No video

በሐሰት እና በግነት ላይ የተመሠረቱት 3ቱ ዘመነኞች || በቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ

  Рет қаралды 10,398

Semayat Media

Semayat Media

6 ай бұрын

በሐሰት እና በግነት ላይ የተመሠረቱት 3ቱ ዘመነኞች || በቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ

Пікірлер: 41
@user-uv5wk2mh5z
@user-uv5wk2mh5z 19 күн бұрын
መላከ ኤዶም ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ ስማቸው እራሱ እጅግ በጣም ውብ ነው ❤
@felseta1
@felseta1 5 ай бұрын
መላከ ኤዶም ቃለ ህወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን የዋርስል ቸሩ መድሐኒያ ለኛ ለፈዘዘነው እና ለደካሞቹ ሲል ከከፋ ሁሉ ይጠብቅልን።
@felseta1
@felseta1 5 ай бұрын
አሜን
@TigistAgune-ou4rg
@TigistAgune-ou4rg 6 ай бұрын
ተራኪው እባክህ አንድ ትረካ ተርክልን በዚህ ደስ በሚል ድምጽህ?🙏 ለቀሲስ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።መናፍቃንን እግዚአብሔር ይገስጽልን።
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 6 ай бұрын
"እኔ ሁሌ የሚደንቀኝ የዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ አንድ ንግግር አለዉ😢"ሁሌ እነዚህ ሰዎች ኦርቶዶክስ በለለችበት ማበብ አይችሉም ይላል "እዉነትም ነዉ እደዛ ካልሆነ መፅሓፉ ማን ይገዛዋል😂
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 5 ай бұрын
ግሩም ንባብ ግሩም ጽሁፍ ግሩም መልዕክት!!ተባረኩ።
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 5 ай бұрын
ወንድም አለም አለህ ድምፅህን ከሰማዉ ብዙ ዘመን ሆነኝ በእዉነት አሁን ስሰማ ገረመኝ የጌታኝን መዳኒታች እየሱስ ክርስትስ ስትተርክ ነዉ ድምፅህን የማዉቀዉ
@mesismart1332
@mesismart1332 6 ай бұрын
መላከ ኤዶም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ እንደምን አሉ እንዴት ሰነበቱ በሰላም ነው የጠፉት እግዚአብሔር ይመሰገን ጹሁፎን በመስማቴ ደስ ብሎኛል እነሱን እግዚአብሔር ይገስጽልን ምነው ከእኛ ላይ ወረድ ብለዉ እራሳቸወን ቢሆኑ !!
@serkalemtemuary5579
@serkalemtemuary5579 6 ай бұрын
ቀሲስ ፅሁፎትን ስሰማ ደስ ብሎኛል አደባባይ ምነው ጠፋችሁ በሰላም ነው
@felseta1
@felseta1 5 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው መላከ ኤዶም ቸሩ መድሐኒያለም ለኛ ለፈዘዘነው ለደካሞቹ ሲል በሁሉ ይጠብቅልን
@fekerte
@fekerte 6 ай бұрын
መላከ ኤዶም ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ነቢያት ነን ብለው በየመድረኩ በሀይማኖት ሰበብ ህዝብን የሚያታልሉ የውሸት ሰባኪያንን እየተከታተሉ ማጋለጥ ተገቢ ነው። ካለበለዚያ አብረው እየፈተፈቱ ያሰቸግራሉ‼️‼️
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 6 ай бұрын
የቸርነቱ ብዛት ተነግሮ ለማያልቀው ለልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው በውሽትም እራሳችን ክበን በኩራት ለመኖር እንሞክራለን ብገባን ግን የእውነተኞች አኖኖር እንጅ እየኖርን አይደለም እግዚአብሔርን የራቀስው የእርኩስ መንፈስ ተላላክ ሆኖ እንደባዘነ ያልፋል ሳናውቅ በስተት አውቀን በድፍረት ለምንሰራው ሀጥያት በሙሉ ይቅር ይበለን በቤቱ ይመልሰን እረኛ የልለው በግ አንሁን እረኛችን አያንቀላፋም ዛርም እጆቹን ዘርግቶ ልጅ ይለናል እናስተውል ልቦና ይስጠን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@YabeseraGezachew-cj7uy
@YabeseraGezachew-cj7uy 5 ай бұрын
Koy gn endet awekachu Beka hulum protestant wshetam new lenante Esti esun tewutna sle EYESU awru EYESUS YWEDACHUAL
@Hiwot246
@Hiwot246 6 ай бұрын
Kesis, you changed your you tube media? I have not seen you for a long time. Which one is your media at this time?
@aseabe4843
@aseabe4843 6 ай бұрын
ሰውዬው መናፍቅና " ዘማሪ " ከሆነ በኋላ ከሰው ሚስት ጋር ዝሙት የሚፈፅም መሆኑ ስለተደረሰበት እሱም ተጠይቆ በማመኑ ፤ ሴትየዋም ስትጠየቅ " አልኮል መጠጥ አስገድዶ አጠጣኝ " በማለት መልሳለች ። የሚያገለግልበት የዕምነት ድርጅትም ዕገዳ ጥሎበት እንደነበረ በይፋ የሚታወቅ ነው ። ድሮም ዕምነት የሚለውጡት ለሥጋዊ ምኞት ምቾት ነው ። ትዝታው ሣሙኤል አለ ከሶስት ሴቶች ሰባት ልጆች የወለደ !!!
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 5 ай бұрын
😂😂😂 ወይ ጉድ እኛም ፈራጅ እኛዉ ቀዳሸ አይ ኦርቶዶክሰ
@yonathan2895
@yonathan2895 5 ай бұрын
አይ ኦርቶ አረቄ ቤት እየዋልሽ ስላ ሰው ሃጥያት ለማውራት እንደው ድፍረታችሁ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 5 ай бұрын
አረ አግዚኦ አማኑኤል ይቅር ይበለን ውሸት በአደባባይ ፈጣሪ ጠብቀኝ
@ERBO19
@ERBO19 5 ай бұрын
Kiberlean
@ERBO19
@ERBO19 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@letsworshipgod4264
@letsworshipgod4264 6 ай бұрын
Ere begeta ahuns ykr ybelachhu ena keljineta jemro yemawkew taric new ante zare tenesteh washtol aybalm?
@NatnaelTesfahun-jm9vw
@NatnaelTesfahun-jm9vw 6 ай бұрын
የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ አሉ
@abenettadesse228
@abenettadesse228 5 ай бұрын
ቀሲስ ኤፍሬም ፡ተከስተ በዚ ንግግሩ ምንም ግነት የለበትም።ebsም አድሏዊ ወይም ዝንጉ የሚያስብለው ፕሮግራም አልነበረም ያስተናገደው።በዚች ሀገር ያሉትእምነቶች ብዙ መሆናቸው እንዴት ይዘነጋዎታል ?እስኪ ከቻሉ ተመልሰው ያዳምጡት።
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 5 ай бұрын
አትቀባጥር ወሬ ሰለቸን
@emu3288
@emu3288 6 ай бұрын
With all due respect what is your base or evidence to say that he was lying or he was not ' kolo temari'? If you know his childhood or his family or something related,it is okay, otherwise just because he forgot what he learned long time ago, I don't think you can conclude as a lying.
@yosephbiruk
@yosephbiruk 5 ай бұрын
ኢቢኤስ ውስጥ ጋዜጠኝነት ማለት ዘፈንና ጭፈራ መቻል ከጣራ በላይ መሳቅ ለመጣው እንግዳ ሁሉ ያለ አቋም ማሽቃበጥ ከእውቀት ነጻ መሆን ብዙ ጊዜ የሚያወሩት ምንም ረብ የለውም በቃ እንቶ ፈንቶ ሄጳ...ሳ...አጃኢብ ነው....
@user-mm5nd9mp5f
@user-mm5nd9mp5f 5 ай бұрын
Atkalay Ymyasaznu ytwardu nachw Tekstm ena akrabi ena azgajochu y EBS TV gazatgnoch betam ytwardu nachw betam Yonas ymbal rasu mn awko mn gbtot nw endzi ytgann drama ymsraw Endzi sw yrksal Egzio ewnet afrnbachhual tasfral hula EBS Ortodoxsen eytftatnat nw selzi kzi bohala asflgwen ermja ketat ena achbrbarwochun bhgem bbatkrstyanm bhzben mnkaf mkss ena mward alebachw EBS ybkal
@yonathan2895
@yonathan2895 5 ай бұрын
Kabitoch zandirom alachu inde
@user-mm5nd9mp5f
@user-mm5nd9mp5f 5 ай бұрын
Lrkashoch mles yelgnem Btaly ldnakuret
@Kaleabgeneme-wh3bv
@Kaleabgeneme-wh3bv 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስሳዊያን መፅሐፉን ገዝቶ የሚያነብ ይኖራል እኮ
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 5 ай бұрын
የሰሞኑ የኢቢስ ቲቪ ጴንጤዎች ስር መርመጥመጥ ምን ይሉታል
@amenyihun2418
@amenyihun2418 5 ай бұрын
አለቆቻቸው ፔንጤዎች ስለሆኑ እነሱን ለማስደሰት ይሆናል
@yonathan2895
@yonathan2895 5 ай бұрын
ታደ የእናንተን ተረት የአለም ህዝብ ይስማ እንደ
@tctconstruction5279
@tctconstruction5279 5 ай бұрын
የዘበነ ተረት ሠልችቶቸው መሠለኝ😅😅😅😅
@Eagle1503
@Eagle1503 5 ай бұрын
ሰው ነቃፊዎች ፣ መናፍቅ ባዬቹን ፣ ትምክህተኞቹን ጌታም አለ እናንተ ካባታችሁ ከዲያቢሎስ ናችሁ ፡፡ ኤፍሬም እሸቱ የክርስቶስ መንፈስ ከሌለህ የውሸት መንፈስ ነው ሚያንጠባጥብህ😢 ክርስቶስን ተቀበልና የእውነት ወገን ሁን
@goodness776
@goodness776 6 ай бұрын
This is an over kill. Are you jealous he got publicity? You have not provided any evidence for your accusation except rumble junble so many unrelated out of context issues. You ain't a Kesis.
@Daffodil15-j8v
@Daffodil15-j8v 5 ай бұрын
አይ ቢስቲንካ እንዲሁም ወይዘሮ ዱካካ "Ebs " እንዲህም አርጎ የለ የጋዜጠኝነት በጴንጤነት ውዥንብር ተደናብራችሁ ሰትውተረተሩ ማየት!
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 5 ай бұрын
ጉዳችሁ ፈላ ዘፋኝ ብታቀርቡ አጨበጨቡላችሁ ነበር ክርስቲያን ያውም ከድብትርና ሀይማኖት ያመለጠ ያውም እየሱስን የሚጠራ አቅርባችሁ ኦርቶዶክስን አንጫጫችሁት እንግዲህ 666 ይሉዋችኋል ።
@Eagle1503
@Eagle1503 5 ай бұрын
አይ ኤፍሬም እሸቱ ውሸት ምናምን ትላለህ የውሸት አባት እኮ አባትህ እኮ ነው። ክርስቶስን ከገፋህው ያው አባትህ ክፉው ስር ወድቀኃል ማለት ነው። እውነት አለኝ ካልክ እውነት መንገድ ህይወት የሆነውን ክርስቶስ ኢየሱስን ስበክ፣ ተከስተ የክርስቶስ ወታደር ነው እና በውሸተኞች ሊከሰስ ይቅርና ውሸት አጠገቡ ድርሽ። የሰው ኃይማኖት መንካት ጥሩ አይመስለኝም፣ ሊያውም በናንተው ኃይማኖት😂
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 15 МЛН
🛑 አባታችን ይቅርታ መጠየቅ ሊኖርባቸው ይችላል ?
35:27
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 11 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН