#New

  Рет қаралды 77,829

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

4 ай бұрын

ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
📎 • #New 🔴አንተ ሰው ነህ? ዲ/ን ሄ...
📎 • #New 🔴ስርዓተ ቅዳሴ እና ልማዳች...
✨ በእነዚህ ያግኙን!
ዩቲዩብ - / @kendilmedia
ፌስቡክ - / kendil.media
ቲክቶክ - / kendil_media
ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
ዋትስአፕ - +251973135923
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------
When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
✨ Our Social media!
KZfaq - / @kendilmedia
Facebook - / kendil.media
Tiktok - / kendil_media
Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
Whatsapp - +251973135923
1/13/2024 © KENDIL MEDIA
#kedametsega #kendilmedia #kendil_media

Пікірлер: 567
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 4 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን እሄ ሚዲያ ሚሊዮኖች ሊከታተሉት ይገባል ብዙ የማናቃቸውን የሚያሳውቀን ነው ብዙዎች እንዲጠቀሙበት እናበርታታ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልልን ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት ታዛዢነትህ ትትህናህ ይገርመኛል እኔ በአካል ዱባይ አቅሀለው የእውነት አሁንም ፀጋውን ያብዛላቺሁ😊 ❤❤❤
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 8 күн бұрын
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏🌿
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 4 ай бұрын
,በፀሎታቹህ.አስቡኘ.ወለተ.ስላሴ.እያላቹህ.በጣም.የምያሰጨንቀኝ.አዳድግዜና.በፀሎት.ሰአት.ግደን.ደግሞ.ሊቀመላይክ.ቅዱስገብርኤል.በጣም.የምወደወ..በጭቀቴ.ሰአት.ቶሎ.የሚደርስልኝ.በዚህሁ.አጋጣሚ.አመስግኑልኝ❤❤
@user-ip2rt5jq5r
@user-ip2rt5jq5r 4 ай бұрын
ስለሁሉሙ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሁንም ጥበቃው አይለይሽ
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 4 ай бұрын
,አሜንን..አመሰግናለሁ
@saraababa
@saraababa 4 ай бұрын
ወለተ ስላሴ መዳህኒያለም ጭንቀትሽን ሁሉ ከላይሽ ላይ ይግፈፉልሽ። ደግሞም ይገፉልሻል ጊታ የሚሳነው ነገረ የለም። " በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። " (መዝሙረ ዳዊት 23:4) " ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።" (መዝሙረ ዳዊት 124:7) (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 112) ---------- 1፤ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ ትእዛዙንም እጅግ የሚወድድ ሰው ምስጉን ነው። 2፤ ዘሩ በምድር ላይ ኃያል ይሆናል፤ የቅኖች ትውልድ ትባረካለች። " ኢየሱስም። ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል አለው።" (የማርቆስ ወንጌል 9:23) (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 91) ---------- 10፤ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም። 11፤ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ " እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።" (የሉቃስ ወንጌል 10:19) (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 46) ---------- 10፤ ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ። 11፤ የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው። (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 14) ---------- 26፤ አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል። 27፤ ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም። " በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤" (መዝሙረ ዳዊት 91:11) (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 128) ---------- 5፤ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ፥ የኢየሩሳሌምን መልካምነትዋን ታያለህ። 6፤ የልጆችህንም ልጆች ታያለህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን። (የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 13) ---------- 24፤ ሌላ ምሳሌ አቀረበላቸው እንዲህም አለ። መንግሥተ ሰማያት በእርሻው መልካም ዘርን የዘራን ሰው ትመስላለች። 25፤ ሰዎቹ ሲተኙ ግን ጠላቱ መጣና በስንዴው መካከል እንክርዳድን ዘርቶ ሄደ። 26፤ ስንዴውም በበቀለና በአፈራ ጊዜ እንክርዳዱ ደግሞ ያን ጊዜ ታየ። 27፤ የባለቤቱም ባሮች ቀርበው። ጌታ ሆይ፥ መልካምን ዘር በእርሻህ ዘርተህ አልነበርህምን? እንክርዳዱንስ ከወዴት አገኘ? አሉት። 28፤ እርሱም። ጠላት ይህን አደረገ አላቸው። ባሮቹም። እንግዲህ ሄደን ብንለቅመው ትወዳለህን? አሉት። 29፤ እርሱ ግን። እንክርዳዱን ስትለቅሙ ስንዴውን ከእርሱ ጋር እንዳትነቅሉት አይሆንም። 30፤ ተዉአቸው፤ እስከ መከር ጊዜ አብረው ይደጉ፤ በመከር ጊዜም አጫጆችን። እንክርዳዱን አስቀድማችሁ ልቀሙ በእሳትም ለማቃጠል በየነዶው እሰሩ፥ ስንዴውን ግን በጎተራዬ ክተቱ እላለሁ አለ። " እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።" (የዮሐንስ ወንጌል 15:5) (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 91) ---------- 13፤ በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። 14፤ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ። " ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።" (መዝሙረ ዳዊት 91:16) (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 121) ---------- 1፤ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ? 2፤ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። 3፤ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። 4፤ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም። (መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 121) ---------- 5፤ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል። 6፤ ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት። " ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ *በአንዳች አትጨነቁ።"* (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6) " አንተን ታምኛለሁና በማለዳ ምሕረትህን አሰማኝ፤ አቤቱ፥ ነፍሴን ወደ አንተ አንሥቻለሁና የምሄድበትን መንገድ አስታውቀኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 143:8) በደንብ እየደጋገምሽ እንብቢው በነገሩ ሁሉ ጊታ ይቅደምልሽ።
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 4 ай бұрын
,አሜን.አመሰገናለሁ
@Israel9563
@Israel9563 4 ай бұрын
Amen amen amen
@user-qt1yu7bi6u
@user-qt1yu7bi6u 4 ай бұрын
እግዜአብሔር እናንተንና እንደናንተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን አሜን
@CetyCety-fs4vu
@CetyCety-fs4vu 10 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይጠብቃቹህ በእዉነት ፀጋቹህን ያብዛልን
@woinshetTeshome_
@woinshetTeshome_ 4 ай бұрын
በእውነት በመምህራችን ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለ በእድሜ በጤና ያቆይልን። ወንድመችን ቀዳሚ ፀጋ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን። በእውነት ይህ ፕሮ ግራም ለምዕመኑ ቅርብ ነው እላለሁ።ምክኒያቱም እኛ ብዙዎቻችን ከልማድ ክርስትና ገና አልወጣንም።ለዛም ነው ከሌላ ቤተ እምነት በሚመጡ ጥያቄዎች እየተደናገርን እስከመውጣት የምንደርሰው! ይህ ፕሮ ግራም እንዳይቋረጥ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይርዳን! አንድት እህታችን ስለ ሜካፕ ያነሳችው ጥያቄ የኔም የሁልጊዜ ህመሜ ነው። እኔ ብዙ ጎደሎ ያለብኝ ነኝ አውቃለሁ!ግን ከስረዓተ ቤተክርስቲያን አንፃር ብዙ እየተጣሱ ያሉ ህጎች አሉ።በተለይ በኛ በሴቶች! ከአለባበሳችን እስከ እምንቀጣጥለው አርቲፊሻል ወደ እግዚአብሔር ቤት እንኳን ስንሄድ አልተውንውም። ቢሆን ክርስትናችን በሁሉም ቦታ ቢገለጥ ጥሩ ነበር ባይሆን እንኳን ወደ ቤቱ ስንሄድ ምን አለ ጣጣችንን ትተነው ብንሄድ!? በተለይ በቁርባን ወይም በተክሊል የሚጋቡ ወገኖቻችን ምናለ የሚበልጠውን ቢያስቀድሙ!?ያውም እኮ መጋቢ ሀዲስ የሚል ስም ያላቸው መምህሮቻችን ሳይቀሩ ሲያገቡ ሚስቶቻቸው የአይን ጭራ፣የእጅ ጥፉር፣የራስ ፀጉር እና ከንፈራቸውን በደማቅ ሊፒስቲክ ተለቅልቀው ደግሞ ጭራሽfb ላይ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃዎት መጋቢ እያሉም አንዳንድ መምህራን ሲለጥፉት ሳይ አፍራለሁ እሸማቀቃለሁም። በእውነት መላ ቢፈለግለት ጥሩ ይመስለኛል በሌላው አለም እንደምናየው እንዳንሆን!!! አመሰግናለሁ ወለተ ማርያም ነኝ እኔንም በፆለታችሁ አስቡኝ።
@gughguyuh7262
@gughguyuh7262 4 ай бұрын
ቃል ህይዉት ያሰማልን በእዉነቱ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን❤❤❤❤
@Asgodommenges-jh3co
@Asgodommenges-jh3co 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሰፊ የአገልግሎት ዘመን ከጤናጋ ይስጣቹ።
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 4 ай бұрын
❤በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ❤ቀጥሉበት መምህሮቻችን ❤ ❤ ❤
@user-ef4fw6mt3h
@user-ef4fw6mt3h Ай бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን ❤❤❤
@Alemz123
@Alemz123 3 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛንም ሳናውቅ በስእተት ስናውቅ በድፍረት የሰራነውን አምላካችን ይቅር ይበለን
@user-ip2rt5jq5r
@user-ip2rt5jq5r 4 ай бұрын
በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አገልግሎታቹሁን ልዑል አምላክ ይባርክላቹሁ በጣም ብዙ ተምረናል
@tksttkst
@tksttkst 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@healthybeing21
@healthybeing21 4 ай бұрын
ቀንዲል ሚዲያዎች እውቀት ብቻ ሳይሆን ምግባርም አሟልቶ የሰጣቸው ናቸው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@Yaa2121
@Yaa2121 2 ай бұрын
Be ewnet memhir mitiku edime yistilin lehulum sew yemigeba timhrt new hulum timhrt
@TiruneshAbiko
@TiruneshAbiko 3 ай бұрын
በእዉነት ቃለህይወትን ያሣማልን መምህርችን በእሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን 🙌
@RuhamaKefyalew
@RuhamaKefyalew 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ለመምህራችንም ቃለ ሕይወት ያሰማል በእዉነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ የምትሰጡት ብዙ ነገር ነዉ የምታስተምሩን በርቱ የቅዱሳን አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@user-wt6zj8od6d
@user-wt6zj8od6d 3 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሣማልን መምህርችን በእሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አግዚሔብአር ይጠቢቂክ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ይጠቢቂክ
@user-pi8pd7bs4g
@user-pi8pd7bs4g 3 ай бұрын
በ እውነት በ እውነት መምህራቻችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Kal4309
@Kal4309 4 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ለኛም የሰማነውን ለመፈፀም ያብቃን ።
@mulye8211
@mulye8211 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በጣም ብዙ ጥያቄ የሚፈጥሩብኝን መልሱን አግንቸበታለው ቸሩ መድኃኔዓለም ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው በእውነት እናመሠግናለን
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 4 ай бұрын
እንኳንለሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ አመታዌ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እንቁ መምህሮቻችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ብዙ ትምህርትን አግቻለሁኝ በስደት አለም ላይ ከመጣሁ በርቱ❤❤❤
@user-ip2rt5jq5r
@user-ip2rt5jq5r 4 ай бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 4 ай бұрын
​@@user-ip2rt5jq5rአሜን የአመትሰዉይበለን❤❤❤
@mekdestesfaye3029
@mekdestesfaye3029 4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigteshome2052
@tigteshome2052 4 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን
@user-ux4he5nx6f
@user-ux4he5nx6f 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክላቹ እናተን እግዚአብሔር ስለሰጠን እድለኞች ነን ♥️🙏🥰
@AcsvSbbs
@AcsvSbbs 3 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር ይህ ፕሮግራም (ልማድና ክርስትና) ለኔ የተዘጋጀ ነው የሚመስለው አዛኝቷን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ቤተሰቦቼንም አስተምርበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገሬ ያብቃኝ በተለይ በገፀሩ አካባቢ ለምንኖር ኦርቶዶክሳውያን እጅጉን ጠቅሞናል በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ፀጋውን ያብዛላችሁ የናቴ ልጆች💜💜🙏
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 4 ай бұрын
ለሁላችሁም ከካሜራ ጀርባ ላላችሁ እንድሁም ለውድማችን ዲ/ን ቀዳሚ ፀጋ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 4 ай бұрын
❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት የምንጠብቀው ትምህርት እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 3 ай бұрын
በዋዛ ፈዛዛ ግዜአችን ከምናጠፋ አባቶቻችን ወንድሞቻችን የሚያዘጋጁልን እንከታተል እህት ወንድሞቼ 🙏🙏🙏
@MadinahMm-wc8xr
@MadinahMm-wc8xr 2 ай бұрын
eshi
@eritreanpatriot1892
@eritreanpatriot1892 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያስርማልን ትምህርታቹን እከታተላለው ብዙ ተምሪኣለው ቸሩ ኣምላካችን አብዝቶ ባለንበት ሰላሙን ይስጠን
@GenetALmnu-fp9yw
@GenetALmnu-fp9yw 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤ እዚህ በላይ የምታገለግሎበትን እድሚና ፀጋ ያብዛልን❤❤
@user-pn7yo5bx8h
@user-pn7yo5bx8h 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pc3eo9yw6n
@user-pc3eo9yw6n 3 ай бұрын
Kalehiyiwot yasemalin yageligilot edimewon yarazemiln
@zufan_Ze.tewahedo
@zufan_Ze.tewahedo 4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁ መምህራችን " በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን "
@GgGhh-cl5jv
@GgGhh-cl5jv 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
@user-wk7by5eb7z
@user-wk7by5eb7z 3 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሠማልን ፀገውን ያብዛላቹህ ብርቱልን ብዙ ነገር ነው የተማራ ነው በእውነት ❤❤❤❤❤❤
@demeapptube6274
@demeapptube6274 3 ай бұрын
Be ewunet egziabher edme ena tena ystlnnn mehrachinnnn
@Shibr-cj8kg
@Shibr-cj8kg 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@munaygebru8319
@munaygebru8319 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Kidanu-ic9ve
@Kidanu-ic9ve 3 ай бұрын
እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@almazabebe7185
@almazabebe7185 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ኑሩልን የሀይማኖት አባቶቻችን ❤❤❤
@ejiguzegeye3849
@ejiguzegeye3849 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማን እውቀት ከማጣት ብዙዎች ጠፍተዋልና በርቱ
@MekdesTena-rj9wn
@MekdesTena-rj9wn 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራች እውነት በርቱልን ሁሌም ቅዳሜ በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ ቀንዴል ሚድያ ከፍፍፍ በሉልን እንወዳቹዋለን ❤❤❤
@milabelabayu583
@milabelabayu583 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ
@a20mas18
@a20mas18 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማል በእውነት
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት ፈጣሪ ያክብርልን ብዙ የማናቀውን ትምህርት እንድንማር ስላደረጋችሁን እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ትልቅ ትምህርት ነው
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 4 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ❤ በርቱልን
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 4 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
@MaregneshFantu
@MaregneshFantu 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@matiyasgetachew6987
@matiyasgetachew6987 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ 🙏🙏🙏
@Firee-gr4tr
@Firee-gr4tr 4 ай бұрын
በመጀመሪያ ቃለት ያሰማልን እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 ай бұрын
በጣም ብዙ በዘልማድ የምናደርጋቸው ነገሮች ነበሩና አስተምረውናል ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ክበሩልን❤❤❤❤
@fanytesfaye
@fanytesfaye 4 ай бұрын
በመጨረሻ ላይ የመለሳችሁት የጽሎት መጻሕፍቶች ጥያቄ ለእኔም ጥያቄ ነበረ ግን ተመልሶልኛል በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤️❤️❤️🙏
@Selamselam-tp4vq
@Selamselam-tp4vq 20 күн бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zc5sj6sx2g
@user-zc5sj6sx2g 4 ай бұрын
ሰላም መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ የአገልግሎት ዘመንዎም ይባረክ። አዲስ እንግዳ ነኝ ግን በአንድ ቀን በሚገርም ሁኔታ በውስጤ ሲመላለሱ የነበሩ ጥያቄዎች ተመለሱልኝ ከዚህ በኃላ ቋሚ ተሠላፊ ነኝ ። ለናንተም ፍቅሩንና ብርታቱን ያድልልኝ።
@user-li1uj4il8v
@user-li1uj4il8v 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልነ።
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 4 ай бұрын
እንኳን ስላም መጣችሁ ቅዳሜን በጉጉት ነው የምጠብቀው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ❤🙏
@gizeworkaniley3234
@gizeworkaniley3234 4 ай бұрын
እንደዘንድሮ ተምሬም አላውቅ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤
@tirsitwoldmichael4928
@tirsitwoldmichael4928 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@SamirawitTamiru
@SamirawitTamiru 4 ай бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hannafiker94
@hannafiker94 4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድለልን አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ በቤተክርስቲያን በር ላይ የሚሸጡ መጽሐፎችን ሰንበት ተማሪዎች ቢያስቆሙ መልካም ነው ምክንያቱም የአጋንንት መጽሐፍ መፍትሄ ራዕይ የጥበብ መጽሀፍ እየተባለ የድንቁርና መጽሐፍ እየተሸጠ ነው የቤተ ክርስቲያን ቅጥረኞች ሳይሆኑ ነን ብለው የጥንቆላ መጽሐፍ የሚሸጡ ደብተራ የተባሉ መተተኞች እባካችሁን መምህር አጋንንት የሚጐጥቱ ደብተራዎችን ተቋሞልን 🙏🙏🙏
@SerkalemAklik
@SerkalemAklik 4 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወትን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ዲያቆን ላተም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-mu8nb3iq2m
@user-mu8nb3iq2m 4 ай бұрын
@user-cb1ox4vj9g
@user-cb1ox4vj9g 4 ай бұрын
አሜን ❤️💖💖አሜን 💓💗❤አሜን 💖❤️💓💗🙏❤💗💓💖🙏❤️🌹💔💓🙏💓🙏🙏💓❤💗💓🌹💗💓❤️💖
@Yohannes8173
@Yohannes8173 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@Wagaye-wf1jq
@Wagaye-wf1jq 26 күн бұрын
Kale hiwet yasemaln❤❤❤❤
@hadagohany8634
@hadagohany8634 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የስምት ሰው ይበለን ስምት እስከምትደርስ በጉጉት ነው የምጠብቀው እሚገርመው ነገር በቲክቶክ እየቆረጡ ሲያመጡ አድምጣለው እብካቹህን ችናሉን ንገሩኝ ብይ የሚነግረኝ ሰው አጥቸ ዝብይ ይቱቨ ስገባ መጥልኝ በጥም ተደሰትኩኝ
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 4 ай бұрын
እሰይ ❤❤
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 4 ай бұрын
እንኳን ደህናመጣሽ ብዙ ታተርፊበታለሽ❤❤
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 4 ай бұрын
,እኔም.እዳቸ.በቅርብ.የጀመርኲ
@lidacall6326
@lidacall6326 4 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምርና ዲያቆን በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ በአንዱ ጥያቄ ሁሉም እየተማረ ነው ንስሓ አባቶች ያረፉ ይመስለኛል እኔግን እምለ በሐዘን ዘሪያቢያሰተምን አንደድቀን ነጠላ መዘቅዘቅ ጥቁር ክር ማሰር ጥቁር መልበሰ ፀጉር መላጨት ፈትን መነሳት ወዘተ የዘመን መገለጫ ነው ብለው እቢአሰቡ ሰወች. ያንን የማያደረግ ሰው በውስቢያንም ለመተው ሰው ገድ እደለለው በማሰብ ጥላቻናግልምጫ ኩርፊያም ይደርሰበታል የቤተክርቴያን አባቶች ይኸኸ አግባብ እንዳልሆነ ይናገራሉ ቢደረግ በሟችን እሚጎና ነውን አድራጊውሰ ኃጢአት ይሆንበታልን?
@user-eq7od1wp8c
@user-eq7od1wp8c 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 1ጥያቄ አለኝ እሱም በ ortodoxs እምነት ሰው ሲቀበር ሰንበት ተማሪዎች በኢርፎርም ቢቀርብት ችግር አለው😢
@veronicavikki7912
@veronicavikki7912 4 ай бұрын
You have no clue how much your page helps me learn a lot. God bless you ❤️🥰🤲🏾
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 4 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰመልን በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት አምላከ ቅዱሳን ያቆይልን በእውነት
@mulumebetFekede-pe6et
@mulumebetFekede-pe6et 4 ай бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ሁሌም ቤተክርሰቲያን ስሂድ የምነደድበት ጉዳይ ነው ክርስትና ሊያሰነሱ የሚመጡ እናቶች 10ዊግ ተሸክመው ለማቁርብ ሲሂዱ አይከናነቡም በጣም ውሰጤ ይነደድብኛል ሌላው አንገት ልብስ የምታክል ነጠላ የሚለብሱ ቤተ መቅደስ ውስጥ የራሳችን ቦታ ነው ብለው የራሳቸውን ምጣፍ ትራስ የሚያሰቀምጡ እነቶች ግራ ያጋቡኛል አመሰግነለሁ
@LOVEKIRUB
@LOVEKIRUB Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ ግሩም መርሃ ግብር ነው እና ናዝሬት ማርያም ለአገልግሎት ብዙ ግዜ ስትመጣ ትምርትህን ለመማር እድሉን አግንቻለው ደስ ይላል በርቱልን ወንድሜ ጸጋ ዘአብ መዝሙሮችህን እጅግ በጣም ነው መወዳችሁ
@ZenebeZenebe-sb4ix
@ZenebeZenebe-sb4ix 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቼ በብዙ እየተማርኩበት ነው እግዚያብሔር ይስጥልን። የምጠይቀው በየመንገዱ የተለያየ ሥዕለ አድዕኖውችን በመያዝ የሚለምኑ አባቶች የሚመስሉ ሰዎች ትክክል ነው ወይስ አይደለም በመድኃኒዓለም ምስል እና በእመብርሃን ምስል ይዘው ሲለምኑ አልፌ ልሄድ በጣም እቸገራለሁ እባካችሁ ይሄ ጥያቄ የብዙ ሰው ጥያቄ ይመስለኛል
@meherat938
@meherat938 4 ай бұрын
በጣም የምፈልገው ጥያቄ ነበር እኔ እግዚአብሔር በምያውቀው በጣም ትንሽ ሆኜ መምህር ዶክተረ ዘበነ ለማ ሲያስተምሩ የያዝኩት ትምህርት ነበር እርሳቸው ሲያስተምሩ ከክቢ ስንወጣ መሳለም እንደሌለብን ነግረውን ነበር እኔም ለብዙ ሰው እነግር ነበር ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ለአሁንዋ ቀን አድርሶኝ ቃሉን እንድሰማ ለፈቀደልኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር ዘማሪ ቅዳሜ ፀጋ ተባረኩለን
@AndeyaGezawe
@AndeyaGezawe 3 ай бұрын
ቃለህወት ያሠማንል ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሄር ይባርክልህ
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 27 күн бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማል አው በጣም መሰራት አለበ በቤተክርስቲያን በር ሱቅ የሚሸት የጥንቆላ መፀሀፍ መወገድ አለበት በጣም በጣም በጣም
@Finan_wel
@Finan_wel 4 ай бұрын
ዘመን ኣገልግሎትኩም ይባርኽ ቃል ሕይወት የስምዓልና
@bethelhemgucho1123
@bethelhemgucho1123 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሁን ልማዳዊ ነገሮችን በእርሶ ትምህርት እየገቡኝ ነው:: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት::
@michaeltegegn6665
@michaeltegegn6665 4 ай бұрын
bertuu telike kiftet eyemolachu new!!!!! you are helping us so keep it up🌍🌍🌍🌍🌍
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 4 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር በእዉቀት አድማስ ይሙላችሁ ለኛ ለስደተኞች ብዙ ነገር ስለእምነታችን የማናዉቀዉን በዘልማድ የኖርነዉን በስደት እየተማርን ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለኛም ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦና ይስጠን መምህሮቻችን የቀንዲል ሚዲያ ባለቤቶች ተባረኩልን🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@jdcell63
@jdcell63 4 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ቀንዲል ሚዲያ በእውነት ትልቅ ትምህርት እያስጨበጣችሁኝ ነው ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር በቡዙ ይባርክልን አሜን
@user-te3dr8ki6y
@user-te3dr8ki6y 4 ай бұрын
ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን የሂወት መግብ ሥለምታስተምሩን እናመሰግናለን🤲🤲🤲
@user-qb5pg3wp3p
@user-qb5pg3wp3p 4 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን እና ለዲያቆን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቃችሁ ቅዳሜ እስኪ ደርስ እንዴት ቹኩል እንደሚል በጣም ቡዙ ነገር ነው የተማርኩት ለቡዙ እህቶቼ ወንድሞቼ ማህበር ላይ ከፍቼ እንዲአዳምጡ አደርጋለው ሁሉም በጣም ደስ ብሎዋችሁ ነው የሚከታተሉ በርቱልን እናመሰግናለን በነገራችን ላይ እኔ እራሱ ከኢትዮጵያ የፀሎት መፅሐፍ ተገስቶ ተልኮልኝ ሳደርስ በጣም ቡዙ ጉድለት አሉ ስለዚህ በስልክ የማደርሱ ፀሎቶች አሉ
@user-wp4py6to2r
@user-wp4py6to2r 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ቃለ ብረከት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ በእውነት በእመብርሃን ስም በፆሎታችሁ አስቡኝ ❤❤❤
@user-wv5mx7wy1s
@user-wv5mx7wy1s 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላማችሁ ይትዛ የምዬ ተዋህዶ ልጆች በርቱልን ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው ቃለ ሕወት ያሠማልን መምህራችን ቸሩ አምላካችን በቤቱ ያፅናልን እኛም የሠማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ፅላት ይጣፍልን አሜን❤
@nebiyatasfaw
@nebiyatasfaw 4 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ኪዳነምህረት እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን አሜን አሜን አሜን ።
@selamemknne
@selamemknne 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ችን በዲሜ በፀጋ ኑሩልን ❤❤❤❤🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏
@vjgu7406
@vjgu7406 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት ስንቱን ያላወቅነው እድናውቅ ስላደረጉን በጣም እናመሰግናለን🙏🥀🥀
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 4 ай бұрын
በእውነት መምህር ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-qd7uj6sm6g
@user-qd7uj6sm6g 4 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 👏 ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danaofficial717
@danaofficial717 4 ай бұрын
በእዉነት ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ለሁላችሁ እኛንም በስደት ያለነዉን ልጆቻችሁን አስቡን መዳህኒአለም አባቴ አገራችን ሠላም አድርጎልን እኛምበሠላምለአገራችን አብቅቶን ለንስሀ እንዲያበቃን እግዚአብሔር መልካም ፍቃዱ ይሁን ቀንዲል ሚዲያ በጣም ነዉ የጠቀመኝ እኔንም በድጋሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በርቱልን
@abyemariam8531
@abyemariam8531 4 ай бұрын
ቃለ ይወት ያሰማልን መምህር እና ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእውነት ብሁለት ሰይፍ ተስላችሗል
@asfasf3527
@asfasf3527 4 ай бұрын
በእውነት ቃላት ያለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለምህራችን ምትኩ አበራ $ ዳያቆን ቀዳሚ ፀጋ ግዛችሁ መስዋአት አድርጋችሁ ለምታቀርብሉን ት/ቲ ብዙ ትምህርች ከናተ ወስጃለሁ እኛምበተማርነው ት/ቲ እንድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን❤❤❤ በርቱልን
@baqaluuminishaa
@baqaluuminishaa 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen sagalee jirenyaa isiin yaa dhagessiisuu ❤❤❤❤🤲🤲🤲💒❤️
@nebiyatasfaw
@nebiyatasfaw 4 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትስጥልን አሜን አሜን አሜን ።
@nanieakalu5
@nanieakalu5 4 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@eyfryyf3929
@eyfryyf3929 4 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልና ክብር መምህረችን በአደመን በጥዕናን ይቅየልና አሜን/3🤲🙏❤
@samrawitmulu7009
@samrawitmulu7009 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናቹ።ሁልጊዜ ይህን ፕሮግራም ስመለከት ምንያህል በልማድ ተይዤ እንደነበር ያየሁበት ነው እግዚአብሄር ይስጥልን አገልግሎታችሁን ያስፋልን ፡ይጠብቅልን
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 1 М.