በአምስት ሳንቲም አምስት ዘፈን ዝፈንልን ይሉት ነበር የድምፃዊ ግዛቸው እናት

  Рет қаралды 26,976

Fana Television

Fana Television

Жыл бұрын

በአምስት ሳንቲም አምስት ዘፈን ዝፈንልን ይሉት ነበር የድምፃዊ ግዛቸው እናት

Пікірлер: 27
@mesfineshetu4424
@mesfineshetu4424 Жыл бұрын
ግዛቸው ተሾመ ድምፁን በጣም ነው የምወድለት እረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
@MmuluMerti
@MmuluMerti Жыл бұрын
በጣም የሚያምር ድምፅ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ነው ለእናትህ እድሜና ጤና ይሰጥልህ ልጆችህን ያሳድግልህ ።
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Жыл бұрын
ፈጣሬ ልጆችህ እና እናትህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ወንድሜ ግዛቸው ተሾመ ዘመዴ እንዴትነህ ሁሉ ሠላም
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ግዛቸው በጣም ነው የምወድህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችሕ 🙏
@kaliliya1992
@kaliliya1992 Жыл бұрын
ግዝዬ በጣም ነው የምንወድህ ብዙ አድናቂ አለህ ከምታስበው በላይ ያልተዘመረልህ እንቁ ነህ እናትህንና አንተንም ልጆችህን እድሜ ይስጣችሁ
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
ፈጣሪ ልጆችህን እናትህን ይጠብቅልህ ወድሜ
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Жыл бұрын
እዲሜ ከጤና ጋ ወዲሜ ግዛቸዉ በጣም ነዉ የማደቅሕ ዘፈኖችሕን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
@muluf7616
@muluf7616 Жыл бұрын
Beautiful voice, my brother God bless you we love you ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ገዜ ማኛው በጣም እስማርት ድምፃዊ ነው ይመችክ ያራዳ ልጅ
@esubalewdada7902
@esubalewdada7902 Жыл бұрын
ግዜ ምርጥዬ ወንድሜ ጋደኛዬ ታላቄ ብትሆንም የተማርነው አንድ ትምህርት ቤት ነው ዓፄ ተክለግዬርጊስ የካቶሊክ ትምህርት ቤት:: አስታውሳለው የገና በዓል ሲከበር መድረክ ላይ የምትዘምረው የምታቀነቅነው ድምፅ ከድሮ ጀምሮ ድምፅህ የሚገርም ነበር :: ሰፈራችንም አጠገብላጠገብ ነው የሱ ሰፈር መብራት ሀይል መሳለምያ ቀጨኔ መዳንያለም አጠገብ የኔ ዘበኛ ሰፈር በማህበራዊ ሂወት አንድ ሆነን ያደግነው ::በቅርብ ዱባይ ለስራ በመጣ ግዜ ተገናኝተን አሪፍ ግዜ ነበር ያሳለፍነው የማይረሳ የሚያስቁ ገጠመኞች አሉን በጥቅሉ ይሄን ያነሳውት ጎበዝነቱን ሰው አክባሪነቱን ለስራው ታታሪ መሆኑን አብረህ በምታሳልፈው ግዜ ሰው አክባሪነቱን ለመግለፅ ነው በርታ ፈጣሪ ይርዳህ የልጆችህ አባት ያርግህ::
@tsigatsiga7333
@tsigatsiga7333 Жыл бұрын
እውነት ነው ኩራት የሌለበት መልካም ሰው ነው እኔም ከልጅነቴ ነው ድምፁን ማቀው ሰፈራችንም አንድ ነው መብራት ሀይል ኬጂ ስማር ሲሲኤፍ እየመጣ ይዘምር ነበር ቀጫጫ ነበር
@bersabehalayou4811
@bersabehalayou4811 Жыл бұрын
እማማ ለኔም እናት ይሁኑኝ ።ሲያምሩ
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe Жыл бұрын
ባለቀለም ድምፅ ምርጥ የአዲስ አበባ ልጅ👌👌👌👍
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g Жыл бұрын
ግዚ ቀንስ አባይ ለበሽታ እዳትጋለጥ ድምፅህን እዳላጣዉ የኔ አባት ስወድህ
@wubalehkh8868
@wubalehkh8868 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i Жыл бұрын
ግዙየስወድክኮ.የኔድቡሽቡሽ
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
Sport sra...belijnet yihen yakil wufret tenama adelm geze
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Жыл бұрын
wow
@bihonbelete1925
@bihonbelete1925 Жыл бұрын
1ቀን አብረን ተጉዘናል እድሜ ይስጥክ
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk Жыл бұрын
ስወድህ❤❤❤❤❤❤😘
@amsallama8501
@amsallama8501 Жыл бұрын
በጣም የም ወደው ሰው ግዛቸው
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
Arif dimts new yalew
@bitaniyamelaku4584
@bitaniyamelaku4584 Жыл бұрын
ግዛቸው ለምን ከባለቤት አትታረቅም እናትህንም እየጎዳሀቸው እንደሆነ አታውቅም ሰላም ፍጠር እባክህ ፐሊስ።አስብበት
@tsigatsiga7333
@tsigatsiga7333 Жыл бұрын
ግዝሽ የሲሲኤፍ እየመጣህ ምዘፍንልን ትዝ አለህ 13ቀበሌ ነበር ሚባለው ሰሜን ማዘጋጃ
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u Жыл бұрын
ግዛችው እናቱን ሊያስካም እኔ ህክምና እያርኩ ትዛሬ አስር አመት በፊት እራስ ደስታ አገችው መልካም ሰው ነው ሰላም አለው አንድ እሱን የሚያቀው ሰው እኔንም አለየኝም ያነየ እንዳውም ትገጠር ነበር የመጣሁት እድሁ ወራም ነበር ግን ኩሩ አይደለም ቀጥልበት መልካምነትህን ሰው ማክበርህ
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 70 МЛН
የጎንደር ባህላዊ ዘፈን/የጎንደር ጭፈራ
11:07
Ethio Birhan Media
Рет қаралды 1,7 МЛН
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН