ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ | ግራሩ ስር እንገናኝ | አዝማሪ ምን አለ

  Рет қаралды 96,962

Arts Tv World

Arts Tv World

22 күн бұрын

Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 205
@user-hg5wl2so4u
@user-hg5wl2so4u 20 күн бұрын
ምን አይነት እናት ወለደችሽ የተባረከች ሺ አመት ትኑር እናትሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@sintayehusintayehu5350
@sintayehusintayehu5350 17 күн бұрын
mnm kalt yelgnim hilenaye
@mezgebuyonas8057
@mezgebuyonas8057 20 күн бұрын
አቤት ድንቅ ጥበብ ይህንን ብቃት የሰጠሽ አምላክ ይመስገን።❤❤❤
@jabirhassen579
@jabirhassen579 20 күн бұрын
ድንቅ ግጥም:እና ገጣሚ፡፡ከጥልቅ፡ሂሊና :ሂሊና ጋር!
@Meza252001
@Meza252001 20 күн бұрын
የኔ ልዕልት የኔ ብቁ! እኔ እኮ እንዴት እንደምጠግብ በአንቺ የግጥም ሀሳቦች❤!❤
@befekaduterefe4956
@befekaduterefe4956 18 күн бұрын
አረ በማሪያም ይችን እንቁ ኢትዮጵያዊት ገጣሚ ምንብዬ ላሞግሳት ፈጣሪ እድሜ ከጤንነት ይስጥሽ እላለሁ እንጂ ቃላት የለኝም፡፡ ህሊና የህሊናችንን ጓዳ በቀጥታ አንኳኳሽ ፈጣሪ ይባርክሽ!!
@meharifissehaye9637
@meharifissehaye9637 20 күн бұрын
ወይ ህሊና ያንቺ ግጥም ሱስ ይሁንብን በቃ ምን አይነት ጀግና ናት እባካችሁ እስቲ ስለ ጥማችን ብሎ ጤና ይስጥሽ
@genettadesse9243
@genettadesse9243 18 күн бұрын
ምን አይነት ስጦታ ነው መቼም ከላ ካልሆ በውዕቀት ብቻ የሚሆን አይመሥለኝም እግዚአብሔር ይመሥገን የበለጠ በሕይወትሽ ሁሉ ይባርክሽ፣
@hailubekele4311
@hailubekele4311 20 күн бұрын
እፁብ ድንቅ ነው❤🎉
@bruktawittadesse4009
@bruktawittadesse4009 20 күн бұрын
ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 12 күн бұрын
ህሊና የኔ ቆንጆ ስወድሽ። አሁን ደግሞ ወደ ሐይማኖት ነክ ግጥሞች ገባሽ እንዴት አይነት ቤተሰብ ይሆን ያሳደገሽ! እድግ በይ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤
@Amentube1
@Amentube1 10 күн бұрын
❤❤
@user-em1ov3ll5r
@user-em1ov3ll5r 19 күн бұрын
ሁሌም በምናብ ና በአርምሞ ተመስጦ እንድንጓዝ የሚደር የግጥም መድብል ነው ።ፈጣሪ ይበልጥ ይባረክሽ።
@girmamengistu1782
@girmamengistu1782 13 күн бұрын
💕ሕሊናችን💕 @8:02 ጊዜ እንደ ሟች ብታፈርሰኝ ሐረግህ ስር ያየሁት መልክ እስትንፋሴን አስታወሰኝ እንኳን መጣህ በጉንብሴ አቅም ነስቶኝ ብታገልም እንዳልጥልህ በዘመን ልክ ሞትህ ፍቅሬን አያክልም። ❤
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 14 күн бұрын
ይች ድንቅ ልጅ ህሊናን መግለጽ አልችልም ብቻ ከፈጣሪ የተላከች ያክል ይሰማኛል ❤❤❤❤
@astergezahegn6725
@astergezahegn6725 Күн бұрын
እንኳን ተመርቅሽልን ህሊና እንደስምሽ ለህሊናሽ እንደምትሰሪ ብዙ ተስፋ አለኝ ዘመንሽ ይባረክ
@ethiolove131
@ethiolove131 20 күн бұрын
እግዚኦ እችን ልጂ ሞቼ ነው የምወዳት ተባረኪ የኔ ንግስት❤❤
@Dagi-man
@Dagi-man 12 күн бұрын
ሕሌናዬ አጠራርሽ ደስስስስ ሲል🙏 ሕሌናን የተጠቀምንባት አይመስልኝም መስራት በምትችለው ልክ ለመስራት እራሱ በቂ ነፃነት ያላት አይመስለኝም የግጥም የልህቀት ማዕከል ነችና🙏
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 12 күн бұрын
እውነት ነው ወገን
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 18 күн бұрын
ዋው ሁሌም አዲስና ሰምና ወርቅ ነው ግጥሞችሽ ; ህሊና ጥልቅም ናቸው ይገርማል ለካ በግጥምም ትላልቅ ሃሳቦችም ላደለው በግጥም እንዲህ ይፈሳል ; እንደ ውሃ እንበለው እንጂ ,,,,,, እደጊልን
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 20 күн бұрын
ንግስት የኢትዮጲያ ብልሽ ያንስብሻል ህሊናዬ🙏💕
@lizhenen5395
@lizhenen5395 15 күн бұрын
ስለ ሁለተኛውን ግጥም ዶ/ር ወዳጄነው ሲያወራ ሰምቼ ስፈልገው የነበረ ግጥም ነው ዋው❤❤❤❤ ትችያለሽ ቀጥይበት👌👌👌
@user-bz1hp9vg9z
@user-bz1hp9vg9z 20 күн бұрын
እጅግ የተባረክሽ ልጅ ዘመንሽ ይባረክ የልቤን የራሴት ህይወት በግጥም ነገርሽኝ ምን አይነት ስጦታ ነው ይባረክልሽ
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 күн бұрын
ህሊና ስምን መላህክት ያወጣዋል ማለት ያንቺ ነው ስታምሪ በጣም ደስ የሚል ነው
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 5 күн бұрын
ህሊናዬ❤ የኔ ልዕልት❤ እናትና አባትሽ እንዴት ቢባረኩ ነው አንቺን አንደበተ_ርቱዕ እህታችንን ወልደው የሠጡን🤔❤😍ልዑል ከናቱ ጋር በዕውቀት አድማስ አብዝቶ ይባርክሽ የኛ የሁላችን ልዕልትትትትትትትትትትት I LOVE YOUUUUUUUUU ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gbesvk.
@gbesvk. 18 күн бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ነዉ ምለዉ። በይ የህግ ሰዉ ከሆንሽ ይህች ፍትህ የጎደለባትን ሃገር ትንሽም ቢሆን መንገድ ተስፋ አሳያቸዉ እዕምሮአቸዉ ለተደፈነባቸዉ
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 12 күн бұрын
አዎ እስኪ መንገድ ትሁነን አቦቦቦ
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 17 күн бұрын
የኔቆንጆ በጣም የሚገርሙ ናቸው ግጥሞችሽ በርችልን በመፅሐፍ አሳትሚልን ደሞ❤
@otakugamer748
@otakugamer748 13 күн бұрын
እንባዬን አንከባለልሽው የኔ ቆንጆ ተባረኪልን❤❤❤
@user-yh8ms1cn3w
@user-yh8ms1cn3w 20 күн бұрын
ገጣሚት ኅሊና እንኳን ደህና መጣሽ ተባረኪ ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት❤❤❤
@user-ek5vh3dx1x
@user-ek5vh3dx1x 20 күн бұрын
ስወድሽ እኮ ባንች ነው ግጥም የወደድኩት ❤❤
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 19 күн бұрын
ተወዳጇ ጥበብን የተካንሽ ተዋናይ ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ እንኳን ደህና መጣሽ ምነው ከጦቢያ መድረክ ጠፋሽ ? በብእርሽ ያንበረከክሻቸው ፣ግፈኞችን ያንቀጠቀጥሽ ፣ሚሊዮኖችን ለነጻነት ዋጋ እንዲሰጡ ይያደረግሽ ስለሆሽ ምናልባት ጥበብን የሚጠሉ ባለጊዜወች አውከውሽ ይሆናል ብለን ሰግተን ነበር ።ግን ዛሬ በማየታችን ደስ ብሎናል አትጥፊ
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 16 күн бұрын
ግጥም እወዳለሁ ያንቺ ደሞ የተለየ ነው ❤🙏🏾🙏🏾
@woubitwogayehu6400
@woubitwogayehu6400 17 күн бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ጎበዝ እንዳልልሽ ጎበዝ ነሽ ምን ልበልሽ ቀጥይበት በርቼ!!!
@mengistutena5164
@mengistutena5164 18 күн бұрын
ድንቅ ግጥም ሕሊና እየጨመርሽ እያስደነቅሽ መጣሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጤና ይስጥሽ
@tilahunmulugeta6394
@tilahunmulugeta6394 18 күн бұрын
ድንቅ ዉብ ነዉ ፡፡ ለመግለፅ እማደንቅበት ቃል አጣሁ፡፡
@user-dv8eb8mb3r
@user-dv8eb8mb3r Күн бұрын
የኔ ወድ ስወድሽ። ህሉዬ ግጥሞችሽ ወብ ናቸወ።
@user-ru6fp6fq3n
@user-ru6fp6fq3n 13 күн бұрын
ጥበበ እስከ ግአዙአ የከተመችባት ውብ ከተማ ሕሊና ::እ/ር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰቶ ከጥበብ ጎተራሽ ደግመን ደጋግመን ለመቅመስ ያብቃን አቤት ስብዕና❤
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 20 күн бұрын
የልጅ አዋቂ ተባረኪ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 20 күн бұрын
እስኪ እኔም ልግጠም ታሪክ እንዳይረሳው፣ ለወገኑ ሲል ለወደቀው፣ ሞትህን አልይ ብሎ በረሀ ለቀረው፣ ነፍሴ አትረሳህ ይልሀል ክፉን አልፉ በአንተ የኖረው።
@user-ci2mf8qz5d
@user-ci2mf8qz5d 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማር የሆንሽ ልጅ❤❤❤
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 20 күн бұрын
ማሲንቆ ተጫዋቹ እጅግ የዜማው ስልት በጣም ውብ ነው ጎበዝ ነህ እናመስግናነን
@desalegnworku4377
@desalegnworku4377 20 күн бұрын
ቆንጆ❤መዳሐኒ ዓለም ስሙ ማርያም እሙ ትጠብቅሽ❤ በርች
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 19 күн бұрын
Congratulations Hlina....🙏🏼🙏🏼🙏🏼🏅🏅🏅🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 17 күн бұрын
እግዝአብሔር ይባርክሽ ከክፉ ይጠብቀሽ ድንቅ ነው !!
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 17 күн бұрын
ስለ አንቺ ለመግለጥ ዕዉቀት ያንሰኛል የማከብርሽ ወጣት ነሽ ነገርሽ ማር ነዉ ደስ የሚለኝ የእመቤቴ የድንግል ከአፍሽ አይጠፋም እመቤቴ ድንግል ሕይወትሽነ ትባርክልሽ ዉዲቷ ሰላምሽ ይብዛ🌼⭐️ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 19 күн бұрын
Now she became a lawyer....😴😴💪💪💪
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 5 күн бұрын
የኔ ውድ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ 🙏🏽🥀 በጣም አደንቅሻለሁ❤❤❤❤
@Ha1230
@Ha1230 19 күн бұрын
ተባረኪልን ህሊናችን እንዴት ያለ መሰጠት ነው ።
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 17 күн бұрын
ምርጥዬ በርቺልን፡we expect great thing from you.በማንኛውም ነገር ከጎንሽ ነን፡፡
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 17 күн бұрын
ዋው የእግዚአብሔር ድንቅ ስጦታ ነው ያለሽ❤❤❤
@NanayaPico
@NanayaPico 20 күн бұрын
ህሊናዬ ልገልጽሽ ቃል የለኝም ተባረኪልኝ
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 20 күн бұрын
ህሌና ደሳለኝ ግጥሞችሽን በሙሉ በመፅሐፍ መልክ አሳትሚያቸው
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 19 күн бұрын
ገንዘብ እና ልብ ያለዉ ሰዉ ቢገኝማ ምን ያህል በጠቀመን ነበር ለማሳተም ተባባሪ እና ደጋፊ (sponsors) የሚሆናት::
@user-un7ks3df8n
@user-un7ks3df8n 18 күн бұрын
Helina you’re very beautiful and gifted I was wondering what happened to you but now I got the answer you were studying congratulations for your great achievement keep up with your poem I love to hear it again and again best wishes for your future.
@alexg.889
@alexg.889 18 күн бұрын
ዕድሜ ይስጥሽ።
@melessebereka9513
@melessebereka9513 20 сағат бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ኣቦ!
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 17 күн бұрын
Amazing. ❤
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 18 күн бұрын
My goodness,you are the best of the generation
@ethiopia1896Adwa
@ethiopia1896Adwa 19 күн бұрын
ጥበብ ተጠበበች አዘጋዧን ሳደንቃት~~~ እርግት ያለች የጠይም አበባ ❤
@gethab2306
@gethab2306 20 күн бұрын
Thank you & the best to the beautifully innocent soul!
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 20 күн бұрын
ምርጥዬ ነሽልንኮ 💚💛❤️
@birf3612
@birf3612 18 күн бұрын
ህሊና🎉🎉❤❤❤ ትለያለሽ የገጣሚ ጥግ ነች
@AMSAYAWZeru-wx5gd
@AMSAYAWZeru-wx5gd 20 күн бұрын
Uhhhhh ምርጥ ልጅ!!!
@nuranur9080
@nuranur9080 14 күн бұрын
👌👌👌 አቦ ብእር ሽ ይባረክ 👌👌
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 15 күн бұрын
ወይ ስጦታ ይደንቃልጥበብሽ ብእርሽ ይለምልም💚💛❤👏👏👏👏
@FlorindaTunga
@FlorindaTunga 10 күн бұрын
በስምሽ " ህሊና ቤት " የሚባል ግጥም ሊሰየምልሽ ይገባል። እጅግ በጣም የሚገርም ተሰጥኦ ነው ።
@SelamSelam-pz1zr
@SelamSelam-pz1zr 23 сағат бұрын
ወይኔ ስውድሽሽሽሽ ህሊናዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GetachewMuluye
@GetachewMuluye 2 күн бұрын
እውነትም ኽሊና ጎበዝገጣሚ ደስይላል
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 17 күн бұрын
ጎበዝ በርች 🙏🙏በጣም ምርጥ ለም ገባ ይገባል 👍👍👍🙏
@asmamawmulusew1009
@asmamawmulusew1009 18 күн бұрын
እፁብ ድንቅ ነው❤❤!!!
@alenuti5590
@alenuti5590 13 күн бұрын
የተሰጠህን ጸጋ በአግባቡ ስትጠቀምበት እንዲህ ነው
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 20 күн бұрын
ህሊና ❤❤❤ ተባረኪ!!!
@hana.mebratu
@hana.mebratu 20 күн бұрын
ህሊናዬ የኔ ድንቅ ክስተት ❤❤❤
@user-ew1le3ud4x
@user-ew1le3ud4x 17 күн бұрын
ሀናዬ እኔውብ
@hana.mebratu
@hana.mebratu 16 күн бұрын
​@user-ew1le3ud4x 🙏🙏🙏
@daniyeshneh9743
@daniyeshneh9743 13 күн бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ዕጹብ ድንቅ ስራ !!🥰
@meharikassahun3707
@meharikassahun3707 18 күн бұрын
🎉waw tebareki
@user-wp5bx9lu3o
@user-wp5bx9lu3o 12 күн бұрын
ይኼንን ሰማይና ምድር የፈጠረ አምላክ ከአይን ያውጣሽ አንጀቴን እንዴት እንደምታርሺልኝ ተባረኪ።
@AlexAlemayehu-be4ip
@AlexAlemayehu-be4ip 18 күн бұрын
ግጥም ናፍቆኝ ነበር አይሁን ጠገብኩ ህሊናዬን ❤
@habtamugetachew9524
@habtamugetachew9524 20 күн бұрын
ትለያለሽ ግን በርቺ🙏
@negalegesse1784
@negalegesse1784 20 күн бұрын
you back on the truck❤❤❤ well done. ❤❤❤
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 20 күн бұрын
ታድላ በአይምሮ ሽምድዳው ጠክሪ አንቺ ጎበዝ ጀግና❤
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 19 күн бұрын
መታደልሽ የኛ ጀግና እህት💚💛❤️👌👌👌
@user-tu2ti9wp1i
@user-tu2ti9wp1i 14 күн бұрын
ስወድሽ ግጥምሽ ህይወት ነዉ
@jelalusherif
@jelalusherif 17 күн бұрын
እንቁ፡ልጃችን፡ዝመንሽን፡እግዝአብሔር ፡ይባርክልሽ❤❤❤!!!...
@MekdesEm7
@MekdesEm7 14 күн бұрын
Yezihn yahil gitm timogn ayakim🎉❤ hilnaye❤❤❤❤
@sev7634
@sev7634 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አቦ! እውቀትን ከደርባባነት ጋር አዋህዶ የሰጠሽ:: በርች! ወደ ፊት ብቻ
@luluabate-ch4qv
@luluabate-ch4qv 16 күн бұрын
ጎበዝ አይገልፅሸም ዘመንሸን ያርዝመው
@NuhaminComma
@NuhaminComma 3 күн бұрын
ዋው አንደበት❤
@alifethiopia
@alifethiopia 15 күн бұрын
🎉 this is really beautiful from Winnipeg Canada
@user-mg2cm6zq2b
@user-mg2cm6zq2b 13 күн бұрын
በሳቅና ለቅሶ የገጠመችው እኔን እራሴን ነው💔💔ስደት መሮኛል ተደብቆም ለቅሶ😢😢😢
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 17 күн бұрын
👏እምወድሽ ጎበዝ ልጅ 👏
@user-uu8yx2tx4k
@user-uu8yx2tx4k 12 күн бұрын
መቼ ነው በህግ አምላክ የሚጀምረው ኤልዱ❤
@Erashenchal
@Erashenchal 18 күн бұрын
thanks @Arts TV , Hilina talented young lady,great Job.
@sebleworkgelan
@sebleworkgelan 18 күн бұрын
ድንቅ ተሰጥኦ እንክዋን ደህና መጣሽ በርችልን
@ex5261
@ex5261 16 күн бұрын
ህሌናየ በጣም ደስ ይላል ቅኔ ግጥሞችሽ ታድለሽ አድናቄሽ ❤❤❤❤
@zegeye134
@zegeye134 13 күн бұрын
ወይ ግጥም!!! ንፁህ አየር""
@ayalemabate954
@ayalemabate954 Күн бұрын
"ሠላሙን ይስጣቹህ!?"
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 16 күн бұрын
እኔስ አንቺ ስታነቢ እንባዬ ይፈሳል አላቅም እግዚአብሔር ይጠብቅሺ 🎉🎉🎉
@arsemabegashaw2852
@arsemabegashaw2852 17 күн бұрын
ህሊናዬ ባዕታ ማርያም ሁሌም አትለይሽ
@ethio4421
@ethio4421 17 күн бұрын
Amazing yene konjo the second poem is for me
@learnandgrow479
@learnandgrow479 16 күн бұрын
Kezich lij fikir yizognal tebaberugn
@grumebalaye1680
@grumebalaye1680 Күн бұрын
Wow amazing❤❤❤❤
@michaelandom2087
@michaelandom2087 3 күн бұрын
Yene fekir adrga mewdshe god bless
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 10 күн бұрын
ሁለተኛው ግጥም ለኔ ነው ህሉ።
@user-mi7yl8pb5f
@user-mi7yl8pb5f 13 күн бұрын
Egzabehir abisetoe tebebuin yechemirilshe❤❤❤❤❤
የህሊና ደሳለኝ ምርጥ ግጥም ዶ.ር አብይን አስገረመ | Ethiopia Dr. Abiy
18:51
Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 129 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 27 МЛН
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 30 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
ያስሩት ይሆን?? ትክክል መናገር ካሳሰረ
5:26
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 6 М.
🔴 "በማርያም ጣት " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot
7:58
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 47 М.
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 33 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,7 МЛН
GiGaMoN! 5 🗿 #gigachad #sigma
0:53
The Logan Chitwood
Рет қаралды 4,3 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 17 МЛН
Would you recognize your soul mate by smell?
0:14
Den Done It
Рет қаралды 6 МЛН