ፀበል ውስጥ መንፈሱ ገንዞኝ ሞቼ ነው የተነሳሁት | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 103

  Рет қаралды 78,255

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Ай бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 643
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p Ай бұрын
እንደኔ ለመሔድ የጓጓ ማነው 😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥❤❤💗💗💗💗💗💗💗💗
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed Ай бұрын
እኔም በናፍቆት ሞሞተይ ነው😢😢
@user-yp3ss6sq7v
@user-yp3ss6sq7v Ай бұрын
እኔ ከአንድ ጊዜ ሄጄ አንድ ጊዜ ብቻ ነው ፀበል የተፀበልኩት አሁንም በነፍስም በስጋም በእምነትም ገለባ ሆኛለሁ ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ ሳያበቃኝ ነፍሴን ከስጋዬ እንዳይለያት አባቴን ቸሩ መድሃኒት አለም ይጠብቀኝ።
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i Ай бұрын
እኔ አለሁ ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ሁላችንም ለደጁ ያብቃን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Ай бұрын
እኔ አለሁ😢😢😢
@EdlamNigatumamo
@EdlamNigatumamo Ай бұрын
እኔም በፀሎታችሁ አስቡኝ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Ай бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅክ አብቃኝ ኪዳነምህረት ሐደጅሽ አብቂኝ በፀሎታቹም አስቡኝ
@Haymanot-kp7lf
@Haymanot-kp7lf Ай бұрын
Ene Catholic Negy. Kidus Giorgisen Magyet Efelegalew. Yemigeremew Ene Melhaktoch Kidusanoch Endalu Amenalew Gin Endezi Aynet Simet Tesemtogy Ayawekim Neber. Ergit New Mesemat Mesemat Bayihonem Gin Bians Endisemagy Eyetarkugy New. Silezi Be Dingil Mariam Sim Lileminachu Tseleyulegy(tseleyulen) Ebakachihun Kidus Giorgis Hege Metemek Efelegalew Gin Ene Salehon Kidus Giorgis Melaku Mikael Bene Lay Minem Neger Madereg Yichilalu. Kidusu Sifraw Lememtat Minem Yalegy Yemikeflew Neger Yeleguem. Amnalew Yegize Gudaye New And Ken Hege Ehit Ena Wendimoche Yayuten Mayet Echilalew. Hulachihum Bakachihun Tseleyulegy(n) Thank You Elshaday Chanal. Pray For Me.
@misrakgulilat4488
@misrakgulilat4488 Ай бұрын
Amen
@Bisrate-gebrel-19-19
@Bisrate-gebrel-19-19 Ай бұрын
Amen egnanm abkan ledejh kdus giorgis abate ehte betselotachn enasbshalen and mnegrsh neger kalemawek lihon ychlal ehte kefetari besteker man kidusan Amlak anlm
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲⛪️
@NasnetShishay-fy3bd
@NasnetShishay-fy3bd 28 күн бұрын
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@temesgengoshu5930
@temesgengoshu5930 Ай бұрын
ግንቦት 23 ✝️ እንኳን ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሐዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን የሊቀ ሰማዕታቱ ተረዳኢነት፣ ምልጃ፣ ጸሎቱ አይለየን የሊቀ ሰማዕቱ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ረድኤት በረከቱን ያሳድርብን አሜን ፫ ❤ 💌💌💌💌💌💌💌💌 ።።።።።።።።።።።። ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነስቷል በዚህ የለም መድኅኔዓለም 💌💌💌💌💌💌💌 💌💌💌💌💌💌💌💌 ሰው ሆኖ ሰው አደረገኝ የትንሳኤ ስጦታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለቤሮታዊት የደረሰ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ገሰገሰ ፈጥኖ ሊያወጣን ከመከራ ቆሟል ከጎኔ ከእኔ ጋራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@brkti2123
@brkti2123 Ай бұрын
አሜን
@EdenKifle-zb8bw
@EdenKifle-zb8bw Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጂክ አብቃኝ ❤❤❤
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልስህኝ ለደጅህ አብቃኝ አጥያቴን ይቅር በለኝ አባቴ ፈጣርዬ
@FanaTewelde-eo4zk
@FanaTewelde-eo4zk Ай бұрын
Lenem dejh abkagn kidus gewergs abate
@Hanazerfu
@Hanazerfu 28 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የነገርኩህን አደራ ብዙወች በምልጃህ አምነው ተፈውሰው መስክረዋል እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ አምላከ ጊዮርጊስ አደራ🥺🤲
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c Ай бұрын
አሜን🤲⛪️
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 28 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን ሰላሙን ያርግልን
@EdenWorku-nz1vb
@EdenWorku-nz1vb Ай бұрын
የ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ አጋዚተ አለም ቅድስት ስላሴ በ አብርሀም ቤት እንደገባህ በእኔ ህይወትም ግባ ይችን እህቴን ለፀሎት እንዳነቃህ ከሁሉ መጥፎ ነገር አንቃን ለፀሎት አንቃን
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x Ай бұрын
Amen amen amen
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s Ай бұрын
Amen
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j Ай бұрын
አሜን ፫በእውነት
@healthybeing21
@healthybeing21 Ай бұрын
አሜን
@khngkhan7289
@khngkhan7289 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@feven1919
@feven1919 Ай бұрын
የኔ እህት በረገጥሽው በሰማእቱ ይዤሻለው እህተ ማርያም ብለሽ ፀሎት አድርጊልኝ እኔ ሀጥያቴ ስፍር ቁጥር የለውም በየትኛው ደግ ስራዬስ በሩን እረግጣለው ግን መድሀንያለም ቸር ነው በንሰሀ መልሶኝ ለሀገሬ አብቅቶኝ ለዚ ቅዱስ ስፍራው ለዚ ክብር እንዲያበቃኝ ፀልይልኝ ሁላችሁም
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
😢😢😢 እህቴ እመብርሀን ታስብሽ❤
@Sheketi
@Sheketi Ай бұрын
Ayzoshe Egziabhere kanchi gare newe
@selamMekuria-wi6xq
@selamMekuria-wi6xq 13 күн бұрын
ስለኔ ያወራሽ ያህል ነው የተሰማኝ ሱሪ መተው፣ ቤተክርስቲያን ማገልገል፣ ቅዱስ ቁርባን መቀበል የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው። በጣም ደስ በሚል አገላለጽ የተሰጠ ምስክርነት ነው። እህታችን በጣም እናመሰግናለን። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ እና ለምስክርነት ያብቃኝ🙏
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 Ай бұрын
የኔናት አገላለፅሽ ራሡ እርግት ያልሽ ስነ_ስርዐት ያለሽ! አምላክሽን ፈሪ ልመናሽ በራሡ ድንቅ ነው እድለኛ ነሽ እህቴ እመብርሀን ከነ ልጇ ሁሌም ትጠብቅሽ የኔናት ቤተሠቦችሽንም ይጠብቅልሽ ሁለቴ ነው ደግሜ ያዳመጥኩሽ አንደበትሽና እርጋታሽ ጣፍጦኝ የኔ ውድ እመብርሀን ከነ ልጇ ወዳሻለች ለኛም አምላክ ቦታውን እንድንረግጥ ይፍቀድልን 🤲🤲🤲🤲
@kijikijidejen6538
@kijikijidejen6538 Ай бұрын
እኔን ሐጣተኛዋን አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እህታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Ай бұрын
ዛሬ በለተ ቀኑ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂ ያበቃኝ አቤቱ ማረኝ 🤲🤲🤲
@taitubesu7207
@taitubesu7207 15 күн бұрын
እስከዛሬ ከሰማሁት ምስክርነት የበለጠ ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃኝ አቤት መታደል
@zenebmulugeta3722
@zenebmulugeta3722 20 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ደጂህን ሳረግጣ እንዳልሞት አንተ እርዳኝ
@bezuneshalemu9092
@bezuneshalemu9092 Ай бұрын
ሰማአቱ ለሁላችን ድረሥልኝ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-em3hp2sy1u
@user-em3hp2sy1u Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ደጂህን ሳረግጣ እንዳልሞት አንተ እርዳኝ ቤተሰቦቸን አንተ ጠብቅልኝ ከስደት መልስህ ለምስክርነት እንድታበቃኝ ፍቃድህ ይሁንልኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም እያላችሁ😢😢😢
@user-zd7kt5jm1g
@user-zd7kt5jm1g Ай бұрын
አሜን. አሜን. አሜን
@noahtube310
@noahtube310 Ай бұрын
የእግዝያቢሔር ባለሟል ስማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ድክሞ ብሎኛል አባቴ 😭😭😭😭😭
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e Ай бұрын
እጅግ በሚገርም ኣገላለፅ ነው እህታችን የመሰረከችልን ላንቺ የረዳ የልዳው ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ በስደት በኣህዛብ ሃገር በተለይም በሳውዲ ኣረብ ያለን ለዚ ደጅ እንድንረግጥ የሰማእቱ ኣምላክ ይፍቀድልን❤ ዘማሪ ዳዊትዬ እናመሰግናለን በፀሎታቹ ኣስቡን ለኛም ለዚ እንድንበቃ❤❤❤
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p Ай бұрын
ስሰማ ልቤ ይሸበራል አምላከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ በምህረትህ በቸርነትህ ጥራኝ እኔም ታሪኬን ለውጠው በስደት አይለቅ ዘመኔ
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x Ай бұрын
Ayezoshe yen ehte kesdet fitare beselam lagerachen yabkan kedose georgese ledejo yabekan❤
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j Ай бұрын
አሜን፫🎉🎉🎉🎉
@hermelahaila
@hermelahaila Ай бұрын
አሜን እህቴ የእኔም ፅሎት ይሄ ነው👐
@user-gu8hb3rb8b
@user-gu8hb3rb8b Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z Ай бұрын
ሰማዕቱ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ፈጥኖ ይድረስልን
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Ай бұрын
ይህንን: ሁሉ: በቸርነቱ: እና: በምህረቱ: ላደረገልን: እና: ለሚያደርግልን: ለቸሩ: ፈጣሪያችን: ክብር: ምስጋና: ይግባው: ለእርሱ: የምንከፍለው: ምንም: ባይኖረንም: ተመስገን: እግዚአብሔር: አምላካችን: እንለዋለን::
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 Ай бұрын
አሜን
@AdventureEthio1
@AdventureEthio1 10 күн бұрын
አሜን/፫/
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
ሰመአቱ አባቴ በለተ ቀኑ ከሰዉነት ደረጃ የወጣሁ ልጂህን ሰዉ አርገኝ😭😭 በስደት ተሰቃየሁ 😭😭 ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳደከኝዉ ተስፋየ አተ ነህ😭😭💒💒❤❤❤
@berayassddss6938
@berayassddss6938 Ай бұрын
ሰመአቱ ኣባቴ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጀህ ያብቀኝ 😢😢😢😢😢😢😢አየሰደት 38:54
@godislove8937
@godislove8937 Ай бұрын
🎉የኔ ቆንጆ ከተጨነቅሽ ሃገርሽ ገብተሽ ጸበል ገብተሽ ራስሽ አረጋጊ በጤና ስትሆኚ ነው ምትሰሪው
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
@@godislove8937 እሽ ወለተ ሰንበት ብላችሁ በፆሎት አስቡኝ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን😢😢💒
@swiz_good
@swiz_good Ай бұрын
አይዙሽ ፈጣን ነው መልሱ ተማፀኝው አይዙሽ ልመናሽን ፀሎትሽን የሊዳው ስማዕቱ ጊዮርጊስ ይድረስልሽ አይዙሽ እናቴ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
@@swiz_good አሜን አሜን አሜን💒❤
@user-zu1hh5zv2t
@user-zu1hh5zv2t Ай бұрын
ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለኔም ለልጀ ፍቀዱልን አሜን
@EphremYilma
@EphremYilma 7 күн бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለዚህ ለተቀደሰ ደጁ ያብቃን እመአምላክ የጌታዬ እናት ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ አብቂኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 6 күн бұрын
እኔንም አስቡኝ
@user-ys3rf4yt5y
@user-ys3rf4yt5y 7 күн бұрын
በስመአብ ዋ ለኔ ልቤ ለደነደነው ዋ ለኔ ዋ ለኔ አባቴ ቸሩ መድሃኒአለም የኔ አባት እኔ ሃጢያተኛዋን ልጅህን መልሰኝ መልሰኝ መልሰኝ ከነ ጠፋው ልቦናዬ መልሰኝ መልሰኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ፍቅርህን አሳድርብኝ ለደጅህም አብቃኝ ለሃገሬም አብቃኝ 😢 እህታችን ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ይደረግልን
@moktad6722
@moktad6722 Ай бұрын
እህቴ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስ ሊቀ ሰማታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በምልጃው ለአምላኩ መገለጥ ያብቃን ያድርግልን ። ሴቶች በክርስትና ልብስ ምን ያክል ያምራሉ ያኮራሉ ይማርካሉ ።አሁን ለምሳሌ አንቺን ስንሰማ በለበሽው አለባበስ ውበት ና መደበቅ ምክንያት ዘማዊ ሆኜ እንኳ አንድም የፍትወት ስሜት ሳይፈትነኝ አየው ምስክርነትሽን አየሽ አምላክ የሚያዘን ለኛ ህይወት ወሳኝ የሆነውን ነው ።ሴት ልጅ ትሸፈን የተባለው ዳቢሎስን ለመቃወም ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ለቅድስት ስላሴም አሜን ። ቅዱስ ጎርጎሪዎስ ቅዱስ ዬሐንስ አፈወርቅም የምድሩ ምሳሌ ጥቂት ይረዳ እንደሆን እንጂ ሰማያዊውን በቃል ለመግለጽ ጭንቅ ነው ብለዋል ...ቅዱስ ጳውሎስም እስከ 3ኛ ሰማይ ሄዶ በስጋ ይሁን በመንፈስ አልተረዳም ነበር ።
@user-po3xe2ii8r
@user-po3xe2ii8r Ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hulumyalfal1197
@hulumyalfal1197 28 күн бұрын
እየሰማሁሽ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። አቤት መታደል አቤት መመረጥ እግዚአብሔር ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን። አላውቃችሁም ብለህ ለጠላት አሳልፈህ አትስጠን። ለንስሀ ለስጋ ወደሙ አብቃን። ህይወት እዚች ምድር ላይ አሰልቺ መንገዷም አድካሚ ነው። ከሰማይ በላይ ግን ሌላ አለም እንዳለ ሌላ ህይወት እንዳለ ብዙዎቻችን አናውቅም። ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በተሰጠህ ቃልኪዳን ከአምላክ አማልደን። ደጅህን ለመርገጥ አብቃን። አምላኬ ሆይ ፍቃድህ ይሁንልኝ አሜን።
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 Ай бұрын
ሰማቱ ተአምር ነው ኤዳቹ እዩት ደስሚል ቦታ ነው እግዛብሔር ፍቅርነው በሶስት ደቂቃ ሶስት አመት የቆየው ነው የመስለኝ ምድር ታስጠላለች ደርሰእ ስትመለስ ተመስገን ተመለስ ተመስገን በእውነት ❤ እንኮን አደረሰን ለአባታችን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተመስገን
@fasttube-ty1vs
@fasttube-ty1vs Ай бұрын
ቅድስ ጊዎርግስ ኣባቴ ለደጀህ ኣብቃኝ ውስጤን ታቀለህ እና እርዳኝ ሁሉም ነገሬ ኣስታካክልልኝ ኣሜን (3) 🙏🙏🙏🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Ай бұрын
ለእህታችን የደርሠው ለእኛንም ይደርሰልኝ ቅድዱሰ ጊዮርጊስ ጠብቀኝ
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ከኛ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ በቸርነትህ አትለየኝ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 Ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔስ ምን እመስል ይሆን በአንተ ፊት የኔ ጌታ ለደጅህ አብቃኝ ከነመላ ቤተሰቤ።
@mihretsintayehu9512
@mihretsintayehu9512 Ай бұрын
አምላኬ ሆይ ፈቃድህ ሆኖ ለታምረኛው ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል እና ለደጁ አብቃኝ
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት እሄን ለመሰማት ያአበቃኝ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ተመሰገን አምላኬ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አመሰግንሻለሁኝ።ለልጅሽ ለወዳጅሽ ሀጢያቴ በደሌ ይቅር እንዲለኝ ለምኝልኝ አማልጅኝ ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ በምልጃህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃህ አይለየኝ አባቴ ወጥቶ ከመቅረት ሰውረኝ።በጣም የደነቀኝ ምስክርነት እህታችን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እሄ እንድሰማ የፈቀድክልኝ ተመስገን አምላኬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-xt6jo2lw8x
@user-xt6jo2lw8x Ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰራውእፁብ ድንቀነው ሰማእቱ ለኛምይድረስልን 👏 ይህንን እድንሰማ የፈቀደልን ለሉኡል እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነይሁን ❤❤❤
@user-ho9xc9cn8s
@user-ho9xc9cn8s 25 күн бұрын
ይቅርባይ አምላክ የቅዱስ ጊዮርጊስ ኣምላክ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደምህረትህ ጎብኘኝ ቅዱስ ስፍራህን እንዳየው ፍቀድልኝ።
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
ቅዱስ እጊወርጊስ ለኔም ለልጀም ፍቀድልን አሜን አሜን አሜን
@TigistMolla-hg7lz
@TigistMolla-hg7lz Ай бұрын
መላኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤቱ ማረን ያለሁበትን አንተ ታውቃለህ አባቴ እለተ ቀኑ አቤቱ እርዳኝ።
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i Ай бұрын
ሰመአቱ ቅድሱ ጊወርጊስ አባቴ በያልንበት ፈዉሰን😢ለደጅህ አብቃን በፀሎቴችሁ አስቡኝ እህትወድሞቼ ወለተሰማያት🤲🤲🤲😢
@bezakassa700
@bezakassa700 Ай бұрын
የሰመአቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ አምላክ አጋእዝተ አለም ስላሲ የሁሉ ፈጣሪ ቅዱስ ፍቃድህ ሆኖ ይህን የተባረከ የምህረት ቦታ እረግጥ እና አፈወስ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን ይህም እደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደሌ አይሁን🙏🙏🙏 አሜን
@user-oj9bb1vj9d
@user-oj9bb1vj9d Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ማይነገር ስጣታህ ተመስገን ቅዱሱ ገወርጊስ ሆይ ወለተ ማሪያም ወለተ ማሪያም አጸደ ማሪያም ከዳቢሎስ እስራት ፍታን
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv Ай бұрын
ሰመዓቱ እለተ ቀንህ ነው ምስክርነትህን እየሰማሁ ጓጉቻለኝ ለደጅህ ከነ ባለቤቴ ለድጅ አብቃኝ 🤲 እመ ብርሀን የብርሀን እናት ምርጃሽ ይዳኝ
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ላንቺ የደረሰው የአብርሐሙ ስላሴ ለእኛም ይድረሰ አባቴ ቅዱስ ገዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረኝ! የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረኝ! የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረነኝ!
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed Ай бұрын
ሰማእቱ እየጠብቅኩህ ነው😢😢❤❤❤❤
@user-bn2kw4io8o
@user-bn2kw4io8o Ай бұрын
እህት አለሜ ለአንቺ የደርሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅ እዲያበቃን ፆልዩልን
@meheretgebretsadik8400
@meheretgebretsadik8400 10 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስትና አቤቴ አንተ በፍቃድህ ከፍጣሪ አስታርቀህ በተአምር ለቤትህ ለደጅህ አብቅተህ ምህረትን ለምነህ ከፍጣሪያችን አስታርቀህ በሰላም ወደ መጣዉበት እንድትመልሰኝ ያንተ መልካም ፍቃድ ይሁንልኝ አሜን
@HH-pf8vr
@HH-pf8vr Ай бұрын
ቅዱስ ጋዮርጊሰ አባቴ የነገርኩህን አደራ አደራ አደራ እኔ ሰድትኛ ልጅህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-jr2ww2sc2d
@user-jr2ww2sc2d Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ቸርነቱ አያልቅበት አኔም ሃተያተኛውን አግዚአብሔር ፈቅዶ ለ 3 ጊዜ ሄጄ ግንቦት 12 ተመልሻለሁ ተፈዉሽ አግዚአብሔር ይመስገን ምን አንደሚል ቃላት የለኘም ተመስገን ካማለት በስተቀር 🥰🥰🥰🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@user-wr3mq2jo3c
@user-wr3mq2jo3c 3 күн бұрын
አባቴ ሊቀሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-rq2fx3wn6d
@user-rq2fx3wn6d Ай бұрын
አቤቱ መድሐኒአለም አባቴ ሆይ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጂህን ማርኝ ሰመአቱ ቅድሰ ጊወርጊሰ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ምንም ባይገባኝ የሚሳንህ የለም
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Ай бұрын
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን ፉጡነ ረዲኤት ቅድስ ጊወርግስ ለኛም ለደጁ አብቅቶ ለመዳን ያብቃን እጅግ ግሩም ነው የእግዚብሔር ሸዠስራ
@fraolasfaw877
@fraolasfaw877 16 күн бұрын
ከኔ በላይ የጓጓ ያለ አይመስለኝም ብቻ አምላከ ጎርጊስ ከደጁ ያብቃን❤🙏🙏🙏
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 күн бұрын
ቅዱስ:ጊዎርጊስ:ለደጅህአብቃኝ:ወገኖቼ:በፀሎትአስቡኝ:6ወርቀረኝ:ወደ አገር ለመለስ:ይሐሠንቦታለማየት:ያብቃሺበሉኝ
@user-ys7nk8xe5e
@user-ys7nk8xe5e Ай бұрын
እባካችሁ ኤልሻዳዮች ወለተ አማኑኤል ብላችሁ በሰማእቱ ስም ፀልዪልኝ በሀጥያት የወደቅሁ ነኝ ያለሁበት ሁኔታ ፀበሉ ጋር መሄድአልችልም ስለ ሰማእቱ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።
@user-lk1kd2vw1l
@user-lk1kd2vw1l Ай бұрын
እናንተን የሰማ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኛንም ለደጁ አብቅቶ እንደናንተ ለመመስከር ያብቃን ተመስገን አምላክ::
@AdventureEthio1
@AdventureEthio1 10 күн бұрын
አሜን
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይኸን እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረኝ ይቅር በለኝ 😥 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን 🙏
@Atifra1532
@Atifra1532 Ай бұрын
ስላሴ---3 - ኢየሱስ፣መንፈስ ቅዱስ፣እግዚአብሄር አብ ናቸው
@mesietesfaye8648
@mesietesfaye8648 10 күн бұрын
ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወለድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱሰ ለዘለዓለም አሜን ::🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Ай бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስበሚልመልኩነው የገለፅሽልን እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን ፫ ❤❤❤
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 Ай бұрын
ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ላች የደረሰ ለኛም ይድረስንል ❤❤❤
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 13 күн бұрын
በጣም መመረጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሁላችነንም ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን ምስክር እየሰማሁ አልቅሼ ልሞት ነው😢😢😢😢😢
@workatsehay3551
@workatsehay3551 10 күн бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 17 күн бұрын
ላንች የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን እኔን አመፀኛዋን ልጁን ይማረኝ 😢
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Ай бұрын
ሰማእቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን በጣም ደስ ይላል እህታችን በረታችሁ ይድረሰን እህተ ሚካኤል እስከ ቤተሰቦቼ አስቡኝ
@derejewubet2331
@derejewubet2331 12 сағат бұрын
እህቻችን እንቺንለደጁያበቃ ሰማዕት እኔንም ለደጁእንዲያበቃኝ ወ/ስላሴእያልሽበጸሎትአስቢኝ።
@user-go6hl2zq4l
@user-go6hl2zq4l Ай бұрын
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅክ አብቃኝ ❤❤ ኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ በፀሎታቹም አስቡኝ❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 12 күн бұрын
ቅዱስ ጊዩዎርጊስ ለኛም እድል ስጠን ስማአቱ ፈረሰኛው ጊዩዎርጊስ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@menberemarcos6829
@menberemarcos6829 Ай бұрын
ምን ያህል ድንቅ ምስክርነት ነው! እማሆይ ዜና ማርያምን መሰለችኝ። አቤቱ ሁላችንንም አስበን።
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Ай бұрын
ትክክል ድምፃቼው ርጋታቼው ይመሣሠላሉ
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 Ай бұрын
ድምፆ ቆጭ
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 6 күн бұрын
Manachew ?
@hamiddino7826
@hamiddino7826 Ай бұрын
ደጅህን ለመርገጥ መዳኒአለም ፈቃዱ🙏🥺🥺🥺 ይሁንልኝ
@genetkebede4858
@genetkebede4858 Күн бұрын
አምላከ ቅዱስ የጊዮርጊስ ለደጁ አብቃኝ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 21 күн бұрын
.እግዚያብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ እደበደል እደሀጥያታችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይህንን ብርሐን ስለሠጠን የተመሠገነ ይሁን ለእናተ የደረሰ ለኛም ያፍቀድልን ከበአድ አገር በሠላም መልሡ ለደጁ ያብቃን አወ ፀጥ ባለሁኔታ አዳምጨ የጨረስሁት የሚገርም ምስክርነት ነዉ ጓጉቸአለሑ እስክመጣ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሠላም ለሀገሬ እድያበቃኝ
@mesi557
@mesi557 29 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንች የረዳ የደረሰ ለሁላችንም ይርዳን ይድረስልን አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ አኔ በደለኛ እኔ ሃጥያተኛ ማረኝ ይቅር በለኝ 😢😢😢 አምላኬ ሆይ ለደጁ አብቃኝ✝️👏
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Ай бұрын
ፍጡነ ረድኤት ክበርልኝ እመብዙሃን የብዙሃን እናት ክበሪልኝ እናቴ የሚሳኖት የሌለ ሥሉስ ቅዱስ የ አለማት ገዢ የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ አባት ክበሩልኝ ክብር ምስጋና ውዳሴ ይገባዎታል። ሃሌሉያ ለአብ ሃሌሉያ ለ ወልድ ሃሌሉያ ለመንፈስቅዱስ። አሜን አሜን አሜን
@Ayinad
@Ayinad Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@ZnawuWeldu
@ZnawuWeldu 13 күн бұрын
ለኔም ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጂክ አብቃኝ አሜን
@user-gh8fb7lg5w
@user-gh8fb7lg5w Ай бұрын
ሰማዐቱ ቅዱስ ገወርጊስ እባክህ አስበኝ🙏🙏🙏
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 18 күн бұрын
ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ለደጅህ አብቃኝ 🤲🤲🤲
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእኔ ዘመን የሄ ሁሉ ድንቅ ታአምር ሰለ አሳየሄን ተመሰገ የሰማዑቱ የሀያሉ የልዳው የቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላክ አመሰግናለሁ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ እኔም ከኔ ጋር ያሉት የሰደት እህቶቼ ወንድሞቼ ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን አሜንንን🙏❤🙏 ቅድሰተ ማርያም ብላችሁ በፅሎት አሰቡኝ🙏❤🙏
@user-hd2gr2cf1x
@user-hd2gr2cf1x 27 күн бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅክ አብቃኝ ኪዳነምህረት ሐደጅሽ አብቂኝ በፀሎቹም አስቡኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 6 күн бұрын
ዋሴ ጠበቃዬ እመቤቴ ወላዲት አምላክ ነሽ አምላኬ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
@mekdidani3906
@mekdidani3906 Ай бұрын
አይ ቅዱስ እግዚአብሔር ስራህ ፣ ምህረትህኮ እፁብ ድንቅ ነው
@user-ek7nz1zm5d
@user-ek7nz1zm5d Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃሽ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ፀልዩልኝ
@semret8073
@semret8073 Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ 🥺🥺🥺😥😥😥💒💒💒🙏🙏🙏
@zebenaygebre5416
@zebenaygebre5416 9 күн бұрын
እህቴ መንፈሳዊ ቅናት ቀናውብሽ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ለደጁ ያብቃኝ በፀሎት አስቡኝ
@helenregassa6597
@helenregassa6597 Ай бұрын
ሰማዕቱ ይህ የመሰለ ምስክርነት እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለው
@ElduMari-oe5yi
@ElduMari-oe5yi 2 күн бұрын
የአምላካችን ቸርነት በምን እንግለጸው። ልዩ ነው።!!!ድንቅ ነው።!!! ግሩም ነው።!!! አረ በምን ልግለጸው ለመግለጽም አቃተኝ።
@liyamogessara
@liyamogessara Ай бұрын
ለደጁ ያብቃን ፈጣሪየ አንተ ቸር አባት ነህና እንደሰራችን ሳይሆን እንደቸርነት ምህረትን አብዛልን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏
@hanagetachew529
@hanagetachew529 28 күн бұрын
ላንቺ የደረሠ ባለሁበት መዳኒያለም ይድረስልኝ
@abdullahmohammed6566
@abdullahmohammed6566 Ай бұрын
አላኬ ሆይ ለዚ ቦታ አብቀሠኝ🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@user-hm9cz7dh3y
@user-hm9cz7dh3y 18 күн бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጂክአብቃኘ🙏🙏🙏
@KisoKiso-uy2vo
@KisoKiso-uy2vo 23 күн бұрын
ፈጣርዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የውስጠን ቋጠሮ ታውቃለህና የሰማእቱን ደጅ አበቃኝ❤❤❤
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 Ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኛንም ለደጅህ አብቃን ❤
@NardosQatar
@NardosQatar Ай бұрын
ወለተ ፃድቅ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ በስደት አለም ላይ ነኝ ያለሁት ሁሉም ነገር ጭልም ብሎብኛል
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 Ай бұрын
ስማእቱ ብርሃነን እላክልሽ ከጨለማው ያውጣሽ
@NardosQatar
@NardosQatar Ай бұрын
@@mazidebesay9066 አሜን አሜን አሜን
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 Ай бұрын
Egziabher yasebsh ehet amlalke kedus gioregis
@adshinedecor8285
@adshinedecor8285 Ай бұрын
Emebete trdash, trdan hulachnnm Semaetum ydreslshe, ydresln
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
ሰማእቱ ይርዳሽ
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u 10 күн бұрын
ሰማእቱ አባቴ ለፀበልህ አብቃኝ ❤❤መድሀኒያለም አባቴ እባክህን እርዳኝ❤እማምላክ እናቴ ምልጃሽ ይርዳኝና❤ከነቤተሰቦቸ መሪን😢😢
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስና ለደጀህ አደርሠኝ በርክትህን እርዴኤትህን ይደርብኝ ወለተ ሀይማኖት እያላቹው በፀሎታቸው አሰብኝ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Ай бұрын
እሜን በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም እኩል ነው ክብር ለስሙ ድሀም ሀብታምም ልፍስፍሱም ጠንካራውም እግዚአብሔር ልሁሉም እኩል ፍቅር እለው ክብር ለስሙ 🎉
@hi-kt1uh
@hi-kt1uh Ай бұрын
አስካሁን ካየኋቸው በትክክል ያየችውን "ሳጨምር" ሳትቀንስ" አስተምራለሁም" ሳትል የተናገረች በንግግሯ እራሱ እግዚአብሔር ያስተማረባት ሴት ምስክርነት ስትሰጡ የሆነውን ነገር ብቻ ተናገሩ ለማስተማር አትሞክሩ እራሱ የሆነላቹህ ነገር ህዝቡን ያስተምራል ልክ እንደዚች ሴት ኤልሻዳይ ማህበር እናመሰግናለን ።
@rahel6046
@rahel6046 18 күн бұрын
እባክህ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@Xuruwatqabirarar
@Xuruwatqabirarar 19 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲፈቅድልኚ ፀልዮልኚ በናታችሁ ያለውት አረብ አገር ነኚ እራስሽን አጥፊ አጥፊ ይለኛል በማርያም ፀልዮልኚ ፍቃዳችሁ ከሆነ ስልካች ችሁን ብልኩልኚ ደስይለኛል
@user-vb8sq9ls9b
@user-vb8sq9ls9b 26 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 151 МЛН
ትዳርና ትምህርት ሳስብ ያመኛል ብቻዬን ያደርገኛል በር እየዘጋሁ እቀመጣለሁ Memehir Girma Wondimu Video 659#subescribe_now
22:50
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 28 М.
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 4,3 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 16 МЛН
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 2,5 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 4,2 МЛН
Vampire Girls FIGHT Over Boy 😈
0:32
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 9 МЛН