Пікірлер
@user-wr3mq2jo3c
@user-wr3mq2jo3c Сағат бұрын
አባቴ ሊቀሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ፍታኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-gb6ne4ev5g
@user-gb6ne4ev5g 6 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤
@almazalebachew-p1s
@almazalebachew-p1s 7 сағат бұрын
😢😂
@almazalebachew-p1s
@almazalebachew-p1s 8 сағат бұрын
አፀደማርየም
@felegushassefa4067
@felegushassefa4067 8 сағат бұрын
Dnk hiwet!
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መቸ ነዉ እኔ የምከደዉ 2017ሀገረ ገብቸ እከዲ አለሁ ብየ ነበረ አይሞላልኘ አለ እግዚአብሔር ሆይ እረዳኘ 🙏🙏🙏😢
@azalecharega7291
@azalecharega7291 8 сағат бұрын
ያለ ፓሥፖርት መሄድ ይቻላል ወይ ጉዞሦ ቆሞአል የሚባለው እውነት ነውወይ መሄድ እፈልግ ነበር በቂ መረጃ የለኝም ❤❤❤
@ElduMari-oe5yi
@ElduMari-oe5yi 9 сағат бұрын
ሰማዕቱ ነፈቅከኝ።
@ElduMari-oe5yi
@ElduMari-oe5yi 9 сағат бұрын
የአምላካችን ቸርነት በምን እንግለጸው። ልዩ ነው።!!!ድንቅ ነው።!!! ግሩም ነው።!!! አረ በምን ልግለጸው ለመግለጽም አቃተኝ።
@user-ov2yf4fb1b
@user-ov2yf4fb1b 10 сағат бұрын
አሜን🙏
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 10 сағат бұрын
እመስቀሉ ስር ሁነሺ ያነባሺ እንባሺ የእኔ እናት አመብርሀን 😢😢ተነግሮ አያልቅም ያንች ትህትና
@azalecharega7291
@azalecharega7291 10 сағат бұрын
፨።
@azalecharega7291
@azalecharega7291 10 сағат бұрын
አምላኬ ምን ልበልህ ምንስ ልንገርሕ ሑሉ ባንተ ፊት ሁሉ ግልጽ ነው አባ በጥቅሉ እንቆቅልሼን ፍታና ደጅህ ደርሼ ልመሥክር ።
@tigisttesfaye-fj6pv
@tigisttesfaye-fj6pv 10 сағат бұрын
Semaetu yehagere Tebaki ebakh tragni feresegnaw endeared Endemwedh tawkaleh
@BekaluZenbe
@BekaluZenbe 11 сағат бұрын
አባ መባ ፂሆን መለአኩ አፍልተክ ጠጣው አለው እንጂ አጠቃቀሙን አልተናገረም
@Alma-dx4jv
@Alma-dx4jv 11 сағат бұрын
ሉደጁ ያብቃን 😢😢😢 የእግዚአብሔር ስራ እረቂቅ እጹብ ድንቅ ነው 😢😢
@BekaluZenbe
@BekaluZenbe 11 сағат бұрын
ፈጣሪ የፈጠረውን መንቀፍ ያስቀፅፈል
@user-wr3mq2jo3c
@user-wr3mq2jo3c 12 сағат бұрын
አባቴ ሊቀሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅደህ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 13 сағат бұрын
ወየውለነብሴ:እኔስፈራሁ:ላይሞላኑሮ:በስደትቀረሁ:መቼነውአገርገብቼ:ይሔንድቅቦታ:የማየው:ወገኖቼበፀሎት:አስቡኝ:6ወርቀረኝአገርልገባ:ለንሰሀሞት:ያብቃሺበሎኚ😢😢😢😢
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 13 сағат бұрын
አቤት እህቴ ትዕትናሺ 😭🙏🙏🙏
@tsionkassahun-bq7lm
@tsionkassahun-bq7lm 13 сағат бұрын
Fewashu giyorgis hoh ebakh ledejh abkag kenebetesebe ekef dgef argelg beteseben abate Lesewoch endederesk legam deresln abate
@mamathelon7092
@mamathelon7092 13 сағат бұрын
ስመአቱ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የቤቴን ቋጠሮ አተፍታልኝ እናመሰግናለን ኤልሻዳ
@user-xt9tp3ti8w
@user-xt9tp3ti8w 13 сағат бұрын
እረ አስቡኝ በፀሎት እናንተን የረዳ እግዚአብሔር ይመስገን ይህንንም ይርዳኝ
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 13 сағат бұрын
የልዳው ኮኮብ የቅርስቶስ ወተሃደር ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይገባሃል እኔን ሃጢኣተኛዋ ልጅህ ከነ መላ ቤተሰቦቼ ፈውሰን እርዳን ለደጅህ ኣብቃኝ አሜን ፫ እናታችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 13 сағат бұрын
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮረጌሰ የአምላከ ሙሺራ። ተመሰገን አምላኬ ተመሰገን 🙏🙏🙏
@AlemTsehay-cu9mu
@AlemTsehay-cu9mu 15 сағат бұрын
Tadelshe giworgis abat memetat efelgalhu
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 15 сағат бұрын
Kaalihiyotin yasamalin abate qidus giyorgis badajuih abqany
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለንበት ያስበን በምልጃው ፈጥኖ ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn 16 сағат бұрын
❤❤❤
@tiruworkbekele9852
@tiruworkbekele9852 16 сағат бұрын
Elshaday ye guzo mahaber sell kuter en aderasha esti text adergulen
@ksja1698
@ksja1698 16 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@amiwoldeyesus2304
@amiwoldeyesus2304 17 сағат бұрын
ወይ መታደል እንዲህ መወደዱ
@user-bu7dx2ie4t
@user-bu7dx2ie4t 17 сағат бұрын
በአጋንንት አስመስሎ የስጋ ሐሳብን በሰዎች ጆሮ ማስረፅ ፥ማድረስ
@user-wr3mq2jo3c
@user-wr3mq2jo3c 17 сағат бұрын
አባቴ ሊቀሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@BETE-KIDANE-MIHRET
@BETE-KIDANE-MIHRET 18 сағат бұрын
በእናታችሁ የእናታችንን አድራሻ ስልክ ቁጥር ስጡኝ ስሞትላችሁ 😢
@user-du2ik3vn6e
@user-du2ik3vn6e 18 сағат бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ
@user-jw9qe9kl9r
@user-jw9qe9kl9r 18 сағат бұрын
ሴጣን መንፈስቅዱስ ካልያዘው ይዋሻል ፤ ዛሬ እፀበል ልገባስል ገና ያልተደረገውን ተደረገ እያለ ሲያሾከሽክ ፤ስረጋጋግን ውሸት እንደሆነ አረጋገጥኩ ፤ እና ቤተ ክርስቲያን አችን በኛበደካሞች ምክንያት አትሰደብብን አባካችሁ እንተባበር የሚያስነቅፋትን ነገሮች አንልቀቅ አስተማሪ የሆነነገር ብቻ ይሻሻላል❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 19 сағат бұрын
አቤቱአምላኬሆይ:እባላፀሎቴን:ስምተህ:ከአዛብአገር:መልሰኝና:ለዚህለተቀደሰቦታ:አብቃኝ:ወገኖቼ:በፀሎትአስቡኝ:አገርልገባ6ወርቀረኝ:ምኞቴይሔንቦታ:ለማየትነውአሳቤ😢😢😢😢😢😢
@user-gr3xw5xr8e
@user-gr3xw5xr8e 19 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤ ‏‪20:04‬‏
@user-gr3xw5xr8e
@user-gr3xw5xr8e 19 сағат бұрын
‏‪19:11‬‏ 😮
@yeshemeda
@yeshemeda 20 сағат бұрын
ላንች የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለሁላችንም ትድረስልን ቅዱስ ጊወረጊስአ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 20 сағат бұрын
Galata Rabbii Das Nama jedha.
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 20 сағат бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 20 сағат бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 20 сағат бұрын
❤❤❤❤
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 20 сағат бұрын
Eshi
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 21 сағат бұрын
❤❤❤❤
@SebiHaile
@SebiHaile 22 сағат бұрын
Ere selke setun
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 23 сағат бұрын
ያደለው የእግዚአብሔርን ቤት ይሰራል ወንድማችን ሲሳይ ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 23 сағат бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤