በውስጧ ሲጉላላ የነበረውን ስጋት እናቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነገረችኝ፡፡በጣም አሳዘነችኝ ‹‹የእኔ እናት››

  Рет қаралды 150,702

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

3 жыл бұрын

እናቶች ሁሉ ለልጆቻቸው ባላቸው የማይነጥፍ እውነተኛ ፍቅር አንድ እንደሆኑ አምናለሁ፡፡እኔ ግን በራሴ ደሴት ውስጥ ሆኜ የእራሴን እናት ሳስባት ትለይብኛለች፡፡ለዚህም ነው አብዝቼ ያሞካሸኋት፡፡
ለውብ አልባሳቶች Black and Red ፋሽኖች ይመስገኑልኝ።አድራሻቸው ካስፈለገዎት
0912137340 ይኸው ደውለው ይጎብኟቸው።
#GenisFamily #Ethiopian #Jonaz&Geni
+251911452520 My Telegram address
የጆናዝ ቡፌን ቻናል ይቀላቀሉ! / @jonaztube
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @Actress Genet Nigatu
Tiktok- @genet_nigatu

Пікірлер: 540
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 3 жыл бұрын
እናቶች ሁሉ ለልጆቻቸው ባላቸው የማይነጥፍ እውነተኛ ፍቅር አንድ እንደሆኑ አምናለሁ፡፡እኔ ግን በራሴ ደሴት ውስጥ ሆኜ የእራሴን እናት ሳስባት ትለይብኛለች፡፡ለዚህም ነው አብዝቼ ያሞካሸኋት፡፡ቅር ላላችሁ ተመልካች ቤተሰቦቼ እኔ ለራሴ እናት ከሰጠሁት ክብር በላይ ለሁሉም እናቶች ክብር እንዳለኝ መግለጽ እወዳለሁ።ምክንያቱም እኔም እናት ነኝ።
@wolloethiopia8195
@wolloethiopia8195 3 жыл бұрын
ገንየ የእኔ እናት እርሜያቸውን ያርዝምልሽ በጣም ጥሩ እናት ናቸው የኔ ጀግና አበሳየ
@TotoToto-co2pt
@TotoToto-co2pt 3 жыл бұрын
እህቴ እድሜ ይስጥልሽ ወላህ የአለም እናት ይባላል የኢትዮጵያ እናት ትለያለች የኔም እናት ክረትት ብላ ነው ያሳደገችን የቲም ነበርን ክረምት እየቸገረን አረም አርማ እህል ይሰጦታል ያንን ፈጭታ ማታ በኩራዝ ቄጣ ጋግራ ትሰጠናለች እሶ አትበላም ብይ ስንላት አረም ቦታ በልቻለሁ ትላለች እቤ ስንላት አሞኝ ነው እናተ ብሉ ትላለች አንድ ቀን ግን ተኝተን መቀነቶን ከቀሚሶ ውስጥ ታጥቃ እደገናም ተላይ ታጥቃው ታዲራለች ከሰወነቶ ተጣብቆ ሻሹ የወገቦን ስጋ ላጥ አደረገው ምነው እናቴ ስላት እረስቸው ነው አለች። ይሰማኛል አሁን ሳስበው ስናጠፍ ትገርፈን ነበር አሁን ስደት ሁኝ ነይ ልጅ አፍ በይኝ ትላለች። ልጅ ነበር የሚለው እናት በዚህ መንገዲ። ማሰቦ ዱአ ፆለት አዲርጉልኝ በሰላም እዳገኛት
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 3 жыл бұрын
@@TotoToto-co2pt አላህ ያገናኝሽ እናትሽ ጋር ዋጋ ከፍላልሻለች እና እዳታስከፊያት በተሻለሽ አቅም ለማስደሰት ሞክሪ
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 жыл бұрын
ገኒዬ ለእናትሽ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው አዎ እውነት ነው እናትን በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል, ክብር ለእናቶች
@rabitube3865
@rabitube3865 3 жыл бұрын
@@TotoToto-co2pt 😭😭😭 አላህ በሰላም ያገናኝሽ. ግን ልብ በይ እንድህ የሆነችልሽ እናትሽ ሙታ ዘላለም ከማልቀስሽ በፊት ማድረግ የምትችይውን ብቻ ሳይሆን እንደሷ የማትችይውንም ጭምር ሞክረሽ አስደስቻት። አላህ እድሜዋን ያስረዝምልሽ
@qwefryu5319
@qwefryu5319 3 жыл бұрын
እናት እናት ናት ያንች ብቻ አይለኙም የሁላችንም ብዙ መፀዋት ከፍለውልናል
@user-gl3xk1oe6k
@user-gl3xk1oe6k 3 жыл бұрын
ክብር ለአለም እናቶች ፈጣሪ በያልንበት ይጠብቀን የሰው ዘር በሙሉ
@user-yi6ef2oe3b
@user-yi6ef2oe3b 3 жыл бұрын
አሜን
@sarakore5482
@sarakore5482 3 жыл бұрын
@@user-yi6ef2oe3b kkkkkkkkkkkkkk
@user-tj7nv3fz3l
@user-tj7nv3fz3l 3 жыл бұрын
አሚን
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@tsehayebirhanu2653
@tsehayebirhanu2653 3 жыл бұрын
ሀይ ገኒ በጣም ነዉ የምወድሽ የማክብርሽ ግን እዚላይ ትንሽ ቅር ብሎኛል ሁሎም እናቶች ቢደመሩ አንችን አይትኩም ሁሎም እናት ለ ልጆቻቸው መልካም እናት ነች
@tgkiremttube9097
@tgkiremttube9097 3 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ እኔም ቅር ብሎኛል
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 жыл бұрын
የቃላት ስህተት ሊሆን ይችላል እህቶቼ ማናችንም ብንሆን እናታችንን አንች ከማንም በላይ ጀግና ነሽ እንላለን እና ከማንም እናት በልጣ ሳይሆን እናቷን የንትገልፅበት ቃል ማጣት ይመስለኛል
@melukongio5148
@melukongio5148 3 жыл бұрын
ለእናቴ ጀግና ነሽ ልዩ ነሽ ኑሪልኝ እላለሁ ኢንጂ የአለም እናቶች ተደምረው ቢመጡ ትበልጫለሽ አይባልም ሁሉም እናቶች ልዩ ናቸው በተለይ የኢትዩጵያ እናቶች ኑሩልን ክፍ አይንካችሁ .
@faithzewede8611
@faithzewede8611 3 жыл бұрын
አይባልም !!!እናት ለልጆ እ ንደ እንቺ እናት እናት ናት ሁሉም በእለም ላይ ያሉ እናቶች ሁሉ ለልጆቻቸው ፍቅር የትኛውንም ዋጋ ከመክፈል ወደኃላ የማይሉ ናቸው "የእለም እናቶች ቢጨፈለቁ እንቺ እያክሉም " ነው ያልሽው ??? ሁሉም እናቶች ዘጠኝ ወር ተሽክመው ሲውልዱ ደግሞ አንድ እይነት ህመም ታመ ው ነው አትዘጊ !!! እንታረም
@itsmydam5912
@itsmydam5912 3 жыл бұрын
ለኔ እናቴ አለም ላይ ካሉ እናቶች ሁሉ ትበልጣለች እናት ማለት ስያሜው ያንሳል ከሚል ነው ቃላት አትሰንጥቁ ካልተመቸን ዝም
@user-nt5fd7px9n
@user-nt5fd7px9n 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት ዐፋቸው እንዴት ይጣፍጣል ሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልሸ ገኒዬ የሁሉም እናቶች እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ♥
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 жыл бұрын
ክብር ለእናቶች የኔ ውዶች እናት እኮ የአለም ብርሀን ናት እደኔ እናቱን የሚወደው ማነው
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
እናት ያላችሁ ለዘላለም ትኑርላችሁ 😍😍
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 3 жыл бұрын
ገኒ መልካም ሴት እናትሽ ደስ ሲሉ ረጅም እዲሜ ይስጥልሽ ደርባባባባባባ እናት
@Genettube
@Genettube 3 жыл бұрын
እናትሽ ገና ልጅ ናቸው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ያድልልሽ
@rahelmekonnen4982
@rahelmekonnen4982 3 жыл бұрын
እናት ስትስቅ ስትደሰት ማየት እንዴት ደስ ይላል እናት እናት ናት በቃ በምንም የማትቀየር አከተመ ❤️ክብር እና ጤና ለእናቶች ይሁን❤️🙏
@alangibbon1783
@alangibbon1783 3 жыл бұрын
ክብር ለሁሉም እናቶች በተለይ ለኢትዮጵያ እናቶች
@tigietigie8627
@tigietigie8627 3 жыл бұрын
የሁሉም እናት እናት ናት የአለም እናቶች ቢደመሩ ያንቺን ያክል አይሆኑም ማለት እራስ ወዳዳ ነሽ ፕሊስ አማርኛሽን አስተካኪይ የሁሉም እናት እናት ነሽ
@zedmohammad8387
@zedmohammad8387 3 жыл бұрын
በጣም ደም ስታፈላ የኔናት ያላባት ነው ያሳደገችኝ እማየ
@aresmaaxum2771
@aresmaaxum2771 3 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ኣሁን ምኑ ዲሰ ላይክ ይደረጋል እጃቹ ይቆርጥ። እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥልሸ
@sarashewa3130
@sarashewa3130 3 жыл бұрын
ልክ እንደ እናቴ የመጀመሪይ ውንድሜ እንኳን ልንናገር ይቅርና ቀና ብለን አናየውም ለናታችን ስንል በጣም ነው የምትወደው እሱን ከሚናገሩባት እሳን ብንናገር ትመርጣለች እናቴ ወይ ጉድ ለካ እናቶች ሁሉም እኩል ናችሁ
@user-qy1xt8fo7g
@user-qy1xt8fo7g 3 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች 😍😍😍😍😍😍
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg 3 жыл бұрын
ጌታሆይ እደኘ ሳይሆን ለነዚ እናቶች ስትል አገራችን ሰላም አርግልን ገኒ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ
@user-rp9ys6jw6v
@user-rp9ys6jw6v 3 жыл бұрын
እናቶቻችንን በያሉበት አላህ ስላም ያርግልን እኛ ያለእንሱ ምንም ነንን💋💋💋💋💋💋💓 ለሁላችንም እናት
@zeeradememew1617
@zeeradememew1617 3 жыл бұрын
ገነት ምነው ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ ይባላል የሁሉም እናት እናት ነች ያንቺም እናት 9ወር አርግዛ ነው የወለደችሽ የሌላውም እናት እንደዚያው አለም ላይ ያሉ እናቶች ተደምረው ቢመጡ ላንቺ እናትነት ያንስብሻል ያልሽው ትንሽ ያስከፈል ምክንያቱም የሁሉም እናት ከማንም ጋ አትደመርም አትወዳደርምም እንደኔ አሳብ
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Be positive hulum enat be liju ayen leu nw
@user-qy7il5rn1y
@user-qy7il5rn1y 3 жыл бұрын
እስኪ ስው የሜናገርውን ነገር ሁሉ በአንድ አቅጣጫ አትመልከቱ መርዳት ካልቻላቹ ዝም በሉ
@zeeradememew1617
@zeeradememew1617 3 жыл бұрын
@@user-qy7il5rn1y ምን ማለት ነው መረዳት ካልቻላችሁ ዝም በሉ ማለት ? ደንቆሮ አይደለንም ስለስማናት ነው አስተያየት የስጠነው 'የተስማኝን ነው የተናገርኩት እሱም በትህትና ዘለፈ የሌለበት ምክምያቱም ሰለማከብራት
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ዝምአትያትም
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
ሁሉም እናቶች ደስተኛ ሆኖ ቢኖሩ እመኛለሁ💖❤️💖
@kidistlake4952
@kidistlake4952 3 жыл бұрын
ኧረ ትልቅ ሰው ተሳሳትሺ ለምን የአለም እናቶች ስትይ ሁሉም እናቶች እንዳንችው እናቶች ናቸው እናቶችን ከናቶች ማስበለጥ ተገቢ አይደለም ሁሉም እናቶች ለልጆቻችው ምርጥ ናቸው አርቲስት ንጋቱ
@lensakuma5547
@lensakuma5547 3 жыл бұрын
ትክክል
@abby8182
@abby8182 3 жыл бұрын
እናትስ አትሙት ትሂድ አጎብሳ ክብር ለአለም እናቶቻችን
@hawaax4680
@hawaax4680 3 жыл бұрын
ገኒ ለናትሺ እርጂም እድሜ ከጤናጋ ተመኝሁልሺ ለሁሉም እማ እረጂም እድሜ ይስጥልን እማ ልዩ የፈጣሪ ስጦታ ናት ምን ቃል አለው
@christianyt5966
@christianyt5966 3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪ገነትየ ዕድለኛ ነሽ እንዲህ ብለሽ ከናትሽ ጋ ምጽዋትኪ ተባረኪ ማማ ደም እድሜ ይስጣ
@user-ii7pw7mx2x
@user-ii7pw7mx2x 3 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ላይክ ግጭኝ ገኒ ሰወድሽ ደግሞ እናትሽን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጥልሽ ማማ
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
ቤታሰብ እንሁን
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 3 жыл бұрын
ዋው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁ የኔ ውድ እናት
@tube-jy4jx
@tube-jy4jx 3 жыл бұрын
ገንዬ የአለም እናት ተደምረው ቢመጡ ያንቺ ያህል አይደሉም ስትይ በጣም አዝኛለው እናት ለልጆቾ ፍቅር ናት የእናትሽን ፍቅር ለመግለፅ የአለም እናቶች መጨፍለቅ አያስፈልገውም የኔ እናት ለኔ ከሁሉም ልዩ ናት ያ ማለት ሁሉም እናቶች ለልጆቻቸው የሚሰጡት ፍቅር ይለያል እና ይህ ንግግርሽ አሳዝኖኛል የኔ እናትት ለማመስገን በአለም እናቶች መጨፍለቅ የለብኝም
@user-tg5ou3uy1o
@user-tg5ou3uy1o 3 жыл бұрын
እኔም ከፋኝ
@user-mp7qe4cr8d
@user-mp7qe4cr8d 3 жыл бұрын
እረ በስመአም እሷ ለማለት የፈለገችው እናንተ እንዳሰባችሁት አይደለም።ለምንድነው ግን ነገር።የምሰነጣጥቁት ለጥሩ ነገር ቢሆን እምደዚህ አትሮጡም ነበር ለሁላችንም ቅን ልቦና ይስጠን
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 жыл бұрын
የቃላት ያለመግባባ ስንቶቻችንን አባላን 😂😂እኔና መዳሜ ዛሬ የቃላት ያለመግባባት ተባልተን ተነሳን😩😩😕
@tube-jy4jx
@tube-jy4jx 3 жыл бұрын
@@ethiolove5855 ክክክክክክክ
@tube-jy4jx
@tube-jy4jx 3 жыл бұрын
@@user-mp7qe4cr8d አታጨብጭቡ ይህ ስህተት እየተባለ በኃጥያተኛ ስጋ ጌታ ተወለደ የተባለው
@w.dw.d2785
@w.dw.d2785 3 жыл бұрын
እርጋታዋ እናቴን መሰለች የኔም እናት ህይወቴ ናት እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን አሜን አሜን
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
ውይ እናትሽ ምንኛ ያማሩና ደርባባ ናቸው የእውነት ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ኡፍፍፍፍፍ እናት ግን የሁሉም እናቶች ናቸው ለካ ልጆቻቸው ሢመገቡ ቁጭ ብለው የሚያውት ኡፍፍፍፍፍ
@tsigeethio1361
@tsigeethio1361 3 жыл бұрын
የእውነት እንባዬን ለመመለስ እየተቸገርኩ ነው ያየሁት አይጠገቡም 😍😍😍 እረጅም እድሜ ለእናቶች !
@meseretabebe7203
@meseretabebe7203 3 жыл бұрын
የእናትነቷን ፍቅር የምትገልጽበት ቃል ሲያጥራት ነው ብዬ ነው ማስበው አሁንም እናት መለኪያ የላትም
@frehiwotkifle5653
@frehiwotkifle5653 3 жыл бұрын
ገኒ እናትሽ በጣም ደስ ይላሉ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@user-fg5pm7sm1v
@user-fg5pm7sm1v 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች❤❤❤❤
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉም እንደዚናቸው ፍቅር አላቸው ለልጆቻቸው ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@user-cy8jo5jt8z
@user-cy8jo5jt8z 3 жыл бұрын
ገኒዬ እናትሽ ደስ የምትል እናት ነች ናዝሬት ኪዳነምህረት አጊኝቻቸው ነበር ደስ የምትል ተጫዋች እናት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ለሁሉም እናቶች 😍😍😍😍
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ገኒዬ እረጅም እድሜ ለናትሽ ተመኘው ማሻአላህ ገና ወጣት ናት እናትሽ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልሽ ለናትሽ
@helennida8801
@helennida8801 3 жыл бұрын
ሁሉም እናቶች እጅግ ልዩ ናቸው ስናደንቅ በአንድ ይሁን ገኒ አይባልም ሁሉም እናቶች ተደምረው አይባልም የሁሉም እናት ምጥ እርግዝና፣ድካም ከኔ ለናንተ የሚሉናቸው እና ያንቺ እናት ከነዛውስጥ አንዱ እንጂ ከማንም አይበልጡም አያንሱም ምክንያቱን እናት ናቸውና
@elsalikenewlminalasayechin4153
@elsalikenewlminalasayechin4153 3 жыл бұрын
ሲይመሥለኝ ገነት ለማለት የፈለገችው የአለም እናቶች ተደምረው ለአንቺ እናትነት ከፈጣሪ ይሰጥሽ ብባል እንኳን እኔ ግን የምመርጠው የአንቺን እናትነት ነው ። እናት እናት ብትሆንም የእኔን እናት አይነት የማገኝ አይመሥኝም እንደማለት ነው። ሥለእዚ እሷ ለእናቷ ያላትን ፍቅር ለመግለጽ ብላ እንጂ የሌላውን እናት ለማሣነስ ፈልጋ እንዳልሆነ በቅንነትም መረዳት ይኖርብናል። ሰው ሥሜታዊ አይሁን የሚባለው ለእዚህ ነው። ምክንያቱም የቃላት መንሸራተት ያመጣል።እናም ገነት ለእናቷ ያላትን ሥሜት ብትቆጣጠረው እንደእዚህ ያለ የቃላት መንሸራተት አይገጥማትም ነበር። ከሷ የአነጋገር ሥህተት ሌሎችም መማር ይገባቸዋል።
@user-eu2wl3cb3k
@user-eu2wl3cb3k 3 жыл бұрын
ወይ ገኒ የቤቱ አስቸጋሪ ልጅ ነበርሽ ለእናትሽ እረጅም እድሜና ጤና ያድላቸው
@-wibhabeshochi5097
@-wibhabeshochi5097 3 жыл бұрын
ገኒ ለክፋት አይደለም ሁሉም እናቶች ለልጆቻቸው አንደኛ ናቸው ለክፋት ብለሽ አይደለም ገኒ ግዜው ደግሞ ቃላትሚመነዘርበት ነውና ገንዬ ጠንቀቅ
@felekechnebso2731
@felekechnebso2731 3 жыл бұрын
ይገርማል የኔ ልጆች ሁሉ የሚማሩት ለኔ መሆኑን ይነግሩኛል ትልልቆቹ እግዚአብሄር ይመስገን ጥሩ ሆነዋል ሶስተኛዋ ልጄም ዛሬ ጎበዝ የምትሆነው ለኔ ብላ ነው ትለኛለች ደስ ይላል
@EthioFikir
@EthioFikir 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ብዙ ምስዋት ከፍላ ያሳደገችኝን ሀያቴን ይመስላሉ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@menfestadesse9414
@menfestadesse9414 3 жыл бұрын
ስላም ገኒ ውይ ገኒ እኳን አንቺ እኔም ደግጫለው ምክንያቱም እናቶች ስለሞት ሲያውሩ በጣም ያስደነግጣል ክብር ለእናቶች
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ይለያሉ የምንለው በምክንያት ነው እውነታውን በገኒ እናት ንግግር ታገኙታላችሁ ይህ ታሪክ የብዙ የኢትዮጵያ እናቶች ታሪክ ነው ለራሳቸው እየራባቸው ለልጆቻቸው የሚያበሉ ልጆቼ ይጠግቡ ይሁን እያሉ አይን አይናችንን እያያዩ ሳይበሉ አጉርሰው ሳይለብሱ አልብሰው ሳይማሩ አስተምረው የሃገሬ እናቶች ይለያሉ ቃላት ያጥረኛል ረጅም እድሜ ጤና ከሙሉ ደስታ ጋር ለእናቶቻችን ለገኒ እናት ረጅም እድሜ ተመኘው ኑሩልን ክፉቹን አያሳየን 😘😘😍😍❤❤❤❤
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n 3 жыл бұрын
እውነት ነው እናት እኮ መገለጫ የላትም እንደኔ እናቱን የሚዎድ
@salamgonder9271
@salamgonder9271 3 жыл бұрын
ገኒዬ ያቺ እናትና የኔናት አንድናቸው የሚገርምው እናቴ ያላባት ስታሳድገኝ መከራና ስቃይ በዝቶባትነው ምኞቴ የናቴን ምኝት ማሳካትነው እዲሳካልኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@geteneshanbese2050
@geteneshanbese2050 3 жыл бұрын
ገነት በጣም ተሳስተሻል የእናትሽን ውለታ በፈለግሽው አማርኛ መግለፅ ትችያለሽ ግን እናቶች ሁሉ ቢደመሩ አንቺን " አያህሉም"ተገቢ ያልሆነ አባባል ነው ሁሉም እናቶች ዕንቁዎቻችን ናቸው ብቻ ቃላት እይገልፅዋቸውም ክብር እና ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለእናቶች ይሁን!!
@user-tz1xd4nk2c
@user-tz1xd4nk2c 3 жыл бұрын
ገንየ የኔ መልካም ኣንች እና እናትሽ በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ለ ሁሉም እናቶች ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቸዉ
@user-xc8hk5vo1x
@user-xc8hk5vo1x 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ማግኘትን ለኢትዮ እናቶች በአለም ላይ በድህነት ለሚያዳድጉ እናቶች አላህ ይጠብቃቸው
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 3 жыл бұрын
ገኒዬ ተድለሽ እግዚአብሔር የነትሽን እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልሽ እናት ማተክያ የለትም እኔም የአሰለ ልጅ ነኝ ገንዬ ጭቀቴን በከፍልሽ ደስ በለኝ ነበር ግን አልቻልኩም እንቧሄን መቆጣጠር አቀተኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@zdyeholetawayeholeta737
@zdyeholetawayeholeta737 3 жыл бұрын
ሁሉም እናቶች ቢደመሩ አንቺን አይተኩም ዛሬ ገኒ ትልቅ ስተስ ስትናገሪ ሰማሁ እናትሽን አላህ ይጠብቅልሽ ነገር ግን የሁላችም እናቶች እነሱን ሚተካ ቦታ የላቸውም ሁሉም እናቶች እንደናትነታቸው ልዩ ናቸው። እናቴ ልዩ ናት ግን ሁሉም እናቶችን ትተኪያለሽ አልላትም ሁሉም እናቶች ለልጆቻቸው ልዩ ናቸው
@kedirseid6161
@kedirseid6161 3 жыл бұрын
ትክክል
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
@rahwateklaye8957
@rahwateklaye8957 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ና ጤና ለእናትሸ ገንዬ ሰላማቹ ይብዛ
@rahmaahmed-ny5fl
@rahmaahmed-ny5fl 3 жыл бұрын
የኔ ዉዴ እናት ለናቶች እድሜ እኔ ጤና ይስጣችው
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
ክብር፡ለኢቶዮጵያ፡እናቶች
@Tube-vp1iu
@Tube-vp1iu 3 жыл бұрын
ዋው የኔ እናት እረጅም እድሜ ተመነሁላቹ እኔም የመጨርሻ ልጅ ነኝ ግን ባቢ እና ማሚ ምንም ነግር አያምኑኝም ውይኔ ልጄ እያሉ ሆዴን ያባቡኛል
@emanyasin8756
@emanyasin8756 3 жыл бұрын
ወይኔ ገኒዬዬዬዬዬ የኔ ማርርር የእውነት ከእናትሽ ጋ በጣም ደስ ትላላቹ የእውነት እኔ ከእናቴ ጋ እንደዚ ብሆን ደስ ይለኝ ነበር እማዬ እባክሽን እንደምወድሽ ውደጂኝ
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
እናቴ ጤና እድሜ እመኛለዉ ጠንካራ እናት ገኒ ተባረኩስወ
@tube8869
@tube8869 3 жыл бұрын
አስተያየት ተቀበሉ እዚ ፕሮግራም ላይ ውሀ ነገር ብታቀርቡ አሪፍ ነው በደረቁ እንዳይሆንባቹ በተረፈው ማሚ እድሜሽን ያርዝምልን ገኒ ምርጥ ሴት
@hekmahussan3003
@hekmahussan3003 3 жыл бұрын
አናት.1000. አመት. ተኖር ❤❤❤❤
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 3 жыл бұрын
የሁሉም እናት ከ ምንም በላይ ናት የኣነጋገር ጉዳይ እንጂ ኣውቀሽ ኣይመስለኝም!! ደስ የሚሉ እናት 🙏🙏🙏
@mkamka4097
@mkamka4097 3 жыл бұрын
የሁሉም እናት ቢደመሩ ያልሸዉ ያናዳል ሁሉም እናቶች ጥሩ ናቸዉ
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 жыл бұрын
እናትለዘላለምትኑር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alfyamohammed5048
@alfyamohammed5048 3 жыл бұрын
ገነት ንጋቱ መሸአላ በጣም በጣም በጣም ደሥ የሚል ነዉ እናትሽጋር ያደረግሽዉ ቆይታ እኔ ደሥብሎኛ ዋዉ አላህ ሠላምን ጤናን እድሜን ይስጣችሁ!!!!
@rrrobloc4597
@rrrobloc4597 3 жыл бұрын
This is Amazing show I proud of you go Geni
@tinahailu748
@tinahailu748 3 жыл бұрын
Hallelujah Hallelujah Hallelujah 🙌 🙏 👏 Egziabher yakebereshe yenea konjoooo!!Watching 👀!!Keep respecting...your lovely mom. Stay blessed 🙌 🙏 🙌
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
እድሜና ጤናይስጥልሽ እማ ደስ ይላሉ ፍቅራቹ ብዝት ይበል እናት ሺአመት ትኑሪ
@tigesttesgezab8335
@tigesttesgezab8335 3 жыл бұрын
I Bourne and grow in Ethiopia this family is similar our family. I crying reminds me my mum. The beast great a wonderful mum wishing you all the best. From Eritrea.
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 3 жыл бұрын
ገንየ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህናመጣችሁ እናት ለዘላለም ትኑር
@user-vs8pb4ql9r
@user-vs8pb4ql9r 3 жыл бұрын
ታድለዉ ዉጤታችሁን ሳላዩ ተመስገን ገኒየ በጣም ደስ ይላል እናትና አባት እያሉዉ ማየት
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 3 жыл бұрын
ገኒይ እማ እድሜ ጤና ይስጥልን ደስ ይላል አክብሩት ለራስ ነው ክበሪ
@hiwetdubale9687
@hiwetdubale9687 3 жыл бұрын
ወይይይ በማሬም እናት ከእናትም እናት ነሺ.የኔ ውድ እናት ገኒ በናትሺ ወተሺ ነው.መልክም እናት.ይውሁንሺ እግዚአብሔር በእድሜላይ.እድም ይስጣት
@user-vm9wm7ku3u
@user-vm9wm7ku3u 3 жыл бұрын
የድንግል ልጅ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልሽ በጣም ነው የምታምሩት😍😍 ለዚ ቪዲዮ ዲስላይክ ያደርጋቹ በጣም ታሳዝናላቹ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
She is beautiful spirit God bless you mama you both absolutely beautiful
@user-ou1ft8mk6w
@user-ou1ft8mk6w 3 жыл бұрын
ምነው ገኒ ሰስበፀንስ አርገሽን ጭርስ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ለእናትሽ እረጅም እድሜና ጤና ገኒ
@aschalechaschalech9451
@aschalechaschalech9451 3 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያን እናቶች ገኒዬ የእናትሽን እጥፍ ድርብ ድርብርብ አርጎ ያቆይልሽ
@ayehuenbiale2729
@ayehuenbiale2729 3 жыл бұрын
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ ሰላም ገኒ ቆንጆ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ድንግል ማርያም 44ቱ ታቦቶች ይጠብቋቸሁ ከቁጥር አተጉደሉ ለረጅም ጊዜ ቆየው በጣም ደስ ትላላችሁ ።
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ለእናቶች !!!
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት ቢድዮየን አይተሽ በቅንነት
@fetifeta6909
@fetifeta6909 3 жыл бұрын
አናቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እሙዬ ገኔዬ አንቺንም በጣም የምወድሽ አርቲስት ነሽ🙏👌👍❤💘💋💗💖💕💔💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-me1bm5us5e
@user-me1bm5us5e 3 жыл бұрын
እፍፍፍየኔናት አምላከ ቅዱሳን እረጄም እድሜ ከጤናጋ ይስጥላችሁ ክብር ለእናቶቻችን
@lizahiwote125
@lizahiwote125 3 жыл бұрын
እውነት እናት እኮ እናት ናት ምን መጠርያ ልስጣት
@m0549785818
@m0549785818 3 жыл бұрын
አባትሽ እና እናትሽ ደግ ናቸው አንቺ ግን በማን ህደሽ ነው ዳብሎስ የሆንሽ ቀበሮ ቀላል እድሜሽ ይጠር ውሻ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
ገንየ እናትሽን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 3 жыл бұрын
አጀብ እናቴ. 💕💕💕💕ኑሪልኝ. በርግያ ሙሉ አቅርባ ብሉ ኡፍ አብረን ስንሻማ ደስ።ሲልኮ
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 3 жыл бұрын
እረም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ገንዬ ያኑርልሽ
@rahelmekonnen4982
@rahelmekonnen4982 3 жыл бұрын
ገኒ የኔ ቆንጆ እኔ አንቺን የወደድኩሽ ያኔ ድሮ ድሮ ውሳኔ የሚለውን ፊልም ከጓደኞቼ ጋር ሆኜ በእንባ ካየሁ ጊዜ ጀምሮ በቃ ዝምምምምም ብዬ እወድሻለው ደሞ ባለፈው ያመመሽ ጊዜ አልጋ ላይ ተኝተሽ ሳይሽ ውስጤ ነበር ያለቅስልሽ የነበረው ግን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ድነሽ አየሁሽ ደስ አለኝ ለልጆችሽ ጌታ እንኳን ማረሽ ጌታን አመሰገንኩ ዛሬ ደግሞ የሚያምሩ እናትሽን አየሁኝ እድሜና ጤና ይስጣቸው አምላክ እናቱን የሚወድ የሚያከብር ሰው ሳይ እርሱን እኔም አከብራለው የእናት ውለታዋ እጅግ እጅግ ከባድ ነውና እኔ እናቴ በሞት ከተለየችኝ ልክ ዛሬ 2 ዓመት ሆናት ሁሌም ስወዳት እኖራለው ❤️እኔም ወደ እርሷ እስክሄድ 🙏 ገኒ ተባረኪልኝ እወድሻለው❤️🙏
@zedraya8818
@zedraya8818 3 жыл бұрын
እርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠልን ለእናቶች
@abebechgebertsadik8773
@abebechgebertsadik8773 3 жыл бұрын
ውድድድድድድ ረጅም አድሜ በአለም ላሉ እናቶች ሁሉ ይሁን!!!!
@askaldesie4791
@askaldesie4791 3 жыл бұрын
እርጂም እድሜ ይስጥልን ማዘርየ
@edenethiopia9901
@edenethiopia9901 3 жыл бұрын
ገኒ እናትሽ ረጅም እድሜ ይኑሩልሽ በርቺ
@meseretgazahign8376
@meseretgazahign8376 3 жыл бұрын
E/r yibarkachewu Tiru inati nachewu betam gobezi inati.
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ሠላም ገኒ ደስስየሚሉእናት እረጅም እድሜናጤና ለመለው የኢትዮጵያ እናቶች
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 3 жыл бұрын
መላውን ቤተሰብ አግዚያብሔር ከምንም ነገር ይጠብቃችሁ ጥሩ ፕሮግሪም ነው ገኒ እንወድሻለን
@mentesnothuruma.subscribe7364
@mentesnothuruma.subscribe7364 3 жыл бұрын
እናት እኮ እናት ነች ❣️ለእናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይድልልን ፈጣሪ 🙏
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
እናቶቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Geney ! I am happy To see your mom .
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
እናት ላዛላለም ትኑር ገኒየ ለእናትሽ እግዚአብሔር አምላክ ራጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው 🥰ገኒየ ፍቅር የሆንሽ እናት
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ለእናታችን ይስጥልን እድለኛ ነሽ ገኒ።
@adanehedemss1759
@adanehedemss1759 3 жыл бұрын
ምንው እናት ሁለት ብትሆን እናት ሁልው ነገር ነታ ማን እንድ ከእግዚአብሔር በታች እናት ዋጋ ከሁልው በላይ ውድ ነው
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 3 жыл бұрын
አሜን
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 жыл бұрын
ገኒዬ ላች ያለኝ አክብሮት ልዩ ነው እድሜ ከጤና ለእናትሽ ይስጥልሽ
@user-ji3oo3cc5x
@user-ji3oo3cc5x 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እናት እኮ እናት ናት ነፍ አመት ይኑሩልን ገኒየ❤🙏
@susutube6227
@susutube6227 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልሺ ገኒየ ደስ ትላላችሁ
@adanechworku3464
@adanechworku3464 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ገኒየ
@asmatube8387
@asmatube8387 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ❤️❤️
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 171 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 171 МЛН