No video

ባሌ ከልጅሽ እኔን ምረጪ አለኝ:::ልጆቿን ጥላ ልትጠፋ ነው ብለዉኝ አዘንኩኝ ባለ ታሪክ ሄለን

  Рет қаралды 13,560

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

ሄለን ጳዉሎስን በገንዘብና በሞራል ከጎኗ እንሆናለን ካሉ 0953018922 የስልክ መስመሯ ያግኟት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥሯ 1000636038788 ላይ ያስገቡላት::

Пікірлер: 28
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 Ай бұрын
ሄለን ጳዉሎስን በገንዘብና በሞራል ከጎኗ እንሆናለን ካሉ 0953018922 የስልክ መስመሯ ያግኟት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥሯ 1000636038788 ላይ ያስገቡላት::
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Ай бұрын
እህቴ እባክሽ ከዚህ በኋላ አትውለጅ ሶስቱን አሳድጊ።
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s Ай бұрын
እህት አይዞሽ ህይወት ፈተና ነው ማንም ሰው ሳይፈተን የሚኖር የለም እኛም በሰው ሀገር የሰው ቤት እየሰራን ነው የምኖረው ያለንበትን ማመስገን ግድ ነው ህይወት ልፋት ድካም አለው አልሀምዱሊላህ ለማንኛውም አላህ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
አይ ወድ ልጅ የሴቶች እባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ ሌላ ምንም አልል ግፈኛ ወዶች ስቶች አነቡ በወዶች ውይይይይ
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ከመውለዳችን በፊት እንዴት እደምናሳድጋቸው ብናስብ ጥሩ ነው ወልደን ልልጆቻችን ሲቃይ ባንሆን ጥሩ ነው
@kidistkalamu
@kidistkalamu Ай бұрын
ጎበዝ እጅጋና ጎበዝ ሴት በርች
@user-cc6bi7ky1b
@user-cc6bi7ky1b Ай бұрын
የሀበሻ ወንዶች በጣምምም እየወረዱብን ነው ምን ይሻላል ፣በተለይ በሴት ላይ እሚሰሩት ግፍ ፣ ያረቢ ወንዶቻችንን ለሴት ልጅ ክብር እሚሰጡ ፣ ሀላፊነታቸውን እሚወጡ ፣ወንድነታቸውን እማያጡ የእውነት ወንዶች ያርጋቸው።የወንድ ሴቶች በዙብን ፣ እኛ ሴቶች ጀግኖች እኮ ነን የኢትዮ እናቶች አላህ ይጠብቃችሁ
@abraham406
@abraham406 11 күн бұрын
ደም የሚያፈላ ታሪክ ስታስጠላ 🙄 የደላት ስንት የተቸገረ አለ ስራ አልፈታችም እሷ 4ተኛ እንጠብቃለን 🤣🤣
@xdgamer5208
@xdgamer5208 Ай бұрын
አይዞሽ እህታችን
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df Ай бұрын
ፉጣሪ ሆይ የሴት ልጅ ስቃይ እስከመቸ ይሆን
@user-bemin
@user-bemin Ай бұрын
አይዞሽ እናቴ 😢
@user-hm8uk3vq4w
@user-hm8uk3vq4w Ай бұрын
አይ የኔ እናት የዘበሻ ወንድ ነብሳችሁ አይማር አላህ ይደረስልሽ 😢
@asfaw8603
@asfaw8603 Ай бұрын
አይ የሴቶች መከራ መቼ እንደምቆም
@SaliSali-jk8ug
@SaliSali-jk8ug Ай бұрын
አከራዬነኝ ከአገር ውጪ ወጥቼ ነው እንጂ በጣም የስራ ሰው ናትውሸት ምንም አይሰራምአብሪያት ፓያሳ እሰራ ነበርበእውነት እንጂ በእንባ አላምንም
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ😮😢😅
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
​@@Samitrghh ማን ጠየቀህ?
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 20 күн бұрын
​@@Samitrghhሞኝ ነህ እስልምና የጠቅላላው የነብያት ሀይማኖት ነው ። አንተ ፈጣራየ ነው የምትለው ነብዩ እየሱስ ሙስሊም ነበር ያስተማረውም እስልምና ነው እስልምና በነብዩ አደም ነው የተጀመረው መጀመርያ አንብብ ኦሮሞ ያለው በሀገሩ በመሬቱ ላይ ነው ከየመን ተራራ ስር ወደ ሰሜን የተቀላቀለው መንገደኛው አማራ ነው የትግራይ ህዝብ ነባር እና ታሪካዊ ህዝብ ነው ክርስት እና እስልምናንም የአስተናገደች ድንቅ ምድር ናት
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y Ай бұрын
😢😢
@FujairahTawein-rn8ib
@FujairahTawein-rn8ib Ай бұрын
@SaliSali-jk8ug
@SaliSali-jk8ug Ай бұрын
ገንዬቧሏን አንቀጥቅጣ ነው የምታሳድረው ውሸቷነው እንቧን አትይ
@mekamohamed128
@mekamohamed128 Ай бұрын
@tsigereday6490
@tsigereday6490 Ай бұрын
Minew 3 comment chigir alebishi end kawekishi tarikun nigerign
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 Ай бұрын
ምንም ይሁን ምን እሷን ያስጨነቃት ነገር ባይኖር ኖሮ በሰው ፊት አታለቅስም ከቻልን መርዳት ካልሆነ ዝም ብንል እግዚኣብሔር ልቦና ይስጠን እሷንም ይርዳት
@12yes57
@12yes57 Ай бұрын
አንታ ነህ እንዴ በለጉደዩ ይመስለኘል ጉድህን ስለነገራችብህ ነው እንዲ ምትንጨረጨረው
@SaliSali-jk8ug
@SaliSali-jk8ug Ай бұрын
ኦረገኒ እውነተኛ ታሪክ አይመስለኝምአንድ ባል ነው ያላትአቃታለው የሰፈሬ ልጅ ናት
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s Ай бұрын
እና ካወቅሻት ታሪኩን ንገሪን እውነቱን ንገሪን ግንኮ የሰፈርሽ ልጅ ብትሆንም እሷ ቤት ውስጥ የምታሳልፈውን ህይወት አታቂም እሽ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Ай бұрын
​@@user-uh3oq9oh8sእኮ
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
የማልጠቅም ቆሻሻ ነኝ::በዘመዴ ባል ጠርጥረዉ አሳበዱኝ::
44:52
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 74 М.
ሴቶችን በጣም ነዉ የምጠላዉ::ባለ ታሪክ ሜሮን አብርሀም...
37:53
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 51 М.
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 359 М.
የሆድ ውፍረት መዘዙና መፍትሔው/Abdominal obesity consequences and solutions
28:12
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН