በሳቅ የተዋዛው አስገራሚ የሙዚቃ ውድድር...Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

  Рет қаралды 70,469

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

23 күн бұрын

"ተወዳዳሪዎች ፊደላትን እና ሰዕሎችን በማገጣጠም መልሶችን ለመመለስ የሚያደርጉት አዝናንኝ ጌም ሾው ሰዕሎች ለመግባቢያነት ያላቸው ጥቅም የሚያሳይ ልዩ ፕሮግራም!
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን።
A fun game show that encourages players to swiftly and actively use their brains by connecting letters and images to get answers helps viewers understand the usefulness of graphics for communication beyond their looks. Every Sunday at 11:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Пікірлер: 337
@fatmatube8375
@fatmatube8375 21 күн бұрын
አማራነትን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አማራነት ይለምልም ሀገራቸችን ሰላም ያደርግልን የሚል በላይክ ይግለፁ❤
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t 21 күн бұрын
ሳህ አማረነት ዉበት❤❤❤❤❤❤
@user-pi3bk7dj7e
@user-pi3bk7dj7e 11 күн бұрын
አሚንያርብ
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 21 күн бұрын
አላህ ሰላም ያረግላቹ የድሮ ጎደኝቼ አማራዎች ናቻወ ሰላም ሁናቹ የምትኖሩበት ቀን ናፈቀኝ እኔ ጉራጌ ነኝ አማራዎች የምወዳቹ ♥️♥️😘🇪🇹
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 21 күн бұрын
እኛም ሞተን እንወዳችሗለን
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 21 күн бұрын
አልቅሼ ልሞት ነው ማርያምን😢😢😢፡specially such types of Amhara culture ሳይ አሁን ያሉበት ሁኔታ ያመኛል፡ደጉ ህዝቤ ሰላምህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ፡፡እኛ ልጆችህ እያለን ደግሞ እየገፉህ፡እየተሸማቀቅክ ና እየተገደልክ በፍፁም አትኖርም፡፡በምንም ሁኔታ፡በየትኛውም ነገር ሞቴን ከአንተ ጋ ያርግልኝ፡፡❤❤❤እወዳችሗለሁ፡፡፡፡፡፡እህቶቼ Thank u very much
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 19 күн бұрын
አብሺሪ ቀን ይወጣል እኛ እናሸንፋለን ኢንሸአላ ሞተን ተገዲለን አቀርም
@Helenyimer-xp9pt
@Helenyimer-xp9pt 9 күн бұрын
አንድ ቀን ይወጣልናል ደጉ የአማራ ህዝብ
@susuhabeshawit
@susuhabeshawit 21 күн бұрын
አማራ መሆንኮ ወላሂ ከመታደልም በላይነው አማራ ወርቅ ህዝብ ❤
@emusemer5573
@emusemer5573 21 күн бұрын
ዝበሉ ኤጭ አስጠቂ😮😢
@hewan676
@hewan676 21 күн бұрын
​@@emusemer5573ጅብይጭሽ አወን አማራነት መታደልነው ፀረ አማራዎችደሞ🙃🙃🙃🙃🙃
@susuhabeshawit
@susuhabeshawit 21 күн бұрын
@@emusemer5573 የሰውልጅ ኤጭ አይባልም ሲቀጥል ስለምን ማስጠቃትነው አማራ መሆናቼውኮ ዘፈኑን ትተንው አለባበሳቼው ይለያል
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 21 күн бұрын
❤❤❤❤
@emusemer5573
@emusemer5573 21 күн бұрын
@@susuhabeshawit እ እረቀስ እንዳታስበላቸው ኤ ኦነግ እዛው ነውኮ በየቦታው እየተገደልን ስለሆነ ነው😥😥
@marzenebagumas2958
@marzenebagumas2958 21 күн бұрын
ዘራችሁን ያብዛው የኢትዮጵያ ድምቀቶች ናችሁ አማራዎች ❤❤❤❤
@zindzind3952
@zindzind3952 21 күн бұрын
አሚንንንን
@user-es9ot9pi1y
@user-es9ot9pi1y 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
@ageraasmer1921
@ageraasmer1921 12 күн бұрын
Amen amen amen🙏❤
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 21 күн бұрын
አምሃራውያን የኢትዮጵያ ድምቀት 💚💛❤ እወዳችኋለሁ
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 21 күн бұрын
ቁጅና ሲለካ በአማራ ነው ለካ ጓደኞቸ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 20 күн бұрын
አላህዋ መከራችን ባጭር አርገው አማራዬ የኔ የዋህ ደግ ህዝብ😢❤❤❤
@amsal-nt1fl
@amsal-nt1fl 21 күн бұрын
አማራዬ አሜንዬ አማራዬ የኔ ደምቀት የኔ የዋህ የኔ ምን ልበል ማርያምን ለአማራ እሂ አይገባውም ግን አናልፈዋለን ፋኖ ያሽንፋል ድል ለአማራ ፋኖ ተቁጥር አያጉልብን ፋኖዬ አስላም ከርስትያን አያሉ ለሚከፍልን ቧታ ይለንም አማራዬ ወደፊት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 21 күн бұрын
yesss❤❤❤
@Tigsit282
@Tigsit282 21 күн бұрын
አቤት አቤት ውበት አማራዬ❤️❤️
@Ahmedwello
@Ahmedwello 21 күн бұрын
አማራነት ውበት ታሪክ ባህል ወዘተ❤❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 21 күн бұрын
አማራነት ጀግንነት አማራነት ደግነት ሰው አክባሪነት አማራነት ኩራት ውበት ከፈጣሪ የተሰጠን ፀጋ ነው ❤❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 21 күн бұрын
አማራየ 💚💛❤️💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🕌🕌🤝🤝⛪️⛪️ኢንሸአላህ ሁሉም ያልፍ ይሆናል 😭😭😭😭😭💔
@noormohammed1848
@noormohammed1848 21 күн бұрын
ባለዝና ሆኖ❤❤❤አማራዬዬ የትም ቦታ ድምቀቶቼ💚💛❤ይበቃ የለም ወይ ወለዬ መባሉ❤❤❤❤💃💃💃💃
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 21 күн бұрын
አማራዮ ሰላማቺንን አላህ ይመልስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 21 күн бұрын
amen wde
@Beli-YouTube
@Beli-YouTube 21 күн бұрын
ባያቸው ባያቸው አልጠግብ አልኩ አለባበሳቹሁ ሁሉም ነገራቹህ ወርቅ የወርቅ ዘር
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 21 күн бұрын
አማራየ ውበት ኩራት ድምቀት ❤❤❤❤❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 21 күн бұрын
ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለአማራ ህዝብ❤❤❤
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 21 күн бұрын
አማራነቴ ዉበቴ ኩራቴ አማራ በመሆኔ በጣም አድለኛ ነኝ❤❤❤❤❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 21 күн бұрын
ድምቀት አምሀራ 😢😢😢 ያልፍ ይሆናል
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 21 күн бұрын
አማራየ❤❤❤
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 21 күн бұрын
አማራ በሙሉ ውብ ኩሩ ጀግና ህዝብ ነው
@jamparound68
@jamparound68 21 күн бұрын
wolo oromo newo
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 21 күн бұрын
@@jamparound68 ሂጂ ከዚህ ወሪያም
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g 21 күн бұрын
​@@jamparound68ምናችንነውሲ ጋላ የሚመስለው አንች የአህያ ዘር ባሪያ
@dsfd8981
@dsfd8981 21 күн бұрын
ጅል እኛ ወሎ አማራ ነን የጋላ የሰው በላ ዘር የለብም ድሮ የኛ ባሪያ ናቸው ወፍጮ ፈጪ በቅሎ ነጂ​@@jamparound68
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 20 күн бұрын
@@jamparound68ኧረ ወለሂ ጋላ አይለንም ጋላ የምንለው ዝንብ ነው😢
@newfgy
@newfgy 22 күн бұрын
አማራነትኩራት❤❤❤
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 21 күн бұрын
አቤት ውበት አይ ጥርስ አይ ጥርስ አለ ደረጀ ኃይሌ ክክክክክክ So beautiful ❤ ጌታ ፍቅርና አንድነትን ያድለን አንዳንድ ሰዎች ዘር ምናምን ትላላችሁ ይልቅ እግዚአብሔር የድሮ ፍቅራችንና አንድነታችንን ይመልስልን ብለን እንጸልይ
@dsfd8981
@dsfd8981 22 күн бұрын
አማራዬ🎉
@KiyaMehemmde-eh1dg
@KiyaMehemmde-eh1dg 21 күн бұрын
አላህየ አመሰግንሀለው ከነዚህ ዘር ስስለፈጠርከኚ❤
@ErgoyaTube
@ErgoyaTube 21 күн бұрын
አማራነት ውበት አማራነት ጀግንነት አማራነት ድምቀት ነው❤❤❤
@aryambrhanu3033
@aryambrhanu3033 21 күн бұрын
ከዘፈኑ ውጭ ሊላው የተጋሩ ባህል ነው
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 21 күн бұрын
ተጋሩ ምን በሀል አለው ሲጀመር ከአማራ እየሰረቀ አይደል ኑሮው😂😂😂😂 ሊጥና ሹሮ አይቀርም ሲሰርቅ
@ErgoyaTube
@ErgoyaTube 21 күн бұрын
አየ ተጋሩ ሁሉ ኬኛ ሆናቸሁ አማራ የራሱ ባህል አለባበስ ያለው ኩሩ ህዝብ ነው ከማንም አይወስድ
@user-kj3xs7iw2s
@user-kj3xs7iw2s 21 күн бұрын
​@@user-tl9od9qj2z እረ እፈሩ እናንተም እንደ አሉ ሁሉ ከኛ ጀመራችሁ እስኪ መጀመሪያ የቀሚሱ ጥልፍ ጥልፍ እወቁ ይሄ የጎንደር ጥልፍ ነው
@hewan676
@hewan676 20 күн бұрын
@@aryambrhanu3033 ቅማላም ደሞ የኛነውበሉ አታፍሩምእኮ የናተ ከሆነየት ነበራችሁእስካሁን
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 21 күн бұрын
የምወዳችሁ የሀገሬ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ ዳጊዬ❤ በርቱልን እልእልቶች🎉🎉❤❤
@user-iz9qi4vg7g
@user-iz9qi4vg7g 20 күн бұрын
የኔ ወርቅ ህዝብ አማራዬ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን
@user-xf5id4dk1w
@user-xf5id4dk1w 19 күн бұрын
አማራ ሰው አክባሪ እና ቆጆ ስለሆነነው መከራው የበዛው😢😢😢
@beetyube
@beetyube 21 күн бұрын
ወይኔ አማራ ህዝብ ይህ ህዝብ ነው ይሚጨፍጨፍ😭😭
@halehale7257
@halehale7257 21 күн бұрын
ቆንጆ ስለሆን ስቃይ በዛብን
@__-pd7tc
@__-pd7tc 20 күн бұрын
አባይ ቲቪ እናመሰግናለን, አማራነት ዉበት አማራነት ክብር አማራነት ኩራት❤
@mesi6505
@mesi6505 20 күн бұрын
አማራ ጀግና አማራ ደግነት አማራ አራሺ አማራ ተኮሺ አማራ ውበት 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 21 күн бұрын
ሰላም ፍቅር ለየዋሁ ህዝባችን 🎉🎉🎉🎉
@ARITi01
@ARITi01 21 күн бұрын
አማረነታች ኩራታችን ነው
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 21 күн бұрын
እንኳንም አማራ ሆኩኝ ወርቅ ህዝብ ❤❤❤❤
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 21 күн бұрын
🥰አማራዬ 🥰ወሎዋ🥰 ደግነት ወበት መልካምነት🥰
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 21 күн бұрын
@@user-cn2zw4iw3v ብያለሁ😂🥰አልታየሽም ክክክክ
@dawitman7554
@dawitman7554 21 күн бұрын
Thank you Abaay TV
@baniaychu7478
@baniaychu7478 21 күн бұрын
አማራ ነት ኩራት❤❤
@user-mo2fc3tb1d
@user-mo2fc3tb1d 21 күн бұрын
አማራየ የኔ ወርቅ ህዝብ አላህ ሰላማቺንን ይመልስልን የሀገር ድመቀት አማራየ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-yy6du6ud5u
@user-yy6du6ud5u 21 күн бұрын
በጣም ደሰ ይላል ቀጥሉበት
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 21 күн бұрын
ስንት ነገር እያለፈበት የማይደበዝዝ ወርቅ የሆነ ህዝብ ❤አማራየ❤ ያረብ ሰላሙን ያምጣልን😢
@user-hd9ox5cn3r
@user-hd9ox5cn3r 21 күн бұрын
አማራ 👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤💖💖💖💖
@_waifu-4548
@_waifu-4548 19 күн бұрын
አማራነትን ወሎዬነትን ታድለነዋል ወሎነቴ❤❤❤ እውነት ነው መኖር መታደል ነው ከወሎዬጋ
@Tayetu19
@Tayetu19 15 күн бұрын
ስታምሩ ያማራ ድምቀቶች ጌታ እስከመጨረሻውእንዳማራችሁ ያቆያችሁ እናንተን የወለደች እናት መሃፀኖ ይለምልም
@BMT368
@BMT368 21 күн бұрын
They are so beautiful ladies ❤❤❤
@user-mw5cw4ub3q
@user-mw5cw4ub3q 21 күн бұрын
ታምራላቺሁ my wlo
@mabellemd4462
@mabellemd4462 21 күн бұрын
በቃ ሜካኘ እሚቀቡት ትግሬዎች ናቸው ማለት ነው 🤔🤔 እነዚ ሴቶች በጣም ያምራሉ የአማራ ተወላጆች ናቸው እንዴ🥰🥰🥰
@ghh5860
@ghh5860 21 күн бұрын
አወ የአማራዬ ልጆች ናቸው ❤
@wudiealesewu5735
@wudiealesewu5735 21 күн бұрын
Wawwwww yegnawchu tamralachu ekuan knante tewoldku❤️❤️❤️❤️👍👍😘😘😘😘😘😘
@Tayetu19
@Tayetu19 15 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም ደስ ትላላችሁ
@user-xt4tu1bs4h
@user-xt4tu1bs4h 15 күн бұрын
አማራዬ ❤❤❤
@tube2213
@tube2213 21 күн бұрын
ጎንደሬ መወነ በጣምደስይለኛል
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 21 күн бұрын
amhara bel😢
@amsalashagviea2866
@amsalashagviea2866 21 күн бұрын
እንኳን አማራ ሁኝ ተፈጠርኩ ስታምሩ በርቱ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 21 күн бұрын
በወሎየነቴ ሁሌም እኮራለሁ የቆንጆ መፍለቄያ ወሎ ገራገሩ እስክስ እስክስ 🥰😻❤️😍😘🥰😻❤️🤗
@Amharagonder
@Amharagonder 20 күн бұрын
Gondera nacew
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 21 күн бұрын
እንዴት ነዉ የሚያምሩት ሴቶችየ ሱሪ አትልበሱ
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 21 күн бұрын
አቤት አማራነት እራሡ ውበትነው ማይ ወሎ አማራየ ውዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲነው እማረጋችሁ🚦🚦🚦🚦🚦🚦🇨🇬😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kh2xt8fg5x
@user-kh2xt8fg5x 20 күн бұрын
ካአማራም በመሆኔ ደስ ይለኛል
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 21 күн бұрын
አማራየ😭😭😭😭😭😭
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 21 күн бұрын
ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ሳቃችንን ሙልስልን😢🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤ደጉ የዋሁሰጩ ለጋሱ ጀግና ኩሩውባለእምነቱ እቁ የአማራ ህዝብ ሰላምአርግልኝ ወገኔን🎉🎉🎉🎉🎉
@Kwt-zp7qm
@Kwt-zp7qm 20 күн бұрын
ወላሂ እህ ቃላት የለኝም አማራ ወረቅ የሆን ህዝቦች ነን ሁሉም የሚምርብን ድል ለፋኖ
@zomababey656
@zomababey656 21 күн бұрын
በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር🥰❤
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 17 күн бұрын
በውነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ውድ❤❤❤❤
@LakieAlehegn
@LakieAlehegn 12 күн бұрын
Amhara is the home of beauty. I am lucky b/c being Amhara by itself is enough. God bless Ethiopia❤❤❤
@user-om3rd2ui3p
@user-om3rd2ui3p 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤yne wdoche
@user-ts8mm1xb6y
@user-ts8mm1xb6y 21 күн бұрын
My አማራዩ❤❤❤😢
@erosaEshet
@erosaEshet 21 күн бұрын
አማራ በመሆኑ እነንዴት እንደምኮራ
@anshafntew
@anshafntew 21 күн бұрын
አላህ ይህድነ ሌላምንይባላል ዝምታ ወርቅነው
@KokebaGoraw
@KokebaGoraw 9 күн бұрын
ስታምሩ❤❤❤😊
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 22 күн бұрын
አረ ቶሎ ልቀቂልን❤❤❤❤❤❤
@user-yr3zm7lg9h
@user-yr3zm7lg9h 19 күн бұрын
ወይኔ ስታምሩ እንደት እኮራለሁ አማራ በመሆነ ከዛላይ ወለየ💚💛❤
@Asnakech100
@Asnakech100 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ፣ ታዲያ " ወለዬ " ሳይሆን " ወሎዬ " ነው የሚባለው፣
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 21 күн бұрын
አቤት ደስስስስስስስስስስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@assefamamo1828
@assefamamo1828 15 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ
@aynlemw
@aynlemw 21 күн бұрын
አቤት ውበት❤❤❤❤❤❤❤
@safeermall2274
@safeermall2274 21 күн бұрын
አማረየ❤❤❤
@hanawerku
@hanawerku 20 күн бұрын
ደጎ የአማራ ህዝብ መጨረሻህ መቸነው አይ አማራ አማራ ተመርጠህ የተገደልህ ተወልደህ ባደግህብት በዶሮን የተጨፈጠጨፍ ጠያቂ ያጣው መግሰት የአማራ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለወገኔ
@user-xu6ip5qd8u
@user-xu6ip5qd8u 21 күн бұрын
ድልልልልልልልልል ፋኖኖኖኖኖ💚💛❤️
@kalkidankal1578
@kalkidankal1578 20 күн бұрын
አማራነት እኮ ኩራትነዉ❤❤❤
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 21 күн бұрын
ዋውውውው ወቦች❤❤❤🎉🎉🎉
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 21 күн бұрын
ወደነዋል❤♥️♥️💐💐💞♥️💐🤣♥️♥️💐💐♥️💐
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 21 күн бұрын
የኔወቹ
@GenteSofe
@GenteSofe 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ክፋ አይን አይያችሁ❤❤❤
@user-yo5ox4wd6o
@user-yo5ox4wd6o 22 күн бұрын
የኔዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hn2ni3ck8d
@user-hn2ni3ck8d 21 күн бұрын
አላህ ሰላሙን ይመስልን በሁሉም ቦታ
@dsfd8981
@dsfd8981 21 күн бұрын
አቤት የኔ ውቦች አማራዬ ❤❤🎉😢
@habibasualih6686
@habibasualih6686 21 күн бұрын
ኩሩው ደጉ የዋሁ ህዝቤ አላህ ሰላም መረጋጋትን ያምጣልህ
@Tsehay-pk1yp
@Tsehay-pk1yp 21 күн бұрын
አማራዬ❤❤❤❤❤
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 21 күн бұрын
አማራዬ ሳቅሽን ብቻ ያሰየኝ ❤❤❤
@MeryemMohammed-ws3xg
@MeryemMohammed-ws3xg 21 күн бұрын
እካንም አማራ ሖኩ አቦ አማራነት የለያል
@kidistyohannes332
@kidistyohannes332 19 күн бұрын
Etseye yene konjo❤ Setamru ❤
@askalechtsegaye5818
@askalechtsegaye5818 21 күн бұрын
አማራዬ አይዞን ያልፋል ❤❤❤❤❤❤❤
@neimak2207
@neimak2207 8 күн бұрын
ጎንዴር ጎጃም ወሎ ሸዋ አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤
@meserethagos3118
@meserethagos3118 21 күн бұрын
Wowwwww my Amhara😘😘😘🥰🥰🥰🥰🫶🫶
@user-ry1mr4bb2y
@user-ry1mr4bb2y 21 күн бұрын
አማራየ ይነጋል ❤️❤️❤️❤️
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g 21 күн бұрын
አማራየ ❤❤❤
@CaknowniaSayeed-zl5sf
@CaknowniaSayeed-zl5sf 21 күн бұрын
አማራዬ💚💚💛💛❤❤😘
@mesi370
@mesi370 21 күн бұрын
አማራነት ውበት 🥰❤️👌
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 21 күн бұрын
My Amharaa 😢😢😢🎉
@digistidigisti7010
@digistidigisti7010 21 күн бұрын
አማራ❤❤❤❤❤❤❤
@kerya649
@kerya649 21 күн бұрын
አማራዬ🥺🥺♥️♥️
MOM TURNED THE NOODLES PINK😱
00:31
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
01:00
Chapitosiki
Рет қаралды 1,4 МЛН
ልዩ የዳግም ትንሳኤ ፕሮግራም ..Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ
22:05
Naïka - 1+1 live @ Lafayette, London. 25/03/2024
4:12
Watch Live With Darryl
Рет қаралды 10 М.
MOM TURNED THE NOODLES PINK😱
00:31
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН