በሴቶች ላይ የሚታዪ የወሲብ ችግሮች ክፍል ፩

  Рет қаралды 183,419

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

5 жыл бұрын

#Ethiopia #Love #ፍቅር #Ethiopianwomen #women #ሴቶች
በሴቶች ላይ የሚታዪ የወሲብ ችግሮች
Addis Insight is Ethiopia’s fastest growing digital news platform, providing consumers with the latest news from Ethiopia and its diaspora.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 637
@eectube461
@eectube461 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መልእክት፡ መልካም ኣቀራረብ፡ምርጥ የቋንቋ ኣነጋገር ጥበብ፡ በግምት ሳይሆን በሳይንስ የተደገፈ ቀጥይበት። ተባረኪ።
@user-pe5yo3jf8i
@user-pe5yo3jf8i 5 жыл бұрын
ትምህርትሽ ለሁሉም ለወንዱም ለሴቷም አስተማሪነው ቀጥይበት ክፍል 2 በጉጉት እጠብቃለው ይሄንን ትምህርትሽን አሁኑኑ ለሚስቴነው የምልክላት እሷም ያለችው እንደኔው በስደትነው እስኪ መርቁን ትዳራችን እንዲያምር
@user-bq5cp3hh6w
@user-bq5cp3hh6w 5 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ እስከ ቀራንዮ ያድርግላችሁ
@user-pe5yo3jf8i
@user-pe5yo3jf8i 5 жыл бұрын
@@user-bq5cp3hh6w አሜን አሜን አሜን መቅዲ የማርያም ልጅ ላንቺም ከልብ የመነጨ ምኞቴነው ካላገባሽ ጥሩ ትዳርን ካገባሽ ደግሞ በሰውም በግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ትዳር ያድርግላቹ ቸሩ መዳህኔአለም
@user-bq5cp3hh6w
@user-bq5cp3hh6w 5 жыл бұрын
@@user-pe5yo3jf8i በእውነት አሜን ፫ ይሁንልን ይደረግልን በመንገድ ላይ ነኝ የዛሬ ምሽት ደስ የሚል ምርቃት አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም የደስታ ህይወት ይስጠን 🌷🌷🌷
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-pe5yo3jf8i
@user-pe5yo3jf8i 5 жыл бұрын
@@user-bq5cp3hh6w አሜን ይሁንልን ይደረግልን እግዚአብሔር አምላክ የጠየቁትን የማይረሳ የለመኑትን የማይነሳ አምላክ ነውእና የሁላችንንም የልቦናችን መሻት ይፈፅምልን
@user-ee9fc8br9f
@user-ee9fc8br9f 5 жыл бұрын
*እንኳን ደና መጣሽ ማማዬ* *እስኪ ግልፅነቷን እንደኔ እሚወድ ማነው*
@mailmail8436
@mailmail8436 5 жыл бұрын
እፈራለሁ ክክክክክ
@user-ee9fc8br9f
@user-ee9fc8br9f 5 жыл бұрын
ከባልሽ ጋ ግልፅነት ያስፈልጋል በሌላ ነገር በባህላችን ብዙ አልተለመደም ብዙ ችግር እያለ ግን በግልፅ መነጋገር እንፈራል መፈራት ግን ዬለብንም
@mailmail8436
@mailmail8436 5 жыл бұрын
ግን አልገባሁም ማዪዪዪ ሻቃላ ነኝ አሁን ግን ወይኔ በጣም እፈራለሁ 😅😅😅😅 ይማል አሉኝ 😜😜😜😜😜
@user-rv9ec2cn7k
@user-rv9ec2cn7k 5 жыл бұрын
ስወድሽ
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
@@mailmail8436 ክክክክክክክ
@user-xs2hw2cm9k
@user-xs2hw2cm9k 5 жыл бұрын
እኔሰ ገና ሙክረም አላቅ እግዚአብሔር አምላክ ፍላጉቴን የማሚላ ባል ይሰጠኝ መፅሐፍ ቅዱሱ በማዘኝ መልኩ አርፍ ሚሲት እሁንለት አለሁ
@kalebkaleb7487
@kalebkaleb7487 5 жыл бұрын
hi
@robelmelese7367
@robelmelese7367 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፍቅር ሁሌም ችግሩን ከነ መፍትሄው ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፋ እናደርጋለን። የእንስት ፅዎታን ከጨረሽ በኋላ የወንዶችንም ችግሩን ከነ መፍትሄው እንጠብቃለን እህታችን። በተረፈ በርችልን ፈጣሪ ይርዳሽ እናም ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን።
@syumsyum5139
@syumsyum5139 5 жыл бұрын
ከምትሰጭው ትምህርት በተጨማሪ ሁሌ ተሽቀርቅረሽ ነው የምትመጭው ይመችሽ😍😍 ቀጥይበት ሴት እህቶቻችን ለዘመናት ከተቀበሩበት ይሉኝታ እና እፍረት እንዲወጡ ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖርሻል በርቺ 👍👍👍👍
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣሰፈልጎኝ ነው።
@tgtigi6843
@tgtigi6843 5 жыл бұрын
ለዚህ ትምርት ብለን ህክምና መሄድ እምንፈልግ ጥቂት አይደለንም ብዙ ሳንደክም ካንቺ ስላገኘን በጣም ነው እምናመሰግነው በርቺልን የኔ ቆንጆ
@getnettiruneh7070
@getnettiruneh7070 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና ግልጽነት የተሞላበት ት/ት ነው እናመሰግናለን ።
@meseretteklewold3625
@meseretteklewold3625 5 жыл бұрын
You're so SMART! Keep going.
@johniabeto8566
@johniabeto8566 5 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህሪት ነው ቀጠይ የወንዶች ወስብ ችግሪ እንጠብቃለን የኔ ቆንጆ
@user-ds7du5fi4w
@user-ds7du5fi4w 5 жыл бұрын
ክክክክክ እሺ
@jobirateferi3016
@jobirateferi3016 5 жыл бұрын
I like the way you explain..❤️❤️ you're well doing keep it up
@ermiass1957
@ermiass1957 5 жыл бұрын
መልክቶችሽ ጥሩ አስተማሪ ናቸው። በርች👍
@eloisamendoza536
@eloisamendoza536 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን ጠቃሚ ምክር ነው በተረፈ አትጥፊብን ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እህታችን አሪፍ ትምርት ነው ቀጥያበት
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w 5 жыл бұрын
በጣም ከምገልጰው በላይ በጣም በጣም ትልቅ እውቀት ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን እህት
@a.tsehaimitiku3598
@a.tsehaimitiku3598 5 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው Tnx.
@yotor5516
@yotor5516 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ....ለመጀመርያ ግዜ በዩቲውብ ስመለከተሽ! ድንቅ ትምህርት ነው!! እንዲህ አይንት ትምህርት ፍፁም አስፈላጊ ነው! ብዙ ሰው በስነልቦና ጉዳት ምክንያት ችግራቸው ምን እንደሆነ ሳያውቁ እንዲሁ በግምት ይሄ ነው ብለው ይወስናሉ! ለዚህ ሁሉ መፍትሄው በስነልቦና ዝግጁ የመሆን ጉዳይ ነው! አልችልም ብላ ከጀመረች በቃ አትችልም.....በነገርሽ ላይ ይሄ የስነልቦና ችግር በወንዱ ላይ በጣም ይገናል! ለዛም ስለሆነ ነው Sildenafil ወይም በተለምዶ ቪያግራ የሚጠቀሙት.....ይህ መድሀኒት ለተለያዩ ችግር ለተጋለጡ ሰዎች የሚሆን መድሀኒት ነው ለምሳሌ ልብድካም ስኳር ....ላለበት ሰው እንዲጠቀም ተብሎ የተሰራ ነው ነገር ግን ወጣቱ የአልችልም ባይነት ስነቦና ጉዳት ስላለበት ይህን ድርጊት ሲፈፅም ይታያል! በስነልቦና ብቁ ያልሆነ ጥንድ ብዙ ችግር ሊገጥመው ይችላል..... እና የገለፅሻቸው መነሻዎች በሙሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@user-lg9by3fu4x
@user-lg9by3fu4x 3 жыл бұрын
ትክክል
@adistigi2140
@adistigi2140 5 жыл бұрын
እንኳን በሠላሞ መጣሽ ቆንጆ በጣም አሥተማሪ መልክት ነው
@gezehegnkebede716
@gezehegnkebede716 5 жыл бұрын
Woww l like they way explain us truth ❤❤god blesse u
@yordyord354
@yordyord354 4 жыл бұрын
Thank you my dear for the information keep it up !
@yesharegshiferaw4251
@yesharegshiferaw4251 5 жыл бұрын
Thank you for sharing dear 🙏
@haftomabrha41
@haftomabrha41 5 жыл бұрын
I really love the way you Explain. keep it up Fikir.
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሠግነው እህት የኛ ሃገር ሃኪም ቤት ብኬድባቸው ለራሱ አያውቁትም ቢያውቁትም ስራየ ብለው በደብ አያብራሩትም ለማብራራት ቢሞክሩኳ አገላለፁን አይችሉበትም ብቻ ብራቸውን መሰብሠብ ከዛ የከኒና መአት ማሸከ አበቃ ወደቤትሽ ሂጅ ነው መልሳቸው ካንች ብዙውን በግልፅነት ስላሰስረዳሽን በጣም እናመሰግናአን
@sunnyses4475
@sunnyses4475 5 жыл бұрын
I reall love the way you Explain ye are so kind good girl
@22danielzula
@22danielzula 4 жыл бұрын
You are always good and excellent channel. You could make a mistake but us I see you are more than I can say just keep the good work you have educational topic all the time thanks alot feker yebeltal thanks again bye now
@somam6576
@somam6576 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ትምህርትሽ ሀሪፍ ነው አድም የሚወድቅ የለው ቀጥይበት
@mginspire
@mginspire 5 жыл бұрын
ርጋትሽ ሁሉምንሽ ደስ ይላል። ቀጥይበት.... Thank you
@lukaskasmara8533
@lukaskasmara8533 5 жыл бұрын
በጣም በሳል ሴት ነሽ እውቀቱም አለሽ ዋው።
@user-vm4qv4wx1j
@user-vm4qv4wx1j 5 жыл бұрын
ተባረኪልን በጣም አሪፍ ት/ም ነው በአሁን ግዜ የብዙዎች ትዳር እየፈረሠ ያለው ትልቁ ነገር በሴክስ አለመጣጣም ነው ቀጥይበት እውቀቱን ይጨምርልሽ
@foziamohammed7918
@foziamohammed7918 5 жыл бұрын
Thank you
@abayethiopawuit.yedingelli229
@abayethiopawuit.yedingelli229 5 жыл бұрын
Yen konjoo betam new yeminamsginlwu 💔💔💔💓💜💚💚💗💗💋💋❤❤💋💋❤❤siwadish iko arif timirt new
@meazejackie9579
@meazejackie9579 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት በርቺ
@user-og9xc1vb1s
@user-og9xc1vb1s 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አስተዋይ እናመሰግናለን 😍😍💚💛❤
@user-kc5mq8so7t
@user-kc5mq8so7t 5 жыл бұрын
እህታችን በጣም እናመሠግናለን
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
ይህ የተፍጥሮ ጉዳይ ነው በጣም ደስስ እሚል ትምህርት ነው ቅርጥይበት እህቴ።
@ethiomaya1611
@ethiomaya1611 4 жыл бұрын
Fikir keep up the good work and thanks for awear of this generation. Am sure its will have an impact on keeping the relationship and marriage.
@getch1145
@getch1145 4 жыл бұрын
waaw you are brilliant. Thanks.
@workubelete1931
@workubelete1931 4 жыл бұрын
What you present today is great. this is very important to our country especially.
@MekuGiyani
@MekuGiyani 4 жыл бұрын
I like ur confidence u are so grateful
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 5 жыл бұрын
*I like your smiling , openness , and good explanation for all Ethiopian Womens , Keep it up ! you did good job.*
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 5 жыл бұрын
Thank you dear
@ramaahmar9259
@ramaahmar9259 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን ግን እኔ አፍሬ በኤርፎን ነው እዳምጬ የጨርስኩት
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@benyamtesema2888
@benyamtesema2888 5 жыл бұрын
It was a good learning experience, as l sad before & l will said again Ur beautiful inside out tanks keep shining & beautifull
@lubabaimam7060
@lubabaimam7060 5 жыл бұрын
መፍትሄዉን እጠብቃለን ችግሩን አዉቀሽዋል በርቺ ማማዬ
@nebiyulachebo3406
@nebiyulachebo3406 4 жыл бұрын
Yeunet i appriecieted ur confidence wow presentation amizing
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውደ
@alem6447
@alem6447 5 жыл бұрын
ያነሳሽው ሃሳብ ሊነሳ የሚገባ ነው እናመሰግናለን
@user-pu7bi4nv5m
@user-pu7bi4nv5m 5 жыл бұрын
ውይ የኔ ፍቅር በናትሽ አትጥፊይ ትናፊቂኛለሽ እና ትምርትሽ እወደዋለሁኝ በርቺይ ውድድድድድድድድድ ነው ማረግሽ የኔ ማርርርርርርርርርርርር እና ክብ ፊትሽ በጣም ነው ሚያምረው
@samhassen6940
@samhassen6940 5 жыл бұрын
Ene nesuwa beteshale menged astenereshslhu. Fekadenga kehonesh.
@user-wv6bg7pz8u
@user-wv6bg7pz8u 5 жыл бұрын
❤ፍቅር ይበልጣል የኔ ቆንጆ ጥሩ ሀሳብ ነው ቀጥይበት 😍💋😘
@samhassen6940
@samhassen6940 5 жыл бұрын
Nejat aben tetesh enen bedegefi yeshaleshal
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ ትምህርትሽ ውስጤ ነው እውነትም ፍቅር ይበልጣል ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውብ
@AdinoGurach
@AdinoGurach Күн бұрын
Tebareki yekera hulumi bitibarara arifi yihonali
@gieselama5663
@gieselama5663 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መልእክት፡:
@fikeryemululije3200
@fikeryemululije3200 5 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ እኮ በርችልኝ ጥሩ ትምህርት ነው
@cecelila5844
@cecelila5844 5 жыл бұрын
Keep up with the good work!
@samarasamara4407
@samarasamara4407 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እህቴ ቀጥይበት የኔ አስተዋይ
@maha_88alotaibi50
@maha_88alotaibi50 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እኔ የማንኛውም ችግር የለብኝ ባሉካ ስለተመቸኝ ይሆን አላውቅም ግን ስለማልወደው ለግዜው ተጣልተናል ግን ከሰው ውጭ ያሉ ወንዶች እደሱ ይሆኑ ስለማይመስሉኝ ማንንም መቅረብ ፍላጎት የለኝም ከሱ ልታረቅ እያልኩ ነው እሚመቸኝ እዚህ ላይ ብቻ ነው ግን ሌላ ብዙ ነገር ይጎድለዋል ክክክ እና ለዚህ ብለሽ ነው እምትታረቂው እዳትሉኝ ብቻ ሀሀሀ 😃
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 5 жыл бұрын
ክክክክክክ በዚህ ከተመቸሽ ሌላውን እዳስተካክል በትህትና ተነጋገሩ
@samhassen6940
@samhassen6940 5 жыл бұрын
Anchi baleshin kalwededshew lemin ateyewem? Degmom bezu yekerewal beleshal. Esti yemikerewen ande sostum negeringe
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 5 жыл бұрын
@@samhassen6940 መውደድ እማ ትወደዋለች ያገላለጽ ችግር ነው መሰል ሌሎች ወንዶች እንደሱ የማይሆኑ ከመሰላት ትወደዋለች በጉድለቶቹ ተበሳጭታ ይመስላል ምክንያቱም የማልወደው ከሆነ ሌሎች ወንዶች ከሱ ይበልጣሉ ወይም የተሻለ አለ የሚል ሀሳብ ነው የሚሆነው ስለዚህ እህቴ ትዳር ቀልድ አይደለም ደሞ አትርሺ ማንም ሰው ሙሉ ሊሆን አይችልም ካንቺው ጭምር ያለውን በግልጽ መነጋገር መቻል አንብሽ ባይ ነኝ
@Tube-ok6cx
@Tube-ok6cx 5 жыл бұрын
ከሡው ተመለሺ ዋናው የትዳር ቁልፍ ይሄ ነ ሌላው ቀ በቀስ ይስተካከላል
@user-gf1fe6kn4r
@user-gf1fe6kn4r 5 жыл бұрын
Rahmi Rahmi 💓💓
@mikdylove3976
@mikdylove3976 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እናመሠግናለን
@fanielhabteab7509
@fanielhabteab7509 5 жыл бұрын
Anbesit teftetesh neberk besalam now I Love you so mach
@user-jt4zx3yk7n
@user-jt4zx3yk7n 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርች ቆጆ
@mubarektube5477
@mubarektube5477 5 жыл бұрын
Hi programochish arif nache Gin endhu siyayesh ye Abrelo HD ehit temesiyegnalesh ...
@tersetyedagemawelij347
@tersetyedagemawelij347 5 жыл бұрын
Enamesegenalen weda betam.aref new bezi qexeyebet.asetmari new enam aneda negn ke texqewa
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ የሀገራችን ወንዶች ተመልከቱት እስቴ ጥሩ ትዳር ለመያዝ ለምትፈልግ ከሆነ
@user-dh8uv1fv5i
@user-dh8uv1fv5i 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጥሩ ምክር ነው
@jenaatjenaat8030
@jenaatjenaat8030 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማር 😍😍ሰወስተኛው የኔ ጥያቄ ነበር
@safeersf6628
@safeersf6628 5 жыл бұрын
ማሪ ሰላምሽ ይብዛ ትልቅ ትብምህርት።
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 5 жыл бұрын
እንኳን ዳህና ማጣሽ ቅመም የሆንሽ ፍጥረት ባርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ድንግል ማርያም ጏዳሽን ሙሉ ታርግልሽ!!!
@sleshishumuye9797
@sleshishumuye9797 5 жыл бұрын
lmandnq kal ylgnm ena betam arif new
@eyesusyadnal2523
@eyesusyadnal2523 5 жыл бұрын
GETA EYESUS zemenishin ybarik. Mestewalin yichemirilish
@user-li5jr7vm9r
@user-li5jr7vm9r 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኛ ቅመም በርቺ
@user-tk8po5ee9v
@user-tk8po5ee9v 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅርየ
@mehari4514
@mehari4514 5 жыл бұрын
ምርጥ ት ት ነው ውዴ
@saeeedhassan8862
@saeeedhassan8862 4 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ትምርት ነው ውደ ቀጥየበት
@user-md3zu1bk7b
@user-md3zu1bk7b 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጅት
@user-ej8st8sy5l
@user-ej8st8sy5l 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር እኔ ስትናገሪ እና ስታወሪ ማስረዳት ትችይበታለሽ መረዳት የሚፈልግ ይከታተልሻል ሳያውቁ ለሚበሳጩም ቦታ አትስጫቸው
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጪኝ ሆዴ😘😘
@mehandiswolde2968
@mehandiswolde2968 3 жыл бұрын
Thanks Fikir!
@moloa9076
@moloa9076 5 жыл бұрын
Konjo ስታምሪ አለባበስሽ ሰርዓትሽ ዋው😘😘😘😘😍😍😍
@allashadula5320
@allashadula5320 5 жыл бұрын
Molo
@samisas4880
@samisas4880 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ
@22danielzula
@22danielzula 5 жыл бұрын
Nice good job
@mahemudahemde369
@mahemudahemde369 5 жыл бұрын
ዋዉ ሃሪፍነው
@tikursew2895
@tikursew2895 5 жыл бұрын
I just saw three videos in raw fabulous
@user-hc7hs1nd7d
@user-hc7hs1nd7d 4 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ጎበዝ የኔ ቆንጆ
@miniliktolla3745
@miniliktolla3745 5 жыл бұрын
አብዛኛውንም የምታቀርቢያች ትምህርቶች ጥሩ ናቸው ባለጌ ሊያስብልሽ አይገባም ላልገባው ስው እንደዛ ሊል ይችላል አንቺ ግን በዚሁ ቀጥይበት I'm appreciate
@bhvvhhcgg8630
@bhvvhhcgg8630 5 жыл бұрын
Yenye mare
@habtamugutema7017
@habtamugutema7017 5 жыл бұрын
I don't have nothing to say the only thing may GOD Blsse you
@kivbtjbh1774
@kivbtjbh1774 5 жыл бұрын
Tkx
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 5 жыл бұрын
በትቺልኝ ሆዴ ጎበዝ
@user-rx4lu2gb5e
@user-rx4lu2gb5e 4 жыл бұрын
ማሬእናመሠግናለን ጎበዝ ጠንክሪ
@mulepyaar4408
@mulepyaar4408 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መልእክነዉ
@user-nf3hv7nh3n
@user-nf3hv7nh3n 5 жыл бұрын
ዛሬ አምሮብሻል የኛ ሴቶች ከባድ ናቸው እነሡ ወንዶች አስቸጋሪ ናቸው ይላሉ ችግሩ ምን ይሆን ! ለማንኛውም አንዷን ምርጥ /ሸፍፍ / ሳገባ እንዴት እንደማረግላት እንድትነግሪኝ እጠይቅሻለሁ !
@user-om5ql7lz2y
@user-om5ql7lz2y 5 жыл бұрын
Thanks maree👌
@nasranasra1960
@nasranasra1960 4 жыл бұрын
እህታችን በጣም ጐበዝ ነሽ በይበልጥ ለማስተማር እወቀት አላህ ይጨምርልሽ እናመሰግናለን በርች
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 5 жыл бұрын
እንጠብቃለን ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለ ከነ መፍትሄው ከች በይ
@lovehartt7407
@lovehartt7407 4 жыл бұрын
አቺንሰረ ሞክሮ ነበር ማየት።
@Welabu2002
@Welabu2002 5 жыл бұрын
Plz rise up problems with solutions
@ismailtmakismail6004
@ismailtmakismail6004 4 жыл бұрын
Tabarik ehitachign Doctor
@mekasheshetu5885
@mekasheshetu5885 5 жыл бұрын
Gobez berchi!
@KemalMake-x1v
@KemalMake-x1v 6 күн бұрын
Of best
@user-fv8es9yd5c
@user-fv8es9yd5c 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ!
@chaltutesema5812
@chaltutesema5812 5 жыл бұрын
Continue u are good
@samhassen6940
@samhassen6940 5 жыл бұрын
Chaltu what us the most thing you learn from her ?
@sosinaendeshaw3457
@sosinaendeshaw3457 5 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ
@teshebelay5720
@teshebelay5720 5 жыл бұрын
በርችልን እናመሰግናለን
@zmzmzmzm3369
@zmzmzmzm3369 5 жыл бұрын
ግማታ ይኸን 20 ደቂቃ በሌላ ስራ ብታሳልፊዉ ይጠቅምሻል ለነገሩ ከሸርሙጣ ምን ይጠበቃል
@gezahegneteshome2577
@gezahegneteshome2577 4 жыл бұрын
አገላለፅ ትችያለሽ አይገልፀውም በጣም ጎበዝዝዝዝዝዝ በርቺ
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት
28:02
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 431 М.
7 ወሲብ የሚሰጠን የጤና ጥቅሞች
11:36
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 552 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
4 የወንድነት መገለጫዎች - ፍቅር ይበልጣል
25:11
ሴት ልጅ ስንፈተ ወሲብ-ይይዛታል?
13:02
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 72 М.
5 ከተለምዶ ወጣ ያሉ የወሲብ አይነቶች
8:51
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1,1 МЛН
8  እንዳፈቀረሽ የምታውቂበት ምልክቶች
14:55
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 781 М.
የትዳር ወሲብን እንዴት እናጣፍጠው?
5:40
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 589 М.
С почином #ссср #фильмы #history
0:58
MOTIVATION
Рет қаралды 1,1 МЛН
«Пранк от мамы» 😍 | #shorts
0:51
Филипп
Рет қаралды 1,3 МЛН
Can You Find A Needle In A Haystack?
0:45
Stokes Twins
Рет қаралды 32 МЛН
Caza de galletas 🍪 #español #shorts
0:16
Rosita Fresita - WildBrain
Рет қаралды 7 МЛН