ፆታዋን ቀይራ አገባችኝ | መሞት ፈልጌ ነበር |የማየውን ፆታ አላምንም|ወንድ የሚያረግ መድኃኒት ትጠቀማለች|የኛ ጉዳይ13 bereket tadesse ወርቀ ዘቦ

  Рет қаралды 303,903

Werkezebo media

Werkezebo media

2 жыл бұрын

Пікірлер: 596
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 жыл бұрын
ኮመንቶች ውጭአገር የሚደረገውን አታውቁም እኔም በውጫገር ለረጅም አመት ኖሪያለሁ እናም ይደረጋል ብዙ ጥናት አለ ባይገጥመኝም እያየሁ ነው እኔም በተለይ አውሮፓ ችግር ነው እግዚአብሔር ይማረን ፆታ መቀየር ይችላሉ ሰለጠንን ብለው ስለዚሕ መጠንቀቁ መልካም ነው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ልክ ነው፣ እዚህ አሜሪካ trans gender ሞልተዋል ኖርማል ነው። ይቺ አለም ብዙ ጉድ ተሸክማለች።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
ከአይምሮ በላይ ነው የሚያደርጉት ነገር መጠንቀቅ በጣም አስፈላጊ ነው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
@@werkezebo_Cherkose_show ከአዕምሮ በላይ መሆን ያለበት ነፍሰገዳይ..ሕፃናትን የሚደፍር...አቅመ ደካሞችን የሚጎዳ ወዘተ ....እንጂ ማንንም ሳይጎዳ የራሱን ፆታ የሚለውጥ አይደለም። በእንደዚህ አይነቱ ነገር ላይ ሽንጣችንን ገትረን ከማውገዛችን በፊት፣በዓለም ላይም ሆነ በሀገራችን ብዙ የሠይጣንን ሥራ የሚያሥንቁ ተግባሮችን የሚፈፅሙትን እንቃወም ለማለት ነው። መጠንቀቅም ያለብንም ከነሱ ነው። በውጪው ዓለም ይህን አየነቱ ነገር የሚፈፀመው በይፋ ስለሆነና የሚያደርጉትም ጥቂቶች ሰለሆነ በቀላሉ የማጋጠሙ ሁኔታ የመነመነ ነው።
@mikikiya4758
@mikikiya4758 2 жыл бұрын
​@@rasayifat5726 ቀልደኛ ከዚ በላይ የሴጣን ስራን እሚያስንቅ ምን እንደምታውቅ ወይም እንደምታቂ አላቅም ጾታን መቀየር ምን ማለት ነው ላንተ ወይም ላንቺ ግን አንዳንድ ጉዳዮችን ባናሻዋር ጥሩ ነው አልያም ዝም ማለት ይሻላል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
@@mikikiya4758 የሠይጣንን ሥራ የሚያስንቁ ብዙ ነገሮች በሀገራችንም ሆነ በሌላው ዓለም ከሚፈፀሙት ቀለል ያሉትን ለመጥቀስ ፣ በሰዎች ላይ ኢሰብዓዊ ድርጊቶችን መፈፀም፣ (ሕፃናትን.. ሴቶችን መድፈር ፣ መግደል etc ) መጥቀስ በቂ ነው። ስለዚህ ጥቂት ሰዎች ማንንም ሳይጎዱ በራሳቸው ሰውነት ላይ በሚያደርጉት ለውጥ ላይ ዘራፍ ከማለት በፊት መወገዝ የሚገባቸውን እናውግዝ ማለት ግብዝነት ከሆነ የአንተ አይነቱን ምን ብለን እንጥራው? "Hypocrite" ....ይመችሀል?
@yazin2980
@yazin2980 2 жыл бұрын
ማራናታ ጌታሆይ ቶሎና እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ እራሳቹን ጠብቁ ወገኖቼ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@devotube2392
@devotube2392 2 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለ እግዚሆ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይነት ግዜ ላይ ነን ማነው ሚታመነው እናቴ ማርያም
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 2 жыл бұрын
Mdnew yemtaweraw algebam alegn ende mn dud new
@tizibt6026
@tizibt6026 2 жыл бұрын
መንም
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ዘንድሮ የማይሰማ የለ መች ገና ቀጣን ፈጣሪ እንደስራችን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
amen🙏
@mercato967
@mercato967 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ጤንነትሽ ተመለሰ።ህይወት በውጣውረድ የተሞላች ብትሆንም የመጨረሻ ውሳኔሽ ደግሞ እጅግ የሚገርም ስለሆነ አደነቅሁሽ።
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 жыл бұрын
እንኩዋንም ጌታ ደረሰልሽ የኔ እህት ያከበርሽው እምላክ የልብሽን አይቶ ነው የተጠነቀቀልሽ አይዞሽ አምልጠሻል በርቺልኝ ጎበዝ ኢትዮጵያዊት ነሽ ::
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ከዚህ በመጥፎ ስራ ሀገራችንና ህዝቦቻን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን ማሳወቅ እና ማስጠንቀቅ ደሞ የኛ ሃላፊነት ነው
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ጆሮአችን አለመደንቆሩ😥😥😥😥እህቴ እንኳ ን በግዜ ለቀቅሽ😥😥😥😥
@yeneethiopiae9429
@yeneethiopiae9429 2 жыл бұрын
🙈🙈🙏🙏🙄🙄በጌታ በኢየሱስ ስም😭😭 አንቺ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህቴ ጥሩ ትምህርት እኮ ነው በነገር ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነው ሰላም ለ ኢትዮጵያ ይሁን🙏🙏🙏
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@tzbtzegene9143
@tzbtzegene9143 Жыл бұрын
ሰብ አርጊኝ አረግሻለው ማሬ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይህ እራጅኦ 😢😢😢 ወላሂ ቪድየውን ለመጨረስ ከበደኝ ምን አይነት ጉድነው እረ የአላህ አተው ምህረትህን አውርድልን 🙏🙏 ወጀላችን በጣም ስለበዛ እኮነው የአገራችን ሰላም ያጣንው 💔💔
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሰአድ ግን ጥንቃቄ መልካም ነው ጥንቃቄ አይለይሽ ላላወቁም ማሳወቅ ከዚ ክፉ ነገር እንዲቆጠቡ ያደርጋል
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ወይ ዘድሮ የማሰማዉ ጉድ የለም አህቴ እኳን ፈጣሪ በጊዜ ከዚህ ጉድ አወጣሽ በጣም የሚያስጠላ ጊዜ ላይ ነዉ ያለነዉ ፈጣሪ ሆይ ደና ነገር የምሰማበትን ቀን አምጣልን የሚሰማዉ የሚታየዉ ሁሉ ነገር ያስፈራል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
እውነት ነው በየእለቱ መጠንቀቅ ነቄ መሆን አስፈላጊ ነው አለበለዛ አለቀልን
@neimanesru9795
@neimanesru9795 2 жыл бұрын
ዏ፩፩፩፩፩፩፩፩ኸኸኸዀኾጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨኸከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከኳኸኸኸኸኸኸኸ
@tzbtzegene9143
@tzbtzegene9143 Жыл бұрын
ሰብ አርጊኝ ማሬ እኔ አርጌሻለው
@binyamabayneh1307
@binyamabayneh1307 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረድቶሽ ከዚህ ህይወት ስለወጣሽ ሌሎችንም ከዚህ ህይወት ለማውጣት የምታደርጊው ጥረቶ ያስመሰግንሻል። እግዚአብሔር ይርዳች በበለጠ።
@teegeeteegee4227
@teegeeteegee4227 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው ምን ያለ ጉድ ነው ሚሰማው ፈጣሪን መፈታተን ይባላል ይሄ
@getnettemesgen6210
@getnettemesgen6210 Жыл бұрын
አቤቱ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን !!! ምህረትህን ላክልን !!!
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
Amen
@rahelcosentino5254
@rahelcosentino5254 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚያብሔር አስመለጠሽ እንኳን አምላክ በምህረት እጁ ዳበሰሽ በጨለማ ላሉ ብርሀን ልትሆኚ ድነሻልና በርቺ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውድ እህታችን
@godisgood2672
@godisgood2672 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ታደገሽ መልካም ትዳር ይስጥሽ።
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያኖች አስተዉሉ እቺልጅ ከስኮላሩ ጋር የተቀናጀ ሴራ ነዉ ሲጀመር እስፖንሰሮቻ ያዉቃሉ እሱዋናት እንጂ ወጥመዱን ያላወቀችዉ እባካቹህ የተከፈተዉ በር ሁሉ ለመልካም ነዉ ብላቹህ አታስቡ ሴጣን በረቀቀ መንገድ ነዉ የሰዉ ልጆችን እያጠመደ ያለዉ መልካም በሚመስል መንገድ ነዉ እያጠመዱ ያሉት የዘላለም አምላክ እና አባቴ የሀገሬን ህዝብ በድህነቱ ባላማወቁ ወጥመድ ዉስጥ ባለፉት 28 አመታት ብዙ ቦታ በፊልም በሙዚቃ በሀይማኖት በትምህርቱ ወዘተ... የጠለፉትን ወገኖቼን አዉጣ በዛ በሀያሉ ክንድህ አድነን.
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
አዎ እህቴ አንቺ ነቅተሻል እኛ ኢትዮጵያዊያን ግን አልባነንም
@alemsemu3416
@alemsemu3416 2 жыл бұрын
በጣም የሚያስፈራ ነገር ነው በእውነት ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን የኔ እህት ያደረግሽው ትክክል ነው መለያየትሽ ግን ንስሀ ገብተሽ ተፀበይ ፀበል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@abvabc5007
@abvabc5007 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ሀገርመግባ የፈራ የኛው ወጀልነው ሀገራችንን ምስቅልቅሉን ያወጣው 😭😭
@zewdtiutolasa718
@zewdtiutolasa718 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ልጆቻችንን አድን ዘመናችንን አድስ ጌታ ሆይ የሚሰማው ሁሉ ይጨንቃል ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 жыл бұрын
Amen!🙏
@hayati1840
@hayati1840 2 жыл бұрын
ዋዴት ናዉ አምመጣዉ 🤓
@zewdtiutolasa718
@zewdtiutolasa718 2 жыл бұрын
@@hayati1840 gara luubuukeetii gooffttaa iiyaassuse asseenuu gooftaa iyassuse guudaa dha
@saragebremariam8410
@saragebremariam8410 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ !!በእንደዚህ ነገሩ ውስጥ ያሉ እህት እና ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይርዳቸው ጎበዝ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
Amen🙏🙏
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 2 жыл бұрын
Amen🙏
@mekdesdemeke4697
@mekdesdemeke4697 2 жыл бұрын
የ እግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ኣዳኝ ነው . ተባረኪ እዚ ትውልድ ማምለጫ ትሆኛለሽ ተባረኪ.!!!!
@lemeja6589
@lemeja6589 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስን ተቀበዪ ፈፅሞ ይፈውስሻል አይዞሽ፡ የዘለአለም ሕይወት ታገኛለሽ፡ ከገሐነመ እሳት ያድንሻል። “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@werert2189
@werert2189 2 жыл бұрын
@@werkezebo_Cherkose_show ፈሳም እዘው ዝለይ
@honeytube8513
@honeytube8513 2 жыл бұрын
ነይ ትክክለኛውን እየሱስ ተቀበይ እናተጋ የለው እየሱስ የለ fake ነው
@lemeja6589
@lemeja6589 2 жыл бұрын
@@honeytube8513 ሁለት ኢየሱስ የለም፡ ስለ ሐጥያታችን የሞተውና የተነሳው ዳግም በክብር የሚመለሰው ከስላሴ አንዱ የሆነው የናዝሬቱ ኢየሱስ ነው። ይወድሻል ሞቶልሻል ከዘለአለም እሳት የሚያድነው እሱ ብቻ ነው። “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
ክክክክ እናንተ አደላቹሁ የዚህ አፀያፊ ስራ አባዥወች እነፓስተር ተብየወች የሀሰት ነብያቶች ቱልቱላ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔርም ረድቶሻል እድለኛም ነሽ #ንሰሀ መግባት አለብሽ ትልቅ ሀጥያት ነው ወገኖች ጊዜው ከፍቷል መጨረሻው ዘመን ላይ ነን ለነብሳችን እናስብ 👈
@user-iz8bo6dz9q
@user-iz8bo6dz9q 2 жыл бұрын
በጣም አላህ መጫረሻቺንን ያሳምረው አላህያ ዝም አትበል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏አሜን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ግልፅ ያለና በሚገባ መልኩ ነው ያስረዳሽን ፣ እንኳን ደህና ሆንሽልን እህታችን። thank you so much 💓
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@sisayhabte4740
@sisayhabte4740 Жыл бұрын
እህቴ አ/ር ከአንቺጋ ነው !ከዚ ጉድ ያወጣሽ የድንግል ልጅ እየሱስክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን። በእምነትሽ በፍጹም ፅናት ኑሪ።
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንኳን ከዚህ ከሀጢአት ማጥ ውስጥ ወጣሽ አምላክሽ ይወድሻል ደግሞ ለሌላው ትምህርት ሆነሽ መውጣትሽ አደንቅሻለው አንቺን እግዚአብሔር እንደረዳሽ ለሌሎች ወንድምና እህቶቻችን እግዚአብሔር ይርዳቸው ይድረስላቸው ።
@kedirmohammed6574
@kedirmohammed6574 8 ай бұрын
ውድ እህታችን አንቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ መጀመሪያውም ያለቦታሽ ነው የተጨነቅሽው የኢትዮጵያን ባህል እና ወግ ክዶ የኖረ ሰው ምንም ወንጀል ቢሰራ ወንጀል አይመስለውም። አጉል እንራቀቅ ብለው ራቁታቸውን የሚሄዱ ብዙ ኣሉ። አንቺ ምንም ያጠፋሽው ነገር የለም ባይሆን ሆሞሴክሿል ወንዶች ጋር ወስዶ አሳይቶሽ ጥሩ አለመሆኑን በነገርሽው ወቅት ሊያሳምንሽ ሲሞክር በሰውዬው አቋም ስለሚኖረው ህይወት በደንብ ተጠራጥረሽ ጥገኝነት ካስጠጉሽ ሰዎች መረጃ ብትጠይቂ መልካም ይመስለኝ ነበር። ተፈጥሮዋ ሴት ሆኖ ካንቺ ከሴት ጋር ጋብቻ መሠረተች ይህም ቀድም አድርጋ ወንዶች ከወንዶች ስለሚኖሩት ህይወት ስላሳየችሽ ነው። እናም በርቺ በዚህ አቋምሽ ቀጥይበት ደሞ ምንም አይደርስብሽም አትስጊ አሏህ/ፈጣሪያችን/ ለእርሱ ብለው የሚታገሉትን ለዘላለም ይረዳቸዋል በሀሳብ ሁሌም ከጎንሽ ነኝ በገንዘብ እንዳልረዳሽ ወላሂ ከቀና አመለካከት ውጭ ምንም የኔ የምለው የለኝም ያለኝማ ይህቺ ስልክ ና በድህነቴም የማኖራቸው የባለቤቴ እና የአንድ ልጄ ሀብቶቼ ናቸው።❤
@marshuminda3160
@marshuminda3160 Жыл бұрын
የኔ እመቤት ተባረኪ እጅግ በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ጀግና ነሽ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለክ ምን ጉድ ነው አልሀምዱሊላህ አለድነል ኢስላም አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ የሠውን ልጅ አውቀዋለው ማለት ይከብዳል እንኳንም በጤናሽ ወደ እናት ሀገርሽ ተመለሽ ተረጋጊ አይዞሽ
@ematube9407
@ematube9407 2 жыл бұрын
አሚን ከባድ ዘመን ላይ ነው ያለነው
@veeashrreds6762
@veeashrreds6762 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እህቴ ንሰሀ ግቢ እግዚአብሔር አንድ እድል ሰቶሻል በርች
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
እህቴ በጣም አደንቅሻለው ለምን ከዚህ ሁሉም ችግር ወጥተሽ ትወልድን ተጠቂዎች ለማዳን ወደ ውድ ኢትዮጵያ አገርሽ ገብተሽ እንድሰሪ ስለተነሳሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tigistti8320
@tigistti8320 2 жыл бұрын
በእውነትየሚገርም ታሪክ ነው ያካፈልሽን ግን አንቺ እጅግ ጠን ካራ ጎበዝ ሴት ነሽ አከብ ርሻለው በርች ኸዚ ሰይጣናዊ ሀሳብ ፈጣሪ ስላ ስወጣሽ እግ ዚአብ ሔር ይክበርይመስገን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን ውድ ቤተሰባች ኑሪልን ጥንቃቄ አይለይሽ
@hanawubshet1681
@hanawubshet1681 2 жыл бұрын
አሁንስ የምሰማው ሁሉ መፈጠሪን አስጠላኝ እረ ወገኖቼ ማስቶሉን ይስጠን እግዚአብሔር የፈጠረውን ተፈጥሮ መቃዎም እረ ተው ግን ለነብሳችሁም አስቡ ስጋ በስባሽነው ነብስግን ለፍርድ ባምላክ ፊት ትቆማለች
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 2 жыл бұрын
ወይ ኢትዩፒያ ጉድሸ ብዛቱ 🇪🇹😭😭😭😭 ፈጣሪ እዘንልን አንደዉ መከራችን በዛ ፈጣሪ ረገመን ጌታ ሆይ በዝነትህ ማረን 😭😭😭😭😭🙄
@lubetuber
@lubetuber 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላ የመጨረሻ ዘመን ደረሰ ትውልድ እየሞተ ነው ወደየት እያመራን ነው ኧረ ትውልድ እየሞተ ነው የአላህ አነዚህን የሰው ሰይጣኖቸ የሰማይ ቁጣ ወርዶ ምድራችንን ያፅዳልን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
Amen
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ ተፈጥሮን መቀየር ማለት ከፈጣሪ መጣላት ማለት ነውና ወደ እግዚአብሔር ብንመለስ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
እሱ ነው የሚያዋጣው
@user-fozeya
@user-fozeya 2 жыл бұрын
የተረገሙ ናቸው በዱኒያም በአኼራም እርግማናም ናቸው ፈጣሪ የሰራውን ለመቀየር የሚሞክሩ
@danielg7367
@danielg7367 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያለፍሽበትን ውጣ ውረድ በመልካም ሊጠቀምበት ነው፥ የተሳሳቱትን እና የጠፉትን ወደ ትክክለኛ መንገድ እንድትመልሺ! በርቺ የኔ እህት!!!
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@salem4086
@salem4086 6 ай бұрын
በጣም የሚትመሰግኝ ጀግና የሀገረ ልጅ. እንዳች ይብዙልን ጌታ ይባርክሽ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
በእየሱስም!ይራቅ ውይ🙆🙆ጌታሆይ አስበን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን
@user-sj3dm9ky6h
@user-sj3dm9ky6h 2 жыл бұрын
በስማም የማይሠማ የለም በረከት ትህትና ደስ ይላል መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ ትግራዊት ከቱርክ
@user-ox9be1gy8z
@user-ox9be1gy8z 2 жыл бұрын
ስደት ብዙ መዘዝ አለው ግን ከችግሩመውጣት ደግሞ እድለኛነት ነው በርችልኝ እህቴ❤
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 2 жыл бұрын
የሚገርም የሂወት አጋጣሚ የሚያስተምር ጠንካራ የእግዚአብሔር ሴት ብዙ ነገር ነው ያየሁበት ክብር ይገባሻል እህቴ በእሳት ውስጥ አልፈሽ ትውልዱ ለማስተማር የምታደርጊው እንቅስቃሴ ለመሰግንሽ እወዳለሁ በርቺ ከእግዚአብሔር ክፍያውን ታገኛለሽ ለፕሮግራም አዘጋጆቹም እናመሰግናለን!ግን ተጠንቀቂ እህቴ ሐገራችን ውስጥም ስለበዙ ስልክ ተቀብለው ጉዳት እዳያደርሱብሽ ሁሉን ነገር በጥንቃቄ አድርጊው አደራ!!!
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ ቤተሰባችን
@tzbtzegene9143
@tzbtzegene9143 Жыл бұрын
ሰብ አርጌሻለው አርጊኝ ማሬ
@houluselam7678
@houluselam7678 2 жыл бұрын
ጥሩ፡ ተርከሸዋል፡ ይህ ፡ታሪክ፡ ያንቺ፡ አይደለም : እኔም፡ ውጪ፡ ስላለሁ፡ ይህንን፡ አውቃለሁ ፣ ግን፡ የእግዚአብሄር፡ ስራ፡ ፍጹም፡ ነው፡ አንዲት፡ ሴት ፡ የፈለገውን፡ያህል፡ወንድ፡ መምስል፡ ብትምክር: በደንብ : ታስታውቃለች፡ ወንድም :እንዲሁ : ማስመስልና፡ መሆን፡ የተለያዩ፡ ናቸው፡ ግን ተጠንቀቁ: በእውነት፡ ተጠንቀቁ
@lilu1312
@lilu1312 2 жыл бұрын
እርግጠኛ መሆን አይከብድም በሰው ህይወት?
@rozatsegaw4464
@rozatsegaw4464 2 жыл бұрын
እግዚኦ ከዚህ አድንነን😥🤲 ምን ዘመን ላይ ደረስን ኧረ እናስተውል ወገኖቼ😥
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏🙏
@mekdesdemeke4697
@mekdesdemeke4697 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ ለዚህ ዘመን በጣም ኣስፈላጊ ትምህርት ነው ተባረኩ!!!!!!!
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 жыл бұрын
Well done 👍 We all proud of you 👏👏👏👏👏👏👏keep it up the good job!!!
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏🙏
@lilu1312
@lilu1312 2 жыл бұрын
You made a great decision! May God be with you all the way
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 2 жыл бұрын
ወይው ሀገር ያርብ ማጨርሽዬን አስምረልኝ😭😭😭😭😭💔💔
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@ShadowokFN
@ShadowokFN 2 жыл бұрын
የኔ ማር አንቺ እግዚአብሔር በጣም የሚወድሽ ልጅ ነሽ ጠዋትና ማታ በርከክ ብለሽ አመስግኚ እግዚአብሔር ሀይል እና ብርታት ነው ሁሌም ስሙ የተመስገነ ይሁን 👏🏻
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@berhanemichael7159
@berhanemichael7159 Жыл бұрын
እንኳን ሕውትሽ እዝትርፍሽ ለሌሎች ትምህርት ምህንሽ ምምክርሽ እምልክ ብርትት ይስጥሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው 🙏
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረን ምን ይሰማል ቅዠት ነው ወይስ እውነት የምሰማው እግዚአብሔር ይማረን ከሚታሰበው በላይ አስደንጋጭ ነገር ነው ታድለሻል ማወቅሽ መመለስሽ በጣም ደስ ይላል በድንጋጤ አለመሞቷ ጥሩ ነው አስደንጋጭ ነው
@kindebuli3098
@kindebuli3098 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እኛ እትዮጵያ ለትምህርት ያለን ነገር ጥሩ ቢሆንም በስሜ ስፖንሰርሽፕነት የሰውን ሕይወት ስለሚያበላሽ በደንብ ማየት ያስፈልጋል፡፡
@NigstWelde
@NigstWelde 19 күн бұрын
የእናት አባትሽ ፀሎት አውጥቶሻል በስላሴ ስም እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጠንን ፀጋ ጠልተን ሰው ሰራሽ አርተፊሻኖችን መውደድ ማለት ከፈጣሪ ጋር መጣላት ነው ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ከእደዚህ አይነቶቹ ያርወን
@tzbtzegene9143
@tzbtzegene9143 Жыл бұрын
ሰብ አርጌሻለው አቺም አርጊኝ ማሬ
@omegastudio7181
@omegastudio7181 10 ай бұрын
የኔዉድ እህት እንኳን እግዚአብሔር ከሲዖል መንጋጋ አስመለጠሽ ክፉ አያግኝሽ።
@haymiteshe5788
@haymiteshe5788 2 жыл бұрын
ይገርማል በጣም እህቴ እግዝያብሄር ረድቶሻል❤
@danjoe3628
@danjoe3628 Жыл бұрын
እህት በእግዚአብሔር ፍቅር አድገሽ ከእግዚአብሔር በመራቅሽ እንደሆነ መረዳት አለብሽ:: ሰዎችን ለመርዳት መጣርሽም ጥሩ ነው:: እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር እንኳን በሂወት አቆየሽ እማ
@armonkassa9969
@armonkassa9969 2 жыл бұрын
ለንሥ ሞት ያብቃን መኖሬን ጠላሁ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@Menelik27
@Menelik27 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነገር ነው የገለፅችው አንቺም ከዚህ ወጥተሽ ለሌላው ብርታት በመሆንሽ አደንቅሻለሁ።መልካሙን ይግጠምሽ
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስንት ነገር ያሰማናል ምረትናይቅርታህን አምጣልን በፈጣሪ ስም አይዞሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እህቴ በጣም ጎበዝ ነሸ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንሸው ብቻ እግዚአብሔር ይማረን !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 6 ай бұрын
🙏
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 6 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦችን ስለቀና ሃሳብ አስተያየትሽ እናመሰግናለን
@user-vw5et3ds7x
@user-vw5et3ds7x Жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ያረቢ በየቤቱ ስንት አይነት ጉድ አለ ወዱዱ በንተ ጥላ ስር አድርገን
@silassibhatu8113
@silassibhatu8113 2 жыл бұрын
ሁሉ የሚትዩን እውነት ነው ተጭማሪ መጽሃፍ ቁዱስ በደንብ ማንበብ ሮሜ ምእራፍ 1 በሙሉ አንብቢ የሱስ ክርስቶስ ተከትይው የበልጠ ውጤታማ ስራ ትሰሪያለሽ። የሱስ ከኩፉ ሁሉ አምልጦሻል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏🙏
@helenkiros6647
@helenkiros6647 2 жыл бұрын
ysus!!??hooo eyesus new simu
@seed1252
@seed1252 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ,ሀሳብሽን ይፈጸጳምልሰሽ!!
@misrakbayou4206
@misrakbayou4206 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አስመለጠሽ ስሙ የተባረከ ይሁን ለብዙ ሰው መዳን ምክንያት ነሽና በርችና በዚህ የታሰሩትን አስፈቺ አስመልጪ ብዙ አሉ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 жыл бұрын
ለአመት ያሃክል ገዳም ሂደሽ ጸበል ተጠመቂ ከልጅትዋ ያለፈሽ እርኩስ መንፈስ ስላለብሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 amesegnalew
@saratamere4471
@saratamere4471 2 жыл бұрын
ይህ የመጨረሻው ዘመን የክርስቶስ መምጣት አንዱን ምልክት ነው!! ሁሉ ሰው በክርስቶስ አምኖ እንዲድን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው በኢየሱስ እመኑ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ለነገ ዋስትና የለንም ኢየሱስ ይወዳቸዋል ❤❤❤
@user-wj9xx3ej1n
@user-wj9xx3ej1n 2 жыл бұрын
በሱማመንአያዲንም እሱእራሱ የአላህን እራህመትፈላጊነው ሰመተሻል
@user-ub6ej8nt
@user-ub6ej8nt Жыл бұрын
hulun fetari.wedehonew.allah.neyi.temeleshi
@betlhemtesfaye5423
@betlhemtesfaye5423 Жыл бұрын
Wow ግበዝ 👍👌አግዚአብሔር yebarkh
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 2 жыл бұрын
Inquam Egziabher tebekesh. Gobez tenkara nesh berchi. inamesegnalen🙏 lesuam Egziabher nefsua begenet yasarfat. Weda aydelem. Setan new yegefafat.
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 2 жыл бұрын
እንደ እምነትሽ ንስሀ ግቢ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ግን እባክሽ ንስሀ ግቢ ቀሪ ህይወትሽን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@Nana-sk7us
@Nana-sk7us Жыл бұрын
እንዲ አይነት በወጥመድ የተጠቁ መልካም ሰዎችን አቅርብ!!!የማንንም ርምጥምጥ ትምህርት አልባ ሰዎችን አታቅርብ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏🙏
@qatardoha9424
@qatardoha9424 2 жыл бұрын
ወይኔ ጉዳችን ጌታችንን አስቀየምነው ምን አይነት ጉድነው አላህ ሆይ ማርን ይቅርታ አድርግልን ስለምንሠማው ጉድ😭😭😭😭
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በረከት🙏
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው ውድ ቤተሰባችን
@annanmuse7380
@annanmuse7380 2 жыл бұрын
አቤቱ ,ፈታሪሆይ,,ከአሳሳቾች ጠብቀን,እነሱንም,ልብ ስጠቸው
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 жыл бұрын
Amen🥺🙏
@emu8244
@emu8244 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንኳንም ከነዚ ኣውሬዎች ኣዳነሽ ዋናው ያንቺ ደህና መሆንሽ ነው
@satenaw4923
@satenaw4923 Жыл бұрын
ጠያቂው የሚደብር ነው ።በዚህም ድምጽ ልዋጭ ልዋጭ ቢልበት ይሻላል።
@moaz6007
@moaz6007 2 жыл бұрын
ስንት ድሀ የሚኖርበት ሀገር እየኖራቹህ ስለ ጥጋበኞች ያደረጉት ታወራላቹህ። እነሱ ጥጋብ ነው እንደዛ ሚያረጋቸው። በጦርነት የሚያልቀውና የተራበውን እንዴት እንርዳ።
@selmonyehalem9032
@selmonyehalem9032 Жыл бұрын
ጠያቂው ምን አለበት እሷ ብታወራ ዝም ብትል አንዴ የጠየካትን ሀሳብ ሳታስጨርስ ሌላ ሀሳብ ወይም ጥያቄ ባታስከትል ብንሰማበት ምን አለበት
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
እግዝዮ ማህረነ ክርስቶስ እግዝዮ ማህረነ ክርስቶስ እግዝዮ ማህረነ ክርስቶስ
@yetmworkgebeyo3864
@yetmworkgebeyo3864 Жыл бұрын
አቤቱማረንይቅርበለን
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
እግዚኦ አምላኬ አንተ ጠብቀን እህቴ ጥሩ ብውሳና ነው የወሰንሽው
@assefazemedie6484
@assefazemedie6484 Жыл бұрын
እንዴት እግዚአብሔር ቢወድሽ ነው ከዚህ ክፉ እስራት ያስመለጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን ። የአንችመንም እንቢተኝነት በጣም አደንቃለሁ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@zainbmohamed1782
@zainbmohamed1782 Жыл бұрын
አላህ፡ይጠብቀን
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
እካንም እግዚአብሔር ረዳሽ🙏🙏🙏
@zeusapollo2403
@zeusapollo2403 2 жыл бұрын
አንድ ነገር ልንገራችሁ በተለይ ውጭ የምትኖሩ ነጭ ያገባሽ ስሚ መጨረሻሽ እብደት ነው አንዱዋ እዝህ ፀታውን የቀየሬ ነጭ አግብታ በመጨረሻ ራሱዋን አጠፋች 😭😭 አበሻ ነች
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል። ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል በዚን ሰዓት ውጪ ምትኖሩ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
መፋታት ካለ መሞት!
@zeusapollo2403
@zeusapollo2403 2 жыл бұрын
@@rasayifat5726 ቱቱቱ ቆሻሾች የነጭ ሽንት ቤቶች እኮ ናችሁ አበሻ ሴት ማለት
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
@@zeusapollo2403 የነጭ ሽንት ቤት ምን ይጎድለዋል? Complex ወይስ ቅናት?
@zeusapollo2403
@zeusapollo2403 2 жыл бұрын
@@rasayifat5726 የነጭ ሽንት ቤት ማለት የነጭ white sex ባሮች አንገት የምታስደፉ ባመጣት በሁለት ወር ከነጩ ጋር ስትባዳ ያዛት ልጁ ፋራ ነው የነጩን አንጄት ዘርግፎ ሴትየዋን ገድሉዋት ሞቴ ያንቺ ሀገር ሰው ናት
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴ አሳብሽ ያሳካልሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@abiyot7517
@abiyot7517 2 жыл бұрын
ከባድ ነው እንኳን እግዚአብሔር ረዳሸ ያሰብሸው ይሳካ በርቺ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ውድ ቤተሰባችን 🙏🙏
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 2 жыл бұрын
ለኩፉ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቾው ይላል እና በውነት ሕታችን ሌሎቹም ቢመለሱ እንዳንቺ
@tameratdenku4150
@tameratdenku4150 2 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ እባክህን ታረቀን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏 አሜን
@molomolo1018
@molomolo1018 Жыл бұрын
ፈጣሪ እኳን አወጣሺ
@simurweldat9560
@simurweldat9560 2 жыл бұрын
Tebarki Enkan Geta redashe
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
amen
@user-ey4ku9qe1f
@user-ey4ku9qe1f 10 ай бұрын
You made the best decision for your mental and spiritual health. When you live in the western countries it’s very easy to fall in to this trap. They are everywhere. Keep going to therapy with Ethiopian mental health professionals
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 10 ай бұрын
🙏 Thank You
@hayathayat6586
@hayathayat6586 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ እራሱ ተመስጦ እያዳመጣት ነዉ ፈጣሪ ሆይ ድረስ የመጨረሻ ዘመን ላይ ደረሰናል ይቅር በለን ማረን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን ጥንቃቄም አይለየን
@matlay2633
@matlay2633 2 жыл бұрын
ይሄ ትዉልድ የሚሰሩት ሀጣት እሳት ያዘንባል
@binthassen7138
@binthassen7138 Жыл бұрын
ላሃዉላ ወላ ቁዋታ ኢላ ብላህ በዝሁነታ እንዴት ሀገራችን ላይ በላ አይዉረድ ኢላሂ ኢዝነትህ እንዴ ኑህ ህዞብች እንዳንጠፋ ያራብ
@genetabebe3821
@genetabebe3821 Жыл бұрын
አቤት ምን አይነት ጉድ ነው ውይ ልጆቻችን እንዴት ነው ሰው አምነው እሚቀርቡት ማነው እሚታመነው
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 жыл бұрын
አምላኬሆይ መጨርሻችን አሳምርል እድሜ ለንሰሀ እድሜ ሰጠኝ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@shalomtamene350
@shalomtamene350 2 жыл бұрын
እንኳን እ/ር ደረሰልሽ አይዞሽ ከባድ ነው አይዞሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yafetenu7818
@yafetenu7818 2 жыл бұрын
ቸርነትህ ብዙ መድሃኒአለም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏🙏
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😭😭😭
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
amen🙏
@Biniyam8784
@Biniyam8784 Жыл бұрын
ዋው እኔም ስለ ሰማኩ በጣም ገረመኝ አዳጋ ነው
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 10 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 4,1 МЛН
5 маусым соңғы эфир!
2:27:56
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 255 М.
I want to play games. #doflamingo
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 16 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
0:30
MacDannyGun
Рет қаралды 22 МЛН
Пугает людей игрушкой аллигатора в воде
0:14
Короче, новости
Рет қаралды 2,8 МЛН