‘በሥለት የወለድኩት ልጄ’ ድንገት ተቀየረብኝ! ልጄን ከዚህ ጉድ እንዴት ልታደገው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 158,111

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 826
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r Жыл бұрын
ከባድ ነው እናት በልጇ ስትፈተን እግዚአብሔር ይማርልሽ 😢
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
በልጅ ከመፍተን ፍጣሪ ይጠብቀን አይዞሸ አናት አመብርሃን ትቅርበዉ አጅግ ልብ ይሰብራል በአሁን ሰአት የግል ትምርት ቤቶች ዩኒቨርስቲ ኳሌጆችን የተቆጣጠረ ድራግ ብቻ ሳይሆን በሰዶማዊነትም አያሰፋፍት ነዉ 😢 ብቻ አናት አና ልጁ ኢትዮጵያን ይጎብኞት ከባድ ነዉ ☺️
@ninatadesse2640
@ninatadesse2640 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ አትዘኝ ሁሉ በጌታ ይፈታል ፀሎት አድርጊ
@asteramare6700
@asteramare6700 Жыл бұрын
​@@ninatadesse2640 ዠዠቨ
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Жыл бұрын
ልጆቻችንን ስናሳድግ የእምነት ትምህርት ማስተማር፣ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት በማስተማር፣ዘወትር ፀሎትን ከህፃንነት ጀምሮ እምነትን ማለማመድ እጅግ ጠቃሚ ነው።አሁንም ተይዞ ነው ፀሎትን አብዢ እርግጠኛ ነኝ ይመለሳል።
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
ሰንበትትምህርትበጣምከምንምበላይጠቃምነው፡አስተዋይነሽ🎉🎉🎉
@kbb7400
@kbb7400 Жыл бұрын
እረ አይጣል ነው! እግዚአብሔር ሲረዳ ነው ስንት ተለፍቶ መና መቅረት አለ😢
@user-jf3gi6iy6h
@user-jf3gi6iy6h Жыл бұрын
እውነት ነው
@bikekrose
@bikekrose Жыл бұрын
​@@kbb7400 yiuy😅
@bikekrose
@bikekrose Жыл бұрын
😅 I'm. Jy😅 31:34 your o the 31:39 yit😅
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@ደሴ
@ደሴ Жыл бұрын
አሜን
@yeshiyeshi2963
@yeshiyeshi2963 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu Жыл бұрын
አሚንንን
@misstaiba9527
@misstaiba9527 11 ай бұрын
አሚንንያረብ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
እናት በልጁዋ ስትፈተን በጣም ያሳዝናል:: እግዚአብሄር ልጅሽን ይማርልሽ እህቴ😢😢😢
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 11 ай бұрын
Allah gave to you Loing Loing Life insallah he will be good
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 11 ай бұрын
Just peray
@tsion797
@tsion797 Жыл бұрын
የሁሉ ነገር መፍትሄ ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ይሄ የሁላችንም ቤት ያልተነገረ ታሪክ ነው ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ ይፈውስልሽ እናትዬ
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
🙏🙏❤️❤️
@badriamohammed22369
@badriamohammed22369 Жыл бұрын
Addis😮
@abiytilahun1943
@abiytilahun1943 10 ай бұрын
ይህ ችግር ብዙ ቤት ያለነገር መፍቴ ጠፍቶብኝ ግራ ገብቶኛል አምላክ ያሰበን
@great-full3612
@great-full3612 6 ай бұрын
Exactly! Some are dying silently
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
የኔ እናት ኣይዞሽ የመምህር ተስፍይ ኣበራ ትምህርቲ ኣዳምጪ መጀመርያ ራስሽ ከዛ ልጅስ እስኪ መኩሩት ደሞ ወደ ልቦናው የመለሳል ኣይዞሽ
@ewekassa5522
@ewekassa5522 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይህን ቤተሰብ እንደገና አናትና ልጅ አርጋቸው ፈተናው ይብቃ።
@selamawitabebe9554
@selamawitabebe9554 Жыл бұрын
Amen!!!!!!!!!!!!!
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Жыл бұрын
ጋዜጠኛውን ግን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝ ነው
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 Жыл бұрын
የእኔ እናት ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ፍቅሩን አብቶላችሁ ወደቀደመ ፍቅራችሁ ይመልሳችሁ😢😢😢
@blenfikade9303
@blenfikade9303 Жыл бұрын
አለምሰገድ ይህን ቤተሰብ ስላሳየኸን በጣም እናመሰግናለን ገና ብዙ ፈተና አለ በየቤቱ እባክ ግን የዚህን ቤተሰብ ሰላም ሲመለስ አሳየን እግዚአብሔር እዚህ ቤት ላይ ይግባ🙏🙏🙏🙏🙏
@ablakatdagim7776
@ablakatdagim7776 11 ай бұрын
አንቺ እምነትሽ ላይ ጠንካራ ነሽ እሱ ላይ ያለውን መንፈስ ያንቺ መልካም መንፈስ እያቃጠለው ነው እመቤቴን እመኚኝ ፀበል አስረሽም ቢሆን ውሰጂው አሁን ቢጠላሽ ድኖ ወደ እራሱ ሲመለስ ያመሰግንሻል አስረሽም ቢሆን ፀበል ነው መፍትሄው እላዩ ላይ ያለው መንፈስ ነው
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
ጌታ ጣልቃ ይግባልሽ የኔ እናት
@FootyArts
@FootyArts Жыл бұрын
Enguday አንድ ነገር ላስቸግር አባክሽ የኒ ውድ please tebaberign
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
@@FootyArts ምንድነው የምረዳሽ?
@FootyArts
@FootyArts Жыл бұрын
@@engudaymengiste9683 የቆየ ቻንናል ፈልጌ ነው አና ካለሽ emailun endtsechign አና ወደኔ email ቀይሬ emailun emelsalew yetekefetebet ቀን koytawn ፈልገው ነው የኔ tezegtobgn ለ youtube ለመሞከሪያ ነው ውዴ please 🙏🙏🙏
@FootyArts
@FootyArts Жыл бұрын
@@engudaymengiste9683 please🙏
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 11 ай бұрын
👆የየቱብ አራዳ ጥግ ያዝ አቦ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች አይ እናት መሆን አለም ሰገድ ባልከው አልስማማም ልጁ ኮለጅ ከመሄዱ በፊት አሽሽ ለምዶል ባለጌ እድሜው ቀላል አይደለም ቢያንስ 20 አመት ያለፈው ጎረምሳ ለዚያውም ኢትዮጵያዊ እንዴት ነው እናቱን ሊያስባት የሚሳነው ስንት ጎረምሶች ናቸው laptop የሚገዛላቸው መኪና የሚይዙ መኝታ ቤት ያላቸው ስንት ናቸው እረ ???????????? እሱ ካለመጠን እንክብካቤ ብበዝቶበት ከማይሆኑ ጋር ገጥሞ በድራጉ ብሎም ጌታ ላአንቺ ሲል ይጠብቅልሽ እንጂ ሌላ ነገር ውስጥ ባልገባብሽ ሌላው እራስሽንም እሱንም የምክር እገልግሎት አሳይ እመቤቴ ትርዳሽ
@sifancaydarus4380
@sifancaydarus4380 Жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ትክክል ጀግና እናት ናት
@Merkehore
@Merkehore Жыл бұрын
የኔ እህት መፍትሄው ከላይ ከስማይ ከፈጣሪ ይውረድልሽ :: ፅጋውንም ያብዛልሽ ጉልበትንም ይጨምርልሽ::
@yenesewybekall5144
@yenesewybekall5144 Жыл бұрын
ሲነግሩን የማንሰማ ዲንዙዞች ተራ በተራ ማለቃችን ነው በዚህ መጤ የኛ ባልሆነ ባህል
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Жыл бұрын
Exactly
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 Жыл бұрын
እኔ የምለው 1000 አይኖርም ያንን ትንሹን ልጅሸን አስታምሚ ሁሉንም ነገር ሞክረሻል እኔ 100/100 እረዳሻለሁ አየሽ ከቻልሽ (ሳይካትሪስት) ብቻ አማክሪ እሱም ብር ካለሽ ነው ።በተረፈ አንቺን ካላዳከመ አያቀምም። እዚጋ ምክንያት ስለሌለዉ ላንቺ ነዉ ሀጢያት ምያበዛብሽ መፊቲሄዉ አንድና አንድ ነወ ጸሎት እና ጸበል ነዉ ።ልጅሽኮ ሁለት ነገር ነዉ (የጉርምስና እና የ ሱስ) አለቀ አደራ ሽምግልና አታብዥበት ካልነካሽ ዝም በይው አለቀ "ጋዜጠኛው ሳዳምጠው አልተረዳሽም
@bazaliza5992
@bazaliza5992 Жыл бұрын
ያንቺ ታራክ በወንድሞቼ ላይ ደርስዋል በጣም እረዳሻለው😢😢😢
@tediwon
@tediwon Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራልና ልጅሽን መልሶ ሰላምሽን ይስጥሽ
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ወላድ መሆን መከራው😢😢 እኔ ለራሴ ፈራሁ አምላኬ ሆይ አደራህን በልጅ አትፈትነን 🙏 ኡፍፍ እግዚአብሔር ይድረስልሽ እናቴ ህመምሽ ተሰምቶኛል😥
@tigistsolomon5168
@tigistsolomon5168 Жыл бұрын
በጣም የምታሳዝን እናት መድሀኒአለም ይረዳሻል አይዞሽ !!!
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
ድራክስ ነዋ !!!!!አይምሮ እኮ ነው የሚቀይረው!!!!ኢሮፕ ወጣቱን የጨረስ !!!!እግዚአብሔር ይድረስልሽ🙏🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ድራግ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
ምድነው ድራግ አትሳቁብኝ እና?
@semiraseidtube2338
@semiraseidtube2338 Жыл бұрын
የሚዪጨሡት ከጥቅም ውጭ የሚያደርግ ነው አላህ ይጠብቀን ኡፍ እናቲቱ😢
@dt7091
@dt7091 Жыл бұрын
The number one problem is that he is taking drug!!! I don’t think you understood her.
@dt7091
@dt7091 Жыл бұрын
He is smoking weed !!! The main reason he is acting the way he is acting is because of that.
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
አይ እናት ስንቱ ትችላለች እግዚአብሔር ይማርልሽ ወደ ፀበል ይዘሽው ብትሄጂ ይሄ የአጋንት ስራ ነው
@debritubekele353
@debritubekele353 Жыл бұрын
Yasus magagamiya asgabuw wayim astamikiw adaga wisti naw matatim lihon yichilal tsabal gidi naw tagashi
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
ትክክል
@abadiromer8939
@abadiromer8939 Жыл бұрын
አለምሰገድ አልተረዳሀትም አዝናለሁ 24 አመቱ ነውልጁ በሺተኛ ልጂ ይዛ በጣም የተጎዳች እናት ናት የልጂሺን ደስታ ያሳይሺ ጌታ ቤትሺይብራ 👆👌🙏
@kedijatube1273
@kedijatube1273 Жыл бұрын
እኔ በ8 አመቴ ጀምሬ ነበር እናቴን የማግዘው ትንሽየዋ እህቴን ለመንከባከብ
@muluemebetgetachew4124
@muluemebetgetachew4124 Жыл бұрын
እዉነት ብለካል ልጁ እራሱን የሚችልበት እድሜ ላይ ነዉ ያለዉ እርዳታ የሚያስፈልጋት እናትየዉ ናት ምክንያቱም አምሮዋን በጣም ጓድቶታል
@tsigatsiga7333
@tsigatsiga7333 Жыл бұрын
ትክክል ነው ግን የፈለገ እድሜያችን ቢጨምር የናትን ፍቅር ሚተካ ስለሌለ ሁሌ እደህፃን የናት እክብካቤ እፈልጋለን ልጅውንም መረዳት አለብን
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 9 ай бұрын
40 አመት ይሁ ነው ልጆ ነው ቆርጣ ማውጣት አትችልም አለምሰገድ ልክነው እናቱን ይፈለልጋል
@elsadaniel6949
@elsadaniel6949 9 ай бұрын
አሁን 24 ቢሆነውም ከትንሽነቱ ጀምራ እኮ ነው የራቀችው ለዛኛው ጊዜ የሰጠችው
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
የኔእናት 😢አይዞኝ ፀልይለት የዘወትር አምልኮ እግዚአብሔር ማቅረብ ከጀመርሽ እርግጠኛ ነኝ ልጅሽ። የፀሎት ቤት ይኑርሽ በስለት ለሰጠሽዉ መላክ ዘወትር ተማፀኒዉ 🙏🙏🙏የክርስትና ስሙን በእጅሽ ጽፈሽ ስገጂ ለዉጥ ታይበታለሽ። የመላከ መክራት መ ምኽር ግርማ ወድሙ የፈስ አገልግሎት አለ እሱን እይ። ተአምረ ጽዮን ብለሽ ዩቱዩፕ ብለሽ ጻፊ ብዙ ቪድዮ ይወርዱልሻል ። እዲሁም መ ምኽር ተስፋዬ አበራ ቲዮፕ ብለሽ ፃፊ ብዙ ትምህርት ታገኛለሽ በርቺ እግዚአብሔር አምላክ ካቺ ጋር ይሁን💗🙏
@melakuhailegebreal6154
@melakuhailegebreal6154 Жыл бұрын
አይዞሽ ግን @50:20 ላይ "ማሚ እንዲለኝ አልፈልግም ውስጤ ቆርጧል" ብለሻል፣ አሁን ለምንድነው ወደ ሚዲያ የመጣሽው? ልጅሽ እንዲስተካከል ወይስ ለተመልካች ትምህርት ለመስጠት?ሁለት መፍትሄ ነው ያለው፣ 1. ከቆረጥሽ ፖሊስ ጥሪና ከቤት አባሪው፣እንደሞተ ቆጥረሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ። 2. እንዲለወጥ ከሆነ ምትፈልጊው፣ አንቺ ባለሞያ አግኚና አሁን ያለሽን አመለካከት ቀይሪ፣ ከዛ እሱን ቀስ እያልሽ ትቀይሪዋለሽ። አይዞሽ
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 9 ай бұрын
ብትልም ከዚህ በላይ ያለባት ጫና በዛላይ በልጅ ከባድ ነው ብትልም አይፈረድባትም ከዛ በላይ እንላለን
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
እስር ቤት አስገቡት ሱስ ጥሩ ስላልሆነ እንዳይገልሽ ለትንሹ ልጅሽ መኖር አለብሽ አይዞሽ
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
እስር ቤት ሳይሆን የሱስ ማገገሚያ
@pamagranetfruit3592
@pamagranetfruit3592 Жыл бұрын
ከባድ ፈተና ነው በልጆችሽ የገጠመሽ. እግዚአብሔር የማይችለው ነገር የለም. ልጅሽን እግዚአብሔር ይቀይርልሽ እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ ቤታችሁ በደስታ ይሙላላችሁ . አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይስጥህ ትህትናህ ልዩ ነው. ተባረክ
@itworld2529
@itworld2529 Жыл бұрын
አለምሰገድ ተሳስተሀል የኔም ወንድም ልክ እንደዚህ ነው የሆነብን! ሁሉንም ነገር አድርገናል ምንም ችግር የለባትም ይቺ እናት!
@mimigm6595
@mimigm6595 Жыл бұрын
I agree 100%!!!
@ruhama2017
@ruhama2017 Жыл бұрын
ትክክል ምንም አላጠፋችም እንደዉም መሄድ ከሚገባት በላይ ብዙ ሄዳለች
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
በትክክል በብዙ ዓይነት መንገድ ሞክራለች ችግሩ እብዛኛዎቹ እንዴ ከቀመሱ ለመተው በጣም ይከብዳቸዋል የደረሰበት ነው የሚያውቀው እግዚአብሄር ይርዳት
@emebetshimekit7172
@emebetshimekit7172 Жыл бұрын
Ewunet nw
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 9 ай бұрын
ልጆ ነው ከዛበላይም ብትሄድ ግድ ይላታል
@berran1347
@berran1347 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እናት በልጅስተፈተንእግዚአብሔር ይማርልሽ😥😥
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 Жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ እራስሽን ጠብቅ ፀልይለት እግዚአብሔር ፈቀዱ ከሆነ ይደንልሽ ከልሆና ለተመምው ልጅሽ ኑር ያለበለዚያ ትሞቻለሽ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 11 ай бұрын
She is good mom l l have something Like you Allah taker you l will peray for you
@fikreteru6742
@fikreteru6742 Жыл бұрын
ልጅሽ ድብርት ውስጥ ገብቶአል ወዶ አይደለም ሳይኮሎጅስት ወይም ስክራቲስት ያስፈልገወል ማጤሱም የለመደው ከስትረስ እወጣለሁ ብሎ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ የባለ ሞያ እገዛ ፀሎት ያስፈልገዋል በርቺ ጠንካራ እናት ነሽ❤
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o Жыл бұрын
ውነታ ነው የደከሙለት ልጅ መንገድ ስቶ ሲያቆስል በጣም ያማል የደረሰበት ያቀዋል ግን ግን አሁንም እኔ ሙስሊም ነኝ ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌም ዱአ አደርጋለሁ እና የነዚህ እናትና ልጅ የመጨረሻ ጥሩ ታሪክ ያሰማኝ ተስፍ እንዲኖረኝ አላህ ይርዳሽ ይርዳኝም
@Helu460
@Helu460 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ #አለምሰገድ በጣም የሚገርም ብቃት አለህ ምክሮችህ እንደማር ይጣፍጣሉ💖 አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏 ❤❤❤
@mercymercy7859
@mercymercy7859 Жыл бұрын
አብሽሪ የኔ እናት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከመከራ በሀላ ደስታ አለና አለህ ያስደሰትሽ 😢
@osmangester6372
@osmangester6372 Жыл бұрын
🤲😭☝
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Жыл бұрын
ውይ እህቴ በጣም ያሳዝናል በእኔ የደረሰው ነው የደረሰብሽ እግዚአብሔር ይያቸው ይሄንለልጆች የሚያለማምዱ በቃ በተስፋ ብቻ እንድኖሩ ሰው የምለውን እንዳይሰሙ ይሄ እኮ ጥሩ ነው ሽሻ አይደለም እያሉ ነው የሚያለማምዱት እኔ በሰው ሃገር ሁለት ልጆቼ ላይ የደረሰው ነው የደረሰብሽ ፀሎት ከማድረግ ውጭ ምንም ምርጫ የለንም በኛ ሃጥያት በልጆቻችን እየቀጣን ይመስለኛል እግዚአብሔር ብቻ ድንግል ማሪያም በምልጃዋ አትለየን መላእክት እንደየ ማዕረጋቸው ይራዱን አይ ያማል ልጅን የሚያክል መሰበር ነው ስብራታችንን ይጠግንልን እግዝኦ ብቻ ነው
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
አሜን እህቴ ከዚህ ዘመን መከራ ይታደጋቸው እህቴ ይመልስልሽ እናት በልጆቿ አትሰበር መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
አሜን 🙏🏽
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w Жыл бұрын
እናትዬ አንቺ በርቺ ለትንሽ ልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ አንቺ ስትኖሪ ነው ልጅሽ የሚኖረው አንቺ ስህተት የለብሽም እግዚአብሔር ወደልቡ ወደቀልቡ ይመልስልሽ የሙት ልጅ ብቻሽን ለፍተሽ አሳድገሽ የምታኛት እማምላክ ትርዳሽ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
ትክክል!!🙏🙏🙏
@21enate66
@21enate66 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር በገጠመኝ ብዙ ከዚም የባሰ ሁኔታ ላይ የነበሩ የዎች በእግዚአብሔር ቸርነት ተለዉጠዉ ሰምቻለሁ የመምህር ተስፍዬን ገጠመኝ ብትሰማ እና ብታማክረዉ በጣም እንደሚረዳት እና ተለዉጠዉላት በገጠመኝ በድጋሚ እንሰማ ይሆናል
@tsionabate6609
@tsionabate6609 Жыл бұрын
መምህር ተሥፋየን አግኝው
@hanatadesse1635
@hanatadesse1635 Жыл бұрын
እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ እናት ጀግና ነሽ የኢትዮጵያ እናቶች ልጅ ወልደን እናርፋለን ልጄ ያሳርፈኛል ብለው ተስፋ አድርገው በጉጉት ሲጠብቁ ባልጥበቁት ነገር ተስፋቸው ሲጨልም ከማየት ሞታቸውን ይመርጣሉ ሁሉን ተቋቁመሽ መኖሽን ሳላድንቅ እላልፍም በርቺ የኔ እናት
@Lkh5671
@Lkh5671 Жыл бұрын
እህቴ ተረጂው አንዴ ከገባበት ለመውጣት በጣም ሰቃይ ነው ወዶ አይደለም ማነንቱን ነው የሚቀይረው ፍቅር ሰጭው ጸልይ እግዚአብሔር ሁሉን ይቻላል therapy በደንብ ይረዳዋል አይዞሽ ::እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ታሪክ ይቀየራል ::
@Ra.com65
@Ra.com65 Жыл бұрын
እቺን እናት የምታልፍበት ቅላል አይደለም በእርስዋ ጫማወስጥ ላየው በጣም ከባድነው ይልቁስ ልትርዳ ይገባታል ልጁ ግን እግዚአብሔር ምህርት ያርግለት🙏
@hibratradai8446
@hibratradai8446 Жыл бұрын
እይዞሽ ውጭ ሃገር ያሉ ልጆች በብዛኛው እንዳንች ልጅ ናችው እግዚእብሔር ይርዳን
@hiwotgmariam5489
@hiwotgmariam5489 Жыл бұрын
እህቴ ብቻሽን አይደለሽም ብዙ ሰው አውቃለው ሁሁልጊዜ ሀሺሽ የሚያጨሱ ልጆች ከቤተሰቦቻቸው ራስ አይወርዱም በማንኛውም ምክንያትወላጆቻቸውን ነው blame የሚያደርጉት እራሳቸውን ከጥፋተኝነት ለማሸሽ የሚወስዱት ነገር ነው እንዲህ የሚያረጋቸው አንቺ ምንም አላጠፋሽም አይዞሽ
@tsehayetadesse5049
@tsehayetadesse5049 Жыл бұрын
እውነት ነዉ እህቴ
@kukisam2528
@kukisam2528 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ጣልቃ ግባ አነተ ትችላለ የዚችን እናት እምባ አብስላት።
@selamselamselamawit9368
@selamselamselamawit9368 Жыл бұрын
ውይ በጣም ተጎድታለች ሁሉ የሚቻለው አምላክ ልጅሽን ወደ ቀድሞ ቦታው መልሶ ደስታሽን ሰላምሽን ይመልስልሽ
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪዬ አይለይሽ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ ወዶ አይደለም አልቅሽ እስኪመልስልሽ እኸኸኸ የልጅ ነገር ከባድ ነው ደግሞ ደግሞ ይስራሽ ሀይል ይስጥሽ አምላኬ እንባዋን አብስላት አሜን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
ወይ አይዛሽ እናቴ😢😢😢ይህ ነገር አገራችንም ገባ በዉጭ አገር ቡቻ ይመስለኝ ነበር የ ሚያጨስዉ ነገር ኑዉ እንዲህ የ ሚያደርጋችዉ ያለሽበት ፈተና ቀላል አይደለም ! ሞራልሽ ተነክቶል የ ትይደርሳል የ ተባለ ልጅ በትምህርቱ እንዲሆኖ ስታይዉ እንኮን፣ ለ አንቼ በስለት ለ ወለድሽዉ ለ እናቱ ለ ማንም ለ ወለደ በሙሉ ያሳዝናል😮 እግዚአቡሔር ከዚህ ነገር ልጃቹን ይጠቡቅ አንዲሆኖል የ ሆድሽን በሆድሽ አርገሽ መለማመጥ፣ ትችላሉህ ጉበዝነህ፣ ትምህርትህን አልጨረስህም ሊላነገር ሞክር course or worker training ትወስዳለህ ቡሉሽ መለማመጥ ፊት ከኑሳሽዉ የ ባስ ጭንቀት ዉስጥ ይገባና እራሱን እዳያጠፍቡሽ☹️ የዚህ ሞያ ያላችዉ therapist አቡረን እንሄድ እያልሽ ዉስጅዉ ፀበል፣ አጠጭዉ፣እምነት አሻሺዉ ፀሎትሽን አታቆርጭ ልዑል እግዚአቡሔር ይርዳሽ🙏🏽
@tigistbogale5841
@tigistbogale5841 Жыл бұрын
የኔ እናት ከቻልሸ በርሜል ጊዮርጊስ ውሰጂው እሱ አሁን ምንም ሰለራሱ አያቅም አትዘኝበት ፀልይለት እናም ወደ በርሜል ጊዮርጊስ ፀበል ብቻ ውሰጀው የጊዮርጊስ አምላክ እንደአዲሰ ልጀ ሰርቶ ይሰጥሻል ፈጣሪ ይርዳሸ 🙏
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 Жыл бұрын
መተት ከተደረገበት መጀመሪያ አንችን ነው የሚጠላው አብሮት ካንቺ የተወልደ ዛር ያለም ይመስለኛም ዛር ያቀናናል አንችም የመናፍስት ውግያን ያወቅሽ አይመስለኝም በርቼ አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዚሽ የኔ እሕት
@mewedaaslem4332
@mewedaaslem4332 Жыл бұрын
ልክ ነው... ጋንጃ የየትኛውንም ሰው የማመዛዘን አቅም ያዛባል። በዚህ እጽ አንዴ አዲክትድ የሆነ ሰው ተመልሶ ወደ ኖርማል ሙድ ለማምጣት እጅግ በጣም ከባድ ነው። እናቱ በዚህ ደረጃ ተስፋ በመቁረጧ አይፈረድባትም። አምላክ ይርዳው።
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
በጦንቃቄ የመ/ር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጡት? በእረግጠኝነት ጠንክረሺ ፀልይ ስገጅ እየፆምሺ እጅግ በጣም ጠንክረሺ ስገጅ ለፈጣሪን ተንበርክከሺ አልቅሺ ጎበዝ ተማሪ ከሆነ የነጮች መንፈስም የሀገርውስጥ ጠንቋይ ይፈልጉታል ስለዚህ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አማኝ ከሆንሺ መጀመሪያ ንስሐ ግቢና ፀልይ ስገጅ? በተጬማሪ የመ/ር ተስፋዬን ትምህርት በእርግጠኝነት ልጅሺንም ችግሩን ታገኛለሺ 100% እርግጠኛነኝ ልጅሺን ታገኛለሺ? መ/ር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብለሺ አዳምጭ ።ግን ትምህርቱ ትንሺ ረጅም ስለሆነ እንዳትሰለች በቀን ሦስት ገጠመኝ አዳምጭ እባክሺ።የልጆችሺ ችግር የመናፍስት ችግር ነው የመናፌስት ትምህርት አዳምጭ። ከዛውጭ በየሚድያው ብታለቅሺም ምንም ተስፋ የለም።መ/ር ተስፋዬንም ከቢሮው ሔደሺ አናግሬው በእርግጠኝነት ከጭንቀትሺ የምትድኒው በዚህነው።
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Ewenetshene newe telkefo newe bemenefese newe yemisekayute memehere germa memehere tesefayie ga tehide nesha segejie
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ልጅሽን ውደቀድሞው ቦታው ይመልስልሽ አይዞሽ ለመድሀኒያለም ንገሪው መሀሪ አምላክ አለን
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልሽ የስለት ልጅ ነው ብለሻለ ለተሳልሽው ታቦት ስም እየጠራሽ በፀሎት አስቢው ንስሐ ገብተሽ ሱባኤ ጊቢ ክርስትና ስሙን እጅሽ ላይ ፅፈሽ በእምነት ጠክሪ ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ጊቢ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ስመ ክርስትናውን በእጅሽ ፅፈሽ ስገጂ "ገጠመኝ " ብለሽ ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ አለ አዳምጭ መፍትሄ እንድታገኝ 👏 አሁን የመጣብን ፋሽን አለ በባዶ ሜዳ "ተመኙ ሚሊየነር ትሆናላችሁ፣እንዲህ ትሆናላችሁ" እያሉ በባዶ ወጣቱን እየሞሉ በሽተኛ ሆኖአል ብዙ ወጣት ። በተለይ አሁን ላይ ይህ ጉዳይ አሳሳቢ ነው በአጉል ንግግር ጭራሽ እየደነዘዙ ነው በዚህ ላይ ሱስ ተደምሮ ይከፋል። ሀገራችን ትልቁ ችግር የስነልቦና አማካሪዎች ላይ ሲወሰዱ ቀጥታ መድኃኒት ነው የሚሰጡአቸው ያ ደግሞ ይጎዳል የበለጠ ። እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት በርቺ ጠንካራ ነሽ ❤❤👏👏 አለምሰገድ 💚👏👍
@Jerry-wp1gn
@Jerry-wp1gn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት በልጅ መፈተን ከባድ ነው
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 Жыл бұрын
😢😢😢የኔ እህት እማምላክ የጭንቅ አማላጆ ቆጠሮሽን ትፍታልሽ ደክመሽ አሳድገሽ ደረሰ ሲባል እንዲህ ሲሆን ያሳዝናል አይዞሽ በሁሉም ቤት ያለነዉ ወደራሱ ተመልሶ እንዲህ ነበርኩኝ አሁን ተቀየርኩ ብሎ መካሪ አስተማሪ ያድርገዉ 😢😢😢
@semira5875
@semira5875 Жыл бұрын
መቸ ሰምታቹት ነው የምኮምቱ 🤔 አይዞን የኔ እናት 😥
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Жыл бұрын
I'm very sorry 😢
@markanmaku
@markanmaku Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ በይና ዩቱብ ውስጥ ጊቢና ትምህርቶቹን ተከታተይ በደንብ ትረጃለሽ መንፈስ ስለሆነ አድምጭው
@solianakonjo
@solianakonjo Жыл бұрын
እናቱ የታይሮይድ ችግር ይኖርብሽ ይሆናል 😢እሄ በሽታ ካለ በተደጋጋሚ ያሶርዳል ለመፀነስም ትቸገሪያለሽ ብትወልጅም አምሮ ችግር ያለባቸዉ ህፃናት ነዉ ሚወለዱት ።ለሌሎች ትምህርት የሁናችሁ ብዬ ነዉ ።እኔ ያሳለፍኩት ብዙ መከራ ነዉ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
አረ አለምሰገድ ምን አጠፉች ዬችሴት ዋጋ የከፈለች የተማረች ነች ያንተም ሀሳብ መልካም ሆኖ ሳለ የሱ ግን ጡጋብ ነው እንደዚክ ያደረገው ስላልተገረፈ ነው አርባ መግረፍ ነው አይዞሽ የኔ እናት አንቺ እራስሽን ጠብቂ እንዳይገልሽ አይ ወላድ ዬፈውስልሽ በርቺ ጥጋብ ነው ትኑሽን ተጠንቀ ቂ እሱኑም ደም የሆነ ነገር እናዳያረግብሽ
@brightdayafro2804
@brightdayafro2804 Жыл бұрын
ተው አለምሰገድ: cookbook አፕሮች አይሰራም:: ተረዳት: እንደ እናት የሚችል የለም:: በ24ዓመቱ ቤት ምን ይሰራል? ውጪ ቢሆን ተተፍቶ ነበር:: አያድርስ ብቻ ነው::
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o Жыл бұрын
የኔ እናት ይህ ሁሉ የኔ ልጅ ታሪክ ነው ትምርት ማቋረጥ ሱስ ውስጥ መግባት መጀመራ በጣም ፈጣን የነበረው ተራ መሆን ይህ ሁሉ የሆነው መተት ተሰርቶበት ነው 10ሊፈተን ሲል ነበር መተት የተሰራበት እና አሁን ልክ እንዳንቺ ልጅ ነው ግን ትንሽ ከኔ ጋር ፀብ የለውም እና በምነትሽ በመንፈሳዊ ህክምና እርጅው ስለደረሰብኝ ነው
@faizasaeed2571
@faizasaeed2571 Жыл бұрын
የምን መተት እናት ልጇ ከአቅም በላይ ሲበላሽባት መተት ተመትቶበት ነው ጓደኛ አበላሽቶት ነው ይላሉ
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o Жыл бұрын
ምን አይነት መልስ ነው እኔ ልጄ በትምርት በጣም ጎበዝ የደረጃ ተማሪ ነበር አስር ሲፈተን አንዷ ከልጇ አፎካክራው እንዳያልፍ አደረገችው በመተት ፈተናላይ ዝምብሎ ምፅፈው ነገር ጠፋብኝ አለ እናም ወደቀ ከዛ በፊት ሱስ ከሚጠሉት ውስጥ የመጀመራው ነበር ከዛ በሇላ ቀስ በቀስ ተስፋ መቁረጥና ወደ ሱስ መግባት ጀመረ ቁራን ቤት ወሰድኩት እናም መተት እንደተሰራበት ተነገረኝ ሲጀመር እንደዚህ አይነት ማይፈልጉት መጥፎ ነገር ውስጥ መግባት በሰይጣን ግፊት ነው
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
እውነት ባለሞያው በጣም በጣም ጎበዝ አስተዋይ ሰው ነው እግዚሀብሄር እውቀት በውቀት ላይ ይጨምርልህ ግን መጨረሻው አምሮ ማየት እፈልጋለው እግዚሀብሄር ይስጥህ
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 10 ай бұрын
ያአላህ በጣም ተጎታለች ንግግሯ በእንባሲቃይ እየተናነቃት ጀመረችው ጨረሰችው😢💔አላህዬ ሰላማቹሁን ይመልስላቹሁ ያረብ😢
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያስተካክልሽ እማ እስኪ መምህር ተስፋዬብለሽ ገጠመኝ እንዴያዳምጥ አድርጌ😢😢😢😢
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 9 ай бұрын
አለምዬ የኔ ትሁት እናት በልጆም ትፈተናለች 🤔ኡፍፍፍ አለምዬ አደንቅሃለው 😘😘😘😘😘
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Жыл бұрын
autistc lifeበጣም ከባድ ነው።እኔም እያለፍኩበት ያለበት መንገድ ነው።አደራ ይህ አሁን ያለሽን የውስጥ ሰላም እንዳታጭው ፀልይ።
@Merkehore
@Merkehore Жыл бұрын
be blessed.
@geniigenni3262
@geniigenni3262 Жыл бұрын
እኔም እያለፍኩበት ነው በጣም ይከብዳል 😢
@yemar4545
@yemar4545 Жыл бұрын
ስለ autism kids ያለባቸውን ልጆች መንከባከብ ምን ያህል ፈተና እንደሚገጥም እኔ ህመሙን አውቀዋለው ትልቅ መስዋት እየከፈልኩበት ነው .ግን እመቤቴ ጉልበት ሰታኛለች
@ChombeCho
@ChombeCho Жыл бұрын
እህትዬ በልጅሽ ተፈተንሽ ስለወለድሽው ክፉውን አትመኝም ነገር ግን ጥረትሽ ልፋትሽ መና የቀረ መሠለሽ ? አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የሴት ወንድ ሆነሽ ለብቻሽ ደከምሽ፤ ውጤት የሚገኝው አለምሠገድ እንዳለሽ መንፈሳዊዉ ጥረት ሳይቋረጥ ባለሙያ ጋር አንቺ መጀመሪያ መሄድ አለብሽ ምክንያቱም አይምሮሽ ከሚሸከመው በላይ ጭንቀት ውስጥ ነሽለትንሹ ም ሆነ ለትልቁ አንቺ መኖር አለብሽ ። ከዚያ በሃላ ልጅሽን አንቺም የባለሙያም ጥረት ሲደረግ እግዚአብሄርም እንዲረዳችሁ የኛ የአድማጭና ተመልካቾች፣ የሌላውም ፀሎት መሬት አይወድቅም ዋናው የምነግርሽ ግንበተለያየ ጉዳይ ወላጅ በልጅ ይፈተናል የአንቺ ትልቁ አቅም እንዳለሽ የተረዳሁት እንደዚህ አይነት ሚድያ ላይደፍረሽ መውጣትሽ ነው በርቺ ምንም ውጤት ይምጣ ሌላ ጊዜ ለውጥሽን ይዘሽ እንደምናይሽ ሙሉ እምነት አለኝ ፈጣሪ ይርዳችሁ እንደ አዲስ ይለወጥልሽ( ይወለድልሽ) አለምሰገድ አመሠግንሃለሁ ሁሌም ሰውን ስለምትረዳ ምስጋና ይገባሃል።
@asne3025
@asne3025 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ወዶ አይደለም ተይዞ ነዉ ከቻልሽ አባ ግሪማ ጋአ ይዘሹ ህዲ የሴጣን ነዉ ይሆ ነገር ነዉ
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ገጠመኝ አዳምጡ 🥹🥹🥹🥹🥹🥹
@zerihunlulseged5126
@zerihunlulseged5126 Жыл бұрын
Mother is mother!! But no one replace the roll of father on children behavior. Oh May God help you!!!!!
@Bete-el
@Bete-el Жыл бұрын
The interviewer is amazing! Perfectly explained why the older son might feel neglected and still needs his mother’s love no matter how old he is!
@tsegaamlak2149
@tsegaamlak2149 Жыл бұрын
1
@ghirmaiyy
@ghirmaiyy Жыл бұрын
I don't agree. Her son is on drugs and will blame the mother for his own mistakes. Admitting his (son's) mistake is the first step for recovery.
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
አቤቱ ቸሩ መድሀኒያለም በልጆቻችን አትፈትነን🙏 የኔ እናት😢😢 እግዚአብሔር የሚሳነው የለምና ተስፋ እንዳቆርጪ በርቺ‼
@itworld2529
@itworld2529 Жыл бұрын
ይገርማል የኔን ወንድም ታሪክ የምትነግሪኝ ነው የመሰለኝ
@yourdanos8624
@yourdanos8624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የቤተሰቦችሽን ሰላም ይመልስልሽ የእኔ እናት 😢😢
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 Жыл бұрын
እግዚአብሄር፡ይርዳሽ፡እህቴ፡እንደ፡እናት፡እረዳሻለሁ፡፡ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ልጅሽን፡ምርኮ፡አድርጎ፡ይስጥሽ።ፀልዪለት፡በርቺ፡እግዚአብሄር፡ይችላል።
@rukiyaadme2254
@rukiyaadme2254 Жыл бұрын
አላህየ በልጆቻችን አትፈትነነ ፈጣሪ ይድረስልሽ
@sababekele8721
@sababekele8721 Жыл бұрын
I like this guy. God bless you again and again
@user-bettybelay
@user-bettybelay Жыл бұрын
የኔ እናት እባክሽ ጠበል ውሰጅው አንችም ራሥሽ በጸሎት በርች የሥለት ልጆች ብዙ መከራ ይደርስባቼዋል ግን እግዚአብሔር ይጠብቃቼዋል አይዞሽ ተሥፋ እዳትቆርጭ እናቴ እመብርሀን ልጅሽን ትመልሥልሽ ገጠመኝ አዳምጭ
@mekdemtamiru1773
@mekdemtamiru1773 Жыл бұрын
እግዜአብሔር ይረዳን እኛም ቤት ያለዉ ይሄዉ ነዉ መከራዉን የደረሰበት ያዉቀዋል በአንድ ሰዉ ምክንያት ሙሉ ቤተሰብ ስቃይ ዉስጥ ነዉ ያለዉ
@mesereteshete1480
@mesereteshete1480 Жыл бұрын
መምህር ተስፍይ ጋር ውስጅው ይድናል ብዙ ስው ተለውጠዋል እግዛብሄር ይርዳሽ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
ወደፀበልውሰጃቸው እጦጦማሪያም ፆለትአድርጊላቸው በስማቸውስገጂላቸው
@negesechyedego8120
@negesechyedego8120 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርችና ፀልይ, ግን ስንፀልይ እኛ የፈለግነው ይደረግልን ሳይሆን የአንተ ፈቃድ ይፈፀም እንበል ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚጠቅመንን ያውቃልና ,በርችና ፀልይ ልቡን እንዲመልስልሽ ተሰፋ አትቁረጭ ምንም ቢሆን ልጅሽ ነው , አንተምእናትህን እርዳት
@Zemenmedia111
@Zemenmedia111 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው የእናትዬውን ጉዳይ የተረዳሃት አይመስለኝም::ወይም የምክር አገልግሎት ፈልጋ አይደለም እናንተጋ የመጣችው::ማንኛውም እናት ከሚከፍለው በላይ መስእዋትነት ከፍላለች እየከፈለችም ነው::ሲጀመር ከአቅምበላይ ሲሆን ፀብል ቲራፒ ሌሎችንም መውሰድ ካልቻለ የ24 አመት ጎሮምሳ ቀጥታ ለፖሊስ ማስያዝ ነው::ምክንያቱም እናትዬው በጥቂቱ ነው የተናገረችው እንጂ ብዙ በደል እንዳደረሰባት መገመት ይቻላል::ጋዜጠኛው ሃሺሽ የሚባለውን ነገር እንደ ሲጋራ እና ሺሻ አቅለህ ነው ያየኸው ::ወንድሜ አሁን ሀገራችን ውስጥ ያለው ሃሺሽ በናይጄሪያውያን እና ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ደላሎች አማካኝነት ከብራዚል እስከ ደቡብ አፍሪካ የተዘረጋ አደገኛ እፅ ነው::እናትዬው የሚጠይቃትን ነገር ሁሉ አሟልታለች ኮምፒዩተር መግዛት ኮሌጅ የግል ማስተማር እንዲሁም በኦቲዝም ታማሚ ልጅ ይዛ ያውም ካለአባት አሳድጋለች ::ልጁ ግን አልተጠቀመብትም በተቃራኒው ለህይወቷ አስጊ እየሆነ ነው::በነገራችን ላይ አደንዛዥ እፅ ተጠቃሚ ሰው የሰው ነፍስ ማጥፋት ማለት ትንኝ እንደመግደል ነው ::ስለዚህ ውድ የእዮሃ ጋዜጠኛ እናትዬው አደጋ ላይ ናት ከቻላችሁ ፍጠኑ::
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Жыл бұрын
ይሔንፕሮግራም እንዴት እንደምወደው ግን የዛሬው ደግሞ ለየትያለነው እናት 100/100 በጣም ትክክልናት ትልቁ ቅብጠት ካልሆነ በስተቀር ጤንነቱ ትንሺ ወደተዛባው መሔዷ ምኑነው ጥፋቷ እናት እንዳለቺው እሱም ሊረዳት ሲገባው የተገላቢጦሺ እኔን ትተሺኛል ማለቱ ጥፋቱን ለመሸፈን ነው አንቺ ማድረግ ያለብሺ ሰላምሺን ወዳበዛልሺ ፈጣሪሺ ጨርሶ እንዲፈውስልሺፀልይ አይዞሺ እ/ር ቀን አለው ልጂሺን ይመልስልሻለሸ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ይች ሴትዬ ኦቲዝም ያለበት ልጅ ይዛ በእሷ ምንም አይፈረድበትም በጣም ከባድ ነው
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Жыл бұрын
ኦቲስት መሆን በሽታ አይደለም
@mimigm6595
@mimigm6595 Жыл бұрын
Tadya mindin new? Is your child autistic and fully functional in the society?
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
@@khadeejahteyeb9050 በጣም እንክብካቤና ጥበቃ ይፈልጋሉ። ይህ ደግሞ ከማንም በላይ እናት ላይ የወድቃል። እንደናት የሚሆን የለምና ይቾ ሴት ለሱ ስትል ስራ ሁሉ አቁማለች። ፈጣሪ ብቻ ይርዳት።🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wh2zn8cs5d
@user-wh2zn8cs5d Жыл бұрын
ሚዲያ ላይ ወጥታ ፊቷ ከተሸፈነ በግልፅ ልጇ የሆነውን መናገር ነው መፍትሄ እንዲሆን የምትነግረው ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይደለም
@user-wh2zn8cs5d
@user-wh2zn8cs5d Жыл бұрын
ልጅ አጋንንት ሲዋረሰው ድራግም የሚወስዱ ከሆነ ምልክቱ ዋናው ከወላጅ እናት ነው የሚያበጣብጠው። ስለዚህ ገዳም ወስዳ ማህበረ ስላሴ ወይም ዋልድባ ለአባቶች ማስረከብ ነው።
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈዉስልሽ አይዞሽ ዋናዉ ያች ጤንነት ነው
@ruhama2017
@ruhama2017 Жыл бұрын
የአሁን ዘመን ልጆች ባለጌ እና እራስ ወዳድ ናቸዉ ወርቅ ብታነጥፊላቸዉ አይረኩም 24 አመት ቢያድለዉ ከራሱ አልፎ እሷን መርዳት ነበረበት ተይዉ በልጅ ቆዳ የተቀበረ የለም
@user-fu9id9fj3l
@user-fu9id9fj3l 11 ай бұрын
እግዛአብሄር ይርዳሽ በልጅ አይፈተንን ትልቅ ጉዳት ስላለው የኔ እህት አይዞሽ እሱ ይድስለት ለልጁም
@melkamassafe6649
@melkamassafe6649 Жыл бұрын
May God be with you .keep praying God will change him 0:06 keep praying every day. Be strong, never give up.
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 Жыл бұрын
እውነት ነው :: እንደው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እዮሐዎች
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ወይ የእኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ከባድ ነው
@Yodie19
@Yodie19 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እንደገባኝ ከሆነ ልጁ ሜተንፌነሚን ነው እየተጠቀመ ያለው!በጣም ከባድ ነው ከተጠቃሚዎችም ከባለሞያዎችም እንደምሰማው በጣም ከባድ እና ከመጀመሪያዋ ትንፋሽ ጀምሮ የሚያጠምድ ክፉ ድራግ ነው!ልጁ ተይዟል እባካችሁ እርዱት ባለሞያ ጋር ውሰዱት መግባባት የሚችሉትም ከነሱ ጋር ነው!!ነገ ዛሬ ሳትሉ እርዱት እባካችሁ!አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል ይረዳሻል!!🙏
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
ምስኪን እናት ነሽ ፧እኔ ምነግርሽ በራስሽ ላይ ስሪ ፧ልጆች እዚህ ደረጃ ሲደርሱ እነሱን ለመለወጥ መጣር ላንቺ ከባድ ነው ።ልጁ ሳይኮሎጂ አማካሪዎች እንዲያማክሩት አድርጊ ።በጭራሽ ቤት አትዋይ ፧እራስሽን ጠብቂ የቤት ሰራተኛ ይኑርሽ ፣በራስሽ ላይ ስሪ ፧
@beftuoromo714
@beftuoromo714 Жыл бұрын
አይዞሽ የእኔ እህት እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ያስተካክልልሻል ፀሎት አይለይሽ
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l Жыл бұрын
ልጅሽን ለተሳልሽበት ታቦት ደግመሽ ተሳይ ፡ ስለትም ካለብሽ ያልከፈልሺው ካለ። ከዛ በተረፈ ግን መምህር ተስፍዬ አበራ ብለሽ ስልክ በመደወል ያለበትም ቦታ ሄደሽ ምክር ይሰጥሻል። እመብርሃን ታግዝሽ እህቴ ከልቤ አዝኛለሁ።
@yedudegu7814
@yedudegu7814 Жыл бұрын
አይዞሽ በእምነትሽ ጠንክሪ ፀበል ውሰጂው ታያለሽ የእግዚአብሔርን ክብር በቤትሽ ይገለጣል
@user-gb8ig5uo4l
@user-gb8ig5uo4l Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል ያልደረሰበት ብዙ ያወራል አንቺ በርች
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ በጸሎት በርቺ ፈተናዎች የሰይጣን ነው አንድ ቀን ፈጣሪ ያስተካክልልሻል ብርቱ እናት ሁኚ
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 9 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 2,5 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 151 МЛН
የንብረት ማመለስ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ከፋና ቲቪ ጋር የተደረገ ቆይታ
48:21
FDRE Ministry of Justice /የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር
Рет қаралды 1,2 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 9 МЛН