No video

"በምሠራው ሥራ ደስተኛ አልሆንኩም" ብለን ለምንጨነቅ ይህን እናድምጥ::

  Рет қаралды 18,669

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

4 жыл бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZfaq ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo
What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp....

Пікірлер: 193
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 4 жыл бұрын
እውነት ነው ይህ የሁላችንም ጥያቄ ነው እኛ እንስራ እግዚአብሔር ለፍሬ ይበለን በረከቱን አብዝቶልን ከስደት ያውጣን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማህደር ተዋህዶን ሰብስክራይብ በማድረግ ቃለ እግዚአብሔር እንማማር ወንድሞቻችን በእውነት ፀጋውን ያብዛላቹሁ
@user-zr3hk7me9p
@user-zr3hk7me9p 4 жыл бұрын
መምህራችን ዲያቆን ጥበበ ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ኸረ እኔስ በማላቀዉ ሀገር የሚያሥጨንቀኝ በዛ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@youssef7918
@youssef7918 4 жыл бұрын
የቅዱሳን ፆለት ይስብሽ
@user-nm8ii7oo2l
@user-nm8ii7oo2l 4 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን መምህራችን ቃልሂወትን ያሰማልን ሲከፍኝ የእግዚአብሄር ቃል ያጽናናኛል በጣም እሚያስፍልግ ትምህርትነው እሚለቁት እኔማዝምብየ እጨነቃለሁ ምን እንደሚያስጨንቀኝ ግን አላውቅም በስደት እንደዚአይነት መመህር ሲኖር በጣም ያጽናናር እግዚአብሄር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@kidsttube8786
@kidsttube8786 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-wf6ry6wr2z
@user-wf6ry6wr2z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ ጌታሆይ በጥቂቱ የምደሰትና ያለኝ ይበቃኛል የምል ምስጉን እንድሆን አስተዋይ ልቧና ስጠኝ አቤቱ አንተን መፋራት በልቧናችን በጎ አምልኳትህንም በህሊናችን ጨምር
@user-ht5no5ez1p
@user-ht5no5ez1p 4 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን!! በማህደረ ተዋህዶ የማይመለስ ጥያቄ የለም በውድ ጊዚያችሁን ለእኛ ህይወት የሚሆነውን ቃል በመመገብ እግዚአብሔር ከፍ ያለውን ዋጋ ይክፈልልን ለኛም ቸሩ መድሀኒአለም እንደ ልዲያ ልባችንን ከፍቶ ለፍሬ ለበረከት ያብቃን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ስለ እናቱ ስለ ድንግል ማርያም ብሎ በምህረቱ ይመልክትልን አሜን።
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
አቤቱ ህዝብህን አድነን በኢትዮጵያ ምድር በኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ በተዋህዶ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ላይ መከራ በዝቶብናል በቃችሁ ብለህ ሰላምህን ስጠን አሜን ።
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ennaenna5317
@ennaenna5317 4 жыл бұрын
Amen🤲amen🤲amen🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️⛪⛪⛪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር ተስፋ መንግስት ስማይት ይውርስልን እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጽያን ይጠብቅልን
@mahalitmahalito8883
@mahalitmahalito8883 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@asoupiamarhawi6405
@asoupiamarhawi6405 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኤግዚያብሔር አድሜ ጤና ይስጥልን አብዝቶ
@erbkamengstu6847
@erbkamengstu6847 4 жыл бұрын
ይህን ጥያቄ አንድ ሰው ጠየቀው እንጂ የሁላችንም ጥያቄ ነው።
@touchtouch6616
@touchtouch6616 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይህወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እንኳን ደሀና መጣክ በጣም እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይሰጥህ::
@maron-m1234
@maron-m1234 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@destawnday314
@destawnday314 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ይስማልን አባታችንእርጅም እድሜ ክጤና ጋራ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር በልቦናችን የሚመላሰውን ሁሉ ጥያቄ በጥሩ ሁኔታ ግልፅ አርጋችሁ ነው የምታቀርቡልን። አብዝቶ አብዝቶ እውቀቱንና ምክሩን ይሰጣችሁ ወንድምቼ። ምርቃትህ ብቻ ነብሴን እንዴት እንደሚያርሳት ቃላት የለኝም። የሰው ልጅ ሁሉ የተለያየ መኪሊት ተሰጥቶናል ፣ ሰለዚህ የያዝነው ሥራ ወዶ እና ተመሰግን ብለን እራሳችንን ማሳመን እና በደስታ ወደነው መቀበል ያሰፈልጋል። ከሁሉም በላይ ሙሉ ጤንኝነት ብቻ ነው የሚያስፈልገው እህቴ ወሳኙ እግዚአብሔር ይመሰገን ብለው ጥዋትና ማታ መፀለይ በተረፈ በዚህ አለም ሁሉም ቀሪ ነው ሥጋ ከንቱ ነው። ለሥጋ አትጨነቁ ዕዳችንን ለሱ ለጌታ መተው ሸክማችንን የሚሸከመው ምንም የማይሳነው የሌለ አምላከ እስራኤል ብቻ ነው። እግዚአብሔር ይርዳዎት። ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን [፫]
@martualehegn5163
@martualehegn5163 4 жыл бұрын
Amen amen amen memeherachin Abatachin Egziabher stegawen abzto yistelen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 4 жыл бұрын
አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን በዓይነ ምህረቱ ይመልከትልን አሜን አሜን አሜን
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
ዘመንኸ ይባርክ ወንድማችን በረከት ኤረዴት ይስጠን ቃለህይወት ያሰማልን
@aurorakmichael4681
@aurorakmichael4681 4 жыл бұрын
ወገኔቼ ብትቸገሩም እንኳን ወደ አረብ ሃገር ወደ ፍልስጤማውያንና ወደ ጆርዳን እንዳትሰደዱ እባካችሁን ተጠንቀቁ
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰምተን የምናስተውልበትን አንደበት ያድለን።የእውነት ልባችን ደንቁሯል።የደነቆረ ልባችንን ሰብሮ መልካም ን የምናስብበት ልቦና ያድለን
@mangalg783
@mangalg783 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያስማልን መምህራቺን ፀጋዉ ያቢዛልን
@yaseenafridi4809
@yaseenafridi4809 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen bewneti qalehyweti yasemalen wedemacen
@danielgebrehiwet7028
@danielgebrehiwet7028 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@lilylily3529
@lilylily3529 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@misrakwerkineh7887
@misrakwerkineh7887 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያስማልን ወንድማችን
@asefumesele5875
@asefumesele5875 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hanaabdu1159
@hanaabdu1159 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet uasemalen memhrachin
@martualehegn5163
@martualehegn5163 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memherachin betam enamesegnalen💚💛❤🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማች የኔ ጥያቂ ይህ ነበር እግዚአብሔር የምንፈልገውን ሳይሆ የማስፈልገንን ይስጠን አሜን
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN KALE HYIWTEN YASEMALEN WONDEMACHN.
@armidearmide5066
@armidearmide5066 4 жыл бұрын
Amen amen
@eyerusalembisrat8944
@eyerusalembisrat8944 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln wndmachn
@martualehegn5163
@martualehegn5163 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen amen
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 4 жыл бұрын
Amen amen amen qalehiwot yasemalen lememhrachin erejim edme ystln Enem balegn amesgagn endhon emeamlak bmeljawa trdagn amen (3)
@user-lk4wt2jp9s
@user-lk4wt2jp9s Жыл бұрын
አሜን ላስተማርከን ለመከርከን መምራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@lemlemhalfhom685
@lemlemhalfhom685 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwet yasemaln
@user-kp6tn3bt3d
@user-kp6tn3bt3d 4 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን👏👏👏
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 4 жыл бұрын
አሜንንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብ እና ፀጋ ያብዛለዎት አይ የአርብ ሃገር ስራ ፀዳት ምግብ ልጅ እግዚአብሔር ይመሠገን ሁሌም እየሰራሁ 24 seat ውሰጥ ሰባዓት ስዓት እምተኝ ግን አንድ ቀን ጥሩ ሰራሽ አትለኝም ምግብ ብቻ ምችይ ሊላ አችይም ትለኝለች ግን ምንም አይከፈኝም ተመስገን አምላኪ ነዉ እምለዉ እመብርሐን ስዕል አዱኖችን ከላሤ ዉስጥ አደርጌ በፆሎት እየታገልኩ እግዚአብሔር ይመሠገን ከብር ለድንግል ልጅ ፀባያችዉ ተስተካክለኝ ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እባካችሁ ታገሱችዉ ሁሉንም ለእግዚአብሔር እንስጠ ፈጣሪያችን ምንም አይሰነዉም አቤቱ አምላኪ እንደ ፈቃድሕ እኖር ዘንድ ፈቀድልኝ ተመስገን የእለት እንጀራ የሰጠኝ አምላክ ተመስገን በአሕዛብ ጋ ገስፁ በፍቅር የሚያኑርን አምላክ ተመሠገንንን አመሠገነሕ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነዉ
@user-ms6jy1dj4s
@user-ms6jy1dj4s 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen
@zahranane4990
@zahranane4990 3 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan mamharachan
@user-iv9ft4qk9o
@user-iv9ft4qk9o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችንንን
@user-rl5rc3uk9j
@user-rl5rc3uk9j Жыл бұрын
አንሜ አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@tadushocha7389
@tadushocha7389 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal ahywati yasemalen
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 4 жыл бұрын
Amen amen qalhywtin yasemalin
@aynalemnadew8864
@aynalemnadew8864 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር በመምህራችን ላይ አድሮ ለመከረን ላስተማረን ለልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tawabeshgeletaw9862
@tawabeshgeletaw9862 4 жыл бұрын
Amen amen amen qalehiwetn yasemaln memhrachn beteley areb ager lemnnor arif tmhrt slestemarun eziyaber kateg yhun
@asterethiopiaorthodox5793
@asterethiopiaorthodox5793 4 жыл бұрын
Amene Amene Amene
@yesalmeaweke3085
@yesalmeaweke3085 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማይን ያውርስልን ወንድማችን
@user-gc4lv1bv3j
@user-gc4lv1bv3j 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ልቦናችን ታብራልን ዘንድ ፍቃድህ ይሁን
@almazjanka763
@almazjanka763 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@shewitayalw5862
@shewitayalw5862 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@hanahana2807
@hanahana2807 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ☝️
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን :ቃለሂወት ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን :ለመንግስቱ ያብቃን ።
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት ውዲማችን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@user-nm6el3qg6j
@user-nm6el3qg6j 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maelt9407
@maelt9407 4 жыл бұрын
አሜንአሜንቃለሂውትያስማልን
@elizabettesfaye4714
@elizabettesfaye4714 4 жыл бұрын
አዎን ጌታ ሆይ ሽከመህ ቀላል ነው ከበረ አምላካቸን KALEHIOWT YASEMALE
@user-vd5hl8np5x
@user-vd5hl8np5x 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለሂውትን ያሰማልን ጠጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን የሁላችንም ጭቀትና ሀሳብ ነው የእውነት ግን አሁንም ሁሌ እሚፈትነኝ አለ እሱም ያለሁት በስደትነው ግንንስሀ ባለመግባቴ ሁሌም ይጨቀኛል ንስሀየን ታልናገር ወይም ታልገባ ለመጦምና ለመጠለይ አስባለሁግን ንስሀታይገቡ መጦም መጠለይ ምንም አይቆጥርልሽም ይሉኛል ምንስ ላርግ
@user-nq3tf4cy4z
@user-nq3tf4cy4z 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያስማልን መምህር የኔም ጥያቄ ነበር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛለወት እኔማ አረቦችን ማየት እራሱ ነው ያስጠላኝ እግዚአብሔር አምላክ ትግስቱን ይስጠን በአረብ አገር የምንኖር እህቶቸ ያየ ያውቃልና አረቦችን መስልቸት ብቻ እኔማ ለማየትም አስጠሉኝ😭😭😭
@teshaysolomon205
@teshaysolomon205 4 жыл бұрын
Aedi honini sigerimi
@user-qg7pg4ud9n
@user-qg7pg4ud9n 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልን
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-ii1bb6si9x
@user-ii1bb6si9x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን የሄንን ጥያቄ የእህታችን ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የብዙ ሰው ጥያቄ ነው የጠየቅሽዉ እህት በጣም አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ላንችም ምክንያቱም የሄን ጥያቄ ጠይቅየ ማን ያስተምረኛል እያልኩ ሳስብ አሁን ግን ከሚጠይቀው ጥያቄ የበለጠ መልስ አገኘሁ እግዚአብሔር ሁሌ ከአንተ የምታጣው የለም እና ሁሌም ተከተለኝ እያልኩ ስጓዝ በቸርነቱ ብዛት እዉነተኛ መምህር አገኘሁ እግዚአብሔር ይባርክልን የአገልግሎት ዘመንናቸው ይጨምርልን ስለ እነዚህ መልሶች በሙሉ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NancyEttiy
@NancyEttiy 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን የክብሩ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen memirachin igzehiber yibarkot idime ina tena istot Ameen 🌾🌾🍀🌻🌻☘🌻🌻
@ayinachinneshmariyamas9468
@ayinachinneshmariyamas9468 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ
@egeziabehareabatedegelamal2064
@egeziabehareabatedegelamal2064 4 жыл бұрын
Amen (3) kale hiwot yasemalen
@wurkuhatsege6629
@wurkuhatsege6629 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@genetwoldetekle4742
@genetwoldetekle4742 4 жыл бұрын
አሜን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን እኛም ቃሉሉን ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን
@nigistikahsay5129
@nigistikahsay5129 4 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemaln
@mashonrayo5314
@mashonrayo5314 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን። በእድሜ በጤና ይስጥልን ። የሰማነው በልቦናችን ይጻፍልን አሜን።
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያርግልን መምህራችን የስማነው ለበረከት ያርግልን የስጋ ሁነን ከመቅረት ይሰውረን በቸርነቱ።
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በወንድማችን ለይ አድሮ ያሰተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለኛን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን
@TsfaEusnkey3114
@TsfaEusnkey3114 4 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ አለን ወንድማችን እንዴት ነው ምናገኝህ አባካቹ እንዴት እንደማገኝው እምታውቁቱን ንገሩኝ በማህደረ ተዋህዶ ትምህረት ህይወትያ ብጣም ትቀይራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 4 жыл бұрын
Kal hiwot yasimaln tegawn yabezalen Amen ewnet new asirat mawtate betam tekami new mokerut
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 4 жыл бұрын
ጽጌማርያም ቃለህይወትያሰማልን ወንድም በቤቱያቆይልን እድሜናጤናይስጥልን አሜን. አሜን. አሜን
@user-hl2jq3wz1w
@user-hl2jq3wz1w 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትያሰማልን መምህሪችን እረጅምእድሜከጤናጋርአብዝቶይስጥልንአሜን
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ይህ የኔም ጥያቄ ነበር ከልብ አመሰግናለሁ ግን ምን ይዤ ልመለስ ማለት ጥብቅ ጥያቄዬ ነው በቃ እሰራለሁ በአረብ ሀገር 7 አመቴ ግን ባዶ በቃ ይሄን እዲህ አርጌ ለራሴ አርጌ ካልኩ በቃ ያችን የማጠፋ አንድ ነገር ይመጣል ያች ብር ትጠፋለች ያሰብኩት አይሳካም ትርፌ መልፋት ብቻ ነው ግን ሙሉ ጤና ስላለኝ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ
@rutadebsay1785
@rutadebsay1785 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትን ያሠማልን ወንድማችን በዕውነት ጥያቄዉ የአንድ ሠዉ ቢሆንም የሁላችንም ሀሳብነበር ተመልሶልናል የፍቅር አባት ቸሩ መዲሀኒአለም እድሜና ጤና ፀጋዉንም አብዝቶ ይስጥልን ሀገራችንን በምህረት አይኑ ይመልከትልን አሜንን
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ይህ ችግር ከሁላችንም ጋ ያለ ነው። ያለን አይታየንም ባለን አናመሰግንም።ርካታና ሰላም በውስጣችን የለም።የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ሰላምን ያድለን።ባለን የምንረካ ያድርሀን።
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በእውነት ልብ በሚመስጥ ትምህርት ነው አገልግሎታችሁን ይባርከዉ እመቤቴ አትለ ያችሁ !!!
@TsfaEusnkey3114
@TsfaEusnkey3114 4 жыл бұрын
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅድስ ሀያል ልኡለ ባህሪ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫
@user-xo3uz9oh7z
@user-xo3uz9oh7z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-rl8qm8xm7s
@user-rl8qm8xm7s 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫
@tewodrosnegewo176
@tewodrosnegewo176 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mariamalmeqbali278
@mariamalmeqbali278 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህሬ
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 жыл бұрын
መምህር በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን በርግጥ አረብሀገር የምንኖረው በአጠቃላይ ማለት ይቻላል ስጋዊ ፍላጎታችን ለመሙላት በጭቀት እንወጠራለን ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እማምላክ ትባርክልን ተመስገን ስለሁሉም ነገር
@thbssghsshshsh4242
@thbssghsshshsh4242 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከሙሉ ጤንነት ይስጥልን ወንድማችን መምህራችን በሁላችንም ህይወት ጥያቄ የሆነብን ትምህርት ነው
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln tenahn ystlen ewnet betam des yemil tmrt nw ♥️♥️♥️
@siyumhagazi1842
@siyumhagazi1842 4 жыл бұрын
Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን ወድማችን ፅጋውን ያብዛልህ ሀገራችን ቤተክርስቲያ ን እችንን ይጠብቅልን እውነት ከተነሳው እሳት ሁላችንንም በክፉ ይስውረን ወድሜ እኔ የምኖረው እርብ ሀገር ኩየት ነው እሚገርመው 8 አመት እድ ቤት ውስጥ ነው የምስራው ስውቹ ስራ በታም ይበዛል ይሁለት ስው ስራ ነው የምራው በተደጋጋሜ ጨምሩልኝ ስል እደምንም 100 ድናር ሆነ ተመልሺም መታሁ ቤተስብ መርዳት ስለነበትብኝ እናቴ ሁለየም ስደውል ልጀ ሁሉንም ትተሺ ነይ ብላ ታልቅሳለች እኛን ለማሳደግ ተከራታ እሁን እኔ ልርዳት ብየ ምክርም ሁለየም ልቅሶዋ ይርብሽኛል የምድራውና የሚከፍለኝ ምንም አይገናኝም አዳደየ ትስፍ እቆርጥና ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም እልስማህም ጥላቴ ዳቢሎስ እልና እታገላሁ እውነት ከኔ ጋር የመጡ ሁሉም ድምወዛቸው ከፍተኛ ነው ምን እልባትም እኔ ብቻ ነኝ ዝቅተኛ እሚከፍለኝ አሁን ላይ ምንም አላማ የለኝም እውነት እግዚአብሔር እደወደድ ይደፍቃዱ ይሁን ብየ ዝምምም እልኩ ቃሉን ስሰማ እረጋጋለሁ ሀገሬ በሰማይ ነው እላለሁ ከልጅነቴ ጀምሬ ብዙ ስቃይ እሳለፍኩ ታገልኩ ያቅሜን ምንም ደስታ የለኝም በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሜካኤል ብላችሁ ይህንን የምታዩ ክርስቲያን እህት ወድምቸ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አሜን
@user-pr4os1pg7z
@user-pr4os1pg7z 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም ኩየትነኝ ግን እኔከመጣሁ ሁለት አመትአልሞላኝም እና የሚከፍሉኝ 100 ነው ስራው ብዙም አይደለም ግን በጣ ም ጨቅጫቆችናቸው አሮጊት ነች እና አይዞን ውድ
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 4 жыл бұрын
እሙወሎ የዋ አይዞሺ እክቴ ስትዬዋ እዳትወድቅ ብሺ ና ችግር እዳይፍጥሩ 2አመትሺን ጨርሺና ግቢ እሁን ሊከፍት ነው ይላሉ እህቴ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን መቻል ነው እህቴ እይዞሺ ማማየ ከባድ ነው ያው መጣንባቸው ና እደፍለጉ ይገዙናል ከምንስራው እስራት እናውጣ ያኔ ይበርክትልናል ማማየ
@user-pr4os1pg7z
@user-pr4os1pg7z 4 жыл бұрын
እሺውድ 😍😍😍😘😘😘💞💞💞💝💝💔💔💖💖
@khayriyakay2881
@khayriyakay2881 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋው ያብዛልህ ውንድማችን
@bezawit3137
@bezawit3137 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜን!
@user-ii9pj6ph8v
@user-ii9pj6ph8v 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@gggf8901
@gggf8901 4 жыл бұрын
Amen amen amen wegeonche aticheneku mulu tenegna argo lefeteren Egizabiher yimesgen
@tsinat8318
@tsinat8318 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይህ የኔም ጥያቄ ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናም ይስጥልን
@arsemakidist642
@arsemakidist642 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 56 МЛН
በአንዳች አትጨነቁ
25:29
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 104 М.
የሐረግ ምንነት እና ዓይነት ከነማብራሪያ በተለመደው ምርጥ አቀራረብ ተለቀቀ።
29:31
ሰዋሰው ለሁሉም አማርኛን በቀላሉ /Amharic Grammar For All
Рет қаралды 301
አትመኝ
23:13
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 16 М.
እውነተኛ ጸሎትና አቀራረቡ
21:46
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 112 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45