በተለይ ውጭ ለምትኖሩ! | በልጇ ምክንያት ህይወቷን የተነጠቀችው ምስኪን እናት | ልጆቻችሁን የሚበላውን መንፈስ እወቁት

  Рет қаралды 10,557

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

4 ай бұрын

በተለይ ውጭ ለምትኖሩ! | በልጇ ምክንያት ህይወቷን የተነጠቀችው ምስኪን እናት | ልጆቻችሁን የሚበላውን መንፈስ እወቁት

Пікірлер: 140
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 4 ай бұрын
ልጄ አልሰማም በማለት ከልጅነት ጀምሮ እየረበሸ አሁን የህሊና ህመምተኛ ሁኗል በኤዲዘዲ መድሃኒት አስገድደውኝ ከልጅነቱ ጀምሮ ወደ የእብዶች መዳኒት አስገቡት አሁን ብቻውን እያወራ ነው እሚውለው ከልጅነቱ ጀምሮ ፍፁም አይሰማም ነበር መክሬ ወደ ትምርት ቤት ብልከው ትምርት ቤት ሂዶ ሲረብሽ አስተማሪዎቹ ቀን በቀን እየጠሩ ከስራየ አመሰቃቀሉኝ እሱንም ወደ ሳይካትርስት ውሰጂው ብለው አስገደዱኝ አማራጭ አጣው እምቢ ብል በየልጆች መብት አመካኝተው ሊወስዱብኝ ነው ወሰድኩት ከዛ ወደ መዳኒት አስገቡት ምንም ችግር ያልነበረበት ልጅ አሁን የኣእምሮ ህምተኛ ሁኖ ቁጭ ብሏል በጣም በከፋ ሁኔታ ሁኗል በጣም ሂወቴ ተመሰቃቀለ፡ እንዳይገኝ እየፈራው በሬን ቆልፌ ነው እምተኛው ያእማቀው ልጄ የለም በእብዶች መዳኒ ህሊናው ተነጥቋል😢እረ አህት ወንድሞቼ በፀሎት አግዙኝ ወለተዝጊ ነኝ ልዴም ወልደ ሳሙኤል ብላቹ ፀልዩለት እባካቹ😢 My dear Brother Workaferhu I need to share my story please contact me so that all Habesha mothers can be becarefull.
@savannasav2609
@savannasav2609 4 ай бұрын
ክርስትና ስሙን እጅሽ ላይ ፅፈሽ ቁረቢ ስገጂ መንፈሱ አንቺላይ ሆኖ እየጎዳው ስለሆነ አንቺ ከጠነከርሽ እሱ ላይ ያለውን ስበሽ ማስር ትችያለሽ ስለዚህ እራስሽ ጠንካራ ሁኚ ከዛ ቀላል ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@ZemenYouTube
@ZemenYouTube 4 ай бұрын
Egziabhr yirdash.
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 4 ай бұрын
Our beloved sister may God be with you and give you all the strength you need ❤
@meserat1627
@meserat1627 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል እኔም አንዳ ነኝ
@Rehawa
@Rehawa 4 ай бұрын
የመ ምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጪ እና ከቻልሽ ኢትዮጲያ አምጭው እና ፀበል አስጠምቂው አንቺም በርትተሽ ውጊያውን ጀምሪ
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 4 ай бұрын
ልጅ ተበላሽቶ ማየት ምን ያህል እደሚያም 😢😢😢😢😢😢😢
@savannasav2609
@savannasav2609 4 ай бұрын
በርታ መመረጥ ነው ይሄንን ማስተዋል መቻል በእውነት ፀጋ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ። ስለ ቋንቋ ባነሳኸው አርእሰት ላይ አውስትራሊያ ውስጥ ልጆችህን በራሳችንው ቋንቋ እንድናዋራቸው ያስገድዳሉ ምክንያቱም ሲያድጉ ቋንቋቸውን ለማስተማር መንግስትን ብዙ ሚሊዮን ወጪ ስለሚያስወጣ የግድ ቤት ውስጥ እንግሊዝኛ አታዋራቸው ይላሉ። አገር ውስጥ ደግሞ እንግሊዝኛ መናገር እውቀት አስመሰሉት እኮ! በግድ ቅኝ ግዙን ይመስላል ።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
በዖም ፀሎት ስግዱት ንስሀ መገበት ቅዱሰ ስጋዉ ከቡር ደሙ መቀበል ነዉ እኔ ምለዉ መማህር ግርማ ዉንዱሙ ለእኝ ነዉ የመጡት በተልያ ዉጭ ላልንዉ❤❤❤
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን በቸርነቱ🙏 ዘመኑ ነው ሆኖም ትክክለኞ ካህናት ወደ አለበት ቤተክርስትያን መሔድና ወላጇች ደሞ በትምህርት ኳሚቴ ገብተው ማገልገል ግዴታ ይስፈልጋል መፀሐፍ ቅዱስ ትምህርትንም እንዲከታተሉ ማድረግ:: በተለይ ልጇች በለጋ እድሜአቸው ወላጂ ሌላውን ነገር ትቶ ከነሱ ጋር ጊዜውን ካላሳለፈ በተገኘው ቀዳዳ ልጇች ማምለጣቸው አይቀርም እምየ ማርያም ትጠብቅልን🙏
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 4 ай бұрын
እኔ ለልጆቼ ተጨንቄ ልሞት ነው ያንን ፍራቻ ከውጪ ወደ አአ አመጣሆቸው ግን ልቤ ሁሌም እደተረበሸ ነው ለልጆቼ ጌታ ሆይ አግዘኝ እባክህ 😢😢😢😢😢😢
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 4 ай бұрын
ሰላምእህቴ አአ ከሄድሽ በሗላ ለምን ትረበሻለሽ? እስኪ ምክር ስጭኝ እኔም ልጆቼን ይዤ ልመጣ እያሰብኩ ነው::
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 4 ай бұрын
@rahelasfaw6451 አአ ውስጥ ትምርት ቤቶች በደንብ ተማሪዎቹ ድራግ ለምደዋል ያ እያስጨነቀኝ ነው መውለዴም ፀፀተኝ የት ልደብቃቸው የት ላርጋቸው እያልኩኝ እጨነቃለሁ
@savannasav2609
@savannasav2609 4 ай бұрын
​@@user-kq3fe9yb6xመጀመሪያ በእግዚአብሔር ላይ እምነት ይኑርሽ ሲቀጥል አአ ሄድሽ ውጭ ኖርሽ አይደለም ችግሩ አንቺ በሃይማኖትሽ ምን ያህል ጠንካራ ነሽ? የምትፀልይ የምትቆርቢ ከሆነ ጭንቀትሽን በእግዚአብሔር ላይ ጣይ ተረጋጊ። እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 ай бұрын
መከራችን ተግተን መፅለይ አለብን እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ይረዳናል የኔም ፍርሃት ይሄ ነው 😭
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 4 ай бұрын
​@@rahelasfaw6451🤲🏿መጅመሪያ ከ አምላክ ጋር ተመካከሪ ከዛም ለ ልጂችሽ መል ካሙን እንድትውስኝ ያረጋል 🤲🏿ግን 😔እኔ አልመከርሽም ኢትዮጵያ ከ ውጭ ብስዋል ምክር ጽሎት ቦታ አብዥ
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 4 ай бұрын
ሰላም ወርቅዬ በርታልን የሚገርምህ የተወለድኩበት አካባቢ ያሉት ማህበረሰብ ድንግል ማርያም በራቸው ላይ እያለች በባዕድ አምሎኮ ተተብትበው እያንዳንዱ ሰው አንድ ልጅ ያልቀበረየአም አሁንም ስለመንፈስ አልገባቸውም አባቶች አያስተምሩአቸውም ጳጉሜ መጨረሻ አድባር ለሚባለው የሚታረደውን አባቶችም ምዕምናኑም ቆራቢ ሁሉም ይበላሉ የሚያስተምራቸው ቢገኝ በርግጠኝነት ይመለሳሉ 😢😢😢
@Tube-cb3iu
@Tube-cb3iu 4 ай бұрын
በርታ ወርቅ አመብርሃን ከፊትህ ትቅደም ❤❤❤
@Tigist22
@Tigist22 4 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን አተ ማነህ የሚሉ የሉሲፈር ተከታዬችና በየ ደፍተራ ቤቱ ኤየዞሩ የሰውን ህይወት የሚያበላሹ ሰወች ስለተነቃባቸው ስለተቃጠሉ ነው በርታልን ባለ መቶችም መልካም መቃጠል ይሁንላችሁ ብትሰሙና ልቦናቼሁ ቢገለጥ ከዚህ መጥፎ ነገር ለመለሱና ንሰሀ ግቡ
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 4 ай бұрын
ልሁል እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ወንድማችን
@user-jr9yb6yn2w
@user-jr9yb6yn2w 4 ай бұрын
መምህር ወርቅ አፈራሁ ብዙ ትምህርት አግኜቻለሁዐጌታ ይርዳህ
@lulululu3892
@lulululu3892 4 ай бұрын
በብዙ ተባረክ ወርቄ🙏❤️
@mekonnen74
@mekonnen74 4 ай бұрын
በርታልን በርታልን ወርቅ አፈራሁ.
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በአንተ ትምህርት ብዙ እየተጠቀምኩ ነው አመሰግናለሁ ልጆቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ከባድ ነው የውጭ አገር ልጅን ማሳደግ
@user-zf3rl1yt1v
@user-zf3rl1yt1v 4 ай бұрын
በርታልን ጠቃሚ ፐሮግራም ነው🙏
@meserat1627
@meserat1627 4 ай бұрын
በርታ የምትነግረን የሁላችንም ህይወት ነው በተለይ ውጪ ለምንኖረው
@rrebka3396
@rrebka3396 4 ай бұрын
ያሳዝናል
@Kidanemihret1990
@Kidanemihret1990 4 ай бұрын
የ ልጆቹ እድልስ ተወስዶ እነደሆነ። አዋቂ ብቻ አየደለም እኮ የሚመተተው!
@girmaabera7619
@girmaabera7619 4 ай бұрын
💚💛💓💚💛💓💚💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅክ ከነቤተሰብክ ወንድማችን ቃልህዬት ይስማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚 እናታችን ጽዮን ማርያም ክዳነምረት ሁላችንም በነፍስ በስጋ ታኑራቹ 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ሰማእቷ ቅዲስት ኣርሴማ እና ክርስቶስ ሰምራ 🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይዜን እናሸንፋለን 🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️በርቱልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከናቴ ጋር ይሁን 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ክዳነምረት ለአለም ሁሉ ብርሃን ታብራልንንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል ይገባታል እናታችን ጽዮን ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ መጥቷል እመኑ በእርሱ 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 ቅዱስ ያሬድ ዜማ ውዳሴ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓የዳዊት ልጅ ሆይ የአባታችን መ/ግርማ ወንድሙ ፤ ወንድማችን ተስፈ ስላሤ ፤አባታችን መ/ር ሆኖክ እና ወርቅአፈራው 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓አደራህን አደራህን አደራህን ጠብቅልንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን💚💛💓💚💛💓💚💛💓💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖💯💖🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 4 ай бұрын
ከመናፍስት አንጻር እዚህ ቻናል ቀርቤ ተመኩሬን በገራ መልካም ነዉ
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 4 ай бұрын
መንፈስ ሩኩስ የሚገልጡ ሰዎች በጸሎት ከሌሎች በተለይ መጸለይ መቁራብ አለባችው ከእኔጀምሮ ቪዲዮ ሰረበተሎ ከእኔ ገር ጉሮሮ ለጉሮሮ ተነንቀናል
@samharamen2584
@samharamen2584 4 ай бұрын
🙏🏿✝️
@lidacall9142
@lidacall9142 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 4 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 4 ай бұрын
አረ እንኳን አብሮ ደስ አለኝ ደስይላል: እምነትህ ያድንሀል:
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 4 ай бұрын
Thanks for teaching us 🙏🙏🙏
@user-pw9hj3eq5s
@user-pw9hj3eq5s 4 ай бұрын
Sel hulum Negre Egzabehre Amlke Yekbre Yemsgen Amen 🙏🕊️❤
@meseretjiru4079
@meseretjiru4079 4 ай бұрын
አንተ እግዚአብሔር ሰውን ለማንቃት የላከህ መልክተኛ ነህ::
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ጊዜህን ሰተህ ስለምታስተምረን ሰማያዊ ዋጋ ይስጥልን❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን በርታልን
@user-nu8jm1pd2f
@user-nu8jm1pd2f 4 ай бұрын
ወርቅርዬ ዘመንህን ይባርከው ትውልድን እያነቃህ እየመከርክ ነው የወለደች ሴት የምጦ መጀመሪያ ላይ ናት ወየውላቹ ለወለዳችው ብሎል ታላቁ ቅዱስ የሆነው የእግዚያብሄር ቃል ጊዜው ጨልሞል በንሰአ እንኑር እላለው ሁሌምከእንቅልፋችን ሰንነቃ መጀመርያ ካልጋችን በመውረድ እዛው ሆነን ወደ አያሉ ጌታ ለአለማት ንጉስ እራሳችንን እየሰጠን ቤተሰቦቻችንን እና ልጆቻችንን አደራ በማለት የኛን እና የኛ የኦኑትን ለሱ አደራ መስጠተ አለብን ወገኖቼ የታመሙትን እግዚያብሄር ይፈውስ የታሠሩትን እሱ ይጎብኝ ለተጨነቀች ነብስ ጌታ ይድረስላት ❤❤❤❤
@nestanetgirma2248
@nestanetgirma2248 4 ай бұрын
እረ እዉነት ነዉ በጣም እግዛቡሔር ይጠቡቀን እንጂ በጣም አስቸጋሪ ነዉ እዉነት በሔድክበት ሁሉ እመቡርሃን ትጠቡቅ ከነቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤
@Tsi541
@Tsi541 4 ай бұрын
ወርቃችን ወድካለው እመብዙሐን ትጠብቅልኝ በእውነት
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 4 ай бұрын
It’s not because you live in US, Ethiopia is in the sorest place right now The other thing, it’s not easy to move back to Ethiopia እንደዛማ ቢሆን በ ብዛት እንመለስ ነበር። እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ።
@sun1October
@sun1October 4 ай бұрын
Thank you so much, brother
@seblewongeltefera6017
@seblewongeltefera6017 4 ай бұрын
Thank you so much
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh 4 ай бұрын
Thank you so much werkaferaw, God bless you ❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ በጣም መልካም ስራ ነው ዋጋህ ከእግዚአብሔር ነው
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 4 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ለቅዱስ እግዚአብሔር አብ እና ሩፋኤል ወራዊ ክብር እለት ቀን አደረሳቹ
@user-dj7ll3ji3j
@user-dj7ll3ji3j 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
ዉርቅዬ ቤተስበ ሚዳ ፆም ፀሎት ንስሀ ቅዱሰ ስጋዉ ከበር ደሙ መቆጠረያ የቀወማሉ ዉርቅዬ ❤❤❤
@mekonnen74
@mekonnen74 4 ай бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ ልጆቻቸው አማርኛ አይናገሩም እንግሊዝኛ ብቻ ያሳዝናል በጣም ምን አይነት ደደብነት ነው? በሁዋላ ይቆጫቸዋል አይቀርም!!
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 4 ай бұрын
ይገርማል። እኛ ደሞ እዚህ ሰው አገር የምን ኖረው ቀን ለሊት አማርኛ ለማስተማር እንጥራለን። ከስራ እቤታችን የምን ደርሰው ሞተን ድክም ብሎን ነው ።ግን ግዴታችን ስለሆነ እያንቀላፋን እናስተምራለን
@user-tc6lk9gj7k
@user-tc6lk9gj7k 4 ай бұрын
Thanks,
@makdabekele8833
@makdabekele8833 4 ай бұрын
እሰይ እንዲህ highlight ሳታበዛ ቶሎ መጀመርህ i am sooo happy!
@Tsi541
@Tsi541 4 ай бұрын
አይዞሽ በትእግስት ጠንክሪ እየው እህቶችሽ እንዳሉሽ
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 4 ай бұрын
በርታ ብዙ ነገር እያወቅን ነው
@TANJIRO362
@TANJIRO362 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤wud wendumachin egzabihir yrdah
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 4 ай бұрын
ምን ይጠበስ። ዉለዱኝ ብዬ አላስቸገርኩ። ሀበሻ ወልዶ ልጅን ባለ እዳ ማድረግ ይፈልጋል።
@mahelet9539
@mahelet9539 4 ай бұрын
የኔ እህት የመምህር ግርማን በማለዳ መያዝና በማለዳ በንቃት የሚለውን ተከታታይ ትምህርት ለማዳመጥ ሞክሪ ታግለሽም ቢሆን
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 4 ай бұрын
አይባልም ለምን ብለሽ ጠይቂ ሰው ወዶ ክፉ ነገር አያደርግም
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 4 ай бұрын
Men malet new lebonak yeseteshe habesha becha new ymeweldew
@nigistibrhane1646
@nigistibrhane1646 4 ай бұрын
ወንድሜን እድመና ጤና እስጥህ ጸጋዉ ያብዛሊህ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
በረታልን ዉንደሜ ❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ለኝ ተስፈልገንልህ ታዉችዉ ሌሉችን ዉርቅዬ ❤❤❤ ደስያላል
@ethiotube313
@ethiotube313 4 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥክ እንድንነቃ ነዉ ያደረከን
@user-ee9pc9jm8h
@user-ee9pc9jm8h 4 ай бұрын
ቤ/ክርስቲያን አንሄድም አሉ በዱላም እምቢ አሉ ፡፡ እንዴት እንሁን
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 4 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳን ዱላው ቀርቶ እኛው እንደፈረደብን እያባበልን ወደመስመር እንዲገቡ ማድረግ ነው የሚያዋጣን ❤
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 4 ай бұрын
ፀሎት ፣ስግደት በቤትሽ ዉስጥ፣ቴሌግራም ግቢ ኬፋ የፀሎት እና የስግደት ፕሮግራም አለ ብዙ ሰው መፍትሔ አግኝቶአል።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 ай бұрын
አሜሪካን ካለሽ የእንግሊዝኛ ትምህርትም ቅዳሴም ስላለ እሱን መጀመሪያ እቤት ውስጥ ዩቱቡን ክፈችላቸው በዱላማ አይሆንም ግን ያው በልጅነታቸው ( ህፃን ሆነው) ከጀመሩ ብዙ አይቸገሩም አያድርስ ነው እግዚአብሔር ይይላቸው እነኝህ ለካፊዎች እየለከፏቸው ነው::
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
በፀሎት መስበ መሐደ ሚችልዉን መዉሰደ ከለሁን አንች እጂ እህቴ❤❤❤
@hanalegese137
@hanalegese137 4 ай бұрын
Werk aferew ewnt new yhan sra msrat memert new❤ fetriy edman tena yestk
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
እመቤቴ መስገን የደረሰት❤❤❤
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 4 ай бұрын
ዴንቨር ኮሎራዶ ነው በጣም ነው የምታዛዝነው በቁሙዋ ነው የሞተችው ልጅዋ በጣም ጥሩ ልጅ ነበር ነፍስ ይማር ነው የሚባለው ሌላ ምን ይባላል😭😭😭
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤
@user-zd4sm4qq6u
@user-zd4sm4qq6u 4 ай бұрын
Ebcachu like eyaregchu
@tigistkassaye7530
@tigistkassaye7530 4 ай бұрын
I really need ur help
@teg22345
@teg22345 4 ай бұрын
Geta hoy erdan betam ysazenal
@sarafaris5018
@sarafaris5018 4 ай бұрын
አቤት አነጋገር እርጋታህ እግዝሃብሄር ይባርክህ
@geneteden4343
@geneteden4343 4 ай бұрын
እረ ኢትዮጵያ ውስጥም አሁን አሁንስ ብዙ ችግር አለ ልጆቼ ተስፋ ቶሎ እየቆረጡ ተስፋ እንዳይቆርጡ የሚፈልጉት ላማላት ወገቤ ጉልበቴ ተንቃቃ 😨የፍች ጣጣ እጅግ ብዙ መጥፎ ነገር አለው በውጭ የተለመደ ቢሆንም ልጆቻቸው ግን ሰይጣን ወስድዋቸዋል በስም ነፃነት በልጅ እና ወላጅ የደረሰው ኪሳራ 🤔
@Kidanemihret1990
@Kidanemihret1990 4 ай бұрын
መተተኛው እንቅፋት ከ ሆነስ ብዙ ወላጆች ልጆችን እያጠቃ እንደሆነስ ተገንዝባችህዋል ወይ።
@yafettegene
@yafettegene 4 ай бұрын
እባካችሁ ስልኩን ተባበሩኝ በማርያም
@EleniMekonnen
@EleniMekonnen 4 ай бұрын
ኢትዬጵያስ ያው እየሆነ አይደል ወይ?እግዚአብሔር ይርዳን እንጅ
@user-oh4tt7wo6d
@user-oh4tt7wo6d 4 ай бұрын
Berta ante 1nebs ketrfech rasu beki new
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 4 ай бұрын
ግን እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ልጆች እየጠፉ ነው
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ይብሳል ልክ ነው ተማሪው በሙሉ ሽሻ እና ጋጃ የማጨስ የለም አሜሪካ ይሻላል
@MekedesZebene-cd4lu
@MekedesZebene-cd4lu 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 4 ай бұрын
Ewnte new memechen telke temrte new lasetwalwe egzabare yemsgne mastwalune ystene
@hanalegese137
@hanalegese137 4 ай бұрын
Yamlkeat sgdat betam lewta aele
@user-pe1ie3ls8p
@user-pe1ie3ls8p 4 ай бұрын
ደቡቡ አፍሪካ ላይም ችግሩ ይታያል ።
@MeseretAbebe-ph7om
@MeseretAbebe-ph7om 4 ай бұрын
Betam new yemamesegenew werke bizu timeheret eyagegnehu new yihenene yemenalefew lijochachenen yemenaterefew betsom betselot besigedet new
@ethiopia6030
@ethiopia6030 4 ай бұрын
Anten yemikawem seytan ena yeseyatan amlaki bicha new. Egna Diasporawoch betam new yemnwedeh yemnakebreh bertalen🙏🏾
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 4 ай бұрын
ወቾ ጉድ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
ኤትዮ። ቤተሰበ። እዮ። ነው። ያለከዉ። እነሱ። የመማህ ግርማ። ትምህት የቀወመሉ። መቆጠረያ። የቀዉመሉ። እነደት። ነው። የነሱን። ትምህርት። መንሰመዉ። ከየቀረታ። ጋር
@CodeWithMMB
@CodeWithMMB 4 ай бұрын
ትምህርቱ ይለያያል የአባ ግርማ ትምህርት ለናንተ ነው የቤተሰብ ደግሞ እዛ ተወልደው ላደጉ የተዘጋጀ ነው:: አንደኛው አንደኛውን ይቃወመዋል ባህላችን ነው :: ለሁሉም የሚያስደስት አይገኝም ::
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
የእኝ ልጆች ናችዉ እኔ እንሱ ያሉበት አገር ነዉ ያልሁት ልጆች በእን መንገደ ነዉ መቀረፀችዉ ስንቆርበ ቱሉቱሉ አትቆርቡ ያላሉ መቆጠረያ ጠሉ ቅባቅዱሰ አይችልም እያሉ ልጆች ምን አሉ መስለቨ ሁለት አይንት ኦርቱዱክሰ ነዉ ያሎዉ ሲሰደቡ አያታዉ ፀሎት ቤት ሚበል ያልም ያላሉ መማህር ግርማ ላዬ ሔጄ ነዉ መንፈሱ ተቨኝቱ በስላም ትደሬን ልጆችን መስደገዉ እዚ የትዉልዱ እመ ተዘቡ ስደበ ነዉ አሉ❤❤❤ በጣም ከይቅረታ ገር❤​@@CodeWithMMB
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
እህቴ በጣም የቅርታ አጠገባችን ነዉ የሉት ሳዛነዉ ከበደ ችገር አል እግዚአብሔር የመረን አባቱችችንን አዉቀንል የት እንደምንህዱ እናዉቀል❤❤❤ መልከም ፆም የረገልን በፀሎት አገራችንን አንስበ❤❤❤
@MeseretAbebe-ph7om
@MeseretAbebe-ph7om 4 ай бұрын
Beretalen wereke
@user-lr5hm5wy2f
@user-lr5hm5wy2f 4 ай бұрын
በጣ አርብ አገር. ቲቢ ላይ አሻጉሊት ምን እዲሚያስተምር ተመልከቱ ያርብ ልጆች የሰይጣን ትምርት ይማራሉ ያከብራሉ
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 4 ай бұрын
ምንም መረጃ አያውቁም አይማሩም አሁን እንደው የውሃ መጠጫቸሁሉ ጣኦት አለበት የሻይ ቅጠሉ ላይ 666 የሚል አለበት ከባድ ነው
@hanalegese137
@hanalegese137 4 ай бұрын
Yemgermk wichi yalu lgoch Amerna yastmrall Ethiopian yalew demo English betm ygermall
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 4 ай бұрын
እናትየውን የገደላት ከልከልዮስ የሚባል የመቃብር ስፍራ ርኩስ መንፈስ ነው
@diamondalmaz8331
@diamondalmaz8331 4 ай бұрын
We need your phone number ❤❤❤😢😢
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 24 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 28 МЛН
መንፈስ ቅዱስን መቀበል መታተም መጠመቅ እና መሞላት ልዩነት በዳዊት ፋሲል
1:01:55