በፈተና ጊዜ፤ ምን ልወቅ? ምን ላድርግ? • Pastor Eyasu Tesfaye

  Рет қаралды 24,954

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]

2 ай бұрын

Ammanuel Montreal Evangelical Church

Пікірлер: 75
@lensawoldeyes1553
@lensawoldeyes1553 8 күн бұрын
ፓ/ር ኢያሱ ሁልጊዜ ጌታ በነገርህ ሁሉ ይደግፍህ፡፡ እጅግ የደገፈኝ የጊዜው ቃል ነው! አንተና የአንተ ሁሉ ይባረኩ! የምታገለግልበት ቤ/ክ ሁላችሁ በብዙ ተባረኩ
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
መዝሙር 40:1፤ ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ። መዝሙር 40:2፤ ከጥፋት ጕድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥ እግሮቼንም በድንጋይ ላይ አቆማቸው፥ አረማመዴንም አጸና። መዝሙር 40:3፤ አዲስ ዝማሬን ለአምላካችን ምስጋና በአፌ ጨመረ፤ ብዙዎች ያያሉ ይፈሩማል፥ በእግዚአብሔርም ይታመናሉ።
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 18 күн бұрын
ተባረክ ተጠቅሜበታለሁ ፅጋው ይበዛልን እጠቀምበታለሁ 🥰 በጣም ጥሩ በየጊዜው የሚስፈልገን ትምህርት ነው 🕊️👌: እንደግለስብ 🙏 እንደቤተስብ 🙏 እንደህብረተስብ🙏 እንደሃገር🙏👍 ፖስተር ይሱ ሁሌ የሚስፈልገንን የመንፈስሳዊ ምግብ ሰው የሚረገንቃል ስለምታካፍለን ፅጋው ስለበዛለት እግዚአብሔር ይመስገን : 🫶🙏 እንግድህ እኛም የስማነውን የእግዚአብሔር ቃል ሰሚ ብቻ ሳንሆን በህይወት በተግባር የምናውልበት ፅጋውን ያብዛል 🕊️😇🥰🙏 መልካም ቀን
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
መክብብ 10:4፤ ትዕግሥት ታላቁን ኃጢአት ጸጥ ያደርጋልና የገዢ ቍጣ የተነሣብህ እንደ ሆነ ስፍራህን አትልቀቅ።
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ዘፍጥረት 26:3፤ በዚህች ምድር ተቀመጥ፥ ከአንተ ጋርም እሆናለሁ፥ እባርክሃለሁም፤ እነዚህን ምድሮች ሁሉ ለአንተም ለዘርህም እሰጣለሁና፥ ለአባትህ ለአብርሃም የማልሁለትንም መሐላ አጸናለሁ።
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ዕብራውያን 2:18፤ እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
ጌታሆይ እንደ ፈቃድ መኖር እንድችል እርዳኝ አንተ ካለክ ፈተና ይታለፋ እግዚአብሔር አንተ መልካም ነህ❤❤❤
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ዕብራውያን 4:16፤ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
1 ጴጥሮስ 1:6-7፤ በዚህም እጅግ ደስ ይላችኋል፥ ነገር ግን በእሳት ምንም ቢፈተን ከሚጠፋው ወርቅ ይልቅ አብልጦ የሚከብር የተፈተነ እምነታችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ፥ ለምስጋናና ለክብር ለውዳሴም ይገኝ ዘንድ አሁን ለጥቂት ጊዜ ቢያስፈልግ በልዩ ልዩ ፈተና አዝናችኋል።
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ዘፍጥረት 50:20፤ እናንተ ክፉ ነገርን አሰባችሁብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው።
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ዮሐንስ 16:33፤ በእኔ ሳላችሁ ሰላም እንዲሆንላችሁ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።”
@Azt189
@Azt189 Ай бұрын
ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ።
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
2 ቆሮንቶስ 4:17-18፤ የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ ቀላል የሆነ የጊዜው መከራችን የክብርን የዘላለም ብዛት ከሁሉ መጠን ይልቅ ያደርግልናልና፤ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው።
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ያዕቆብ 1:2-3፤ ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት
@tegestasras6768
@tegestasras6768 Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በክርስቶስ እየሱስ ስም አሜን።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Ай бұрын
ፓስተር እያሱ እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነት መጋቢ ነህ
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ዕብራውያን 4:15፤ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ኢያሱ 1:8፤ የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።
@user-ev2xb2ut8j
@user-ev2xb2ut8j Ай бұрын
ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን ሕውነትነው
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Ай бұрын
እዉነት ነዉ፣ ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈተናዎችን የሚያመጣብን ለካስ ልያስተካክለን ነው እንጂ ልጥለን አይዶለምና ተጸጽቼ እንድመለስ ጌታ ኢየሱስ ይርዳኝ ይርዳን አሜን። ዘመንህ ይባረክ ዉድ ፓስተር ኢያሱ ።❤❤❤
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ዘፍጥረት 26:2፤ እግዚአብሔር ተገለጠለት፥ እንዲህም አለው፦ “ወደ ግብፅ አትውረድ፥ እኔ በምልህ ምድር ተቀመጥ እንጂ።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ 🎉
@getachwekidanu2024
@getachwekidanu2024 Ай бұрын
“የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።” - ሮሜ 10፥4
@GospelSingerRahelKassa
@GospelSingerRahelKassa Ай бұрын
Amen Geta yibarkh
@meazaweldegebriel61
@meazaweldegebriel61 Ай бұрын
ተባረክ 🙏 ፓሰተር
@user-sd3kr9bi1k
@user-sd3kr9bi1k Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
@sintayehuasres2930
@sintayehuasres2930 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@lemelemmeles-5732
@lemelemmeles-5732 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር
@tenagnesharew2185
@tenagnesharew2185 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ፀጋውን ያብዛልን :: ምእመን በጣም እግዚአብሔር የባረከው የቃሉን መገለጥ ጌታ የሰጠው ነው ተባርካችሃል ሆኖም እናንተም እጃችሁን አጣምራችሁ ከመስማት መጽሐፍ ቅድስ መያዝ አትዘንጉ ደሞ ማስታወሽያም ይዛችሁ በደንብ ተከታተሉ እየሰማችሁ ያለው ቃል ውድ እንቁ ነው መቼ እንደሜያስመልጣችሁ አታውቁትም አስተዋይ ሁኑ በርግጥ ሁላችሁም አይደላችሁም ግን ብዙዎቻ ችሁ ተዘናግታችሃል ተባረኩልኝ
@shallom479
@shallom479 Ай бұрын
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 Ай бұрын
GBU more and more
@miret.motamanigashi4009
@miret.motamanigashi4009 Ай бұрын
አሜንንን በጌታ ስም አሜንንን ብዬ ተቀብያለሁ ተባረክ ጻጋ ያባዛለክ አልፈክ ሂድ አት ገደብ አት ያዥ አለም ዳርቻ ዉረስ ተባረክ እግዚአብሔር አመላክ ይባረክ ዎውው ትምህርት በጣም ደስ ይላል እውነት ተባረክ ❤❤❤❤📖📖📖📖
@tsehaymamo4082
@tsehaymamo4082 Ай бұрын
ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክልን ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@jesusislord4268
@jesusislord4268 Ай бұрын
አሜንንንን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።🙏❤❤🙏
@nanacute4499
@nanacute4499 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ድንቅ መልእክት 👍 ተባረክ 🙏
@rb2782
@rb2782 Ай бұрын
God almighty continues to bless Pastor Eyasu. As always, I am blessed by your sermon 🙏🏼 🙌
@PossibleyordanosGodcan
@PossibleyordanosGodcan Ай бұрын
Pastor, as always I'm Blessed by the message that God Has filled you! Techenqe nebere bemekeraye HUFFFF, Tebarek!
@bifat7758
@bifat7758 Ай бұрын
Paster God bless you. I am touched by your teaching, and I know God spoke to me though you.
@user-ij5ee4zt6o
@user-ij5ee4zt6o Ай бұрын
እልልልልልል
@user-fo7iq1hf3q
@user-fo7iq1hf3q Ай бұрын
አሜን አሜን !!
@BirituSherera-rg5dh
@BirituSherera-rg5dh Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@selamselamawit467
@selamselamawit467 Ай бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ ።
@alemayehuhilemariam4780
@alemayehuhilemariam4780 Ай бұрын
Amen 🙏 pastor May God bless you abundantly
@ijarsaahamiileedhalootatub6175
@ijarsaahamiileedhalootatub6175 Ай бұрын
Tebareku❤❤❤❤
@ggghhh9965
@ggghhh9965 Ай бұрын
Geta iyesus yibarki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wb4em7kx5l
@user-wb4em7kx5l Ай бұрын
Amen 🙏
@shallom479
@shallom479 Ай бұрын
Amen Amen
@AbebechGebrie
@AbebechGebrie Ай бұрын
Amen amen
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 Ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ🙏
@fitsumalemayehu331
@fitsumalemayehu331 Ай бұрын
God bless you, Pastor!
@waw7283
@waw7283 Ай бұрын
ተባረክ" ሁሌ ደካማ ጎን ለመን? ጌታ ምን ደካማ ጎን ነበረው የተፈተነው
@sarareiter9942
@sarareiter9942 Ай бұрын
Amen Amen God Bless You More and More
@serkalem9227
@serkalem9227 Ай бұрын
Amen amen andn
@AbebechGebrie
@AbebechGebrie Ай бұрын
Iwinet new pastor Abzto ybarkhi ❤❤❤❤❤
@alem8640
@alem8640 Ай бұрын
God bless pastor Eyasu
@meheretaraya146
@meheretaraya146 Ай бұрын
Gata Yebarekehe ❤❤❤
@edenkerekurat4974
@edenkerekurat4974 Ай бұрын
God bless you brother
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 Ай бұрын
Ameeeeen ameeeen eysuse ybarki
@ermiasdejene3349
@ermiasdejene3349 Ай бұрын
you're blessed
@Abdulkadirkalifa-bt2pw
@Abdulkadirkalifa-bt2pw Ай бұрын
tebarek
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
መዝሙር 121:1፤ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ? መዝሙር 121:2፤ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
@lemlemwoldegerima2784
@lemlemwoldegerima2784 Ай бұрын
ሰማይን ማየት ነው ሌላ አማራጭ የለም ለመፍትሄ ሁሉ የመስቀሉ ስራ ነው :: ሲያርግ እንዳየነው ስመጣ ም እናየዋለን : :
@ManiSheikh-gd3dc
@ManiSheikh-gd3dc Ай бұрын
😂❤
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Ай бұрын
Work in progress forsure !
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ኢያሱ 1:7፤ ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል።
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 Ай бұрын
Fater yate astemrot zenblo Aman sahon burtu amaneyadergal
@user-qv6jw5tx6d
@user-qv6jw5tx6d Ай бұрын
Pastr joe Osteen l heard saing that but he is not happy with his wife ,he may have resent her for that, l belive.
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ያዕቆብ 1:4፤ ትዕግሥትም ምንም የሚጎድላችሁ ሳይኖር ፍጹማንና ምሉዓን ትሆኑ ዘንድ ሥራውን ይፈጽም።
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
ማቴዎስ 13:20፤ በጭንጫ ላይ የተዘራውም ይህ ቃሉን ሰምቶ ወዲያው በደስታ የሚቀበለው ነው፤ ማቴዎስ 13:21፤ “ነገር ግን ለጊዜው ነው እንጂ በእርሱ ሥር የለውም፥ በቃሉ ምክንያትም መከራ ወይም ስደት በሆነ ጊዜ ወዲያው ይሰናከላል።
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 Ай бұрын
Faster bedeme bphga lemleme
@saratesfaye8322
@saratesfaye8322 Ай бұрын
1 ጴጥሮስ 5:8፤ በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤ 1 ጴጥሮስ 5:9፤ በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።
@HM-ne2sm
@HM-ne2sm Ай бұрын
እሱ መካብ መ ሞገስ ሀይወድም ዝም በሉ በቤታቹ ፀልዩለት እስኪ ሀታስላጩት የቀሩን እሱና ጥቂቶች ናቸዉ
@AfariMadSleuthExportedSalt
@AfariMadSleuthExportedSalt Күн бұрын
ቀውስ ውሻ ጀዝባ
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 13 күн бұрын
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
ከባህር የወጣው አውሬ ፥ 666 // በወንድም ሙሌ
1:15:22
Ethiopian Evangelical Church in Cologne
Рет қаралды 458
የሴቶች አገልግሎት በወንድም ዳዊት ፋሲል /Women's ministry in the church by Dawit fassil
41:29
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 160 М.
ከተፈተንኩ በኋላ ምን አገኛለሁ? ክፍል 3 • Pastor Eyasu Tesfaye
53:28
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 4,3 М.
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН