ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophet Tilahun Tsegaye || PREACHING || አስገራሚ ትምህርት || SOUND OF HEAVEN TV

  Рет қаралды 128,664

Prophet Misrak Haile /Sound of Heaven Tv

Prophet Misrak Haile /Sound of Heaven Tv

6 ай бұрын

እግዚአብሔር የለመናችሁትን ለክብሩ እንደሚሆን አርጎ ይሰጣችኋል

Пікірлер: 213
@samuelgursha
@samuelgursha 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ አገልግሎትህ ትዳርህ ይባርክ ተባርኬብሐለው እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን ለምድራችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@abitizeleke6166
@abitizeleke6166 6 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ። የዚህ መምህር ስብከት በጣም ደስ ይላል! ሁሉም የፔንጤ ሰባኪ እንደዚህ ሰው መፀሀፍ-ቅዱስን ረጋ ብለው ቢሰብኩ፣ ብዙ ኦርቶዶክሳውያን እየመጣን እንማር ነበር!
@user-tk9qx4wm1b
@user-tk9qx4wm1b 6 ай бұрын
ye wudi bicha matsafi Anbibi ena keza saw Ayasefeligim egiziyabiher erasu be Qalu yinagerali tebareku ❤🙏
@alehegnkasahun4574
@alehegnkasahun4574 6 ай бұрын
orthodox bet miyastemren aten new Adarsh mnhedew inat? actually, he is a good person when compared to the rest but he needed to be baptized to save his life.
@seblehailes9962
@seblehailes9962 5 ай бұрын
ልብሽ &ህ ይክፍት ጌታ
@user-pz8mi2vf5x
@user-pz8mi2vf5x 5 ай бұрын
ቅንነትሸ ደስ ይላል ቅንነት የእግዚአብሔርን ፊት ታየዋለች ይላል እና እግዚአብሔር በቃሉ ይገለጥልሸ👏
@danydan6662
@danydan6662 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቻችን ተባረኩልን❤ እንወዳቹሃለን እንጸልይላቹሃለን ለኛም ጸልዩልን❤
@birhanuhankara4817
@birhanuhankara4817 6 ай бұрын
ምነው ነብያቶች ጥሌን ብትሰሙት ከሱ ሕይወት መማር ብትችሉ ተባረክ የተወደድክ ነብይ ጥሌ።
@adentedela5358
@adentedela5358 4 ай бұрын
ያስተማረን መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ
@user-wk5mk1wg9m
@user-wk5mk1wg9m 5 ай бұрын
ጥልዬ ወንድሜ ስለአንተ አግዚአብሔርን አመሰግናለሁ, በዚህ ዘመን ለዚህ ህዝብ በረከት ሆነህ ተሰጠheን, ጌታ ለዘላለም yibarek, getan hule silemelkam sitotaw amesegnewalehu🙏 ለምልምልን , በአየሱስ ደም ተሸፍነህ ኑር,.... ፀጋው ይብዛልህ
@user-mn8pl3nx2p
@user-mn8pl3nx2p 3 ай бұрын
አንተን የሰጠን እ/ር ይመሰገን ስብከትህ በጣም ይጣፍጣል ጌታ ይባርክ
@MeseretBayu-yx4cd
@MeseretBayu-yx4cd 5 ай бұрын
አንተ የጌታ ጀግና ባሪያ ታላቅ የጌታ ፍቅር የሞላብህ ይህ ለዘላለም ከአንተ አይወሰድ ኖሮህ ብቻ ሳይሆን ሞትህ ጌታን የክብር ለዘላለም ያኑርህ ለምልም አይወሰድብህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 18:33
@abelhabtamu52
@abelhabtamu52 6 ай бұрын
አንተን በረከት አድርጎ የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!
@asterlebene9946
@asterlebene9946 6 ай бұрын
አሜንንንንን የተባረክ ወንድሜ ጥሌ በማለዳ በአንተውሰጥ መልሰን የሰጠኝ ጌታ ሰሙ ይባረክ!!!ሁሌ ድምፁ ያድርግህ
@Dibora5211
@Dibora5211 6 ай бұрын
አሜን ስሙ ይባረክ በመጠበቂያው ላይ ለጠበቀው እርሱ ይመጣል❤
@kidistyigletu7425
@kidistyigletu7425 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen!!!!!!!!!
@BetelhemSheferaw-dj9ih
@BetelhemSheferaw-dj9ih 6 ай бұрын
ነብይ ጥሌ አቤት የተሠጠህ ፀጋ ልዩ ነው ልብን የሚቆጣጠር አይምሮን የሚገዛ ብርክ በል ተባረክ ዘመንህ ይብዛ
@MisrakTassew
@MisrakTassew 6 ай бұрын
ዝም ብለን የምንሰማው ድንቅ መልዕክት ተባረክ
@TigistShiferaw-hl7kt
@TigistShiferaw-hl7kt 6 ай бұрын
በእውነት ተባረክልን
@mouawecell3097
@mouawecell3097 6 ай бұрын
ምነኛ የታደለከህ ስው ነክህ ጌታ እየሱስ ነው አሆንም ጽጋው ላይ ጽጋ ይችምርልክህ በእውነት በእየሱስ ትባርክህ 😍😍😍😍😍ጥሌ😍😍😍😍
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 5 ай бұрын
ሰውን የማድነቅ መንፈስ የተደበቀ የክፋት አሰራር ነው። የቃሉን ባለቤት አክብር አድንቅ ስጋ ለባሽ ፀሎት እንጂ አድናቆት አይገባውም።
@Lucas-ms8ip
@Lucas-ms8ip 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@degifeelias4831
@degifeelias4831 2 ай бұрын
Tile zemenh ybarek!!!!
@bayisachala5387
@bayisachala5387 19 күн бұрын
I'm so happy with your preaching
@MiskuHusen
@MiskuHusen 11 күн бұрын
Tebarak Tile ❤
@user-fu5qw9cf2b
@user-fu5qw9cf2b 4 ай бұрын
ጌታሆይ እነደ ሀና ፀጋ ይብዛልኝ 😢😢😢😢
@botin6076
@botin6076 4 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn ❤
@Nardosnardi-w8w
@Nardosnardi-w8w 3 күн бұрын
Amen 🎉🎉
@Nardosnardi-w8w
@Nardosnardi-w8w 3 күн бұрын
Thanks Daddy so title is cute 💕
@aselefaleyase714
@aselefaleyase714 2 ай бұрын
ንብይ ጥእሌ ኤግዚያብሔር አምላክ ይብርክክ ስብክትክን ብሳም አልትግብም saghwe ይብዛአልክ
@user-pu8bl2dv1e
@user-pu8bl2dv1e 3 ай бұрын
Tebark❤❤❤
@aselefch
@aselefch 6 ай бұрын
Amen amen amen amen gaeya tbireki 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qi4wg1wg4c
@user-qi4wg1wg4c 2 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክችሁ ለኛ ደሞ እግዚአብሔር ማስተዋልን የልብ ቅንነትን መታዘዝን አብዝቶ አብዝቶ ይባርከን ይስጠን
@Mesi-js8jz
@Mesi-js8jz 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለጥያቄ ሁሉ እየሱስ መልስ ነዉ 🙏🙏🙏
@wedenshderebe6165
@wedenshderebe6165 5 ай бұрын
አሜን
@MeseretBayu-yx4cd
@MeseretBayu-yx4cd 5 ай бұрын
በእውነት ዘመንህ ሁሉ በክብሩ ለክብርዘመንህ እሰከ ፍጻሜ ይጠብቅህ ኑሮህን ብቻ ሳይሆን ሞትህ ጌታ ይክበርበት ተባረክ ለዘላለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d 6 ай бұрын
የሩትን እና የሀናን ታሪክ ሰምቼ አልጠግብም❤
@Senaif-xz3ob
@Senaif-xz3ob 3 ай бұрын
አሁንም የበለጠ የጥበብና የቃሉ መገለጥ አብዝቶ ይጨምርልህ።
@mariamhamze5220
@mariamhamze5220 5 ай бұрын
Ameeeeen❤ ameeen❤❤❤ameeeen Ameeee❤n ameeenAMEEEN❤❤TABRIKI TABRIKI ameeeen❤❤❤
@halayounes4049
@halayounes4049 3 ай бұрын
Ameeeeeeen 📖🤲🤲😥🤲🙏👏🙌🌾🍇🍇♥️ wudii yehee abate buruki geta iyesus abistoho carisoho petsimoho yibarkihi teberki baxamihi.tebarikala❤
@Christian-or1nr
@Christian-or1nr 6 ай бұрын
God bless you!! My brother 🙏🙏 Amen and Amen
@taregnedetebo3736
@taregnedetebo3736 6 ай бұрын
❤❤❤2024 ለእኔ እንሐና ፀሎት ይሠማ በእምናት
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 2 ай бұрын
E/r yebarkhi
@tensumamush9918
@tensumamush9918 6 ай бұрын
Neby tile tsega yibzalik tebarek
@tensumamush9918
@tensumamush9918 6 ай бұрын
Amenn.Amenn.haleluyaa yegeta kal.zarem.yiseral.beyesus sim.hosdiku yelemenkutin.egziyabher setegn🙏🙏🙏
@bethelhemnigussie2762
@bethelhemnigussie2762 6 ай бұрын
አንተን የወለደች እናት ምነኛ የታደለች ናት።ዘመንህ ይባረክ።
@samuelkebede4231
@samuelkebede4231 6 ай бұрын
😂😂😂እንዴ!! እቺ የኦርቶዶክስ ትምህርት እዚህም ገባች? አዎ ዘመኑ ይባረክ፣ እናቱም ብሩክ ናት ክብርና ሞገስ ምስጋናም ሁሉ ግን ለገለጠለት፣ ለረዳውና ላስተማረው ለመንፈስ ቅዱስ ብቻም ብቻ ይሁን!!!!
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 5 ай бұрын
ሰውን የማድነቅ መንፈስ የተደበቀ የክፋት አሰራር ነው። የቃሉን ባለቤት አክብር አድንቅ ስጋ ለባሽ ፀሎት እንጂ አድናቆት አይገባውም።
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 5 ай бұрын
Glory to God In the highest 🙏🕊️
@user-bj6hh1fo5m
@user-bj6hh1fo5m 5 ай бұрын
Endat aynet denik temihret new ! Selante fetarin amesegenewalehu .
@NatiGazemo
@NatiGazemo 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@BikileAsemahegn2
@BikileAsemahegn2 2 ай бұрын
Awo egzihaber le kibru endehon argo yesexegnal!
@user-ke6zf6xd6i
@user-ke6zf6xd6i 5 ай бұрын
❤️❤️❤️✝️🙌 geta yebarek bageta bayesusem zamane yetabareki yehun
@sekinaabdo1399
@sekinaabdo1399 2 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️amen
@mihiretalemu5405
@mihiretalemu5405 3 ай бұрын
ተባረክ
@user-qx7dz6ms1u
@user-qx7dz6ms1u 4 ай бұрын
Amen 🙏
@LemlemTilahun-ok3xy
@LemlemTilahun-ok3xy Ай бұрын
አሜን ተባረክ
@user-ir5bt4ft1m
@user-ir5bt4ft1m 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ።
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 6 ай бұрын
AMEEEEEENNNNNNNN❤❤❤❤❤👏👏👏
@GdbjjGddssd
@GdbjjGddssd 2 ай бұрын
ተበረክ ጥል ❤❤❤
@jesusj8387
@jesusj8387 2 ай бұрын
ዋው ድንቅ ትምህርት .ክብር ይሁንለት🎉
@user-tk9qx4wm1b
@user-tk9qx4wm1b 6 ай бұрын
geta yibarkiki ❤🙏🙏
@TaberkElias-ts4sz
@TaberkElias-ts4sz 5 ай бұрын
Amen
@selamawitdosegna7031
@selamawitdosegna7031 4 ай бұрын
Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane Amane
@tegenegaredew8151
@tegenegaredew8151 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ከክብሩ ይሚበልጥበት የለም የሚለው በተድጋጋሚ ሠማ ይሰቀጥጠኛል ይህ አገላለጽ እግዚአብሄርን ፍጹም ራስ ወዳድ ያስመስለዋል። ይህ ስህተት ነው። እግዚአብሄር በርግጥ ሰውንም የፈጠረው ለክብሩ ነው ። ሰው የክብሩ አካል በመሆኑ ለሰው ሲል ክብሩን ትቷል። ክብሩን ከስው ለይቶ አያየውምና። በዚህ ቢስተካከል እላለሁ።
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 5 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለጀግናው ለኢየሱስ ይሁን አሜንንን❤ አሜንንንንን❤ አሜንንንንንንን❤ አሜንንንንንንንን❤ አሜንንንንንንንንን❤ አሜንንንንንንንንንንን❤ ❤❤ጥሌ❤❤ኢየሱስ❤❤ዘመንህ❤❤ዘለአለምህ❤❤አገልግሎትህ❤❤ቤተሰብህ ❤በልዩ ፀጋ❤ በልዩ❤በረከት❤የተባረከ ይሁን የጠላት እሳት ያድርግህ ❤ሁሉ ነብያት እዳንተ ቢያሰተምሩ ትውልድ ያመልጥ ነበር
@kidistyigletu7425
@kidistyigletu7425 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen !!!!!!!!!!
@dinabereket8561
@dinabereket8561 5 ай бұрын
🙏 amen I receive in the name of Jesus 🙏 ❤ geta zelalmehen yebarek ❤
@RM-fy1en
@RM-fy1en 5 ай бұрын
ልዩ ሰዉ ነህ ምን አይነት መገለጥ፣ ምን አይነትእውቀት ነው? አይወሰድብህ የሚያረካ ትምህርት❤
@Fatimaakter-pq4ou
@Fatimaakter-pq4ou 3 ай бұрын
እስይ ሱሙእባረክ የኔጌታ ስላ 29:10
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 3 ай бұрын
የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ጥለ ብሩክ ነህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samueladdisu306
@samueladdisu306 6 ай бұрын
wow this is amazing,May God more bless you telie❤
@amenchdanel-bg2ve
@amenchdanel-bg2ve 5 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ እሰይይይይይይይይይ እልልልልልል እልልልልልል አሜንንን አሜንንን ተባረክ ጥልዬ ❤️❤️❤️❤️
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 6 ай бұрын
Amen amen xile geta abizetu yebarekak❤❤❤❤❤
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 5 ай бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@HelenGashaw-uq5so
@HelenGashaw-uq5so 2 ай бұрын
Egzbher yebarkih ene protestant aydelhum yante sebket gin kebzu nger melsogal yeslot saw argogal Egzbher yearkih
@user-kq2bq8mu1h
@user-kq2bq8mu1h 3 ай бұрын
Amne Amne
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 5 ай бұрын
ዘመን ዘላለምህን ይባረክ ነብይ ጥሌ አሜንብዬ ወሰድሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ze1he5yr3f
@user-ze1he5yr3f 5 ай бұрын
Bezi sweye geta gena alemen yishefenal...ehen amenalew
@KUMEGEMECHU
@KUMEGEMECHU 4 ай бұрын
Yemigerem Kal...D's yemiyasegn....tesfa Ena fere yalew....Mlkm abat ....yemayigolebet ,yemayalekebet...semu yibarekkkkk
@user-yb5eb3sb9k
@user-yb5eb3sb9k 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@getachewmulugeta2586
@getachewmulugeta2586 6 ай бұрын
🎉 ተባረክ
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 5 ай бұрын
❤amen Amen ❤amen Amen Amen Amen Amen Amen
@rosemare8314
@rosemare8314 6 ай бұрын
Geta semu yebark Mekareyacen new.wondimache geta yebarkh
@user-rm6cx3vj5z
@user-rm6cx3vj5z 5 ай бұрын
Beyesusim biza❤❤sifa zemenhi yibark tebarke❤
@nebiyathaile9323
@nebiyathaile9323 5 ай бұрын
Amn Amn
@user-bt8vg6ue6q
@user-bt8vg6ue6q 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 5 ай бұрын
😢አሜን አሜን አሜን!!🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏ጥሌ ዘመንህ ይባርክ 🙏🙏🎉🎉🎉
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 5 ай бұрын
Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾
@addss2040
@addss2040 3 ай бұрын
Ate beruk nek tegawe yebelet yebezalek setasetemer lebe betam yereseresal tekekelegna yegeta menefe megeletu alebek tebarek❤❤❤❤❤
@aselefch
@aselefch 6 ай бұрын
Eysuss ybirki ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@glorytogod4446
@glorytogod4446 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን አኣሜን
@user-hs2gu1sv3s
@user-hs2gu1sv3s 6 ай бұрын
የቅዱስ ቃሉን መግለጥ የሰጤ ለብዙዎችም የበረከት ምክንያት ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
@askalubeyene7510
@askalubeyene7510 6 ай бұрын
❤❤❤zemenk tdarh ljoch ybareku ante bereketachn neh
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 6 ай бұрын
Amen,tebareke prophete
@Tadu1234
@Tadu1234 6 ай бұрын
Amen tebarekiln
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 5 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 5 ай бұрын
አሜን ሁሉ ለክብሩ ይሁንለት!!!ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው!!!
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 4 ай бұрын
አሜን 🙌ፀጋ ይብዛልህ ጥሌ
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 6 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KibineshAbera
@KibineshAbera 3 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባረክህ
@faytuniguse7911
@faytuniguse7911 5 ай бұрын
አሜን ይህ መልክት የኔ ነው ያንተ ስብከት የኔን ቤት ያንኳኳል
@user-yb4pt6tr5t
@user-yb4pt6tr5t 5 ай бұрын
geta eyesuse yebarkeh
@adentedela5358
@adentedela5358 4 ай бұрын
ክብር ለ ኢየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
@hanamesfene21
@hanamesfene21 5 ай бұрын
Amen amen amen
@mignotehirko4294
@mignotehirko4294 3 ай бұрын
Ameeeeeeeen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@glorytogod4446
@glorytogod4446 5 ай бұрын
1, Amen 2,Amen 3,Amen 4,Amen 15×3,Amen
@jesusislord4268
@jesusislord4268 6 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን🙏❤
@alem7076
@alem7076 5 ай бұрын
ጥልዬ ዘላለለምክ ይባረክ
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 82 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
"ኢየሱስ" በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ prophet Tilahun Tsegaye @ sbc
1:18:15
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 97 М.
መንፈስ ቅዱስ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
36:02
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 137 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 82 МЛН