በፍጥነት ለፆም አማራጭ❗ለቤተሰብ የሚሆን ምሳና እራት

  Рет қаралды 48,862

Tsion tube

Tsion tube

3 жыл бұрын

#ተበልቶ#የማይጠገብ#የፃም#
የተጠቀምኳቸው
ፍርኖ ዱቄት 3 ኩባያ
የወራ ዘይት 1 የሾርባ ማንኪያ
እርሾ 1የሾርቦ ማንኪያ
ጨው 1 የሻይ ማንኪያ
ውሀ ለስ ያለ 1 ኩባያ
ድንች 4 የተቀቀለ
ነጭ ሽንኩርት የተፈጨ 1 የሾርባ ማንኪያ
ኮረሪማ 1የሻይ ማንኪያ
ገውዝ (ያለንን ቅመም)1የሻይ ማንኪያ
ቁንዶ በርበሬ1የሻይ ማንኪያ
ጨው 1የሻይ ማንኪያ
ዘይት 1የሾርባ ማንኪያ
ጥቁር አዝሙድ
መልኩን ለማሳመር ዘይትና እርድ

Пікірлер: 80
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
አዲስ ለምትመጡ ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውሏን ምልክት ይጫኑ የተለያዩ የቅመም አይነቶች የበርበሬ የሽሮ አዘገጃጀት በቻናሌ ያገኛሉ 🙏😍
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ፅዮንዬ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም ምርጥ ሲያምር ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር አርገሽ ነው የሰራሽው ፂወንየ እጅሽ ይባረክ 😍👌
@user-hm5kz2yr1x
@user-hm5kz2yr1x 9 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ማሻአላህ በርቺ አገራችንም ሰላም ያድርግልን የኔባለሙያ በጣም❤ ሰብ መልሺማር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
🙏😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የፆም አማራጭ ነው እጆችሽ ይባረኩ ፅዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ እሰራር ነው👍👌🏽❤️thank you for sharing
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያምራል💯‼️🥰
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ልስልስ ያለ ያሚ ቁርስ ስታረጊው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
እር እንደው በጣም ንው የቸኮልኩት ንግቶ እስክስራው በጣም ንው የሚያምርው ሲያዬት ያማር ሲበሉት ደሞ እምበጣም ይጣፍጣል እጅሽይባርክ እህቴ👍🌹🌷
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ሞክሪው እህቴ ትወጅዋለሽ ሰርተሽ ንገሪኘ 😍🙏
@romanadera941
@romanadera941 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥና ለጤና ተስማሚ ምግብ ስለካፈልሽን እናመሰግናለን😍😘🙏
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
ፅዮንዬ በጣም ቆንጆ ተበልቶ የማይጠገብ አረገሸ ነው ያዘጋጀሸው እጅሸ ይባረክ
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለው እናመሰግናለን በርቺልኝ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ነው እሚያምረው ፅዮንየ እጅሽ ይባረክ🥰🙏
@silmaynegerew.....
@silmaynegerew..... 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ ። እናመስግናለን።
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
ልስላሴው እራሱ ሲያምር እጅሽ ብርክ ይበል
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ❤❤ ሲያስጎመጅ❤❤
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ፅዮንዬ ዋዉ በጣም ምርጥ ቆንጆ መልኩ ራሱ በጣም ያምራል ባለሙያ ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍💯
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
🙏😍
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ፅዮንየ በጣም ቆንጆ የሚያምር አዲስ ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ እጅሽን ይባርከው 🙏❤️💕
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እናመሰግናለን
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
🙏😍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ ፂዮንዬ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ላይክ ሼር🙏🙏☺️👍🏽👍🏽👍🏽❤️❤️
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
🙏😍
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅግ ይባረክ በጣም የሚያምር የፆም ምግብ
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Betam konjo new ejish yibarek
@kidistkassa8416
@kidistkassa8416 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ፣አኔ ይሄ ፍርና ዶቄት የሚባል በጣም አይመቸኝም የጤና ቀውስ ነው ፣አንችን ግን ሳላደንቅሽ አላልፋም በርችልን.
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
🙏😍
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አማራጭ እጆችሽ ይባረሁ😘😍🙏
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
ዋው ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል ምርጥ ነው👍👍❤❤
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ጎራ በይ
@mabela663
@mabela663 3 жыл бұрын
ተባረኬ ስላካፈልሽን የሞያ በርች
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
አሜን 🙏😍እኔም አመሰግናለው ስለተመለከትሽኘ
@fevenshow9824
@fevenshow9824 3 жыл бұрын
ፂየ በጣም የሚያምር የሚያስጎመጂ ነው በእውነት እንዴት እንደሚያምር እጂሽ ይባርክልኝ የኔ ባለሙያ 👌😋❤️❤️
@alganeshagegnehu4454
@alganeshagegnehu4454 3 жыл бұрын
Wawww betam mirt be enjera mitad aychalem woy
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ይቻላል በመጥበሻ ይበልጥ 🙏😍
@meseretberhanu1223
@meseretberhanu1223 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው የኔ እመቤት
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቀለል ያሉ ስራዎች አሉ ቻናሌ ላይ አትጥፊ 🙏❤️
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Looks very very yummy well done girl 👌🏾💕
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 4 ай бұрын
ድንቅ🎉
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 3 жыл бұрын
እፍ ሲያምር የምግብ ፍልይጏት ይጨምራል
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
🙏😍
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆነዉ እጂሽ ይባረክ
@fyoritube
@fyoritube 3 жыл бұрын
ኬክ የሆነ ምያስጎመጅ ምግብ ነው 🙏🙏
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Tsionye looks delicious 🤤 thank you for sharing stay blessed 🙏🏾🥰
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
Watching
@Lovelyathome
@Lovelyathome 3 жыл бұрын
Love it Tsiye! Thank you for sharing ❤️❤️❤️
@meksebtv1376
@meksebtv1376 3 жыл бұрын
Wawww betam liyu new wude💞💞👌👌👌
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Beautiful !!!ejesh yebarek ehete yummy
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Looks absolutely amazing and delicious 😋
@hiw2429
@hiw2429 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Thanks Tsyae amazing pizza... it is always good homemade!
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
betam new yemyamerew tebarekelen 🙏
@amarchiafkarwa1835
@amarchiafkarwa1835 3 жыл бұрын
Woweeeeeee 👌🇪🇹
@hanayeftary4341
@hanayeftary4341 3 жыл бұрын
Balemuya aygeltshim
@Tube-kt8kw
@Tube-kt8kw 3 жыл бұрын
እንዳመረወ ፈቃደኛ ከሆኑ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጆችሽ ይባረኩ😍👌
@hlinatube5665
@hlinatube5665 3 жыл бұрын
Betam konjo new 😋
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Betam konjo amarch new yummy!
@davidtadesse3625
@davidtadesse3625 3 жыл бұрын
Tru nw
@cookingfoodbylozaasmaaaede5777
@cookingfoodbylozaasmaaaede5777 3 жыл бұрын
ቤተሰብሽ ሆኛለሁ ቤተሰብ ሁኝኝ።
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
😍👀
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
👏👏❤👌👍🙏
@rlrf895
@rlrf895 4 ай бұрын
እዳምጠዉአሁነዉ የሚባለዉ
@user-bf9sm9ll4w
@user-bf9sm9ll4w 4 ай бұрын
የተለያዬ ቅመሞችን ግልፅ አላረግሽም
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
😍👁👁
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 4 ай бұрын
ካላቹ?
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 4 ай бұрын
እያነብሸነዉ. አንዴ. ደብተረዘርግተሸ ይታያል
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 4 ай бұрын
ፓትራላይ. ወረቀት. አርገሸነዉ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 3 ай бұрын
ማሻአላህ ቆንጆ ነው ያለኦቭን ይሰራል?
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 ай бұрын
ቀንሰሽ እሳቱን በመጥበሻ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 3 ай бұрын
@@tsiontube4174 እሞክረውአለሁ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
ከበሮ በሰው እጅ ያምር ሲይዙት ይደናገር አሉ ላንቺ ባለሙያ ስለሆንሸ ቀላል አልሽ
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Watching
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Watching
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 118 МЛН
ቀለል ያለ አዋዋል ጥብስ//ቡና//ቡና ቁርስ
8:28
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 118 М.
ልዩ የሆነ አነባበሮ በስጋ ተጋበዙልኝ
20:07
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 120 М.
УСТРОЙСТВО для ПОЛИЦЕЙСКИХ машин 😱 #Shorts
0:19
что за звук?
0:15
Мурат 07 манипулятор
Рет қаралды 3,8 МЛН
Достойный поступок водителя❤️
0:39
Taкса
Рет қаралды 4,3 МЛН
Две старых Хонды! Оживим или на свалку?
1:32:14
ИЛЬДАР АВТО-ПОДБОР
Рет қаралды 3 МЛН
Лайфхак для водителя езда на спуске 🚘
0:35