No video

በፀጥታ አመራሮች ልዩ ስብሰባ የቦምብ ፍንዳታ!ተማሪዎች በወታደራዊ ካምፕ ምን ተደረጉ!16 July 2024

  Рет қаралды 33,491

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

Күн бұрын

በፀጥታ አመራሮች ልዩ ስብሰባ የቦምብ ፍንዳታ!/ተማሪዎች በወታደራዊ ካምፕ ምን ተደረጉ!?/ክምር ድንጋይ.! ደምቢያ.! ወልዲያ.! ቡሬ.!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com
t.me/beletekassa

Пікірлер: 277
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 Ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው የአማራ የደቡብ ጎንደር ብልፀግና ነው ለተማሪወች መደፈር ካባ እያለበሰ አማራን የሚሰጨፈጭፈው ብአዴን ነው
@ethocooking2034
@ethocooking2034 Ай бұрын
አበባው እና ተመስገን ጥሩነህ ሕፃናት ሲደፈሩ እንኳን ደስ አላችሁ ።
@geremewdessalegn6812
@geremewdessalegn6812 Ай бұрын
የአማራ ጠላቱ አማራ እንጂ ሌላ ማንም አይደለም
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Ай бұрын
መከላከያ አድማ በታኝ ሚንሻ እሳትና ጭድ ያርጋቸው ፈጣሪ አምላክ ☝️ ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Ай бұрын
አሜን
@agdr895
@agdr895 Ай бұрын
በእርግማን የሚመጣ አንድ ነገር የለም። በስራ እንጂ።
@negus3130
@negus3130 Ай бұрын
ከዚህ በኋላ እነዚያ ወታደሮች በህይወት እንዲኖሩ የሚፈቅድ አማራ ካለ የሞተ ብቻ ነው።
@SeniGashawu-it7og
@SeniGashawu-it7og Ай бұрын
ደቡብ ጎንደር የሚንቀሳቀስ ፋኖ የእህቶቻችን የልብ ስብራት የሚጠግን እርምጃ ካልወሰዱ እንጠይቃለን
@hko-ge5og
@hko-ge5og Ай бұрын
የመጀመርያ ነኝ ላይክ አድርጉኝ😂❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤ በሌ ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤
@phoenix0000
@phoenix0000 Ай бұрын
ደደብ ነህ:: ዜናዉን ሳትሰማ እንደህፃን መሽቀዳደም:: ተማሪዎቹ ላይ የደረሰዉ በደል ነዉ የሚያስቀዉ? ያንተ አይነቱ ነዉ ትግሉን ያቀለለዉ::
@user-vk2pd1qm3f
@user-vk2pd1qm3f Ай бұрын
ህዝባችን ላይ ይህን ለመናገር የሚያሳቅቅ ግፍ እየተፈጸመ የኛ የፋኖ መሪዎች ለስልጣን ይጣላሉ። ምነው ከነዚህ ልጆች መካከል አንዷ የምስለኔው አረጋ ከበደ ልጅ በሆነች
@hailuteferie4898
@hailuteferie4898 Ай бұрын
ድል ለፋኖ! ሞት ለደፋሪወች
@shegawtafere-ce3vb
@shegawtafere-ce3vb Ай бұрын
ኮለኔል ጁዋር የሚባለውን ወንበዴ ፎቶ ልቀቁልን
@user-uo3dv4fh3i
@user-uo3dv4fh3i Ай бұрын
ይህንን ስርዓት መታገል ያለብን ለዚህ ነው።
@amareabate4607
@amareabate4607 Ай бұрын
ለዚህ ዕኩይ ስራ የመጀመሪያ ተጠቂ ሁነው መቀጣት ያለባቸው የደቡብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ አመራሮችና የወረዳው ባንዳዎች በሙሉ ነው፡፡ ባንዳ የትም አካባቢ አለ፡፡ የደቡብ ግንደር ባንዳ የተለዬ ነው፡፡ ምንም አይነት ርህራሄ የለውም፡፡ እስካሁን በረከት ስሞንን የሚናፍቅ አመራር ያለው ከዚሁ ዞን ውስጥ ነው፡፡ ሁለተኛ ይህ ኮሌኔል ጃዋር የተባለን አረመኔ የተከፈለው ሁሉ ተከፍሎ ከአካባቢው እንዳይወጣ ማድረግ የአካባቢው ፋኖዎች ኃላፊነት ነው፡፡ ደም መመለስ አለበት፡፡ እህቶቻችን እንዲደፈሩ ዕቅዱን ያወጣው ራሱ ጃዋር የተባለ የአማራን ሕዝብ ሊበቀል የተላከ በጥላቻ የሰከረ ሰው ነው፡፡ መልሱ እሱ እንዳይወጣ መስራት ብቻ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ዘግናኝ መረጃ ነው፡፡ ያማል!
@NuruJabreli
@NuruJabreli Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 Ай бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ ፍረድልን እኛ አቅም የለንም በቀል ያንተ ነው
@sytube5569
@sytube5569 Ай бұрын
ድል ለፍኖ
@mollademissie9892
@mollademissie9892 Ай бұрын
በተማሪዎች ላይ የደረሰው ጥቃት እጅግ ያሳዝናል፣ ያሳፍራል፡፡
@user-dm5pb8jh8u
@user-dm5pb8jh8u Ай бұрын
ምን አስቸኮለህ እንደ ሱዳን ለመሆን
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ይበላቸዉ ፋኖም የተማረከ ጋላ አይገልም
@GetnetGesese-tp6hv
@GetnetGesese-tp6hv Ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ በእውነት ይህን ግፍ ሳያይ ሳይሰማ የሞተ ምንኛ የታደለ ነው
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n Ай бұрын
መከላከያ አድማ ብተና ፎሊስ ሚኒሻ እሣትና ጭድ አርግልን አምላኬሆይ ድል ለአማራ ፋኖ ድልልልል ለተገፋዉ አማራ😢
@mamush2245
@mamush2245 Ай бұрын
ይህንን ዜና ተጎጂዎችንም ሆነ መምህሮቻቸውን ለውጭ ዜናዎች በምጠቀም ቤተሰብም ልጆቹን ህክምናም ክትትልም ያርጉላቸው
@user-jj6ju5dk5s
@user-jj6ju5dk5s Ай бұрын
የተደፈሩ ልጆቻችን ፈጣሪ የተሠበረ ልባቸውን ይጠግን
@Zegililea
@Zegililea Ай бұрын
ህዝቡ ምን እስኪሆን ነዉ ዝም የሚሉ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ይህ ለአማራ ህዝብ ሞት ነዉ😢😢
@NuruJabreli
@NuruJabreli Ай бұрын
በጣም ይገርማል ያሳዝናል ዋጋውን ያገኛል አይቀረም ኢንሻ አሏህ በቅርብቀን
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉
@Gtlprrpeek
@Gtlprrpeek Ай бұрын
ፍኖ ምን ይሰራል ይኽ ሁለ ግፍ ሲፈፀም ደቡብ ጎንደር በርካታ ፍኖች ያሉበት ቀጠና ነው። ማለቃቀስ አታብዛ
@assefakebede3899
@assefakebede3899 Ай бұрын
ግፉ በዛ፣የአማራን ሕዝብ ስነልቦና ለመስበር የሚደረገው መውተርተር አሳፋሪ ነው።
@meseretassefa9099
@meseretassefa9099 Ай бұрын
እግዚአብሔር ተው በቃ በለን?
@user-ut9dg4ie9i
@user-ut9dg4ie9i Ай бұрын
35 ተማሪዎች መደፈር ለአማራ ህዝብ ያላቸው ልቅ የሆነ ጥላቻ ነው ይህን ማፍያ ቡድን ፋኖ ብቻ ሳይሆን ህዝብ ግልብጥ ብሎ ፋኖን ሳይጠብቅ ቅስም እንሰበረ መሰበር አለበት
@meseretassefa9099
@meseretassefa9099 Ай бұрын
ፋኖኖኖ
@AlemayKerie-sl7pe
@AlemayKerie-sl7pe Ай бұрын
ድል ለፋኖ በለዶላር ወደ ወጭ
@ትእግስት
@ትእግስት Ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦእግዚአ ሆይ በቃችሁ በለን😥😥😥
@DestawMolla
@DestawMolla Ай бұрын
በለጠ አንተ ጀግና ነህ ትክክለኛ መረጃ ነው የምታደርሰን በርታ
@GhionMedia-vb5de
@GhionMedia-vb5de Ай бұрын
ድል ለፋኖኖኖ❤❤❤❤ ሞት ለሆዳሙ ሚኒሻ❤❤❤ ድቀት ለአድማብተና❤❤❤ ሽንፈት ለመኬ❤❤
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@amharamedia7944
@amharamedia7944 Ай бұрын
የኢትዮጵያ መከላከያ የሚባል የለም ያለዉ በኢትዮጵያ ስም የተደራጀ ቡኮሀራም ነዉ በሁሉም የአማራ ግዛቶች ያሉ ካምፖች ሊጋዩ ያለ ምንም ምርኮኛ ከመሬት በታች ሊደረግ ይገባል!!! ማሰብ የማይችሉ ጭንቅላቶች ለአንገት ሸክም ናቸዉና ተቆርጠዉ በአደባባይ ለህዝብ እይታ ይቅረቡ ይህንን ያክል መምረር እስካልተቻለ ድረስ ዉርደቱ ይቀጥላል... ፋኖ ምረር............!!!
@alemteffera
@alemteffera Ай бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ::
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 Ай бұрын
እኔ የነሱ ጭካኔ እናድርጊት አልገረመኝም ይህን ድርጊት እያዬ አማራነኝ ብሎ ከዚህ የበሰበሰ ስርአት ጋር የሚሰራ አማራ ነው
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
የሚያበሳጨው እርሱ ነው
@shibefente5682
@shibefente5682 Ай бұрын
በሌ ከውልቄጤ ጉራጌ ዞን የመጣን የሚሉ የአማራ ተወላጆ በሁለት መኪና መጥተው አአ አውቶቡስ ተራ ሲንገላቱ ተመልክቻለሁ። በጣም አሳዛኝ ነገር ነው።
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 Ай бұрын
እንዳይታፈኑ መጠንቀቅ አለባቸው
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Ай бұрын
እጅግ ልብ ይነካል የደሀ ልጆች በመከላከያ ተብዬው መደፈር ማለት ከጠላትነትም በላይ ነው! ይህን ስርአት ጊዜ መስጠት ማለት አማራ ላይ ግፍ እንዲራዘም መፍቀድ ነው! ይህን ማየት መስማት እጅግ ያማል!😭
@yimerreta4331
@yimerreta4331 Ай бұрын
አማራ በክልሉ ላይ በመከላከያ የዚህ አይነት አሰቃቂ ነገር በተማሪ ልጆቻችን ላይ ሲደርስ ዝም ብልን ካየን ሌላው ክልል ላይ በተማሪ ልጆቻችን ላይ ስለሚፈፀም በደል ለምንድነው የምንጮኸው? የበቃ ፋኖ ስለሌለን እንጂ ቢኖረን ኖሮ ለዚህ አሰቃቂ በደል በነጋታው ምላሹን ይሰጥ ነበር፡ እነዚህ ልጆች ላይ ይህ አሰቃቂ ነገር የተፈፀመው ይሄ ኮለኔል ነው ማነው ባልከው ጃዋር በሚባለው ሰው ብቻ አይደለም፡ ሌሎች የአማራ የመከላከያ፣ የዐድማ ብተና እና የማኒሻ በሚባሉት በተደረገ ትብብር ነው። ስለዚህ ይህ ፀጉር የሚያስነጭ የበደል ጥቃት በጣም ያማል
@user-dt7ir1yb2l
@user-dt7ir1yb2l Ай бұрын
በርግጠኝነት ከተደፈሩት ሴቶች መካከል የሚሊሻ ወይንም የአድማ ብተና ልጆች ይኖራሉኮ ነገር ግን ከልጁም ከወገኑም ሆዱን ስላስበለጠ ዛሬም አይገባውም በጣም ያሳዝናል ድል ለፋኖ
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 Ай бұрын
ኮረኔል ጅዋርን ፋኖ መስዋትነት ከፍሎ ከህዝቡጋር በመሆን እርምጃ ይወሰድበት አረመኔ ነው ባስቸኮይ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤
@user-mc1mh2oc2d
@user-mc1mh2oc2d Ай бұрын
ይህን ድርጊት የፈጸሙ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@tesfawamare836
@tesfawamare836 Ай бұрын
ገበዝ መረጃ አድራሽ ቨውነቱ ባለምላዮ አዲህ አይነት የሐገር መከላ ከያ የተዋረደ ትባያ የሆነ አልለቴየም ኢትዮጵያን ያዋረጀ አልታየም።
@Ethiopialover
@Ethiopialover Ай бұрын
ይዚህ ጀዋር የሚባል ፎቶ ለህዝብ ለጥፋልን አለም ይወቀው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ!!!!
@shibefente5682
@shibefente5682 Ай бұрын
ህዝቡ እየተሰቃየ ነው። መነሳት አለበት።
@avim4113
@avim4113 Ай бұрын
ከሁሉም በፊት ለ ጋዜጠኛ በለጠ ያለኝ ክብርና አድናቆት መግለጽ እፈልጋለሁ። በኢትዮጵያ ምድር በተለይ በአማራና በኦሮሚያ ክልል የሚሰሙት ነገሮች እጅግ በዘግናኛና ለማመን የሚከብዱ ናቸው። በተማሪዎቹ ላይ የተፈጸመውን የወንጀል ከሁሉም የከፋ የሚያደርገው ደግሞ እያሰተደደርን በሚሉት የመከላከያ መኮንኖች በቀጥታና በይፋ የተፈጸሙ መሆናቸው ነው። የተማሪዎቹ ላይ የየገጸመው ወንጀል ከግድያ ተለይቶ አይለይም። በመሆኑም መንግሥት በኩል ፍትህ የማይገኝ ከሆነ የአካባቢው ማህበረሰብ ጆሃር በተባለው መኮነን ላይ እርምጃ ሊወስድበት ይገባል።
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna Ай бұрын
መካለኪያ እንደዚህ ሲያደርግ እንደ ሀገር ተዋርደናል። የሀገር መከላከያ የሚባል ወራዳ ሞራለቢስ ነው። ሕዝብ በመንግስት እንዲነሣ ለማድረግ የተሠራ ስራ ይመስላል።
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 Ай бұрын
የሐገር መከላከያ የሚባል የለም ይህ በዘር የተደራጀ የአብይ አሐመድን ስልጣን ለማስጠበቅ ጆኖሳይድ ለመፈፀም የቸዘጋጀ አራጅ ሠራዊት ስለሆነ ከዚህ በሗላ መላው ሕዝብ ተነስቶ ሊዋጋው ይገባል በተለይም የአማራ ሕዝብ ስራውን አቁሞ መጋደል አለበት ከዚህ የባሰ ነገር አይመጣበትም። በክልሉ የገባው ሠራዊት በሙሉ እንዳይወጣ አድርጎ መቅበር አለበት።
@ፀረጎጠኛ
@ፀረጎጠኛ Ай бұрын
ኮሎኔል ጃዋር የሚባለውን ጋላ ፋኖ መዝግበህ ያዝ ✍🏼
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg Ай бұрын
ፋኖ ነኝ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 Ай бұрын
ድል ለኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 Ай бұрын
መከላከያ ፈርሷል ስንል በምክንያት ነው፤ይህ አረመኔያዊ ተቋም ከስሩ ተመንግሎ ካልተጣለ በስተቀር በዚህች ሀገር ሰላም አይታሰብም፤ድል ለፋኖ!!!!!💪💪💪💪💪💪
@khalidlegasi1067
@khalidlegasi1067 Ай бұрын
በለጠ በእውነትም "በለጠ"
@kolfeefetnoderash5319
@kolfeefetnoderash5319 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ግፍ ያደረጉትን አውሬዎች ፎቶግራፍ ብትለቁ ጡሩ ነው ህዝብ እንዲአውቀው
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Ай бұрын
Victory for fano ❤
@seffiwalene2519
@seffiwalene2519 Ай бұрын
Keep on it!
@kefalegetie
@kefalegetie Ай бұрын
እጅግ ያ ሳዝና ልበተማሪ ዋች የደረሰ ው በደል "በርታ ወድሜ
@mollademissie9892
@mollademissie9892 Ай бұрын
በተማሪዎች ላይ የተደረገው ጥቃት የጥቃት አድራሽዎችን መበስበስና ተስፋ መቁረጥ የሚያረጋግጥ ነው፡፡
@debebetessema7649
@debebetessema7649 Ай бұрын
ከዚህ ውርደት ቦኋላ ፋኖን የማይቀላቀልና የማይበቀል የአማራ ተወላጅ ካለ እሱ የሰው ልጅ አይደለም።
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 Ай бұрын
ፋኖ በዚህ ኮሎኔል ጀዋር በሚባል አረመኔ እንስሳ ላይ አፋጣኝ የማያዳግም እርምጃ ካልወሰደ እጅግ በጣም ያሳዝናል!
@debebetessema7649
@debebetessema7649 Ай бұрын
ከዚህ ውርደት ቦኋላ ፋኖን የማይቀላቀልና የማይበቀል የአማራ ተወላጅ ካለ እሱ የሰው ልጅ አይደለም። በእውነት የአመራሩ ወታደሮች ይህንን ማድረጋቸው መከላከያ በአሸባሪዎች የተሞላ ተቋም መሆኑንና መዋቅሩ እየፈረሰ መሆኑን በግልጽ ያሳያል።
@agdr895
@agdr895 Ай бұрын
ይህን ሁሉ በደል የተሸከመ አማራ ለስልጣን የቋመጠን ፋኖ ነኝ ብይም አዝሎ እንዲጓዝ ተፈርዶበታል።
@SamiSolman
@SamiSolman Ай бұрын
ደፋሪና አስደፋሪ ስርአት ደግፉኝ ይላል ጎንደር ጉድህን ስማ
@de4xi
@de4xi Ай бұрын
ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉
@adbe5876
@adbe5876 Ай бұрын
ፋኖ ሆይ በዚህ የሴት ደፈራ ላይ የተሳተፉ የኦነጉ ኮሎኔል ጃዋርን ጨምሮ ጨፍጭፈህ ሜዳ ላይ ለዓለም ሕዝብ እንድታሳዩ እንጠብቃለን.... የኦሮሙማው ኦነጋዊ ፋሺዝም ሰራዊት አንድም ከአማራ ክልል እንዳይወጣ በሙሉ ተጨፍጭፎ ማለቅ አለበት.... የኦነግ ፋሺስት የዱር አውሬ ሰራዊት የሰው ዘር ሁሉ ጠላት ነው
@Gifubeza
@Gifubeza Ай бұрын
የዛሬ አቀራረብህ ጥሩ ነው ትቸህ ነበር ተመልሻለሁ
@TemesgenTt
@TemesgenTt Ай бұрын
በእውነት በጣም ያሳፍራል
@iam-amhara
@iam-amhara Ай бұрын
በርታ በሌ እናሸንፋለን💚💛💖💪💪💪💪
@AberaAbate-pg7nd
@AberaAbate-pg7nd Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን እነሱ ምን ያድርጉ ምክኒያቱም በየመጠጥ ቤቱ በየጎዳናዉ ታፍሰዉ የገቡ ኮለኔር ሽ አለቃ ጀነራል ነቸዉ ከላይ እስከታች የጨካኝ የሸርሙጣ ስብስብ ነዉ የሞላዉ
@zemenebitew9271
@zemenebitew9271 Ай бұрын
Berta brother
@mulualemabera8083
@mulualemabera8083 Ай бұрын
በርታ።የተማሪዎቹን ጉዳይ ተፅዕኖ መፍጠር ለሚችሉ የውጭ ሚዲያ ጋዜጠኞች በግል ኢሜል ማድረግ አስፈላጊ ነው።
@user-kf7nt2hf6j
@user-kf7nt2hf6j Ай бұрын
ፋኖ ከአማራ ሚንሻ ጋር መዋጋት የለበትም እንደምንም መስማት እጅ ፋኖ ያማራን ልጅ ከገደለ እና መከላኪያን ተቀላቀለ ብሎ ቤተሰቡን የሚያግላታ እና በንብረታቸው ላይ የሚወስን ከሆነ ምኑን ለአማራ ታገለው የፋኖ አላማ በግፍ ለሚገደለው አማራ ከሆነ ማለቴ ነው አማራ ሆኖ ከአብይ እና ከብርሀኑ ጁላ ወታደር ጋር ከወገነ አልገባው ይሆናል ወይም የገንዘብ ችግር ይዞታል እናም ማስረዳት እጅ ያለባችሁ የአማራን ልጅ መውጋት የለብህም ፋኖ ሆይ
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 Ай бұрын
በርታ ወንድም ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ
@melakumulu4637
@melakumulu4637 Ай бұрын
በርታልን
@gm3419
@gm3419 Ай бұрын
ይህ አውሬ እንኩዋ ሊፈጽመው የማይችለውን ስራ አውሬን የሚያስንቁት ሃይሎች በታዳጊ ሴት የአማራ ተማርዎች ላይ ፈጽመውታል:: የአማራ ህዝብ እነዚህን አውሬዎች አምኖ ልጆቹን ይጠብቁልኛል ብሎ ሲልክ የሚያሳየው ምን አይነት ፈተና ውስጥ እንዳለና ከምን አይነት ፍጡሮች ጋር እየኖረ እንደሆነ ገና በቂ ግንዛቤ እንደሌለው ነው::
@abebawmelaku73
@abebawmelaku73 Ай бұрын
ይሄ መከላከያ ሳይሆን ገዳይና አረመኔ ስብስብ መጥፋት አለበት
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል። ለሚሰማ ሰዉም ያሳፍራል።
@userasnakech
@userasnakech Ай бұрын
አይይይይይ ኢትዮጵያዬ ይሄ እርኩስ ወዴት እየመራሽ ነዉ በጣም ያሳዝናል ህዝብን እንድጠብቅ የተመደበዉ ሰራዊት ለህዝብ ስጋት የሆነበት ሀገር እትዮጵያዬ እግዚአብሔር ይድረስልሽ😭😭😭
@HabtamuSechu16-rn6cn
@HabtamuSechu16-rn6cn Ай бұрын
Bela my best ❤❤❤❤
@tshaybirhanu
@tshaybirhanu Ай бұрын
ይህ የሀገር መከላከያ አይደለም ዋገጋ ይከፍላታል
@user-cw6gm2tt4r
@user-cw6gm2tt4r Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤💪💪
@zemenechanie7146
@zemenechanie7146 Ай бұрын
እባችሁ የተደፈሩ ተማሪዎች የኤ ች አ ቪ( ኤድስ) ክትባት እንዲወስዱ ይደረግ ።ከሞራሉ በደል በተጨማሪ የበሽታ ሰለባ እንዳይሆኑ የተቻለው ሁሉ ጥረት ይደረግ።
@SimonDaniel-wf9ft
@SimonDaniel-wf9ft Ай бұрын
ይህ ከፍተኛ የሆነ የሽንፈት ምልክት ነው መንግስት ተብዬው ተስፋ በመቁረጥ የቦዘኔ ስራውን ተያይዞታል መጨረሻውም ቅርብ ለመሆኑ ትልቅ ማሳያ ነው ፋኖ ያሸንፋል ድል ለነበልባል ፋኖዎቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mynamar3984
@mynamar3984 Ай бұрын
አማራ ምን ያህል ትግል እንደማችሉ እርሰበርሳችሁ የማትስማሙ አሳዛኝ ነው ፉከራ ብቻ ነው
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb Ай бұрын
ትክክል ወሬ ይበላቸዉ አማራ ጋላ በልጦታል
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 Ай бұрын
የአማራ ሕዝብ ልጆች እንዲህ እንዲደፈሩ ያስደረጉት በሽንፍላቸው የወደቁት የብአዴን አመራሮችና ካድሬዎች በሙሉ ተጠያቂዎች ስለሆኑ እነዚህን ባንዳዎች እየመነጠረ ለፍርድ በማቅረብ የማያዳግም እርምጃ መወሰድ አለበት ከዚህ በሗላ ያለምንም ይሉኝታ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል።ይህን ግፍ እና በደል አይቶ እና ሰምቶ ዝም ብሎ የሚቀመጥ አማራ ሊኖር አይገባም።
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢
@Hallo.134
@Hallo.134 Ай бұрын
ኮረኔል ጃዋር ተደጋጋሚ ወንጀል የሰራ ነዉ በጦር ወንጀል መጠየቅ አለበት
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በለጠ
@user-cd7wc7zl6t
@user-cd7wc7zl6t Ай бұрын
ኧረ እግዚኦ😢😢😢😢😢
@Mashquke
@Mashquke Ай бұрын
ትምሮና ተማሪዎች ብሎ ጭጭ WOW ጎበዝ ትክክለኛ ቦታና ግዜ ማወቅ ከዩኒቨርስቲ ትምህርት በላይ ነው ። ሰላም በሌለበት ሐገር ላይ ሌላው በከባድ መሳሪያ እየተጨፈጨፈ ሰላም ያለ ማስመሰል እና የራስን ጉዳይ ብቻ ማስቀጠል ወንጀልም ነው ።
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h Ай бұрын
የተደፈሩ ሴቶች 24 ሰዓት ሳይሞላ ለኤች አይ ቪ ፕሮፍላክሲስ እንዲወስዱ መደረግ አለበት
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Ай бұрын
ፋኖ ተብዬው ይሄ ሁሉ በደል ሲደርስ የማንን ጎፈሬ ያበጥራል ወይስ ሚዲያ ላይ ብቻ ነው ያለው::
@mynamar3984
@mynamar3984 Ай бұрын
ፋኖ በሚዲያ ብቻ ነው ያለው
@mulukenfetene4996
@mulukenfetene4996 Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ድርጊት ታዲጌዎችን ለበሽታ እና ለስለንቦና ጉዳት ዳርጓቸው
@user-os5fn6jp8e
@user-os5fn6jp8e Ай бұрын
Birhanu Nega, you are changing the generation to the better, huh😢 This is horribly extremely shocking.
@mayfrndeethiopian5850
@mayfrndeethiopian5850 Ай бұрын
ሴት በመድፈር የተሳተፈ ማነኛውም መከላከያም ይሁን የክልሉ አላፊወች ማርካቺሁ አትቀልቡ መረሸን አለባቸው መቀጣጫ መሆን አለባቸው ስረሺኖቸው ለህዝብ አሳውቃቺሁ እነዚህ ሴት የደፈሩናቸው ብላቺ እረሺኖቸው መቀጣጫ ይሆናሉ
@GetuTesfa-i3r
@GetuTesfa-i3r Ай бұрын
አለም ይህን ግፍ ይስማልን ዱርየው አብይ የሚሠራው ስራ
@አባድፈን5483
@አባድፈን5483 Ай бұрын
ያስደፈሩት የዞኑ እና የወረዳ የትምህርት ፅፈትቤት ሃላፊወች ናቸው። የተማሪዎች ቤተሰብም ቢሆኑ እነዚህን ሰዎች ካሉበት አንጠልጥሎ መስቀል ያሰፈልጋል።
@user-bh8dy9zt1z
@user-bh8dy9zt1z Ай бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ምህረትህን አውርድልን በቃችሁ በለን🙏🙏🙏😭😭😭😭💔💔
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 141 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 51 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 237 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН