በጣም ናፍቆኛል😭😭😭

  Рет қаралды 51,009

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Ай бұрын

Пікірлер: 513
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ib-bf7Vz3NObdI0.htmlsi=4MY66DizbDkmqH9R ዉድ ቤተሰቦቼ ቅድስት ቤተክርስቲያን የድረሱልኝ ጥሬ አቅርባለች👈👈👈
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Ай бұрын
የታለ አካውንቱ እሙ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Ай бұрын
የት ቤተክርስቲያን ነው ጎጃም አንዴ ያሳየሽን ነው ? እሺ አስራት በኩራቴንእልካለሁ በተረፈ እሙ ዝም አይነቅዝም ይባላል ገባሽ አይደል ኦ ሶ ፌልሙ ደሞ እያየሽ የጎደለሽን ታስተካክያለሽ በርች ምንም ብትቀቢ ለስራ ነው በወጣትነት እሩጥ ይባል መስራት ስላለብሽ ነው ፈታ በይ ለእኛ ለኮሜንቶች ምን ይሉኛል አትጨነቂ መስረቅ ብቻ ሀጺያት
@BitCoina-wf8mq
@BitCoina-wf8mq Ай бұрын
Emu
@BitCoina-wf8mq
@BitCoina-wf8mq Ай бұрын
Emu betam new emwedshe berche🎉🎉🎉
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g Ай бұрын
ያገራችንን ሰላም ያምጣልን እግዚ አብሄር
@Rozaguraga
@Rozaguraga Ай бұрын
እሙ የሴት ጀግና ናት ጀግንነትዋ ከወንድ ትበልጣለች የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤
@myfano
@myfano Ай бұрын
ዛሬ አምሮብሻል ሴት ስትረጋጋ ደስ ይላል በተለይ በየደቂቃው ባትስቂ ሲቀጥል ፀጉርሽ እደዚህ ያምርብሻል አትፈርጅ
@Nora-p8n
@Nora-p8n Ай бұрын
እመን የምትወዱ እስቲ እነያቹሁ
@user-yd9sk8kc3l
@user-yd9sk8kc3l Ай бұрын
Biruke yene yewah betam new yemwedh
@tamirnab474
@tamirnab474 Ай бұрын
እዝ ነን እየን 😂😂😂😂
@xpk5509
@xpk5509 Ай бұрын
ብሩኬ ማርክና ሄሉ ናፈቁን ምን ይሻላል አምጡልን❤❤❤ የኔ ውዶች
@amaamm4474
@amaamm4474 Ай бұрын
👍
@user-yd9sk8kc3l
@user-yd9sk8kc3l Ай бұрын
@@tamirnab474 what
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
የኔ ውድ እኳን በሰላም ተመለሽ አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን😢😢
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 Ай бұрын
እሙ በየዋህነትሽ የምትናገሪያቸዉ ነገሮች አደጋ ላይ ይጥሉሻል ሀገራችን ምን አልባት ሰላሟ ከተመለሰ ያን ጊዜ ታወሪዋለሽ እራስሽን ጠብቂ ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ በተረፈ በርቺ
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr Ай бұрын
ትክክል ❤
@amaamm4474
@amaamm4474 Ай бұрын
ትክክል👍
@SofiaA-kq9bx
@SofiaA-kq9bx Ай бұрын
ራስሽን ጠብቂ እኔ ፈርቸልሻለሁ አሁን ክፍለ ሀገር ደርሰሽ ስለመጣሽ ለጥያቄ እንፈልግሻለን ብለው እዳያጉሩሽ😢😢
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Ай бұрын
ለልጆም አስብለታለው
@nonenone3420
@nonenone3420 Ай бұрын
Who the hell is she no one need questioning her she’s peace of KZfaqr the government working on the country for change .
@habtamgelaye4148
@habtamgelaye4148 28 күн бұрын
True 😂😂😂
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
ጀግና እግዚአብሔር ነው የሰው ጅግና የለውም ግን በስራዋ አደንቃታለሁ ጎበዝ ልጅነት ፍርሃት የእግዚአብሔር ያላት ልጅ ተባረኪ
@BettyBiniam
@BettyBiniam Ай бұрын
እኔ የሕትነቴን አንዲ ነገር ልገርሽ እሕቴ ምንም ማውራት አይጠቅምም ዝም ብለሽ ውደ እግዛብሔር ሰላምን እዳመጣ ወደሱ ማልቀስ አለቀ ሊላ ምንም ብተነፍሽ እራስሽን አደጋ ውስጥ ከመገባት ውጭ ምንም አታተርፊም እሽ ሐገሪ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያብዛልኝ እግዛብሔር ።
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 Ай бұрын
በትክክል አንቀዥቅዧቸዋል ያስሯታል እነኑሱ አያፍሩም አርፋ ልጇን ታሳድግ
@BettyBiniam
@BettyBiniam Ай бұрын
አወ በጣም ከባዲ ነው ባሑኑ ስአት ዝም ብሎ ወደፈጣሪ መጮሕ ብቻ ነው የሚያዎጣው
@user-oi7wy1si3t
@user-oi7wy1si3t Ай бұрын
ዋናው ነገር መጸለይ ነው ኝ የሆነ ነገር ይመጣል ብለን ዝም አንልም !!!!!!!!! ምንም የማያቀው ደጉ የዋህ ሰው እያለቀ እየተሰቃየ እኛስ እውነትን ተናግረን ፍትህን ብንጠይቅ ምን ክፋት አለው አባቶቻችን እየሞቱ በኛ ላይ የሆነ ነገር ይመጣል ብለን ዝም ካልን እኛ ኢትዮጲያዊ አይደለንም ምት አይቀርም
@BettyBiniam
@BettyBiniam Ай бұрын
እኔ በበኩሌ እንደ ኢትዮጵያዊነቴ አዝናለሑ ሠላም ፍቅር አንዲነት ይናፈቀኛል ሑለየም ወደ ፈጣሪ አነባለሑ እጮሐለሑ ምክናየቱም ሑሉም መልስ እሱጋ ነው እንጂ ሚዲያ ላይ በመቀባጠር ወይም ባጠቃላይ ፖለቴካን በደገፍ ኢትዩጲያዎነቲን አልገልፅም እሽ በማውራት ኢትዮጵያዊነት አልገለፀም እሽ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Ай бұрын
በሜካፕ አርቲስት ሸዊትን ትመስያለሽ በተለይ መኪና ውስጥ ይመችሽ እሙዬ❤❤❤❤
@sisaygebre4238
@sisaygebre4238 Ай бұрын
ሸዊት መስላኝ ነበር በድምፃ ነዉ ያወኩት
@NazanatMaswant
@NazanatMaswant Ай бұрын
ላይክ ያላደረጋቻት 👉👍👍👍👍👍👍 አንዴ ላይክ አደርጋት
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
እሙዬ እንኳን በሰላም ሄዳችሁ በሰላም መጣሽ ፡ወይኔ መንገዱን ስፈራው እመብርሃን እናቴ እባክሽ አገራችንን ሰላም አድርጊልን
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 Ай бұрын
እሙየ እባክሽ እራስሽን ጠቤቄ አንችን ለማሳሳት ወይም ጎል ለመጨመር ብዙ አሉ ምን አለሽ ያድቅ ሰው የቀሚስሽ ጥለት አቤት መብዛቱ እሙ ያንችስ ጥላትሽ መብዛቱ ብሏል
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 Ай бұрын
እሙየ የእኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ❤❤❤
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Ай бұрын
አይዞሽ የእግዚአብሔር ቀን አለ ለህዝባችን🙏🙏🙏
@ms93s96
@ms93s96 Ай бұрын
እሙየበርችጀግናነሽ👍👍👍
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ በርች🎉🎉
@Redu78978
@Redu78978 Ай бұрын
እሙዬ በርቺ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤በተወለዱበት ቀዬ ተሰቃዩ😢😢😢😢
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p Ай бұрын
በርቺ እሙ የእኔ ጀግና ሴት❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
ሁላችንም በሀገራችን ጉዳይ ውስጣቾን ተጎድቷል😢እንኳን ሰላም መጣሽ❤ ክርስቶስ ያስባት ሀገሬን😢
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
አወ ማርያምን😢😢
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Ай бұрын
በጣም ምህረቱን ያምጣልን
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Ай бұрын
ጎበዝ እሙ እኔ ደሞ እዛ ሁነሽ መስሎኝ ነበር ለማንኛውም እራስሽን ጠብቂ እንረዳለን ፈጣሪ ቀጥቶ ሲጨርስ ይምረናል የእኛ ሀጺያት ነው ለህጻናትም የተረፈ 💔
@user-mz2ir6vj4d
@user-mz2ir6vj4d Ай бұрын
እሙ አምሮብሻል ወፈር ወፈር ብለሻል ምናልባአት ጎጃም ሳይመችሽ አይቀርም
@yasewchu
@yasewchu Ай бұрын
የኔ መልካም ሴት በርች ደግሞ በጣም አምሮብሻል
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ እሙ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን😢😢🙏🙏
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed Ай бұрын
ድል ለየዋሁ ገራገሩ ደጉ ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💪💪💚💚💚💛💛💛♥♥♥
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 26 күн бұрын
ሞት ለ ክፉው ፏኖ ብድ!!
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 26 күн бұрын
@@yeneneshtessema233 መጀመሪያ አማረኛ ተማሪ ሙታን ደደብ 💪💪ፋኖ ይገዛሻል ወደድሽም ጠላሽ ፋኖ ማለትኮ ሰማንያ ሚሊወን የአማራ ህዝብ ነው እበቲት 😡😡😡
@Hareg21
@Hareg21 Ай бұрын
እሙየ በርች
@MayeIove
@MayeIove Ай бұрын
ያሳዝናል እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን😢
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 Ай бұрын
ማርያምን አምሮብሻል ጎጃም ምችትትትት ብላሻለች
@user-yl8uj3cu8h
@user-yl8uj3cu8h Ай бұрын
እሙዬ እወድሻለሁ በርች ዛሬ ደግሞ እምሪ ብለሻል ❤❤❤❤
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n Ай бұрын
የህን የዋህ ህዝብ በገዛ ሀገሩ መኖሪያ አሳጡት አጥቱን ከስክሶ ደሙን አፍስሶ አጥቱን ከስክሶ ባጠናት ሀገሩ መኖሪያ አሳጡት 😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ የዋህ ህዝብ አንተ ድረስለት 💔💔💔😭😭😭😭😭😭 አማራዬ የኔ የዋህ ህዝብ በዛም በዚም ያሳድዱናል ያርዱናል ይገሉናል ቤታችንንም አፍርሰውብናል አማራ ሰለሆ ብቻ አረድን ምን ያላደረጉን አለ አማራዬ 😭😭😭😭
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
እሙየ አች ጀግና ነሽ በጣም ነው እምወድሽ በርች❤❤❤
@user-wc9yr5es6y
@user-wc9yr5es6y Ай бұрын
እሙ የኛ ጎበዝ በርች ግን ማደሪያቸውን አትናገሪ በተረፈ በርች❤❤❤❤❤
@amaamm4474
@amaamm4474 Ай бұрын
ላይክ አድርጉ ውዶቸ🎉🎉🎉
@MadenaAdeim
@MadenaAdeim Ай бұрын
እምየ አብሽረ አች ጀግና ሴት ነሽ❤❤
@user-vx5eu6gn1i
@user-vx5eu6gn1i Ай бұрын
እሙየ እኳን በሰላም መጣሽልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gx6eo8xs7k
@user-gx6eo8xs7k Ай бұрын
ሰወስት ዐመት በጠርኖት ሲንጨፈጨፈ በሎ በሎ ስትን ሲትልዱቡን ነበር ግን የሰላም እጦት ከባድ ስቃይ ነው ሰላም ለሰዉ ልጅ ሁሉ ፈጣሪ ይላክልን 🙏
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 Ай бұрын
እሙዬ ተፈጥሮን ማድነቅ ታላቅነት ነው በርቺ እሙዬዋ። ❤❤❤❤
@SleepyFjord-sc5ep
@SleepyFjord-sc5ep Ай бұрын
እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጀግናዋ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Ай бұрын
እኳን በሰላም ገባሽ እሙየ💚💛❤
@user-rz4po9sd6d
@user-rz4po9sd6d Ай бұрын
እግዝአብሄር ይርዳቸው አንቺም እራስሽን ጠብቂ እንዳይዙሽ
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h Ай бұрын
ኡሙዪ እውነትሽ ነው 😢😢😢 የኛ ጀግና ሲቀጥል የኔም ናፈቀኝ የሀገሬ ሰላም ስድስት አመት ሆነ ህዝቡ ማለቅ ከጀመር አብይ የስራው ይስጠው ሚስቱ አቅፎ ይተኛል ሰው እየጨረሰ አረ ፍትህ የሀገሬ ባዴራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አምሮብሻል ጎጃም ላይ ማሻላህ ይልመድብሽ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
logo እየሱስ ከሰማይ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም የተወለደው እየሱስ ነው ምድሪቱንም የባረክ ሎጎርዲስ
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 Ай бұрын
እሙ እውነትሽነው ያልፍል ከእግዚአብሔር ጋር አይዞሽ❤❤❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
እኔ በጣም እወድሻለሁ ስትናገሪ እንደ እግዚአብሔር ፍቃዴውን ወደ ነው እግዚአብሔርን አስፈቀደሽ ነው። ጌታ ይባርክሽ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቢ ለብዙ ሰዎች መዳኛ ትወኛለሽ ጌታ ይባርክሽ ይቀደስ ሰላምሽ ይብዛ
@SmilingBlackKitten-ow9zy
@SmilingBlackKitten-ow9zy Ай бұрын
የእውነት በጣም ትክክልነሽ ሁላችንም እስኪ ወደፈጣሪ እናልቅስ በጣም ሰላሟ ናፈቀን😭😭😭
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d Ай бұрын
ትክክል ነሽ ተፈጥሮን የሚተካ የለም
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
እመቤት ካሳ ሰላምሽ ይብዛ በቅርብ ደግሞ ትዳርሽ የተባረከ ይሁን ጌታ ይባርክሽ ጌታ እየሱስ ትዳርሽን ይባርክ ልጆችሽን ይባረክ እናትሽን ይባረክ አሜን
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 Ай бұрын
የኔ ውድ እሙ ዋውውውው አምሮብሻል ጎጃም ወፍርሽ መጣሽ እውነት ለመናገር ሜካፕ አያምርብሽም
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Ай бұрын
እግዚሐብሔር አገረችን ሰለሚ አርግልን❤❤😂
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x Ай бұрын
የኔዋ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ፣😢😢አገራችንን ጀግኖቻችንን የህዝብን ልጅ ፋኖኖኖን መላኩ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅልን ከፊት ይቅደምልን ድል ለአማራ ህዝብ😢😢
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki Ай бұрын
እሙየ እኳን ደና መጣሽ የዳዊት አምልክ ይፍርድ እየሱስ ክርስቱስ የድግል ማርያም ልጅ❤💚💛❤💚💛
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
አንድ ቀን ስሰማሽ እግዚአብሔርን እየሱስን አስቀድሜ እግዚአብሔር ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምህረትን የሚያመጣል አገራችን መርገም ጠንቆላ ምናምን ስላለ ነውና መድኃኔዓለም አስቀድሞ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
ትዳር ክቡር ነው እግዚአብሔር የባረከው ትዳር ማንም ሊያፈርሰው አይችልም ግን የሰጠሽው ትምህርት ተባረኪ ቆንጆ ነው ቀጥይበት
@user-ys8gp9io1x
@user-ys8gp9io1x Ай бұрын
እሙየ ማዉራቱ ጥቅም የለዉም ወደግዚያብሄር መጰለይ ነዉ መልሥ የሚገኝዉ ከፈጣሬ ነዉ እሙየ እራሽን ጠብቂ የኔ የዎህ ❤❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Ай бұрын
ሰላም እሙዬ ወይ የሜካቡነገር ከምን እደሚሰራ ብታቂ እንኳንስ ልት ቀቢ ለሚቀቡት እባካችሁ አትቀቡ ነበረ የሚትይዉ የሴጣን ስራነዉ ብጣም ከበአድነገርነዉ የሚሰራዉ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
አንቺንም ኩፋኝ ካሽ ጌታ ይባርክሽ ጌታ ያስተማረሽ ቃሉን እንድታነብሙ እጸልይልሻለሁ ከነዋ ጋር ደግሞ እንደተጋቡ እንድትወዱ እጸልያለሁ
@maryshara4466
@maryshara4466 Ай бұрын
እኳን በሰላም መጣሽ እሙ እግዚአብሔር ምህረቱን ያዉርድልን 🤲🙏🙏🙏
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
ሀገራችን በሰማይ ነው እየሱስ ክርስቶስ ምድሪቱን ይባርካል አንቺ መጽሐፍ ቅዱስን እያነበብሽ መልካምን ነገር ዝርይ እግዚአብሄር ለሀገራችን ለኢትዮጵያ መልካምን ያደርጋል አምናለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው
@Tizita341
@Tizita341 Ай бұрын
አይ እሙዬ ሁሉም ጋነው ጭንቀቱ እኔም እንደዛው ነው ብቻ ፀሎት ነው ወደሱ ማልቀስ 😢😢
@alamalam8657
@alamalam8657 Ай бұрын
አይዞሽ ማማዬ ለእግዚሔቤር ምን ይሣነዋል አልፎ እናየዋለን እባክሽ እራሥሽን ጠብቂ ከቻልሽ 2 ኛ አትሂጅ እህቴ ይጎዱሻል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@munafetena4472
@munafetena4472 Ай бұрын
እሙትዬ እውነት ነው በጣም ቆጆ ነሽ ደሞ ውድድ❤❤❤❤❤
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
እሙየ የኔ ቆጆ ❤❤
@AsmaAsma-eq2mp
@AsmaAsma-eq2mp 14 күн бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ❤❤❤ በረችልይ
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs Ай бұрын
እሙዩ የኔ ማር እንኳን በሰላም ተመለሽ🎉🎉🎉
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
አዎን ተናገር ሰማይን ምድርን የዘረጋ የአለም ንጉስ የአለም መዳኒት ሞት እንድ ላድርጉ የተነሳ ከሰማይ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም የተወለደው እየሱስ ክርስቶስ ነው። ምድሪቱን የሚባርክ ሎጎርጊስ
@beetyube
@beetyube Ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ እሙዬ እኔ የዋህ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይጥበቃችሁ በጣም ያማለ አማራ ህዝብ እይተጨፍጨፍ😢😢😢 ነው እግዚአብሔር የፍርደ😢
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 Ай бұрын
እሙዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ጀግናዋ የሴቶች ተምሳሌት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@genet21
@genet21 Ай бұрын
ውበቱን ደፍቶብሻል እሙ....ይቺን ልብስ ደግ አደረግሽ ቢያንስ ቤት እንልበሳት እንጅ 😘😜😜😜አየጊዜ ......ጊዜ ለኩሉ። ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል አይደል የሚባለው.....። እስኪ ፈጣሪ ያውቃል....
@christinachebly1779
@christinachebly1779 Ай бұрын
እሙየእንኳንደህናተመለሽ
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Ай бұрын
እውነት ነው እሙየ እኔም ሁሉም ግራ ገብቶታል።የምህረት አምላክ ምህረቱን ያምጣልን። ይ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Ай бұрын
እሙዬ እንኳን ደና መጣሽ በቀጥታ❤❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ሁላችንም ቆስለናል 💚💛❤😢😢☝
@soomebaby83
@soomebaby83 Ай бұрын
እውነት ለመናገረ. ሜካፑም. ፀጉሩም. አችጋ. አልሄደም. ግን ሥራ ሁኔታነው. ችግረየለም. በረች. እሙየ. አንች ምንም. አያሥፈልግሽም. ቆንጆ. ውብ. በራሥሽ. የምትተማመኝ. ጀግና. ሴት. በማንነትሽ. የምትኮሩ. ሙሉ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rn5ig6kc7w
@user-rn5ig6kc7w Ай бұрын
አይ እሙዬ የሀገራችን ነገርማ ሁሌም ለቅሶ ነዉ ብቻ የድግል ማሪያም ልጅ በቃችሁ ይበለን🙏🙏🙏😭😭😭😭አዴት መዳህኒ አለም ከኔጋ እንሄዳለን በማሪያም ❤የሀገራችን ሠላም ሲመለስ እሺ💚💛❤️💝
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
አንድ ነገር ልንገርሽ ውድዋ እቴ እመቤት ካሳ እመቤቴ ማርያም የአምላክና ትሆናል ከዛ በመቀጠል መድኃኔዓለም የሞተልሽን እሱን ስታስቀድሜ ከሀገራችን ያለው መርገም ይመታል
@ethiopiaha8531
@ethiopiaha8531 Ай бұрын
የኔ እናት ሁላችንም ተጎጅ ነን አይዞሽ አንድ ቀን የመሸዉ ይነጋል
@user-pl5or2yo4u
@user-pl5or2yo4u Ай бұрын
የኔ መልካም እህት አገራችንን ሰላም ያርግልን
@emuyenatalignegn
@emuyenatalignegn Ай бұрын
የኔ ውብ እሙየ❤ጀግና ሴት ነሽ😊
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh Ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽልን ❤️❤️
@melkamseyoum3052
@melkamseyoum3052 26 күн бұрын
እሙ አይዞሽ ከማምላክ ጋር ይሁን ንግግርሽ ራሽን ጠብቂ መኖር እንድትችይ ቀድሞ የበሰለ ወፍ ይበላዋን ብርቅዬ የኢትዬጵያ ልጆች አጠናል ለአገራቸው አይደለም ለአፍሪካ ለአለም የሚጠቅሙ ናሳን ያሰሱ አወሪዉ እያደነ ያጠቃብናል እንደ ነብር ዝንጉርጉር የኢትዮጵያዊየን ማህፀን ይባረክ አሁንም እሳት እያፈለቀ ስለሆነ አይዞሸ
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Ай бұрын
በጣም እሙየ ሰላሟ ናፈቀኝ በጭንቀት ላብድ ነው ከኛ በጣም ከባድ ነው በሳምት 2 ጊዜ ጦርነት አለ ግዲታ የት መሰላችሁ አማራ ክልል ከደብረ ታቦር ትንሽ የ30ዲቂቃ መገድ ክምር ድጋይ ጉና የሚባል ሀገር በጣም ያሳዝናል ከ3ቀን በፊት የሰፈሪ ልጅ በጦር ተመታለች በጣም ከባድ ነው ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍብቻ😢😢😢
@Aeyu-rw2eo
@Aeyu-rw2eo Ай бұрын
በጣም
@almasbh6100
@almasbh6100 Ай бұрын
😭😭😭😭ሠው አገር ሊያሥቀሩን ነው
@amaamm4474
@amaamm4474 Ай бұрын
😢😢😢
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
ለምድሪቱ ደግሞ መድኃኒያዓለም ይባርካል የድንግል ልጅ ይባርካል የእግዚአብሔር ልጅ ይባርካል እና እግዚአብሔርን መድሀኒአለም አስቀድሞ የመርገም እንዲመታ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱሱን እመቤት ካሳን ብዬ የብዙዎች እናለሽ ጌታ ይባርክሽ በምሰዱ እኔ አደንቅሽ አልከናዋ ጋር ተዳሩ እየጠበቁ ነው ጌታ ይባርክሽ ኢትዮጵያ ከመጣው ደግሞ ከሰርጋችሁ መጣለሁ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
ለዚህ ህዝብ ወደ ላይ አንጋጠን መፀለይ ብቻ ነው ዘፈኑን አቁመን።
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Ай бұрын
እውነት ነው
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c Ай бұрын
እኛም በሰዉ ሀገር ሰቀቀን በዉነቱ እሙየ ከበድነዉ አምለክ ይታረቀን ሰዉበሰዉ ጨከነ ዝምታ በዛ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
እመቤቴ ስቲል እመቤቴ አምላክ እናት ናት መድሀኒአለም አስቀድሜ እናቱን ግን ወደጂ ለምን ያምላክና ስለሆነች መድኃኔዓለም አስቀድሜ እመቤቴ የእመቤቴ እግዚአብሄርን ካላስቀድሽ ምንም ሊመጣል ሳይችልም
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 Ай бұрын
በትክክል👍
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu Ай бұрын
አይመለከትህም።
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Ай бұрын
መናፍቅ ምን አገባህ?
@Ksa-gn3er
@Ksa-gn3er Ай бұрын
እሙየ በርች የኔ ጀግና
@user-sj2ir5wv4e
@user-sj2ir5wv4e Ай бұрын
እሙ እግዚያብሄርን ያለሜካፕ ነው የምታምሪው❤❤
@amaamm4474
@amaamm4474 Ай бұрын
አላህ አገራችንን ሰላምሟን ይመልስልን😢😢😢
@user-vx5eu6gn1i
@user-vx5eu6gn1i Ай бұрын
አሜን
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 Ай бұрын
እሙየ አዎ እድሁ በጣም ዉብ ነሽ
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 Ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ
@user-st5qs5nj4z
@user-st5qs5nj4z Ай бұрын
የኔዉድአንኳንበሰላምመጣሺ❤❤❤❤
@Senaytgonderaw
@Senaytgonderaw Ай бұрын
በርች የኔውድ❤❤❤❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Ай бұрын
ሰላም እሙዬ በርች ጎበዝ ገናከዚህ በላይ እጠብቃለን አሪፍ ፊልምነው እሙዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ደናደረጃ ያድርስሽ ፍፄንም ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠው ከነባለቤቱ ከነልጆቹ በርችልን❤❤❤❤❤❤እንወድሻለን
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 Ай бұрын
እኔ በጣም ጋራ ብዙ ጊዜ ናባ ብዙ ጊዜ አልሰራችሁም እንድትዳሩ ትዳራችሁ እንዲባረክ እፀልያለሁ
@ckh8256
@ckh8256 Ай бұрын
አወ እህቴ እኛም የኢትዮጵያ ሠላም ናፍቆናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
ሰላም እሙየ የኔ ቆጀ ውድ የእሙ ቤትሰበ አበርታቱኒውዴች❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
እሽ
@masara1238
@masara1238 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችንን ይመልስልን 😢😢😢😢😢😢
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሳምሮ የፈጠረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እሙዋዬ❤❤❤❤
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 Ай бұрын
እሙየ ሰለነባ አንዳንድ ሰወች ሲናገሩ ትዳራችሁ ይባረክ ይላሉ ምን አልባት ጥቂት ሰወች የሚያውቁት ነገር አለ ማለት ነው ከሆነ የቀረነውም በጣም ደስ ይለናል አዋ ይባርክላችሁ ጸሉታችን ነው
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 48 МЛН
ጥርግ በል እንሰኳን ካንተ መጣ!!!
13:27
Emebet Kassa
Рет қаралды 113 М.
ሁሉም ነገር እይህ ጋር ያበቃል!!! 💔💔💔
28:02
ከካሚራ ጀርባ🤣🤣🤣
17:44
Emebet Kassa
Рет қаралды 25 М.
Ethiopian-Yemaleda kokeboch at Final Emebeta Funny interview
4:30
Bogas Studio
Рет қаралды 1,9 МЛН
እታተይ ከጎጃም ፒያሳ
17:56
Emebet Kassa
Рет қаралды 60 М.
ጎጃምኛውን አሰደለቀችኝ !
15:26
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 467 М.
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН