ጥርግ በል እንሰኳን ካንተ መጣ!!!

  Рет қаралды 113,785

Emebet Kassa

Emebet Kassa

5 ай бұрын

• ፍቅረኛ እያለሁ ለምን የለኝም አልከኝ!! ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን እየገባችሁ ፈንድሻ እቱ ዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጓት 🙏

Пікірлер: 1 700
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 5 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/npiYddqB2cuwko0.htmlsi=LDjbFTNwr_wPZAYn ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን እየገባችሁ ፈንድሻ እቱ ዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጓት 🙏
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 5 ай бұрын
እሺ እናደርጋት ኣለን ❤
@Zahra-kk3ze
@Zahra-kk3ze 5 ай бұрын
እሙ ተረገጊ
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 5 ай бұрын
እሽ❤❤❤❤
@user-yr8hv6ex4i
@user-yr8hv6ex4i 5 ай бұрын
ከዚህ ቡሀላ ከነባ ጋር አቁሚ አታልቅሽ ሥራሽን ሥሪ መረራችሁኝ የምር ለኢትዮጵያ ህዝብ አሥቢ ቆፍጠን በይ ጅልጥ ነዉ ነባ ሲጀመር ሥትሽኮረመሚ ናቀሽ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 5 ай бұрын
እሙየ አትናደጅ ፕራንክ ነው ያስታውቃል እኮ ፕራንክ መሆኑ ማለት ከንግግሮቹ እዴ ተረጋጉ
@mesitube8396
@mesitube8396 5 ай бұрын
ይቅርብሽ የምትሉ ላይክ 👍
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 5 ай бұрын
አይቅርባት ይስማሙ እንዴ ከመለያየት ምን ጥቅም ይገኛል ባትኮምችስ
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 5 ай бұрын
እሙዬ የኔ ውድ አንድ ነገር ልንገርሽ ካቺ አውቄ ሳይሆን ሱባኤ ግቢ ለተወሰነ ቀን ወደ ገዳም ቦታ ሒጅና ያንች ያልሆነውን ነገር ያርቅልሻል የኔ የዋህ❤❤
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 5 ай бұрын
ተባረኪ መልካም ሃሳብ ነው❤
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 5 ай бұрын
ጥሩሀሳብደምሪኚ❤❤❤❤
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 5 ай бұрын
😂😂😂 ሙድ ነው አይጣሉም
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 5 ай бұрын
እሙ እውነት ነው ግቢ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 5 ай бұрын
ሰራ ነው ኧረ የምን ፀብ መሰሎሸ ነው 😂😂😂
@rozaalain8036
@rozaalain8036 5 ай бұрын
በጣም ይቅር በይኝና ይሄ ልጅ ለምን ከሕይወትሽ አታስወጭም አቦ ከልጅሽ ጋር በሰላም ኑርበት ።
@abrsh723
@abrsh723 5 ай бұрын
ፍቅር ይሻላል. ከጠብ ምንም አይገኚ ቤተሰብ🎉🎉
@belayneshkemal6076
@belayneshkemal6076 5 ай бұрын
❤❤❤Wwioo
@user-kb1cj9ub1b
@user-kb1cj9ub1b 5 ай бұрын
ትክክል ❤❤ሙቤየ❤
@user-mh9rz8uh2r
@user-mh9rz8uh2r 5 ай бұрын
ይህ ነባ እሚባ ልጂ ግራያጋባን ????
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g 5 ай бұрын
ሙቢ አይደለም
@user-xp8in2mn7m
@user-xp8in2mn7m 5 ай бұрын
እሺ 😂በሙቢ ስም ምትነግደው ሰውዬ
@WiaTube770
@WiaTube770 5 ай бұрын
ለተመልካች ክብር ስጡ ኧረ አታስደንግጡን ስትጫወቱ ስትፋቀሩ ብቻ ማየት እንፈልጋለን ጭቅጭቅ ይቅር🌹🌹🌹
@madeenamohammed8430
@madeenamohammed8430 5 ай бұрын
ትክክል ሙብየ የኔየዋህ ስወዳህ ደምረኝእሽ
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 5 ай бұрын
አይ ሙቢ እንደናተ አይሰሩም ጭቅጭቅ ሑሌ
@nasanate8410
@nasanate8410 5 ай бұрын
በትክክል ሙቢዬ❤❤❤
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 5 ай бұрын
አር እነዚሕ አበዙት
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
ነይ እንደማመር ውዴ
@uaedibba5487
@uaedibba5487 5 ай бұрын
ሠገጤ እንኳን የሄደልሺ እሙ ማክበር ምን እንደሁ ክብርን የሚያቀው ዝናርና የታጠቀ ደግናው ፋኖ ነው ለአንች የሚመጥንሺ የኔ ልዩ
@helinataye8867
@helinataye8867 5 ай бұрын
በትክክል እነሱ ኣህዯቻቸውን ይጠብቁ ክብር ስጠናቼዋ😅
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 5 ай бұрын
ከእሙዬ እና ከነባ ጓደኝነት የተማርኩት ሁል ግዜ ጥልና ጭቅጭቅን ብቻ ነው። በጣም ነው የምታስጠሉት።
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 5 ай бұрын
ዘጉኝ ኤጭ
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 5 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ስድት ስልች ያላችሁ አላህ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ ስደትን በቃችሁ ይበለኝ ያረብ 😢
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
አሚን ያረብ እንደማመር
@zamzamz7175
@zamzamz7175 5 ай бұрын
አሚንያሪብ
@zena4992
@zena4992 5 ай бұрын
አሜን
@tehetenaayenew1811
@tehetenaayenew1811 5 ай бұрын
ትግስት የሚባል ነገር የለሽም እንዴ እመቤት እሱ በጣም አስተዎይ ነው ነባን አታግሉት ነውር ነው እሱ እውነነት አለው
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube 5 ай бұрын
አሜንንንንን
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 5 ай бұрын
ትክክል ነሽ ጥርግ ይበል ድሮ ፍቅር የለውም ያስታውቃል ባንቺ ታዋቂ ሊሆን ነው የመጣው ለጥቅም ነው ንቂ አትጃጃይ ብልጥ ሁኝ እግዚአብሔር ይወድሻል የተሻለውን የሚወድሽን ይልክልሻል ልጅሽን በሰላም አሳድጊ ይሄ ወጠጤ ይቅርብሽ ካንቺ ጋደኛው በለጠበት የይቅርታ ልብ የሌለው ሰው የእምነት ሰው አይደለም እንቺ ብዙ ይቅር ብለሻል ይበቃሻል ነቂ
@user-ch8ml2xc2b
@user-ch8ml2xc2b 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@hcjth1747
@hcjth1747 5 ай бұрын
ወይ ወጠጤ አላልሽም እንዳይሰማሽ😅😅😅😅
@asease2460
@asease2460 5 ай бұрын
ከበደ ቢሄድ ጫላ ይመጣል ቲሽ እሙዬ ቆፍጠን በይ የማንም ወጠጤ እላይሽ ላይ እንዲጫውትብሽ አትፍቀጂ በፕራንክ በምናምን ጊዜሽን አታጥፍ እግዚአብሔርን የሚፈራ ለሰው ክብር ያለው የህይወት አጋር ስጠኝ ብለሽ አምላክሽን ተማፀኝ ያው ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሰጥ አይደል ያማር የስመረ የሚሆነው እግዚአብሔር ያጣመረው ትዳር ማንም ሊለያየው አይችልም አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፀምልሽ እሙዬ ከስቀየምኩሽ ይቅርታ በንግግሪ እኔ እሄን ልእልሽ የተነሳውበት ምክንያት የዱሮ ህይወትሽን ታሪክ በቅን ልቦች ከነ ፍፄ ጋር በምትስሪበት ስአት ሁሉ ታሪክሽን ስትናገሪ ስምቻለሁ 🥰🥰🥰
@user-sr5lu2kw1s
@user-sr5lu2kw1s 5 ай бұрын
እባክሽን እህታቸን ይሄልጅ አይሆንሽም። በርሽን ዘግተሽ ልጅሽን አሰሳድጊ 🙏 ከእድሜሸ ተለቅ ያለ ሰው አግብተሽ ተረጋግተሽ ኑሪ። 🙏🙏🙏🙏👀😘
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 5 ай бұрын
አብሮ መኖር ሳይጀመር እንዲህ አይነት ጭቅጭቅ በጣም ያስጠላል።
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
ውዷ የኔ መልካም ደምሪኝ
@user-yf1iq6go5r
@user-yf1iq6go5r 5 ай бұрын
ድራማነው እምትሉ 👍👍👍 መልካም ብጥብጥ
@user-iq8tu8wn2n
@user-iq8tu8wn2n 5 ай бұрын
እየሸቀሉነው። ይቶበርን መቸም አላምንም
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 5 ай бұрын
አወ፣ለቪውነው፣ተረጋጉ
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 5 ай бұрын
እሱማ ድራማ ነው ክፍል አንድ በነባ ክፍል ሁለት በእሙ 3 እና 4 ሱሬ እና አዴ ላይ ጠብቁ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 5 ай бұрын
Dirama new eko..wudoche..
@medihussne
@medihussne 5 ай бұрын
አው ድራማ ነው ምክንያቱም በሁለተም ቻናል ለመሸል እየቀረጽ ነው ሲቀጥል ካሜራ ማኑ ነባ ነው😮
@addisietafere1918
@addisietafere1918 5 ай бұрын
ነባ ለመጣላት ሰበብ የፈለገ ይመስላል እንጅ የእውነት የሚወዳት ከሆነ እንዲህ ያለ ቃል እንዴት ይናገራል ይህ የሚያጣላ ሆኖም አይደል
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 5 ай бұрын
ሲያውት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል አሉ እሙየ ዝበይው ትኩረትሺን ወደስራሺ ልጂ አለሺ ስራ አለሺ ምን ትፈልጊያለሺ የዘድሮ ወድ እደሁ አይጠቅምም አስቦ ላያሳድር ጥርግ ይበል
@sadahussen4426
@sadahussen4426 5 ай бұрын
እሙወላሂ በጣምነዉ እምወዲሺበተለይ አለባበሰሺ ግንእህቴ እኛበሰዉ አገርያገራችን ጉዳይ በጣም እያስጨነቀነዉ እባካችሁ አትቀልዱበን ሂወታችሁን እና ስራችሁን ለዩ በጣም እየተናና ቃችሁ ነዉ ክብር ለመዳም ቅመሞች
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 5 ай бұрын
ትክክል
@nasanate8410
@nasanate8410 5 ай бұрын
በትክክልውዴ❤❤
@zena4992
@zena4992 5 ай бұрын
👍
@enanu7590
@enanu7590 5 ай бұрын
ትክክል
@naajanojaa7
@naajanojaa7 5 ай бұрын
የኔ ዉድ እሙየ እሂ ልጂ ላች ክብር የለውም እንዲህ ከፍ ዝቅ እያረገሽ እየሰደበሽ አብሮሽ አይኖር ክብር የለውም ስለዝህ ተይው ሂወትሽን እንዳያበላሽብሽ ለልጂሽ መኖር አለብሽ አተ ነባ የምትባል ባለየ ሰው ስድ
@edomedom4342
@edomedom4342 5 ай бұрын
ተለጠፈች የሌለ እኮ ሂጂ እያላት ያውም ስታስጠላ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@edomedom4342ደምሪኛ
@user-mo7hv4tw1r
@user-mo7hv4tw1r 5 ай бұрын
​@@edomedom4342ወንድ ልጅ ኩራ ካለ ወላሂ ጥሎ መህድ ነው እሙ በጣም ሶብር አላት😊
@amaamm741
@amaamm741 5 ай бұрын
ሴትዮ ካሁኑ የምታለቅሽበት ህይወት ከባለፈው የባሰ ይሆንብሻል ቆመሽ ከመሄድ ወደዳዴ እዳይሆንብሽ አስቢበት ሲጀመር በእድሜራሱ ትበልጭዋለሽ በኋላ የበለጠ ትጎጃለሽ በኩያሽና የሚያከብርሽ መሆን አለበት ሆሆሆሆ😢
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣 ዳዴ
@amaamm741
@amaamm741 5 ай бұрын
@@kinze-qu9te ምንልበል ግራአጋባችንኮ 🙏
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 5 ай бұрын
😂ደምሪኝ
@tube9850
@tube9850 5 ай бұрын
ትክክል
@Gsgg-ub6ie
@Gsgg-ub6ie 5 ай бұрын
በትክክል ብዃላ ያስለቅሳታል
@HH-uo7el
@HH-uo7el 5 ай бұрын
ሱሬ እረ ነባ ምክንያት ነው ሲጀመር ጥቅመኛ ነው ነባ የሚባል ገገማ ነው በህይወቷ ገብቶ በጠበጣት ደህና የምትኖር ልጅ እሙየ አይዞሽ የኔ የዋሆ🎉🎉
@edomedom4342
@edomedom4342 5 ай бұрын
እንዴ ማባረር አለባት
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 5 ай бұрын
​@@edomedom4342ትወደዋለች😢
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 5 ай бұрын
ተው ግን እኛ ስንት ነገር ስለ ሃገሬ ስለ ወገኔ 😢😢😢
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 5 ай бұрын
ሲጀመር ልጁ አንድም ቀን የፍቅር ስሜት አሳይቶ አያውቅም ዝም ብላችሁ ያለፈውን ቪዲዎ ሁሉ ተመልከቱ እሙ ብቻ ናት ውዴ ምናምን እምትለው ነባ አንድም ቀን ሲል ሰምቸ አላውቅም ለማንኛውም እመቤት በፆለት ፈጣሪሽን ጠይቂ የኔ ካልሆነ አርቅልኝ በይው ሱባኤ ግቢ ሁሉም ነገር ይፈታልሻል ሁሌ ጭቅጭቅ ያስጠላል
@user-lk2no1jt2q
@user-lk2no1jt2q 5 ай бұрын
እንከፍ ናት ፕራክ ከሆነም መጨርሻቸዉ አያምርም
@abebeche722negash
@abebeche722negash 5 ай бұрын
እኔ ብዙ ግዜ በተደጋጋሚ ተናገርኩ ይሄንን በምንም አይጣጣሙም
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 5 ай бұрын
​@@abebeche722negashእኔም😢
@MiMi-vi7xr
@MiMi-vi7xr 5 ай бұрын
እመቤት ሱባኤ ገቢና የኔ ያለሆነዉን አርቅለኝ ብለሽ ጠይቂ ሁሌ ጪቅጪቅ ሰትጋቡ ደግሞ ምን እንደምትሆኑ የታወቀ ነዉ
@ajivoFstmu
@ajivoFstmu 5 ай бұрын
ለኛ ክብር ይኑራቹ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 5 ай бұрын
እንዴት እንደሚጫወቱብን
@user-ex3dj9dw6t
@user-ex3dj9dw6t 5 ай бұрын
ሲጀመር ልጁ እራሱን ብቻ ነው እሚያዳምጠዉ ከሱ ውጭ አዋቂ ያለም አይመስለዉም ግን ፈጣሪ ገላገለሽ እሙዬ የኔ ቆንጆ ❤❤ላንቺ ያለው አይቀርም
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 5 ай бұрын
ትክክል
@user-lk2no1jt2q
@user-lk2no1jt2q 5 ай бұрын
ኩራቱስ
@helinataye8867
@helinataye8867 5 ай бұрын
ድሮም ዝም ብላ ነው ከዚህ ጨምላቃ እሩጦ ያልጠገበ ወጠጤ😅
@fafi_mehamed
@fafi_mehamed 5 ай бұрын
ሴቶች ለወንድ እጅ አትስጡ ወንድ ሲወዳችሁ ውደዱ ሲያከብራችሁ አክብሩ ሲጨማለቁ እንደ አለቀ ጫማ አውልቃችሁ ጣሉ አለቀ😂😂
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 5 ай бұрын
እሷ በጣም ትወደዋለች ይርገጣት ዝም በያት ባለፍውም በሂወቴ አትግቡ ራሤ አውቃለሁ ብላለች ገና አልገባትም ወንድን እዴት እደሚያዝ😂 እነሡሢወደዱ አይወዱም ጣል ጣል ማረግነው
@habibaal4299
@habibaal4299 5 ай бұрын
ሳህ
@fafi_mehamed
@fafi_mehamed 5 ай бұрын
@@user-sd5ur5sz8r አይ ዛሬ እንኳን ጥርግ በል እንኳን ካንተ መጣ ብላለች 😂
@weyni7527
@weyni7527 5 ай бұрын
ሳህ😂😂
@user-ft4ss5kx7p
@user-ft4ss5kx7p 5 ай бұрын
ይሄ አስለን የመደር ሀለሌነው አይሆናትም እሷ ቆም ብላ ማሰብ አለባት የልጅ እናት እደመሆኖ ማሰብ አለባት
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑራቹ።ካላስ
@ayutube134
@ayutube134 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 5 ай бұрын
ሳህ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 5 ай бұрын
እውነትሽን ነው ውዴ ውይ ፍቅረኛ መያዝ ጠላው ደሞ በሆነው ባልሆነው ሚጨቃጨቅ ወንድ ስጠላ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
@@user-ri9xq2or8r ኧረ ምን አስፈራሽ የወንዜ ልጅ የኛን ፍቀረኛ እንደብቃለን አይዝኝ ሃሃ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 5 ай бұрын
@@user-ri9xq2or8r እንዴጭቅጭቅ የሚያስጠላ ነገር የለም ኢጭ
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h 5 ай бұрын
ፍቅር ማለት በሁለቱ ሰዎች መካከል ትልቅ እዝነት ሲኖር ብቻ ነው ይህ ግለሰብ ጥርግ ይበል በመልኩ ሜኮራ ኡሙዪ የኔ ውድ አብሽር
@seadibistimatube7136
@seadibistimatube7136 5 ай бұрын
ድራማ ነው የመዳም ቅመሞችየ ለስንቱ ተጨንቃችሁና አዝናችሁ ትችሉታላችሁ የኔ ሩህሩሆች
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@adelawbelay
@adelawbelay 5 ай бұрын
እሙዬ የኔ መልካም ማርያምን አይንሽን ግለጪ ይሄ ላንቺ አይገባም ማርያምን እንኳን ባል ለዘበኛ አይሆንሽ እባክሽ አንቺንም ቤተሰብሽንም ልጅሽንም የሚያከብር ስንት ስነ ስረአት ያለዉ አለ ይሄ ባለጌ ላንቺ አንሆንሽም ሱባዬ ገብተሽ ወደራስሽ ተመለሽ አንቺንም ኩፉ ነገር እድትናገሪ ነዉ የሚያደርግሽ
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-id2bw4ir5u
@user-id2bw4ir5u 5 ай бұрын
በትክክል
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 5 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ጤና ይስጣችሁ ❤ ተነሳባችሁ ደግሞ ወር ሳይሞላችሁ 😂
@cerkic3510
@cerkic3510 5 ай бұрын
እኛ እምንፈልገው እንደነ አብርሽ ፍቅር እሚያስተምርን የመዳምን ጭቅጭቅ እሚያስራሳን ነው እናተ ደሞ አትበጥብጡን በጭቅጭቅ እሙ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ እሽ ፍቅር ብቻ ስሩ
@Salsibel
@Salsibel 5 ай бұрын
ባካቹ ንቁ ሁሌ አትሸወዱ ድራማነው
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 5 ай бұрын
ከዚህ ብኋላ ያዙኝ ልቀቁኝ ብትይ ማንም አያዝንልሺም ሠዉን ሥናከብር እራሣቺንን እያሥከበርን መሆኑን መዘንጋት የለብንም ሠዉንም ሣናዋርዲ የኛን ክብር ነዉ እምንጥለዉ ካንቺ ነባ ይሻላል በቃላት አወራወሥ እፉፉፉፉ አሠለቻቺሁን
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 5 ай бұрын
እሙ አች ነሺ ጥፋተኛ ከሂወትሺ ማሷጣት ታለበሺ ቆራጥ ሆኜ እሱ ብቻ ነው ወድ በውድ ይተካል ይቅርታ ቢልሺ እራሡ መራቅ አለብሺ🥰🥰🥰
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 5 ай бұрын
እጭ አሁንስ እጅ እጅ አላችሁኝ ማርያምን ምነው ሸዋ መቀለጃ ነን እዴ የቤታችሁን ገበና ሸፍኑ ካልሆነ መለያየት ነው
@user-oi9of5is3l
@user-oi9of5is3l 5 ай бұрын
እንኳንም ካንተ መጣ እንኳን ካንቺ መጣ ጥርግ በይ ጥርግ በል በቃ እንደዚህ ነው ኑሮአችሁ ? በጣም ያስጠላል ተመልካች ታጣላቹ ሙዳችሁን ቀይሩ ጋይስ ይደብራል ስንት ደስ የሚሉ መዝናኛ ዩቱቡን የተቆጣጠሩ ጥንዶች አሉ ኤጭ
@marthamartha3348
@marthamartha3348 5 ай бұрын
እሙ ተይው ጥርግ ይበል ጅግነ ፍኖ ታገቢያለሽ❤🎉
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 5 ай бұрын
እሙዬ ግን ችግርሽ ምንድነው ቤተሰቦቼ ቤተሰቦቼ እኛ ተመልካችሽ ነን እንዴ ሚነገር እና ማይነገር እወቂ ሕይወት ይግባሽ እቃእቃ አይደልም
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n 5 ай бұрын
አይ ሳስበው ሁሌ ለሷ እየገደፍናት ስለሆነ በጣም ወረደች ሁሌ ችክችክ ግን ምንም ሊገባኝ አልቻለም
@user-qq1fy2hs1e
@user-qq1fy2hs1e 5 ай бұрын
Tekekel hiwot ena sera leyou
@amelanayir7981
@amelanayir7981 5 ай бұрын
Yelwben 😂😂😂negersh legn❤❤❤❤❤😂❤
@sitrazee13
@sitrazee13 5 ай бұрын
እኔም ይህ ነገሯ ያሳስበኛል የሚዲያ እና የቤት ነገር መለየት ያስፈልጋል
@fanosfanos1530
@fanosfanos1530 5 ай бұрын
ሁሉ ነገሬ ሚዲያ ላይ ካልሆነ አለችኮ የህይወት መስመሩ አልገባሸም አለ እውነቱን ነው
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 5 ай бұрын
እሙዬ አበበ ከሄደ ከበደ ይመጣል✌✌✌✌😁
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ትዳር ሰዉረኝ
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 5 ай бұрын
,እኔ እደሚመስለኝ በፍቅር የወደቅሽው አንቺ ብቻ ነሽ ነባ የንቀት አስተያየት ብቻ ነው ያለው በእድሜም ትበልጭዋለሽ ህፃን ጋር ፍቅር ያዋርዳል እንጂ አያከብርም ወደራስሽ ተመሽ🙄
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 5 ай бұрын
እንዴት በአንድ ጊዜ የሚወዳት ቢሆን ምንም ቢፈጠር ሂጂ ይላል ሁሌ እንዳናደደኝ ምንም የፍቅር ነገር ድሮም አይታይበትም የሚወድ ሰው ያስታውቃል😢
@malikatamn2589
@malikatamn2589 5 ай бұрын
እናት ፕራንክ ነው በሰው ህወት አትግቡ
@user-wt4nk6ie4e
@user-wt4nk6ie4e 5 ай бұрын
ለሷ ብቻ እምታሽቃብጡት ነገርስ😂
@user-ni3hj2kb5j
@user-ni3hj2kb5j 5 ай бұрын
ትክክል ምንም የፍቅር አመለካከት እራሡ አያያትም
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 5 ай бұрын
@@user-wt4nk6ie4e ሴት ልጅ ሁሌ እንደተጎዳን ነው ተይ ንፀህ ልቦና ስለቀረበችው ነው
@melatgirma9609
@melatgirma9609 5 ай бұрын
@@user-wt4nk6ie4eእንጃ
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
እሙ ተይው ጥረግ ይበልእንደዚህ ያለ ህይወት በኖርም አይጠቅምም
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@WasoKhan-kn4ci
@WasoKhan-kn4ci 5 ай бұрын
አሁንሥ አሥጠላችሁኝ እናንተ እና ሄሉ በጣም ነው የምደብሩኝ ምድረ ሠገጤ ፍቅር ከአብርሽና ከሩታ ተማሩ
@MissileMissile-nn4gq
@MissileMissile-nn4gq 5 ай бұрын
ነባ እሙ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በፍቅር ኑልን እወዳችኋለው ሱሬ አዴ እናተ እስካላችሁ አይጣሉም ቀልድ መሆን አለበት😂❤❤❤
@ytg882
@ytg882 5 ай бұрын
ውይ እሙ ድሮኮ ሳቂታ ነበርሽ ውይ ወድ አጠገብ ሲሆን ደስታ ይሰጣልጂ. ያስለቅሳል እዴ
@user-zg4mk5oo8z
@user-zg4mk5oo8z 5 ай бұрын
ወላሂ እንደብቸኝነት እሚያስደስት ነገር የለም ወንድጋ ሁና የምስቅ ሴት የለችም ኦፍፍፍ
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 5 ай бұрын
እኔ የምታሳዝኑኝ ኮመታተር ናቸው እነሱ ደስ ሲላቸው ወይ ስታምሩ ቅብርጥስ ደግሞ ጓገጥ ሲሉ ወይ ድሮም አይሆንሽም ወጠጤ ምናምን ቅብርጥስ.... ቢዝነስ ነው ያጧጧፉት እኮ ተከታይ ጎን ጅልአንፎ ናችሁ አትሰሩም ቢዝነስ እሮሮ አይሰላቻችሁም ቆይ?
@haimanot2452
@haimanot2452 5 ай бұрын
የኔዉድ ምንእንደምልሺ አላቅም ሲጀመር ለመሸሺምክንያት ነዉ እግዚአቢሔር አለሺ የኔ ጀግና በጸሎት በርች❤❤❤
@Ekram475
@Ekram475 5 ай бұрын
እሙዬ እሚጠግብ እጀራ ከምጣዱ ያስታወቃል የኔውድ አብሽሪ ጠክሪ ወደፊት🥰🥰🥰🥰🥰
@abezelove7365
@abezelove7365 5 ай бұрын
ነባ ምክንያት ፍልጎ ነው እመቤት ጠከር በይ አይዞሽ ይህ ጥፍት ሆኖ አይደለም እመቤት ጠከር በይ
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa 5 ай бұрын
ብትጣሉም ብትዋደዱም እናያችኋለን ለምን የተጣላችሁ ትመስላላችሁ ቀለዳችሁብን መልካም ብጥብጥ😂😂
@gedituasaye9858
@gedituasaye9858 5 ай бұрын
እሙየ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺጋር ነው🙏🙏
@Neima205
@Neima205 5 ай бұрын
እሙዬ መሄድ የለመደ መቀመጥ አይወድም እማ አብሽሪ ለልጅሽ ኑሪለት ታስፈልጊዋለሽ ለምን ትበሳጫለሽ
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@HaaTttmmee-sq5md
@HaaTttmmee-sq5md 5 ай бұрын
ጥረግ በል በይው ኡሙ ህይወት ይቀጥላል እረግጥ ፍቅር ከባድ ነው ቶሎ ለመቁረጥ😢
@Asetr-xp8hh
@Asetr-xp8hh 5 ай бұрын
እሙዬ በዘንድሮው ኑሮ ውድነት ፍቅር በጠፋበት ባል አያስፈልግም ጠንካራ ሁኜ
@genetmelese7487
@genetmelese7487 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ሳናገባ እንቅር
@tsigearedayadeto4625
@tsigearedayadeto4625 5 ай бұрын
አሙዬ በጣም እወድሻለሁ ግን የሰራሽው ስራ ልክ አይደለም ምክንያቱም ወንድልጅ ማክበር አለብሽ ትዳር በመከባበር ነው
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 5 ай бұрын
የሙ ችግር ሁሉንም ቤተሠብ ይወቀው ትላለች የአች ሒወት ሚዲያ ለይ እኮ ሁሉንም ማሣወቅ አይጠበቅብሽም ሠይጣንም ሠውም ምቀኛ ነው እህቴ መልካም መልካሙን ልቀቂ በተረፈ እግዚአብሔር ይሁንሽ አይዞሽ
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 5 ай бұрын
እሙየ ኣይዞሽ እግዚአብሄር ካንቺጋር ነው ❤
@zadetube5759
@zadetube5759 5 ай бұрын
እሙ ታረገግ ሁሉም ነገሪ ስሆን ይሆነል ስቃሪ ይቃረል ዎንድ ብሄድ ዎንድ ይማጠል አበት አይዴለም ነገሮችን በእሪገታ ፍቱት
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@birtukaben
@birtukaben 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያንችን የሖነዉን ይሥጥሽ እሙየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 ай бұрын
ለራሱ ስነስራት የለው እነሱን ስነስራት ያዙ ይላል እሙየ ተይ ይቅርብሽ ስትታርቂ እራሱ ደስ አላለኝም ሊመታሽ ምንም አልቀርውም ክብር የለውም ተይ ተይ ነገርኩሽ
@user-oc3vx4wx1c
@user-oc3vx4wx1c 5 ай бұрын
😂😂 አይ እሙ በቃ ሁሉን ነገር ወደኛ እያመጣሽ መች የው እውነት ነገር ይዘሽ ምትመጭው
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 5 ай бұрын
አበዛችው😂😂😂
@user-oc3vx4wx1c
@user-oc3vx4wx1c 5 ай бұрын
@@user-wd3ob9kh2u እኮ ወይ ጉድ😂😂😂
@user-th1pw6ox7s
@user-th1pw6ox7s 5 ай бұрын
በጣም ከፍቶኛል 😭💔የ 4አመት ፍቅረኛዬ ሌላ ሴት አፈቅርሻለው እያለ text ላከችልኝ ስጠይቀው እሞታለሁ ስለ እምትለኝ ነው አለ 😭እናተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ ማርያምን በጣም ነው የከፋኝ ሰው እንኳን የለኝም የማዋየው
@muhammadnaja6550
@muhammadnaja6550 5 ай бұрын
አብሽር ውዴ ወድ ብሄድ ወድ ይመጣል😢😢😢
@user-dk2wx9qh4g
@user-dk2wx9qh4g 5 ай бұрын
ተረጋግተሺ በደንብ አጣሪት እሷን ታወቅሻት ለመወሰን ይመችሻል እህት አይዞሺ ላቺ ካለው አይቀርም ካልሆነ ደሞ በወቅቱ መለያየት ነው ሌላ ሴት እደት አፈቅርሻለሁ ይላል ብቻ ይከብዳል
@user-th1pw6ox7s
@user-th1pw6ox7s 5 ай бұрын
@@user-dk2wx9qh4g እሷ ፍቅረኛ የ ነው የምትለው እሱ ደግሞ ስለ እምትወደኝ ነው ይላል ፎቶውን ሁሉ ፕሮፋይል አድርጋዋለች ብቻ ከባድ ነው ለኔ 💔ያውም በስደት ላይ 😢
@ebisegetuu5912
@ebisegetuu5912 5 ай бұрын
Betami naw mitastelut geta misikire ke Metalat wechi bizinas yelachum
@aminaahmed7662
@aminaahmed7662 5 ай бұрын
ተይው ማር አላህ የተሻለ ይሰጥሻል ጥፋት ቢኖርብሽ በግል ይጠይቅሽ ነበር ስበብ ነው እየፈለገ ያለው ህጅ እራስህ ጥርግ በል ኢሽአላ
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
ኤድያ ምነው ሸዋ አሁንስ ተበሳበሳቹ 😊 እሙ ደሞ በራስሽ ጥፋት ጓደኞችሽ ላይ እንጣጥ እንጣጥም አትበይ 😂ኧረ ተዉ ትግስታችንን አትፈታተኑ የማንሳደብ ሰዎችን 😅
@AstuAstu-sw6tu
@AstuAstu-sw6tu 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 5 ай бұрын
ምናለ ይህንን ሚዲያ የሚያጠፍ አምላክ ቢመጣ ውይይይ እሙ እና ነባ እዛ ሆናችሁብኝ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 5 ай бұрын
በጣም ማርያምን ይጃጃሉብናል እየመጡ ምናለ ይህንን ሚዲያ ሚያጠፋ ያልሽው ትክክል ነሽ
@shebre1290
@shebre1290 5 ай бұрын
ይቀጥል የምትሉ በላይክ ድራማው
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 5 ай бұрын
እሙ ነች አዛ የሆነችው ቤተሰብ ንግግሯ ደስ አይልም እሙ መቼም ታነቢዋለሽ ይመስለኛል እርጋ በይ እውቀት ግዥ
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 5 ай бұрын
😂😂😂ክፍል ሁለት ነው ክፍል ሦስት ቶሎ ይለቀቅልን የምተሉ 👍
@s-ir1kz
@s-ir1kz 5 ай бұрын
እሙ ውዴ ይቅረብሽ ዱሮም ዴስ አይለኝም ወጠጤ ነገረ ነው እሱ😂😂😂
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 5 ай бұрын
ለተመልካች ክብር ቢኖራቹ ጥሩ ነው
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 5 ай бұрын
እረ ይብቃል ለኛም ክብርይኑራቹሁ ከናንተ ብዙእንማራለን እያልን ድራማ አታብዙ ካልሆነዋ😂😂😂
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 5 ай бұрын
ተመካክረው ነው😂😂😂
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 5 ай бұрын
@@user-qc5vt1ke8l ቅላልክክክ
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂በነሱቤት እኛ አልነቃንም ማለትነው😂😂😂
@user-rs9rx7jq7o
@user-rs9rx7jq7o 5 ай бұрын
እነሱ ብቻ አራዳ ኪኪኪኪ​@@user-bl8vt9yr9c
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 5 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 5 ай бұрын
😢😢😢ይሄ ልጅ ሰማዕቷን ድርዬ ድርዬ ነው ምነው ቢቀርብሽ እረ ተይ ለልጅሽ ኑሪ በፈጣሪ በስምአብ
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 5 ай бұрын
ወይኔ እዳዉ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይርዳት ነክረዉ ያወጧት ነች😢በተከፋይና ባለቀሰይ ቁጥር ተሰቃዬሁ ወይ አታቀኝ እዴት እደማዝልላት😭በጣም ታሳዝነኛለች❤
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 5 ай бұрын
ለተመልካች ክብር የሌላቸው ሰገጤዎች እኛ ምን አገባን ስለምንወዳችሁ ነው የምንከታተላችሁ ይሄን ያክል የወረዳችሁት ግን ለምንድነው ፕራንካችሁን ከራሳችሁ ስቀሉት::ይሄ ህዝብ ስንት የሚያስጨንቀን ነገር አለ ሰላም ለህዝባችን ሆሆሆ
@boronatube8565
@boronatube8565 5 ай бұрын
እሙ አብሽሪ ለበጎ ነዉ የምር አሥመሣይ ነዉ ፈጣሪ ይረዳሽ ሁለተኛ ወድን እዳታምኝ ሊደረግሽ ነዉ የመጣዉ ሥሠድብሽ የት ነበር ጎደኛዉ ዛሬ ሢፈምሥ ጎደኛየ አለ ይህ አሥመሣይ
@sofi8983
@sofi8983 5 ай бұрын
ውደ እንደማመር
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
ቦሮና ይቱብ ቤተሠው እንሁን❤
@HH-uo7el
@HH-uo7el 5 ай бұрын
ነባ ጥብመኛ ነው
@boronatube8565
@boronatube8565 5 ай бұрын
@@AyatMensur እሽ
@boronatube8565
@boronatube8565 5 ай бұрын
@@sofi8983 እሽ
@messishewaye2757
@messishewaye2757 5 ай бұрын
ነባም ቢሆን ፀልይ ግን በቅን ስተዬ ፀሎት ታድርጋለህ በፀሎት በርታ አለፀሎት ህይውት ባዶናት የትም ብትሆዲ ሞሊቱ ቢትርፍህ ህይውት ያልፀሎት ባዶ ናት⛪⛪🙏🙏
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 5 ай бұрын
እሙ አይዞሽ ፈተናነው ፀሎት አድርጊ ግን እንደዚህ አይነት ነገር ሚድያላይ ባታወጡ ጥሩ ነው
@hggff9535
@hggff9535 5 ай бұрын
የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይላል ያገሬ ሰው እሙ በራስሺ ተማመኝ እራስሺን ሁኝ ምንም የማትስማሙ ተሆነ በፍቅር በይቅርታ ተወያይታችሁ ፍቱት ሁሌ ጭቅጭቅ ይከብዳል 😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
የራስሽ ጉዳይ አለ እስራኤል ዳንሳ የራሳቹ ጉዳይ ብለናል ሹ ሁሌ ጭቅጭቅ 🤣🤣😂እኛ ዘና የሚያደርግ ነገር ነው ምንፈልገው የማዳም ጭቅጭቅ መቼ አነሰን😂
@user-qp4ww4wh7h
@user-qp4ww4wh7h 5 ай бұрын
😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
ኮሜንቶች ታገሱ በግለሰብ ህይወት እየገባን እኛ መወዛገብና ክፉ ቃል መናገር የለብንም ከምር የሀገራችን የሕዝባችን ጉዳይ እንጂ የእነሱ ፕራንክ እየሰሩ በሚሸቅሉት መወገንም አያስፈልግም መጨረሻቸውን አይተን ከእውነት ጎን መቆም ይሻላል😅አስተዉሉ ተረጋጉ ኮሜንቶች❤
@user-pn7yo5bx8h
@user-pn7yo5bx8h 5 ай бұрын
ሁለ አይሻለሁ እምፅፊው ጥሩ ነገረ ነው እህቴ ተባርኪ አሁንስ አበዙት ልቦና ይስጣቸው እግዚያብሔር❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
@@user-pn7yo5bx8h ባለፈው እነሱ ሊታረቁ ስንቱ ተጣላ ስለዚህ ህፃን የለም ለራስ ነው ማሰብ የራሴ ሂወት ስንት የሚያሳስበኝ አለ ደሞ እዚ ልጨነቅ እንዴ
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ እያየሁ ዝም ነዉ ያልሁኝ ምንም አይነት አስተያየት አልሰጠሁም😂😂
@mulu5
@mulu5 5 ай бұрын
ሰለቸን በገዛ ስልካችን
@nasanate8410
@nasanate8410 5 ай бұрын
ተባረኪውዴ አስተዋይሰው ነሽ❤❤❤
@jamilatub-tt1lp
@jamilatub-tt1lp 5 ай бұрын
እሙ ለተመልካቺ ክብር ዪኑርሺ እኛ አንቺን እንወድሻለን
@ekru1965
@ekru1965 5 ай бұрын
ምን አረገች
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 5 ай бұрын
ምን አረገች አች ደሞ
@user-wt4nk6ie4e
@user-wt4nk6ie4e 5 ай бұрын
ተወደድኩ ብላ ትበጠሰቅብናለች አይ የማዳም ቅመሞች ከዞርንብሽ አንችን አያርገኝ ገለቴ ዋ😂
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 5 ай бұрын
እረ በጣም ቆሻሻ ናቸው ሁሌ ለሽቀላ እያሉ ኮተታኮተት ሲያቀርቡ አይደብራቸውም ወንድ እሱ ብቻ እንደሆነ ሙጭጭ አልሽበት ምነው አስፈንጥረሽ ጣይውና ፈራእግዛብሄር ያለውን አግቢ
@Salsibel
@Salsibel 5 ай бұрын
እህቴ እስዋ እየታያት ያለው አሁን እያገኝችው ያለው ብርነው
@simeranred3153
@simeranred3153 5 ай бұрын
አት ነባ ፈልቶበካል አንዱም እጀከ እንዳየሰብረ ለሴት ልጀ ከብረ የኑረከ ጨምላቃ😊😊😊😊
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አቤት ክፋት ታያላቺሁ ፕራክ ነዉ።
@helinataye8867
@helinataye8867 5 ай бұрын
ኣትፍረዱበት ስውዬው እኮ ኣህያ ነው ይህ ወጠጤ😅
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 5 ай бұрын
@@helinataye8867 ነዉር ነዉ እድሀሰ አይባልም
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 5 ай бұрын
ስትይ እንኳን ከአንተ መጣ 😜ለመለያየት ሰበብ ነበር እንዴ የምትፈልጉት ወይ ተስማሙ እና ተጋቡ ወይ በቃ ተለያዩ ሁሌ እኝኝኝኝ ጭቅጭቅ ይደብራል😡😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
😂😂😂እኮ ሲጀምር አሁንም ፕራንክ ነው ሚጫወቱብን
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂ይቱብይሄዉነዉ
@messishewaye2757
@messishewaye2757 5 ай бұрын
እሙዬ የኔ እህቴ እባካችሁ አትጨቃጪቁ በማርያም ሱባኤ ግቢና እመቤቴን ጠይቂያት ለሁሉም መልስ ትስጥሻለች እመኒኝ ሲለሁሉም ነገር እማምላክ ጨቂ አማላጆ መልስ ትሰጥሻለቺ እህቴ እመኑኝ ለሰ ባት ቀን ገቢ ሱባኤ በቆሎ ብቻ እናቴ እማ ፍቅር ዲግል ማርያም❤❤❤
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤😊
@user-yi6pw9rm6s
@user-yi6pw9rm6s 5 ай бұрын
ስለምታፈቅሪው ስለሚያውቅ ነው ቢገባሽ እጂ እሱማ ጉዳየ አይደለም ጨቆኝም አያውቅም አለሽ በቂ መልስ ነው ሊገባሽ ይገባል ብዙ አዙረው የሚደፉ ፖራኮችን አረጎሽ የለዴ እሱ ግን አች ይቅረ ስለምትይው ነው የእሱ ፖራኮኝ እልቅ ህይወት አዘል አይደል አች ግን ህይወታችሁን የተመለከተ ፕራክ አረገሽው አታውቂም እጂ እስካሁንም ትቶሽ ሂዶ ነበር በቀላል ነገር ሂጂ አለሽ እኮ እህቴ ለልጂሽ ብትኖሪለት ይሻላል
@sosinatub2861
@sosinatub2861 5 ай бұрын
መልካም ጪቅጪቅ ለነገሩ ስንጣላ ስናለቅስ ነው ሠው እሚያየን ብላቺሁ ስለምታምኑ መልካም የመላቀስ ጊዜ
@user-fk9is8bj1q
@user-fk9is8bj1q 5 ай бұрын
እሙየ የኔመልካም ሣይጀመር እዲህ ያለጭቅጭቅ ያለው ስትጋቡ የገሀነብ ኑሮነው የሚሆንብሽ በወድምና እህት ቀጥሉ ሠውምን ይላልየሚለውን እወቁ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 5 ай бұрын
ግን ፕራንክ ነዉ ብለሽ ቢትመጪ እሄሁሌሽ ስብስክራይብ በማስት እንተበበሪሽለን ምክንያቱም ስዉ ኤራሱ ስከበር ተማልካችን የከበራል እናም ለኛ ክብሪ የኑራቹ በዉሽት የተገኛ ገንዘብ ምንም አይጠቅምሽም አለቀ ።
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 5 ай бұрын
ትክክል አስመረሩን እውነት😢😢😢
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 5 ай бұрын
ዋይ ጉድ ምን ኣለበት ልጅሽን ይባርክልሽ በሰላም ኑሪ አስቲ ሱባአ ግቢ
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ❤
@HannaHanna-dv6tg
@HannaHanna-dv6tg 5 ай бұрын
ቤተሰብ ተደማመጡ ከሁሉውም በላይ ፍቅር ይበልጣል ❤❤❤❤
@Ergoye
@Ergoye 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ዘጋችሁኝ ወይ ተለያዩ ወይ ተጋቡ ሁሌዬ ጭቅጭቅ እኛንም አታሳስቱን እዴ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 5 ай бұрын
ከመዝጋት አልፎ አስታወኩኝ
@zena4992
@zena4992 5 ай бұрын
ይቅርታ በፍቅር መካከል ሃሳብ መሥጠት ይከብዳል ስራ እና ፍቅር ብትለዩ መልካም ነው እሙ ሌሎች እህቶች እዳሉሽ ሱባይ ግቢ እኛ በሰው አገር ብዙ ጭቀተሰ አለብን ጠካራ ስለሆሽ የሚአበረታቱሽን ሰዎች አታስከፊ
@massig674
@massig674 5 ай бұрын
እረስህን አትካብ አቶ ነባ ሲቀጥል ክብር ይኑራችሁ
@myfano
@myfano 5 ай бұрын
😂😂😂😂ልጅቱን ገና ይጨዋትባታል በዚህ ወጠጤ
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 5 ай бұрын
ጎበዝ እድህ ነው ጠካራ ነው መሆን ያለብሽ ምን ጥፋት አላጠፋሽም ነገር ፈልጎ ነው
@user-lz6hq4xy2v
@user-lz6hq4xy2v 5 ай бұрын
አቦ ይህ ሠወየ አዮመጥንሺም እሙ ወደዛ ከሂወትሺ አርቂዉ
@wollo2164
@wollo2164 5 ай бұрын
እደኔ በስደት የሰለቻችሁ የማታ እንጀራ ይሰጠችሁ❤
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 5 ай бұрын
አሚን
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 5 ай бұрын
አሚን
@jihgyh9645
@jihgyh9645 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@wollo2164
@wollo2164 5 ай бұрын
በሉ ደምሩኝ እማ እኔም እዲገባ ክክክክክ ደረሰ ያለው ይደምርኝ እወደችዋለሁ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 5 ай бұрын
ጀግና ነሽ አንች ለዚህ ጦሰኛ እጅ አትስጭ ልጅሽን አሳድጌ የምን ልመና ቲሽ
@user-el4rl4gy4y
@user-el4rl4gy4y 5 ай бұрын
ሰጠች እንጅ አስሬ ዉዴ ዉዴ እያለች
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 5 ай бұрын
ጥርግ በይ እመበት አበዛሽው እባካችሁ በመባ አትፍረዱ እመቤት አይዞሽ ስትባል ቲእቢት እየተሳማት ነው አመዛዝኑ እንዲያውም ትእግስት የላትም ቱግ ቱግ ነው የምትለው እኔ ትቅርበት ነው የምለው በቃ ያማይፈልገውን ነገር አለማድረግ ነው ሴት ልጅ ረጋ ማለት አለባት መባ እንደእመቤት ተናጋሪ አይደደም ፀባየኛ ነው ሁሉግዜ ትወቅሱታላችሁ
@sarasara-td5oq
@sarasara-td5oq 5 ай бұрын
እመቤት እኔ ሁሌ እኮምታለሁ ልጂው ምንም ፍቅር የለውም ቢወድሺ ቢያ ፍቅርሺ ልጆ አይሆንሺም ልጂሺን አርፍሺ አሳድጊ ባል ከፍለግሺ ካገርሺ ሂደሺ ጎጃም አግቢ በጣም ነው እሚወጣጠርው በሆነ ባልሆነው ገና ያሳብድሻን በቃ ባንዴየው ካት አርጊው ምንም አይሆንሺም
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 5 ай бұрын
መልካም ንግግር ሠዴቃነው በማያገባን አንግባ በሠው ሂወት ፈራጅ አንሁን እንጠንቀቅ❤❤
@onelove-zs7xu
@onelove-zs7xu 5 ай бұрын
👍👍
@SUSUSY-mh1qh
@SUSUSY-mh1qh 5 ай бұрын
ትክክል የኔዋ🍇
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 5 ай бұрын
@@SUSUSY-mh1qh ወይዬ ውዷ
@user-ho7sj7db5z
@user-ho7sj7db5z 5 ай бұрын
😢😢😢እሙ ልጁ ለትዳር አይፈልግሽም እዳትመለሺ መሳይሽን አግቢ ይሄ መሳይሽ አይደለመ።😢😢😢💔
@user-qr4lw8gy8r
@user-qr4lw8gy8r 2 ай бұрын
ለሴት ልጅ ክብር የሌለው ወንድ ነው የኔ ውድ ይቅርብሽ ጓደኛው ግን አስተዋይ ነው
ልንሰደድ ነው
13:56
Emebet Kassa
Рет қаралды 31 М.
በቃ ተወኝ ጭቅጭቅ ሰልችቶኛል!!!
18:18
Emebet Kassa
Рет қаралды 95 М.
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 127 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 57 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 56 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 75 МЛН
በሳቅ ጨረሱኝ አቤት ወንዶች ሲያገነፉ
28:13
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 336 М.
ዶሮውን ቅርጫ አረጉት ለልደቴ ፈታ አደረጉኝ
27:39
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 105 М.
አልደርስብሽም እንዳትደርሺብኝ!
12:25
Neba Entertainment
Рет қаралды 85 М.
ሰከላ | Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Emebet Kassa
15:23
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 69 М.
🔴 እመቤት ካሳ  ምንድነው ያወጣችብህ  ገበናህ...  #emebet_kassa
11:50
ሱራ ዘ ሀበሻ sura the habesha
Рет қаралды 32 М.
القطة الشجاعة 😭😭🐱 #shorts
0:30
7amoda Gaming
Рет қаралды 48 МЛН
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 6 МЛН
Burger Boom 💥 #настольныеигры #boardgames #games #игры #настолки #настольные_игры
0:35
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 10 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 3,5 МЛН
Burger Boom 💥 #настольныеигры #boardgames #games #игры #настолки #настольные_игры
0:35