በጣም ቀላልና ፈጣን ወጪ ቆጣቢ ኩኪስ አሰራር / የፃም ኩኪስ / no egg no butter cookies / snack / seifu / ebs

  Рет қаралды 31,583

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

7 ай бұрын

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========
verspers on the shole mini vandal.mp3
Artist:- Sandeep Das, Mayank

Пікірлер: 31
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo 7 ай бұрын
የእርስዎ የምግብ አዘገጃጀት በጣም ጥሩ ነው
@mulutube2116
@mulutube2116 7 ай бұрын
ዋው እህቴ በጣም ቆንጆ የፆም ኩኪስ አሰራር ነው በተለይ በፆም ሰአት እንደ አማራጭ መጠቀም እንችላለን ስላጋራሽን እናመሰግናለን ❤️🙏
@Abu447
@Abu447 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለእዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ እህት ጥሩ ሙያ ነው ለእህቶችሽ የአካፈልሻቸው እጅሽ ይባረክ
@selamawithailu7758
@selamawithailu7758 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው ሞከርኩት እጅሽ ይባረክ 👍👍👍
@elsashewangzaw1200
@elsashewangzaw1200 7 ай бұрын
በጣም አሪፈ ነው
@Mahelet-m8rj
@Mahelet-m8rj 4 ай бұрын
በርቺ ጎበዝ
@mekidestadele4118
@mekidestadele4118 7 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@Israel9563
@Israel9563 7 ай бұрын
እንወድሻለን በርቺ
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 7 ай бұрын
የሚጥም ይመስላል ለጾም አሪፍ ነዉ አህቴ በርግጠኝነት አሞክረዋለሁ በርቺ ❤❤❤❤
@jemilayoutube9023
@jemilayoutube9023 7 ай бұрын
በረቺ🎉
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 7 ай бұрын
ቀላል ወጪም የለው እሞክረዋለው ትስለም ኢዴኪ 😘😘
@masa5699
@masa5699 7 ай бұрын
በርቺ እህቴ ጎበዝ ነሽ ዳውሎድ እያረኩ ነው አገሬ ስሔድ እንድሳራ
@SelamSelam-pz1zr
@SelamSelam-pz1zr 7 ай бұрын
Wowww new❤❤❤
@user-kj4xz1iz6y
@user-kj4xz1iz6y 7 ай бұрын
ጎበዝ እህቴ በርቺ❤❤❤
@MuferhatSofiyan-cd4lm
@MuferhatSofiyan-cd4lm 7 ай бұрын
የኔ ውድ🥰 እወድሻለሁ❤,,አላህ ውድድ ያርግሽ❤❤❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን
@sigemlove6698
@sigemlove6698 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን❤
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 7 ай бұрын
በርች እኔ መሞከር እፈልጋለሁ
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 7 ай бұрын
እባክሽ ቶሎቶሎ ስሪልን
@almaztesema2980
@almaztesema2980 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ❤❤❤
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 7 ай бұрын
ዱቄቱ ፍርኖ ነው😊
@user-eb2ld3xb1q
@user-eb2ld3xb1q 7 ай бұрын
yeni konjo tnx
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 7 ай бұрын
ልይና እኮምታለሁ ቆንጂት
@user-rc4km9nd7g
@user-rc4km9nd7g 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ❤❤❤❤
@Allhawakele
@Allhawakele 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉☕️🍫☕️🍫☕️
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 7 ай бұрын
Hi ehte endet nesh adadiss vidio stelqi amltogn ayawqem betam enamesegenalen ahun yeserashiwen bisqut beqerts mawcha meteqem yechalal wey beterefe berchi❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤ በፈለግሽው መንገድ ቅርፅ ማውጣት ትችያለሽ🤗
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 7 ай бұрын
@@Hidaya-kitchen- amesegenalew wede oil mangnawen meteqems enchilalen yeged sun flower mehon alebet? Cheqecheqekush meselegn yeqerta❤❤❤
@MultiMatisha
@MultiMatisha 7 ай бұрын
Selam. ለስንት ደቂቃ እና ሙቀት መጠን, በስንት °c ?
@user-mm3uz5bu6e
@user-mm3uz5bu6e 7 ай бұрын
ያለ ባኒላ መስራት ይቻላል
@Gege222-ct5om
@Gege222-ct5om 6 ай бұрын
balsey batsbay enwn sdsay gmary nw
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
My Favourite Butter Cookie Recipe
6:53
Gracious Treatz
Рет қаралды 11 МЛН