የብስኩት አሰራር // ፈጣን ብስኩት ያለ እርሾ በ 10 ደቂቃ // 10 Minutes Biscuit recipe //No-Yeast // No-Egg

  Рет қаралды 301,622

Ethiopian Kitchen

Ethiopian Kitchen

2 жыл бұрын

ምርጥ የብስኩት አሰራር // ለቁርስ ለመክሰስ // How to make Ethiopian food
Ingredients:-
3 cups all purpose flour
1 cup warm milk
4 tbs sugar
1/4 cup melted unsalted butter
1 tbs baking powder
1 tsp vanilla
1/4 tsp salt
oil for frying
Music:- MBB - beach
መንገዴን አደራ ( አገኘው ይደግ) ክላሲካል
EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment

Пікірлер: 172
@myhero6436
@myhero6436 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ ዛሬ የመጀመሪያ ቀን ጾም ማፍጠሪያ ላይ ሰርቼው ሁሉም ወደዱት ልጆቼም ሳይቀሩ እጅሽን ተከትየ ነበር የሰራሁት አላህ ይጨምርልሽ😍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አሜን! በጣም አመሰግናለሁ🙏
@makiamakia1007
@makiamakia1007 Жыл бұрын
@@EthiopianKitchen cztsg
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 6 ай бұрын
አገርነሺእደማሬማሻአላህህ
@Yodit-dp8tt
@Yodit-dp8tt 3 ай бұрын
amen amen
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺልኝ ላይክ👍👍🙏
@ethiopianfoodie3320
@ethiopianfoodie3320 2 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ በቀላሉ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 2 жыл бұрын
ኢትዮይ በጣም ቆኖጆ የብሶኩት አሰራር ነዉ እጂሸ ይባረክ
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh Ай бұрын
ዋዉ ነዉ❤❤❤❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Ай бұрын
🙏❤
@saethiochannel3950
@saethiochannel3950 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ነገ እሞክረዋለሁ።
@user-wm8cz5km8m
@user-wm8cz5km8m 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል❤❤
@meksebtv1376
@meksebtv1376 2 жыл бұрын
Wawww betam konjoo aserar biscuit ehite🥰🥰🥰👌👌
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 жыл бұрын
Wow masha allah
@meriyemberedakerese
@meriyemberedakerese Жыл бұрын
ዋው ነው
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ኢትዮ የምውድው ብስኩት አሪፍ ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ብስኩት ነው አመሰግናለሁ👏👏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው🙏
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ብስኩት ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እህቴ @ሼር 💕👍👏
@dagnuafework3696
@dagnuafework3696 2 жыл бұрын
Saewshumukibmlpogdtqwaaa Ljbjkkikk
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ብስኩት ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🙏👍👌
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@mehiasalfe6170
@mehiasalfe6170 Жыл бұрын
የኔም ስራቸው በጣም ጥሩ ነበር አዲሰ ነገር እጠብቃለሁ ...!!!
@hiw2429
@hiw2429 2 жыл бұрын
Wowww
@foyizasd4760
@foyizasd4760 2 жыл бұрын
Wowowo
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የብስኩት አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ😊
@MominaMohammed-nn7mn
@MominaMohammed-nn7mn 4 ай бұрын
ቅቤ ለማይወድስ
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p 2 жыл бұрын
እኔ ምለው የገበታ ቅቤ ኢትዮ ውስጥ አለ አላህ ካለ ለኢድ ሀገሬ ኢትዮ ልገባ ነው ከብዙ ውጣ ወረድ በሀላ ኢንሻ አላህ ስደት ለመጨረሻ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አለ ሱፐርማርኬት ውስጥ። ሰላም ግቢ የኔ እህት!
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p 2 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen አሚንንንንን ያረብ እሺ እህቴ
@umuabdela5009
@umuabdela5009 Жыл бұрын
ታድለሽ ስደት ሊፋታሽ ነው
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 Жыл бұрын
ማማዬ ሸኖ ለጋ የሚባለው ነው ካላገኘሽም ዘይት መጠቀም ትችያለሽ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 жыл бұрын
Thank you my dear💖
@DubaiMina-jo8jz
@DubaiMina-jo8jz Ай бұрын
ዋው🙏🙏🙏🙏😘❤❤❤😍👌👌👌
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Ай бұрын
🙏🙏❤❤
@bettyktube9586
@bettyktube9586 2 жыл бұрын
Betam arif adergesh new yeserashiw gobez metchalehu anchim gora bey Ehete💕💕
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Eshe amesegenalew!
@gokceecemelek6228
@gokceecemelek6228 2 жыл бұрын
Börekler harika😋👍
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 Жыл бұрын
Mashaallah
@UzmaKhawar
@UzmaKhawar 2 жыл бұрын
Looks so much yummy 😋👍💝💝💝💝💝💝💝💝💋
@AmanHaji-wt9yf
@AmanHaji-wt9yf 4 ай бұрын
Wow
@MediaIslamOnlineOfficial
@MediaIslamOnlineOfficial 2 жыл бұрын
Nice biscuit recipe my friend 👍🏿 first 🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Thank you!
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 2 жыл бұрын
ዋውውው ቆንጆ ኔው ቤቄላል አሴራር ቤርቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@merriam6681
@merriam6681 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ማማየ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 2 жыл бұрын
I like the back ground classical also the biscuit👌👌
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Thank you so much🙏
@astermekuria811
@astermekuria811 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ደስ ይላል ተባረኪ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@HiatHiat-cg3ru
@HiatHiat-cg3ru 4 ай бұрын
እናመሰግናለን👌👌👌👌
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@user-mf6ml3zg8p
@user-mf6ml3zg8p 2 жыл бұрын
አሪፍ
@danadd1544
@danadd1544 2 жыл бұрын
ጥሩ ነዉ ማማ እንሞክራለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@user-rj2gt2cy7n
@user-rj2gt2cy7n Жыл бұрын
በርቺ እህት
@azebtsegaye2727
@azebtsegaye2727 2 жыл бұрын
Enamesegenalen. Nice classic song!🙏👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@user-sn9cv3ko7q
@user-sn9cv3ko7q Жыл бұрын
wow nice
@hyatuoutube
@hyatuoutube 26 күн бұрын
❤❤❤
@user-qw5wj9ii7q
@user-qw5wj9ii7q 2 жыл бұрын
ማሻአላህእህትዋ
@FithaliWorki
@FithaliWorki Ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍waaw unoo
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Жыл бұрын
ጎበዝእወደዋለሉ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏
@gokceecemelek6228
@gokceecemelek6228 2 жыл бұрын
Beğendim güzel😋
@samira3181
@samira3181 Жыл бұрын
👌👌👌❤
@KiyaTube4
@KiyaTube4 2 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው 👌 thank you for sharing.
@addisalem1574
@addisalem1574 2 жыл бұрын
ቆንጆ ብስኩት;ግን እሳቱ high power ወይም ካልጋለ ዘይቱ አይፈልም; በጣም ካልሞቀ ደግሞ ዘይቱን ብስኩቱ ይመጠዋል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
መሀከለኛ እሳት ላይ አርገሽ ጥበሽው። ዘይቱን ብቻውን አሙቀሽ ከዛ እሳቱን ቀነስ አርገሽ ጥበሽው ውስጡም ውጭውም እኩል እንዲበስልልሽ። አመሰግናለሁ
@haikalgashu6236
@haikalgashu6236 Жыл бұрын
ማሸአላህ
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም የሚያምር ብስኩት እግዚአብሔር አምላክእጅሽን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍💞💞👍👍💞👍👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አሜን! አመሰግናለው🙏
@user-xq9nv9sy3d
@user-xq9nv9sy3d 4 ай бұрын
እህት የገበታ ቅቤ ማለት ዝብዳ ወይስ ስመን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
ዳቦ ተቀብቶ የሚበላው ነው ያልተነጠረው። ዝብዳ መሰለኝ።
@abebetulu7711
@abebetulu7711 2 жыл бұрын
Thank you
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
You're very welcome! Thanks for watching🙏
@user-xj8ji6bg4z
@user-xj8ji6bg4z 10 ай бұрын
የኔቆጆመክሬው ሀሪፈነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 10 ай бұрын
ስለወደደሽው ደስ ብሎኛል🤗🙏❤
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@abebagebrehiwot2089
@abebagebrehiwot2089 2 жыл бұрын
Nice sister
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Amesegenalew
@mihiretmehari4971
@mihiretmehari4971 Жыл бұрын
I tried your recipe and it's so delicious
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
I'm glad you like it🤗❤
@ayshamohammed9209
@ayshamohammed9209 2 жыл бұрын
Enamasagenalan ehte barchi batam das yilal
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Eshe betam amesegenalew
@user-xw8eq8es2s
@user-xw8eq8es2s 2 жыл бұрын
ልሞክርና እመለሳለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ🤗
@leylatemam8550
@leylatemam8550 2 жыл бұрын
الله يهبك
@saaedasaleh3070
@saaedasaleh3070 2 жыл бұрын
የኔ ቆጂ ሀሪፍ ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@user-jb5cm1im6j
@user-jb5cm1im6j Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤
@DubaiMina-jo8jz
@DubaiMina-jo8jz Ай бұрын
❤❤❤❤😘
@kaledetube396
@kaledetube396 4 ай бұрын
አመሠግናለሁ ለልጆቸ ሠራሁት
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@mirathfiprik3641
@mirathfiprik3641 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 Жыл бұрын
ማሻአላህ👍🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌹🌹🌹😊
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ጎበዝነሽ በርች ባለሞያ ስራወችሽ ሁሉ ያሥደሥታሉ ኢትዩ የረመዷን ማፍጠሪያ እንጠቀመዋለን እንቁላልም መጠቀም ይቻላል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እሺ እኔም አመሰግናለሁ🙏
@Seada-li2sn
@Seada-li2sn 6 ай бұрын
የኔቁጁ በጣም ንው እሚጥመው እናመሰግናል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 6 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@kedesetalemushuta81
@kedesetalemushuta81 8 ай бұрын
በጣም ጓበዝ ግን ምን ዋጋ አለው ዘይት የልኜም
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 8 ай бұрын
🙏🤗❤
@umuselmantube594
@umuselmantube594 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🌹🌹🌹
@FoziFozi-fe5qy
@FoziFozi-fe5qy 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@hikmuhika5306
@hikmuhika5306 Жыл бұрын
yegbta kiba baynornes weda
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
Bezeyet serew🤗❤
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 2 жыл бұрын
ሲያምር ትስለም ኢዴኪ እኔም ከዚሂ በፊት ስርቼው ድርቅ አለብኝ ለምንድን ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
በዚህ መልኩ ሞክሪው አይደርቅም። አመሰግናለው!
@user-xo4yh4vn1v
@user-xo4yh4vn1v 4 ай бұрын
Konjo,, new
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
Amesegenalew🙏❤
@yarab4997
@yarab4997 5 ай бұрын
እንቁላል የሌለው ??
@Aykel-zf5ie
@Aykel-zf5ie 2 ай бұрын
ሐይ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 ай бұрын
🖐🤗❤
@FeraTadele-dd3lt
@FeraTadele-dd3lt Жыл бұрын
Ygebeta kebe kelelen zyit betkms chegr alw
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
Cheger yelewem techeyalesh🤗❤
@sumayayasin6311
@sumayayasin6311 4 ай бұрын
የምረል እኔ ለመስረት ፈልጌ ነበር ግን የጋበተ ቅቤ የለኝም በዘይት መስረት አይቻልም ??
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
ቅቤ ከሌለሽ በዘይት ስሪው የኔ እህት🙏❤
@MominaMohammed-nn7mn
@MominaMohammed-nn7mn 4 ай бұрын
ቅቤ ለማይወዱስ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
በዘይት መስራት ነው🤗❤
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 4 ай бұрын
ያለ ወተት ለክርስቲያን ለጾም የሚሆን አሳይን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
እሺ🤗❤
@bazawitteklmryam4107
@bazawitteklmryam4107 2 жыл бұрын
ዘይቱ ምን ያህል ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እኔ ግማሽ መጥበሻ ነው ያረኩት በአነስ ያለ ድስት ከሆነ የምትጠብሽው ብዙ ዘይት አይፈጅም
@user-qw5wj9ii7q
@user-qw5wj9ii7q 2 жыл бұрын
እህትዋቁጥርሺንላኪነኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
instagram.com/cooking_withsis facebook.com/ethiopian.kitchen.39
@KOOHTARAbdu
@KOOHTARAbdu 5 ай бұрын
በአላህህ መልሽልኝ ቅቤ ከለለኝ በዘይት ማድረግችላለሁ ወይ?
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 ай бұрын
ትችያለሽ🤗❤
@user-bl7jn3um6v
@user-bl7jn3um6v 4 ай бұрын
በዘይት አይሰራም እዴ እኔ ቅቤ አልወደም
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
ቅቤ ካልወደድሽ ስሪው በዘይት🤗❤
@samrawitalem4019
@samrawitalem4019 Жыл бұрын
Ygbta qbe baynors
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
Yegebeta kebe kelele bezeyet metekat new. Amesegenalew
@samrawitalem4019
@samrawitalem4019 Жыл бұрын
@@EthiopianKitchen eshi enem amsgnalew
@ZeybiSeid
@ZeybiSeid 4 ай бұрын
ቅቤዉቢቀረስ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
ትችያለሽ🤗❤
@kassahunabate9558
@kassahunabate9558 9 ай бұрын
ስጠብሰው ይነፋና ባዶ ይሆናል ምን ሲሆን ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 9 ай бұрын
እሳቱን መሀከለኛ አርገሽ ጥበሽው🤗❤
@kassahunabate9558
@kassahunabate9558 3 ай бұрын
ለምንድነው የሚደርቅብኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 ай бұрын
እኔ በሰራሁት መንገድ ከሰራሽው አይደርቅም ሊጡን በደንብ እሽው ስትጠብሽውም ወርቃማ የሆነ ከለር ሲኖረው አውጭው🤗❤
@hanansisay5764
@hanansisay5764 2 жыл бұрын
I did this and it was bad, aybeslm mnamn yastelal
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Sorry selalwededeshew bezu sewoch sertewet gen endewededut konjo endehone new yemenegerugn enemy Betam new yewededkut. Menalbat betam begale zeyet tebseshew yehonal esatun zek aderegesh ketebeshew westu bedenb new yemebeslew.
@hanansisay5764
@hanansisay5764 2 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen I'll try next time, u r doing great tho keep posting!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Thank you!
@user-en4rk4qc6r
@user-en4rk4qc6r Жыл бұрын
ያለ ቫኔላ ይቻላል እማ😮
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
አዎ ይቻላል🤗❤
@user-en4rk4qc6r
@user-en4rk4qc6r Жыл бұрын
@@EthiopianKitchen እሺ አሁን እሰራዋለሁ እማ አቡክቼው ኩፍ ይበል ውስጡ በደብ እንዲለሰልስ እማ❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
እሺ 😍😍
@selmetektay7159
@selmetektay7159 Жыл бұрын
ባኔላ ምንድነው ባልጨምርበት ችግር አለው እንዴ??
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
ችግር የለውም ለሽታውና ለጣእሙ ነው የሚጨመረው ብዙም ለውጥ የለውም ዝም ብለሽ ስሪው
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
​@@EthiopianKitchenጣአም አይሠጥም ባኔላ ለሽታ ነው
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
እኔ ሠርቸውብዙም
@naniniguse8363
@naniniguse8363 Жыл бұрын
Yet memar echlalew plz
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
Menun yene ehet?
@naniniguse8363
@naniniguse8363 Жыл бұрын
Cakes memar felgalew
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
Professionaly kehone Culinary School mehed yenorebeshal lebetesh kehone gen KZfaq lay moltwal🤗❤
@naniniguse8363
@naniniguse8363 Жыл бұрын
Location or phone no yinorachual plz
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 2 жыл бұрын
እኔ ለምን ይሆን ብዙ ግዜ መኮሪው መልኩ አያምር ቅርፅ አያምር ሴትየው በጣም ትወድዋለች ስፕራይዛ ላርጋት ብየ እምቢ አለኝ ተናድጂ አለሁ እጭ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
ቅርጹን እኮ በፈለግሽው አይነት አድርገሽ መስራት ነው መልኩን ግን ስትጠብሽው እሳቱን ቀነስ አድርገሽ ከለሩ ቀላ ያለ ወርቃማ ከለር እስኪኖረው አብስይው። አመሰግናለው
@ruhamatube627
@ruhamatube627 2 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen ወተት አለመጨመር አልችልም ንገሪኝ የኔ ውድ ባለሙያ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
@@ruhamatube627 ወተት መጠቀም የማትፈልጊ ከሆነ በወተቱ ፋንታ ውሀ ተጠቅመሽ ስሪው የኔ እህት አመሰግናለሁ
@ruhamatube627
@ruhamatube627 2 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen አመሰግናለሁ በጣም ቆጆነው ግን በዘይት ስጠብሰው ሊጥ ሆነ ውስጡ እና በፍሩን አበሰልኩን ቆጆ ሆነ🙏🙏😘😘
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
እንክዋን ቆንጆ ሆነልሽ! በዘይት ስትጠብሽው እሳቱን ከፍ አድርገሽው ይሆናል ላዩ በስሎ ውስጡ ሊጥ የሆነብሽ እሳቱን መሀከለኛ ላይ አርገሽ ወይም ቀነስ አድርገሽ ብታበስይው ውስጡም ውጭውም እኩል ይበስልልሻል።
@MominaMohammed-nn7mn
@MominaMohammed-nn7mn 4 ай бұрын
ቆይ ቅቤው ለምን ይጠቅማል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
ያጣፍጠዋል🤗❤
@seblegetachew9243
@seblegetachew9243 4 ай бұрын
እንዲለሰልስ ያደርገዋል ዘይት መጠቀም ይቻላል
@DM-ht8us
@DM-ht8us 2 жыл бұрын
Don't believe gloves is necessary.
@thv5946
@thv5946 Жыл бұрын
ከቅቤ ውጭ መጠቀም አልችልም ማማ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
ሊጡን እንዲያለሰልስልሽ ትንሽ ዘይት አድርገሽ አቡኪው🤗
@thv5946
@thv5946 Жыл бұрын
@@EthiopianKitchen አመሠግናለሁ🥰
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 65 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Mahamri recipe (Swahili mahamri)                       #recipe #mandazi #cooking #snacks
5:05
Mapishi Plus Kenya
Рет қаралды 4,2 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 15 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
1:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН
Small Act of Kindness is also a charity
1:00
PainCare _Trust
Рет қаралды 49 МЛН
Dad thought daughter wanted his food #shorts
0:10
The Nixon Fam
Рет қаралды 15 МЛН
UNO!
0:18
БРУНО
Рет қаралды 2,2 МЛН
You have to stir it good 👌 (ib: tt/michael_bias)
0:21
Samuel Grubbs
Рет қаралды 33 МЛН
Small Act of Kindness is also a charity
1:00
PainCare _Trust
Рет қаралды 49 МЛН