በጣም ቀላል የድንች ናጌት አሰራር / የፆም / ስናክ / ye dinich nugget aserar / potato nugget /snack/seifu/ebs/donkey

  Рет қаралды 64,929

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Жыл бұрын

Пікірлер: 59
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
🍀ድንች 🍀ጨው 🍀ሽንኩርት 🍀ነጭ ሽንኩርት 🍀2 የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት / cornstarch 🍀ሩብ የሻይ ማንኪያ ቆንዶ በርበሬ 🍀ሩብ የሻይ ማንኪያ ጦስኝ 🍀ሩብ የሻይ ማንኪያ የበርበሬ ፍቅፋቄ 🍀ግማሽ የሻይ ማንኪያ ከሙን
@user-lb5rl8fp1s
@user-lb5rl8fp1s 10 ай бұрын
ከምንም በላይ ልዩ የሚያደረግሽ ከታች የምትፅፊያቸዉ የተጠቀምሽባቸዉን ግብአቶች እማ
@bethelhemabebe1149
@bethelhemabebe1149 10 ай бұрын
Hele kelel bal meliku new yemitakerblin ❤
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 9 ай бұрын
Wed ybereber fikefaki kelele besu fanite meni enitekeme ????betame dese yamerale ejesh yibareke
@user-hv8yb9jp2o
@user-hv8yb9jp2o 9 ай бұрын
የኔ ጉበዝ በርችልን እጅሸ ይባረክ እህቴ
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 8 ай бұрын
ማሻ አላህ እጅሺ ይባረክ
@hananatnafu4077
@hananatnafu4077 11 ай бұрын
Wow ድንቅ ስራ አጨብጭቤአለው
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 9 ай бұрын
አሪፍ በጣም ነው የሚመቸው
@sofiaahmed2243
@sofiaahmed2243 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ሰርቼ እምክራለሁ በርቺ እሕቴ አድናቂሽ ነኝ❤❤
@user-pf8ec7gs7k
@user-pf8ec7gs7k 5 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ሁቢ❤❤❤❤❤
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 11 ай бұрын
ዋው እጆችሽ ሲያምሩ
@user-xn4js8ki3v
@user-xn4js8ki3v 9 ай бұрын
Wow ❤
@hannaayele4917
@hannaayele4917 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምግብ አይነት አሳየሽን ተባረኪ !!!!!!
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 11 ай бұрын
እናመሠግናለን!!
@mekdesiticha423
@mekdesiticha423 Ай бұрын
Blessed ❤❤❤❤
@dagiranagudata5035
@dagiranagudata5035 11 ай бұрын
በጣም ቀላል አሪፍ ነገረ ነዉ ተባረኪ በሞክረዉ ደስ ይለኛል ግን ቅሞቹ የሉኝም
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 11 ай бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@xfhhcj4530
@xfhhcj4530 Жыл бұрын
Masha allha
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Shukiren😍
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 9 ай бұрын
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ በርች እማ እኔ በጣም ነዉ የወደድኩት ስሚማ በኛ አቸቶ የሚንለዉና በዚህ ካል አድ ነዉ አደለም
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምግብ ማብሰል ትችላላችሁ, የምግብ አሰራርዎ ይራበኛል. በጣም በጥሩ ሁኔታ ተከናውኗል
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ😘❤
@AzizaAbdu-ej5is
@AzizaAbdu-ej5is Жыл бұрын
Betam balmoya nesh🏆🏆🏆
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ Azuye😘❤
@user-nv4wr2kw2j
@user-nv4wr2kw2j 11 ай бұрын
Yes
@emuemuti1105
@emuemuti1105 9 ай бұрын
የማላውቀውን ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ ተባረኪ
@user-rv5uf6uh6v
@user-rv5uf6uh6v 9 ай бұрын
ሹኪያ😅😅
@user-mr5pi7rv4x
@user-mr5pi7rv4x Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gx1qm9dw2k
@user-gx1qm9dw2k 4 ай бұрын
Alewordem alegne
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 5 ай бұрын
ማሻ አላህ 😍❤️ ቢል አፊያ እህቴ ግን ክተጠቀምሻቸው ግባዕትች ውስጥ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ የበበሬ ፍቅፋቂ ያልሽው red crash chili pepper ነው ?
@ghanimalowa9999
@ghanimalowa9999 Жыл бұрын
addis ny bexam arif aserar newu
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@hanagetye5073
@hanagetye5073 Жыл бұрын
ዋው ተባረኪ ብታይ ምግብ አልበላ በሎኛል ሰርቸ እበላለሁ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤ ምግብ ሲዘጋ ሾርባ ነገር አሪፍ ነው😉
@hanagetye5073
@hanagetye5073 Жыл бұрын
@@Hidaya-kitchen- እሽ የኔ መልካም🙏
@SmilingBoardGames-rx3fr
@SmilingBoardGames-rx3fr 4 ай бұрын
ነጭዱቄትቢሖነስ
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 11 ай бұрын
ነጩን ካል ማለቴ ነዉ
@zeharasaji7582
@zeharasaji7582 11 ай бұрын
እኔ ሞክሬ ተፈረካከስብኝ ጣህሙ ቆንጆ ነበር ምን ባረግ አይፈረካከስም
@user-pf8ec7gs7k
@user-pf8ec7gs7k 5 ай бұрын
ዘይት ተጠቀሚ ስታድቦለቡይው
@MrMenet2008
@MrMenet2008 Жыл бұрын
Yummy
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Thanks wide😘
@ZeroGyg
@ZeroGyg 14 күн бұрын
Where is the salt
@YetimworkMekonen-vb1me
@YetimworkMekonen-vb1me 10 ай бұрын
❤❤❤betam des yelale
@Christianselam1
@Christianselam1 7 ай бұрын
Mnew download bnareg mn chgr alew
@ruthbekele-fp6jj
@ruthbekele-fp6jj Ай бұрын
ere ayihonim ena mokirew endale new meferekakesew
@user-sk7tn7qn1s
@user-sk7tn7qn1s Ай бұрын
ene zare mokirewalew zeytish silalgale new enji mehonunima eyasayechish aydel kalhone ye dabo firifari wust ankebaleshi tibeshiw
@Eyerus-gg2vb
@Eyerus-gg2vb 3 ай бұрын
ፍርኖ ዱቄት መጠቀም አንችልም በበቆሎ ፋንታ
@noom6660
@noom6660 9 ай бұрын
የበርበሬ ፍቅፋቄ ምንድነ ኣላወቅኩትም ከይቅርታጋ ልሞክረው ፈልጌ ነበር
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 9 ай бұрын
በርበሬው ተሸርክቶ ወይም አንኳር ሆኖ ይሸጣል🤗
@nunujima2196
@nunujima2196 3 ай бұрын
አረ እኔም ፍርክስክስ አለብኝ
@ruthbekele-fp6jj
@ruthbekele-fp6jj Ай бұрын
awo enam endezaw sejemer wushet new
@HABNONEL
@HABNONEL 25 күн бұрын
ስታቦኪ የተወሰነ የአትክልት ዘይት ና ኮርንስታርች ተጠቀሚ!
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 Жыл бұрын
ሠርተሽ ሠርተሽ?ማዮኔዝ እኮ ጾም አለው።... በዕንቁላልም ጭምር ነው የሚሠራው፣ማባያውን በራስ ማድረግ ይሻላል።በተረፈ ግሩም ነው።እኔ ግን በኦቭን መርጣለሁ። በርችልን❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤ ፆም የሚፃም ሰው ካቻፕ ብቻ መጠቀም ይችላል🤗
@user-wv5wg4sr4s
@user-wv5wg4sr4s 4 ай бұрын
የቦቆሎ ዱቄቱ ግዴታ ነው እናቴ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 4 ай бұрын
​@@user-wv5wg4sr4sአወ ዘይትእዳይመጥ ይረዳል ጌማትላይ ራሱ እኔ እጠቀመዋለሁ ምንም ዘይት አይመጥም
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 62 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
በ3 የምግብ አይነቶች ቢቻ
6:52
ye Ethiopia Ruth
Рет қаралды 338
ድንች በእንቁላል //ቁርስ//Lebanon Food
8:15
MARE & MARU
Рет қаралды 923 М.
ለየት ያለ እርጥብ | የፃም አማራጭ
8:06
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 80 М.