በጣም ቀላል የመጥበሻ ሶፍት ኬክ አሰራር / cake aserar / pan cake / የቡና ቁርስ / sponge cake without oven

  Рет қаралды 898,534

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Жыл бұрын

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========
1 Egg
1/3 cup sugar
lemon Zest
lemon juice
1/2 cup oil
1/2 cup water
8 gram baking powder
2 cup flour
A pinch of salt
vanilla

Пікірлер: 455
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
1 እንቁላል 1/3 ኩባያ ስዃር ወይም ከግማሽ ያነሰ ግማሽ ኩባያ ዘይት ቫኒላ ሎሚ በጣም ትንሽ ጨው ግማሽ ኩባያ ውሀ 2 ኩባያ ዱቄት 8 ግራም ቤኪንግ ፖውደር
@amareassefa8656
@amareassefa8656 Жыл бұрын
Vanella alakem asergegn
@rahmarahma9658
@rahmarahma9658 Жыл бұрын
Wetet lemn alchemershim ye wihaw bitat
@erahmetseyd
@erahmetseyd Жыл бұрын
ምዲነው ቫሊና እህት
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Жыл бұрын
​@@erahmetseydቫኒላ ለሽታ ነው ውዴ አለ በእንግሊዝኛ
@user-wd6xc8nd9c
@user-wd6xc8nd9c Жыл бұрын
በውሐው ቦታወተትብናረገውስ
@user-du4ct8qm3e
@user-du4ct8qm3e 10 ай бұрын
ዋው ማሻአላህ በጣም ያምራል በእውነት❤❤❤❤❤❤
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 4 ай бұрын
ትንታኔሽ ደስ ይላል ሰውን በሚገባው መልኩ ነው thank u for your sharing
@YeshiMulat-il8ip
@YeshiMulat-il8ip Жыл бұрын
ደስ የሚል ቀለል ያለአሰራር ነው የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@SeidAbdurahmen
@SeidAbdurahmen 13 күн бұрын
❤❤❤
@rahmethassen5880
@rahmethassen5880 Жыл бұрын
በጣም ቀለል ያለ በየተኛዉም አጋጣሚ መሥራት የምንችልበትን መገድ ስላሣየሽን እናመሠግናለን በጣም ያምራል
@memegreimi9226
@memegreimi9226 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ በጣም አሪፍ ነው እዳቂምቲ ለመስራት❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው 🙏👍
@user-bn4cl8vd3z
@user-bn4cl8vd3z 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሞክሬ አሪፉሁኖልኛል❤❤❤
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 Жыл бұрын
በጣም ይጣፍጣል ❤❤❤❤❤❤
@user-bs9sd6xp9m
@user-bs9sd6xp9m 8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍
@ArsemaWandosun-mb5je
@ArsemaWandosun-mb5je Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ኬክ እጅሽ ይባረክ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@Nahomtich_tube
@Nahomtich_tube 4 ай бұрын
በርቺ
@ykaalotesfay8943
@ykaalotesfay8943 9 ай бұрын
betam wedjerwalew ajsh ybarek🙏🙏👌👌
@rahmarahma9658
@rahmarahma9658 Жыл бұрын
Wow betam gobez nesh kelal aserar bew tebareki
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ገና ስጀምሪ ቆንጆ ምርጥ መሆኑን አወቁት ለልጆች መክሰስ ለት/ቤት 👍❤
@addisfikadu9307
@addisfikadu9307 Жыл бұрын
ቆንጆነው እናመሠግናለን❤❤❤
@amirakemal5525
@amirakemal5525 Жыл бұрын
Masha Allah sitafit ❤❤❤
@omukamilla9142
@omukamilla9142 Жыл бұрын
Mashallah bexam yamral inim iserwalhng🎉
@user-ev3td9ep1j
@user-ev3td9ep1j 4 ай бұрын
❤❤በጣም አሪፍ ነው ባለሙያ ነሽ❤❤
@182960la
@182960la Жыл бұрын
እኛም እናመስግናለን ግሩም አስተማሪ ነሽ በርች
@user-ov3kz7nq7m
@user-ov3kz7nq7m Ай бұрын
ኬክ በጣም ነው የምወደው እንደዚህ በቀላሉ የሚሰራ አልመሰለኝም ነበር በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Жыл бұрын
ደስ ይላል
@user-zv6zl1pc9q
@user-zv6zl1pc9q 11 ай бұрын
Looks great 👍
@aster2983
@aster2983 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@maregasgedon2478
@maregasgedon2478 Жыл бұрын
Measurements very important for baking
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
ቀለል ያለ አሰራር ወጪ የማይጠይቅ ተባረኪልን
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 Жыл бұрын
ጎበዝ ተባረኪ በርቺ❤
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
ማሻአላህ የምራል እጅሽ ይበረክ
@Birtukan-rw9is
@Birtukan-rw9is 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በረች አብሬ ካች ጋ እየሰራው ነበር በጣም ቆጆ ነው
@user-ui5bn7fz8v
@user-ui5bn7fz8v 10 ай бұрын
ምርጥ አስራር ነው
@seadayesuf4530
@seadayesuf4530 5 ай бұрын
በጣም ቆጆ አስራር ነው በርች
@alamzagay8791
@alamzagay8791 9 ай бұрын
Ejis yibarik amen 🙏 ❤❤
@abdah1425
@abdah1425 Жыл бұрын
ጎበዝ ኢንሻኣላህ ሞክረዋለው በርቺ
@Filisltan
@Filisltan 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@sisittibebu8476
@sisittibebu8476 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Жыл бұрын
ሰላም ሀበሻየ ባለሙያ ሁሊየም እከታተልሻለሁ እረጋ ብለሽ የምታሳይን ነገር እደት ደስ እደሚለኝ እጅሽ ይባረክ እድህ ነው
@user-gt9rw5tb6c
@user-gt9rw5tb6c Жыл бұрын
ምርጥ ነው
@Bongarciask
@Bongarciask 9 ай бұрын
That’s looks great and delicious
@user-xm5ur8tg7m
@user-xm5ur8tg7m 10 ай бұрын
Arife nw Masha alah
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ቀለል ያለ አገላለጽ ቀለል ያለ አሰራር የእውነት ጎበዝ ነሽ
@helentewelde6615
@helentewelde6615 Жыл бұрын
Thanks more my sis❤ i try it but its very Nice ♥️💋and easy to make🎉🎊
@user-eq1pw6om3j
@user-eq1pw6om3j 10 ай бұрын
Betam konjo tebaerke berci enamesegenaelen
@redaekelkele4721
@redaekelkele4721 10 ай бұрын
it is good. really the way u managed is simple easy to understand , thanks for your explanation . keep it up !
@user-qf9bn7db1o
@user-qf9bn7db1o Жыл бұрын
በጣም ያምራል በርች እሽ ውዴ
@user-wm9il7tu4p
@user-wm9il7tu4p 8 ай бұрын
Tebarki emako arif asrar new emokrwalw
@Lemlem-kb7ld
@Lemlem-kb7ld 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ!!
@ዘመድtube
@ዘመድtube Жыл бұрын
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😍😍😍
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እረጋታ በጣም ደሰይላል❤ በረችል ሰረተቸ እሞክረዋለሁ
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
አሪፍ ነው🎉ቀጥሉበት አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አላህ በያለንበት ይጠብቀን 👆
@ZaidaTemam
@ZaidaTemam Ай бұрын
Wow bexam yamiral qexayi vidiyo
@user-nv1bi5lm2v
@user-nv1bi5lm2v 11 ай бұрын
ጣፍች
@hidatmebrahtu1676
@hidatmebrahtu1676 Жыл бұрын
Wawww.mashaalahhh
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Shukiren😘😘😘
@user-bu7dx2ie4t
@user-bu7dx2ie4t 20 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም አሪፍነ ው
@MinilikTikursew
@MinilikTikursew 6 ай бұрын
ዋዉ ስንት ቀን ስጠብቅ ነበር ይሄን ለመስራት ከዛ ትናንት የሚያስፈልጉትን ግብአቶች ገዛዝቸ መጣሁና አሁን እየሰራሁት ነው hopefully አሪፍ እንደሚሆን እና እህቴ በጣም እናመሰግናለን እውቀትሽን ስላካፈልሽን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 10 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ በጣም ደስ የሚል ኬክ ነው ያሳየሽን ተባረኪ
@ariamhadgu6232
@ariamhadgu6232 6 ай бұрын
Everything you did it ,I tried it’s perfect recipe easy and yummy 👍🏿
@meseretzerga2088
@meseretzerga2088 Жыл бұрын
Egeshi yebark
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Amin yene wid😘❤
@user-su2mg4zy9k
@user-su2mg4zy9k Ай бұрын
አሪፍ።ነው።ተባረኪ❤❤❤❤
@user-hk1wk2ni1l
@user-hk1wk2ni1l 7 ай бұрын
Betam desylal arifnew❤
@dehabinabintibrahim1746
@dehabinabintibrahim1746 Жыл бұрын
Seratesh+Moya Ma'sha'Allah yeni balemuya sewedsh wellahi ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ😘
@Eminet369
@Eminet369 Жыл бұрын
betam enamesegnalen
@Beti-ir6mr
@Beti-ir6mr Жыл бұрын
Betam yetemal eskahun yeteleyaye cake aserare ayechea mokerialhu altesakalegnem yanchi gen wow konjo new
@meseretgebrehiwot935
@meseretgebrehiwot935 10 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ በጣም ጥሩ አድርክሽ ነው የሰራሽው
@zeharazeharaamiraa685
@zeharazeharaamiraa685 Жыл бұрын
ማሽአላህ ❤❤❤
@memeke5620
@memeke5620 Жыл бұрын
ዎው ጎበዝ በረቼዬ
@lubaba746
@lubaba746 Жыл бұрын
ማሸአላህበርች
@GermenGebeye
@GermenGebeye 13 күн бұрын
ዋው ልዩ ነው
@esmaellm1047
@esmaellm1047 6 ай бұрын
ኑሪልን አንቺ ዘደኛ❤
@user-zs9ff1sw7g
@user-zs9ff1sw7g 4 ай бұрын
እናመሰግናለን 😃😃😃
@fhgu7136
@fhgu7136 Жыл бұрын
አሪፍ ሥራ ነው
@SerkalemWedajo
@SerkalemWedajo 17 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ቀላል
@leluyerobi7445
@leluyerobi7445 Жыл бұрын
አሰራሩ በጣም ቀላል ነው ተመችቶኛል 👍🥰
@zaharahussen202
@zaharahussen202 10 ай бұрын
ቫኔላ ሳይኖረው ቢሆንስ ውዴ መልሽልኝ በጣም ተመችቶኝ ነው
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 5 ай бұрын
​@@zaharahussen202ቫኔላ ጠአም ይሰጠዋል ደስ የሚል ቃናም ይኖረዋል ቢሆንም መስራት ትችያለሽ ያለ ቫኔላ
@Merry927
@Merry927 4 ай бұрын
ዋውውውው ቀላል ዘዴ
@semiraaman314
@semiraaman314 Жыл бұрын
ኦ በጣም ቆንጆ ነው ደሞ ያለ ወተት ነው የሰራሽው
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ semuye😘❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ልጁ እራሱ የፍቅር ሰው ነው እሱን አይቼ ነው የጨረስኩት ፊልሙን በጣም ጎበዝ ተዋንያን ነው ይመቻቹ
@MekdesKifle
@MekdesKifle Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ነው !! አሰራሩን ወድጄዋለሁ !
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 Жыл бұрын
መሻአላ ያምራል
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Shukiren mare😘
@Amare-er7py
@Amare-er7py 8 күн бұрын
ጎበዝ
@zellhanesru2451
@zellhanesru2451 4 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ እዳቅማችን መሥራት እንችላለን ግን በከሰል አያርም
@GelilaMelka-hv8fn
@GelilaMelka-hv8fn 9 ай бұрын
Wow betam arif
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 9 ай бұрын
Thanks dear😘❤
@zebibaAbdu-qb8vv
@zebibaAbdu-qb8vv Ай бұрын
ተባረኪ❤
@rita-ct8pl
@rita-ct8pl 10 ай бұрын
Wow👍👍👌👌
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 9 ай бұрын
እጥር ምጥን ቅሽን የለ ምርጥና ቆንጆ ኬክ ነዉ ያሳየሽን እጂሽን ቁርጥማን አይካዉ የላል ያገራችን ሰዉ ዉዷ ማሻ አላህ በጣም ባለሞያ ጎበዝ እደሆሽ ታስታዉቂየሰለሽ በርቺ
@yhygeneraltrading8350
@yhygeneraltrading8350 10 ай бұрын
Ilove it thankyoumare
@hawashait8758
@hawashait8758 10 ай бұрын
BRAVO 👍
@user-vx9uw7xx1u
@user-vx9uw7xx1u 3 ай бұрын
ዋው ውዴማሻላህ❤❤❤❤❤
@MahiderAdane
@MahiderAdane Ай бұрын
Wow betam konjo aserar newu
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Thanks😘❤
@user-ov3kz7nq7m
@user-ov3kz7nq7m 28 күн бұрын
በጣም አመሰግና ቴዳየ ደህና ነህ ከሙያህ ባለፈ አንቺ የሚለውን አልቀበልም ማትህ በጣም ተመችቶኛል እውነት አራድነት እየተባለ ይዞን ጠፋ
@user-gx2mn6ze1i
@user-gx2mn6ze1i Жыл бұрын
wow Thanks
@fasikakebede4049
@fasikakebede4049 10 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@user-fk1fo1dx9g
@user-fk1fo1dx9g 3 ай бұрын
ዋው ውዴ ያምራል❤❤❤❤❤❤❤
@user-ke8zn5qu5v
@user-ke8zn5qu5v 2 ай бұрын
ዋው የምር ጉበዝ ነሸ❤❤❤❤
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 Жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ነው
@user-gl8fc8ty7g
@user-gl8fc8ty7g 7 ай бұрын
Wow Batam yameral
@sameerasami800
@sameerasami800 Жыл бұрын
Enamesegnalen
@user-kf5jr7ii2i
@user-kf5jr7ii2i 4 ай бұрын
እመሰግለን🙏🙏🙏❤
@user-vr1yc9nz3j
@user-vr1yc9nz3j Ай бұрын
Woww Thank you ❤❤❤❤❤❤
@birkineshsugebo202
@birkineshsugebo202 29 күн бұрын
እናመሠግናለን
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 13 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
My grandmother taught me this dish! The most delicious potato recipe for dinner
8:24
Köstliche Hausrezepte
Рет қаралды 10 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27