በጣም ቀላል የሚጣፍጥ እሩዝ በድንች

  Рет қаралды 110,100

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

3 жыл бұрын

Пікірлер: 148
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ከለሩም ያምራል thank you for sharing👌👍🥰
@meskeaddis8231
@meskeaddis8231 3 жыл бұрын
እናትዬ በጣም የሚጣፍጥ ሩዝ ነው ያሳየሽን ሰርቼ በላን በጣም አመሰግናለሁ😍🙏
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Looks yummy and delicious recipe 😋 😍 Thank you for sharing .👌👍
@luliya6032
@luliya6032 3 жыл бұрын
ዋው ልዩ ነው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ !!!!!
@zenebenigussie4532
@zenebenigussie4532 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ የቆንጆ በጣም በጤናማ የሩዝ ነው ያሳየሽን
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማሬየሰራሽዉ ራይዝ በጣም ነዉ የወደድኩት ሲያምር በጣም ጤናማ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድድ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ🙏❤👍
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
Mmm that looks delicious Enat thank you for sharing 🥰🥰
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
በጣም እንደሚጣፍጥ ነው ሲያዩት ገና ያስታውቃል እጅ ይባርክ እናትዬ🥰🥰🥰👌👌👌
@hana4049
@hana4049 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ እህቴ👍🏽🙏🏾
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርች እጆችሽ ይባረኩ !!!
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል ምርጥ 👌👍🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ሩዝ በአትክልት አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
እናትዬ ሁለም ቆንጆ ነዉ የምታሳይን እጆችሸ ይባረኩ
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
ሲያዩትም በጣም ያምራል ምንም የማያምረኝ ነገር ቢኖር ሩዝ ነው ያንቺን እሞክራለሁ ቆንጆ አሰራር ነው
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 3 жыл бұрын
አረ እዴት ያምራል ዋውው
@angesettekle5003
@angesettekle5003 2 жыл бұрын
That's awesome 🙏❤️🥰❣️❣️💞
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ቆንጆ አዘገጃጀት ነው💯‼️
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
የኔ ባለ ሙያ ጥሩ ነገር ነው ሼር ያረግሽን!!👌
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ልዩ ነው በጣም😋👌
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
ዎው በጣም ቆጆ ነው ጠክሪ እህታችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Betam konjo aserar new yasayeshen ejesh yebarek ehete 😍😍🙏🙏
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 3 жыл бұрын
Betam konjo new weda👌👍
@user-or3ei7sb1z
@user-or3ei7sb1z 7 ай бұрын
እጅሽይባረክ
@fits509
@fits509 3 жыл бұрын
Looks so Yummy 😋 I love all your recipes! Thanks for sharing!
@godisgood2672
@godisgood2672 3 жыл бұрын
Looks yummy and delicious thank you for sharing us i'll make it.
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
@God is good ሰላም ብዬአለሁ ቤተሰብ እንሁን👍
@halimaabate5099
@halimaabate5099 2 жыл бұрын
ማሻአላ ጎበዝ ።የኔ ማረ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ግሩም ነው 👍💖💖💖🙏
@FfdSis9
@FfdSis9 2 ай бұрын
እና መሰግናል በጣም ነወ እሚጥመው ❤❤❤❤
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Thank you my dear for sharing
@AsAs-vv5vx
@AsAs-vv5vx Жыл бұрын
ጎበዝ በርች❤
@Reemaa20
@Reemaa20 3 жыл бұрын
Woooow 😍👌
@keyakeya2199
@keyakeya2199 3 жыл бұрын
ከለሩ በጣም ያምራል
@meskeaddis8231
@meskeaddis8231 3 жыл бұрын
Thanks for sharing 😍🙏🙏
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እናትዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን😍😍👍
@muluendawika5665
@muluendawika5665 3 жыл бұрын
Wooow sis ❤❤❤❤❤❤❤
@Zulfa-sn1in
@Zulfa-sn1in Ай бұрын
ወላሂ በጣምነው ማመሰግንሸ የመጀመራዬ ይቱብ አይቼ ሰርቼ በጣምነው ሚጣፈጠው ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Gadisa666
@Gadisa666 Жыл бұрын
that's awesome ❤❤
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በበርበሬ ቀምሸ አለውቅም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን 🙏 ጎበዝ በርቺ መልካም ቀን 🙏♥️
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏❤️
@azebgebrehiwot5625
@azebgebrehiwot5625 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናት
@LeonMatlab
@LeonMatlab 3 жыл бұрын
በርቺ👍🏻
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
የምወደው የህንዶች ምግብ መልኩ ብቻ ይበቃል ሲያምር አመሰግናለው ስላካፍልሽን 🥰🥰
@tigist835
@tigist835 Жыл бұрын
በጣምያምራልልዩ
@Amany1213
@Amany1213 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል በርቺ
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
@ወለተ ሰንበት ኢትዮጵያ ሰላም ብዬአለሁ ቤተሰብ እንሁን👍👍
@uaeuae9958
@uaeuae9958 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ወድጄዋለሑ በጣም ይጣፍጣል ሰረቼ በልቼዋለሑ እድሜ ይስጥሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching 👍👍👍❤️❤️❤️
@user-xd2dw3tj4e
@user-xd2dw3tj4e 9 ай бұрын
ዋው አበሳ👍❤
@saraafrica6266
@saraafrica6266 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህት እሩዝ መስራት እፈልግና ቅመሞቹን ስለማለገኝ እተወው ነበር እንዲህም ይሰራል 🎉
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 8 ай бұрын
በጣም ቆነጆ ይመስላል
@rehanaadem5104
@rehanaadem5104 3 жыл бұрын
You are amazing
@SurprisedDonuts-km1yf
@SurprisedDonuts-km1yf 2 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም አመሠግናለሁ ለመዳም አድሥ ነበርኩ ያቺን አይቼ ሰራሁ አሪፍ ነው ይጣፍጣል❤❤❤❤❤
@salem4086
@salem4086 Жыл бұрын
ዶሮ ጋራ ቆንጆ ነዉ
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
ነገመልሺ ውዴ እጅሸ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል በርቺልን እኔጋም ብቅ ብለሽ አበረታችኝ
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ለየት ያለ አሰራር ።በተለይ ከለሩን ወድጀዋለሁ እሞክረዋለሁ
@rahelyemane3818
@rahelyemane3818 3 жыл бұрын
Yummy thank you 😊
@emuamar.3926
@emuamar.3926 Жыл бұрын
እጂሺ ይባረክ እኔ የመጀመሪያዬ ነው ሳይሺ ግን ወላሂ በጣም ይጥማል እኔ ስደት ነኚ ሰርቸ ሞክሬው ዋውውውው ብያለሁ🌹🌹🌹በርቺ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Watching 👀
@meleket2215
@meleket2215 3 жыл бұрын
ሁሌም አንደኛ እናመሰግናለን እናት
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏❤️
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
I. Love it
@ethiosarakitchen5770
@ethiosarakitchen5770 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽን ይባርክ 😋😋
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
I am wondering how it’s test rice oils????? The rice looks delicious 👍🏽👏🏽🙏🏾✊🏽
@adhanetabraham4617
@adhanetabraham4617 3 жыл бұрын
It looks amazing but what kind rice are you using can you show us plz thanks
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
ተባረኪ። እቤት ሠርቸ ለባሌ። አመላሁ።። ልዩነው። ሢገረመው ዋለ።። መቸም ወዶቺ ሆዳቺውን ይወድ የለ
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz 9 ай бұрын
ድስቱ.ያምራል
@tjj269
@tjj269 3 жыл бұрын
Wow nice 👍
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
@Tj J ሰላም ብዬአለሁ ቤተሰብ እንሁን👍👍
@addisb3524
@addisb3524 3 жыл бұрын
Even if I have been cooking and eating rice for many years, I always like watching you. You have this skill making things interesting and watchable.
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
@ addis b ሰላም ብዬአለሁ ቤተሰብ እንሁን👍👍
@addisb3524
@addisb3524 3 жыл бұрын
@@ethiohometube. not a problem . Just subscribed you.. will see you in a new video soon
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
Thank you for joined me!!😁
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
👁👁😍
@user-xm9tb8gn6i
@user-xm9tb8gn6i 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ 👍💪🙏🙏🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ሪሀናዬ ብቅ ብለሽ ጎብኝን
@user-xm9tb8gn6i
@user-xm9tb8gn6i 3 жыл бұрын
እሺ ሰብስክራይብ አርጌሻለው
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ቤተሰብ ሰለሆንሽ
@user-wj7xp2hv2t
@user-wj7xp2hv2t 4 ай бұрын
🎉
@mahiige9968
@mahiige9968 Ай бұрын
😊
@chaltutesfaye8545
@chaltutesfaye8545 11 ай бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም ምርጥ ምርጥ ነው ለመዳሜ ሰርቸላት 3 ቀን በተከታታይ አሰራቺኝ 🥰🥰 እናመሰግናለን በጣም 😘😘😘
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Watching
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
በሰራሽው መንገድ በተለያዩ የአትክልት አይነት ሰርቸዋለሁ በኡነት በጣም ይጣፍጣል ብርያኒ ለልጆቸ ስለምሰራ ለምን በአትክልት አልሞክርም ብየ ሞከርኩት ሸር በማድረግሽ ግን በጣም ደሳለኝ አመሰግናለሁ 🙏🏾
@user-wk9lx4gi3i
@user-wk9lx4gi3i 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው ሲያዩት ራሱ በጣም ያምራል ዛሬውኑ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ እናትየ እናመሰግናለን🥰🥰👌👌 ሸር
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እናትዬ💕👏👏
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
@ሀና ሀና ሰላም ብዬአለሁ ቤተሰብ እንሁን👍👍
@sadamulla5208
@sadamulla5208 9 ай бұрын
ማሻአላህ
@minadubai9030
@minadubai9030 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
🙄😋
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
watching
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 жыл бұрын
አይ ሞያ እጅ ይባርክ እንደውም አሁን ምን ልስራ ለዛሬ እያልኩ ሳስብ ነበር በቃ ልነሳ አመሰግናለሁ
@FredieMW69
@FredieMW69 3 жыл бұрын
ቬጂቴብል ቢሪያኒ በአበሽኛ:)
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
wawu qonijo adirigeshali ijshi yibareki berichi
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
@Tell Jtell ሰላም ብዬአለሁ ቤተሰብ እንሁን👍👍
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
@@ethiohometube betisebi honiyalew yene konijo tebareki
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ👍
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 3 жыл бұрын
@@ethiohometube ❤💞💯💯
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 3 жыл бұрын
Thank you for sharing this yummy Rice but I was watching it from work and couldn't cook it...Definitely I will try it on the weekend 💕 The pot you use for the rice is it Ballerina ?
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
@Senidu Teklu ሰላም ብዬአለሁ ቤተሰብ እንሁን 👍👍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
yes it is under warranty.and had it changed ... thank you so much... how are you doing ... missed you few days ...apperciate so much
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 3 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 Thank you my Dear 💚💛❤
@merymery7248
@merymery7248 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zebibajemale6984
@zebibajemale6984 2 жыл бұрын
Selam enat yeserashiw ngr ejig konjo new Enameseginalen Gn tiyake aleng ebakish tolo melishileng ? Arenigwade ngru mindenew esu kelelenis bemin metekat enchilalen??
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
Wow wow
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
@Ethio Wubit ሰላም ብዬአለሁ ቤተሰብ እንሁን👍
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
@@ethiohometube እኔም ፍላጎቴ ነው ሁሉንም አድርጌ ቤተሰብ አድርጌሻለሁ አንቺ ብቅ በይ እህቴ በርቺ አመሰግናለሁ
@nebatali9184
@nebatali9184 3 жыл бұрын
Egish yebarek 😘😘 can u send us the kind of rice u use??
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
besamat rice. thank you
@emanaman2723
@emanaman2723 3 ай бұрын
Please provide us the name of the exact brand you used or the picture of the rice please, thank you so much
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
@LE ሰላም ብዬአለሁ ቤተሰብ እንሁን👍
@user-it9ru4sb6h
@user-it9ru4sb6h 2 жыл бұрын
በዝኩን ይቻላል እጅሽ ይባረክ
@salem4086
@salem4086 Жыл бұрын
አንች ልጅ አረብ ሀገር ነበርሽ wow wow
@salemmusabah1104
@salemmusabah1104 10 ай бұрын
በአረ በኛሥሙን ጥቀሽውጨ እሢ ውዶ
@gobenagobena1104
@gobenagobena1104 3 жыл бұрын
I make it it so yummy 😘😘😘
@user-zs4qd4ot5w
@user-zs4qd4ot5w 2 жыл бұрын
እሠይየኔጠፈጪ ወላሂ ሠወድሸ
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 3 жыл бұрын
ሠላም ለምታሰተምሪን ሙያ ሀሉ ምስጋናዬ የላቀ ነው።እባክሽ ከቻልሽ የአዋዜ አሠራር ብታሳይ ?
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
@Abeba Mengestu ሰላም ብዬአለሁ ቤተሰብ እንሁን👍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/a6yfdbJ90LfFZaM.html ሰርቻለሁ እህቴ
@lulaamanuel3457
@lulaamanuel3457 3 жыл бұрын
Thanks🌹
@startafrica.
@startafrica. 3 жыл бұрын
ተጋበዙልን_ ኢትዮጵያዊ ቻናል_ ቤተሰብ ይሁኑን
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
looks good
ለየት ያለ የምግብ አማራጭ  ሩዝ በድንች
18:47
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 33 М.
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 70 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 11 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 6 М.
ቀለል ያለ አዋዋል ጥብስ//ቡና//ቡና ቁርስ
8:28
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 118 М.
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 162 М.
የፆም ሩዝ በድንች አሰራር  Potato Rice Recipe
8:39
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 10 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 51 МЛН
The mother gave birth to a capsule baby ➡️#nico #dog #funny #smartnico #cute
0:33