ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Пікірлер
@kedsitkedsitbokona3646
@kedsitkedsitbokona3646 3 сағат бұрын
ስፍልጋት ስፈልጋት ዛሬ አገኘዋት ንጽናዋ ብቻ ይማርከኛል አሁን ስምሽን ይዘዋለው
@janetmelka4122
@janetmelka4122 6 сағат бұрын
Ty, but you missed tenadam
@eletderash
@eletderash 12 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እጅሽ ይባረክ❤🙏
@eletderash
@eletderash 12 сағат бұрын
ኢትዮጵያዊ ባለሙያ ከንፅህና ጋር በጣም ደስ ይላል❤❤❤🙏
@eletderash
@eletderash 13 сағат бұрын
ጌታ ይባርክሸ በእውነት ባለሙያ ነሸ ለብዙ ሰው ትምሕርት ሰለምትሰጪ ጌታ ያብዛልሸ❤❤❤❤❤🙏
@Hadya720
@Hadya720 3 күн бұрын
እኔየምፈልገው አሰራር ምርጥ
@marblegold7011
@marblegold7011 4 күн бұрын
እውነት ለመናገር እንጀራሽ በጣም ያምራል ቁምነገሩ ግን እነደ አገራቺን እንጀራ ባዕድ ነገር ሳይገባበት የጤፍ ብቻ ወይም ጤፍና ገብስ ተቀላቅሎ የተጋገረ በጣም ቆንጆ እነጀራ ማየት ነው የምንፈልገው ምክንያቱም የአንቺ እነጀራ ወስጥ all purpose flour and sparkling water ጨምረሽበት ነው እንዳ ያማረው self rising flourም እኮ እኖጀራ ያሳምራል ለጤና ጥሩ አይደም ይባላል እንጂ.
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 6 күн бұрын
የምደዉ አነጣጠር አድነኩሽ❤
@engdaworktiezazu3427
@engdaworktiezazu3427 6 күн бұрын
Link አስቀምጭልን ነብረድስቱን
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 6 күн бұрын
Yammy❤❤❤❤❤
@samreShewarega-d7g
@samreShewarega-d7g 6 күн бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@HnanIbraheem
@HnanIbraheem 6 күн бұрын
Karot madreg ychalal
@marblegold7011
@marblegold7011 6 күн бұрын
በጣም የሚያምር ቆንጆ እንጀራ ነወ ትንሽ ያልተመቸኝ የአምቦ ውሃ ነው
@user-jk1kk6si8j
@user-jk1kk6si8j 7 күн бұрын
እናመሠግናለን ዉዴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መልካም በአል ❤❤❤❤❤❤❤
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 7 күн бұрын
Selam endiet nesh betam eyetefash new lemen. Pls betam enewedashalen ❤ yetnew ye gezashu Airfryed. Nigerign sent new. Tebareki🙏🇸🇪
@tsehaymeshesha3950
@tsehaymeshesha3950 7 күн бұрын
Hi nice I am glad you are back please if you don’t mind if you can give me or us where you bought the pot and the name I will appreciate thank you.
@habibajemal2042
@habibajemal2042 8 күн бұрын
yene wd mn largsh bezignaw tanebiwalesh bye new zare edme lanchi mn yemesele enjera gagre wyyyy aydelem america ethiopiam endezi aynet enjera algagerkum allah ytebksh betam des blognal welahi portland enjera mtshet guadegna alechgn ena endet new mtgagriw slat ltnegregn fkadegna aydelechm yaw buisness aydel😅 dgami subscribe endalaregsh unsubscribe yhonbgnal betam new mamesegnew ahun new gagre yechereskut 😍😍😍😍
@tesfatsionabebe4342
@tesfatsionabebe4342 8 күн бұрын
Chews
@letlovelead5024
@letlovelead5024 8 күн бұрын
Selam Enat! Would you please tell us the name of the pot. Thank you!
@freytube2731
@freytube2731 9 күн бұрын
ይህማ ዶሮ ያስንቃል
@samiashash5664
@samiashash5664 9 күн бұрын
Can you send the website to order the pots
@MarkFikre
@MarkFikre 9 күн бұрын
ጥሩነው በርቺ
@margogirma1726
@margogirma1726 9 күн бұрын
Wow gobzi neshi👌👌❤❤❤❤❤
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@maas-l4p
@maas-l4p 9 күн бұрын
bekezikaza mabukat ayechalem
@Blissful-day
@Blissful-day 10 күн бұрын
tiktok ለሌለን የሁለቱንም ብራንድ ብትነግሪን ❤
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz 10 күн бұрын
የወይራ ቅጠል ነዉ የሚባለዉ
@abushnegesse6
@abushnegesse6 10 күн бұрын
Wow continue hard-working ❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t 10 күн бұрын
ምርጥ ምግብ በባለሙያ እጅ ሲሠራ እንደዚሕ ያምራል ያረካልም ❤
@birtukansirak3090
@birtukansirak3090 11 күн бұрын
Can you send me the link for the pot please
@AdfereWondimu
@AdfereWondimu 11 күн бұрын
አልመድ ምንድነው
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 11 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ይላል
@user-lk4kf1nz8x
@user-lk4kf1nz8x 11 күн бұрын
Endat new link yemnagegew please enatya
@missoum3410
@missoum3410 11 күн бұрын
We missed you nice to see you back. Where did you get the pot?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 12 күн бұрын
የምወደው ወጥ ለምን በፆም ብቻ እንደሚሰራ ራሱ ይገርመኛል የሰርግ ወጥ ነው የሚመስለው❤ ላይክና ሼር ያስፈልገዋል❤
@amanawit1598
@amanawit1598 12 күн бұрын
ታድለሽ የያዝሽው ሁሉ ሲያምርልሽ
@zeinebjilo4706
@zeinebjilo4706 12 күн бұрын
Ent atxfi tolo tolo nayi❤❤
@le1785
@le1785 12 күн бұрын
እናትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ይልመድብሽ ❤❤❤❤❤
@iftumustafaabafira2569
@iftumustafaabafira2569 12 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ በሰላም ነው የጠፍሽው
@FasiNico
@FasiNico 12 күн бұрын
Welcome Back konjo 🙏💖
@anymail1088
@anymail1088 12 күн бұрын
ዋውው አስደመምሽኝ እህቴ እጅሽ ይባረክ መጨረሻላይ ቂቤ ብንጨምር ቺግር የለውም አይደል ?
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 12 күн бұрын
እንካን ደህና መጣሽ ኤርፍራየሩን የት ገዛሽው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 12 күн бұрын
if you have ticktok, go to enat Ethiopia , you can find the link www.tiktok.com/t/ZTNs7BuL6/
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 12 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ። ሻማነው ወይስ ላንፕ ነው በጣም ያምራል የት አገኘሽው።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 12 күн бұрын
ሻማ ማቅለጫ ነው እንደ መብራትም ያገለግላል USAነሽ
@eyellll14
@eyellll14 12 күн бұрын
I wish you could stay active on KZfaq. I truly love to watch your channel.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 12 күн бұрын
Thanks, I will try🙏❤️
@Hanan7153
@Hanan7153 12 күн бұрын
Can you tell us what kind of pot? Please send us .. thank you
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 12 күн бұрын
if you have ticktok, go to enat Ethiopia , you can find the link. www.tiktok.com/t/ZPRoouQrA/
@woinshetdesta2007
@woinshetdesta2007 12 күн бұрын
በርቺ
@adanechmelake9179
@adanechmelake9179 13 күн бұрын
Weye enkan dehena metash❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 12 күн бұрын
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ🙏❤️
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 13 күн бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር❤🥰🥰🥰
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 12 күн бұрын
አወ በጣም እንኳን ደህና ቆያችሁኝ 🙏❤
@seni680
@seni680 13 күн бұрын
Good to see you
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 12 күн бұрын
Thank you 🙏❤️