በጣም ጣፋጭና ጤናማ የክሮሰንት አሰራር ||Ethiopian Food || Croissant recipe

  Рет қаралды 39,876

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

3 жыл бұрын

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Пікірлер: 61
@wubalem22tube66
@wubalem22tube66 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ድንቅ አሰራር ከአንች ብዙ ትምህርት አይቻለሁ እጅሽ ይባረክ የእኔ ዉድ👍
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰርቸዉ በጣም ይጣፍጣል
@haymanotayalew4759
@haymanotayalew4759 2 жыл бұрын
ወይ እጅሽን ይባርክ በጣም ቀለል አርገሽ ነዉ ያሳየሽን😍👌👌👌🙏🙏
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
ሳራዬ መርጥ የክሮሶን አሰራር ነወ ያሳይሽን እናመሰግጋ 👍👌💯ሼር
@user-ht2cq2hc3h
@user-ht2cq2hc3h Ай бұрын
ጎበዝ በርች
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሳራዬ የእኔ ውድ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ልዩ ነው በርቺልኝ👌👌👍ሼር❤🙏
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ኮራስዋን ነዉ የሠራሸወ እጂሸ ይባረክ ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ ክሩሰንት ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏👌
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
Wow that’s looks amazing thank you for sharing my friend stay safe
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ሳርዬ ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እንደሁልግዜ እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️ላይክ ሼር
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ሳርዬ በስመአብ ልዬ በጣም ቆንጆ ነው በርችልን እናመሰግናለን 👍👍👌
@user-ng1mo4vd4j
@user-ng1mo4vd4j Ай бұрын
በጣምጎበዝ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ዋው ሳርዬ ምርጣ የክሮሰንት አሰራር ነው ያሳየሽን ያም ያም እጅሽ ይባረክ🥰🥰🥰
@rahmutahmed814
@rahmutahmed814 Жыл бұрын
Batam konjo new enmasgenalen
@yebetewa-5538
@yebetewa-5538 3 жыл бұрын
Wow..endet endemiyamer..ejesh yebareke wede. Thank u for sharing 😍🙏😍
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
Looks yummy and delicious thanks you for sharing my dear like
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ በርቺልኝ ላይክ ላይክ
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባርክ በጣም ነው የሚያምርው እህቴ
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር አሰራር ነው👍🙏
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
Woowww saray yene balemoya betam Arifinew berichi like share
@omturkeychannel1191
@omturkeychannel1191 3 жыл бұрын
ሠላም ሣራዬ በጣም ቆንጆአሠራርነዉ ዋውው የተባረከ ይሁን ቀጥይበት የኔዉድ በርችልኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው የኔ እህት እጆችሽ ይባረኩ
@alesalema7371
@alesalema7371 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሚያምር በርቺ።
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሳሪ💞👌
@perfectpalate6984
@perfectpalate6984 3 жыл бұрын
This is 🔥🔥 so delicious recipe stay connected dear 💞
@chol9412
@chol9412 Жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው በጣም ያምራል
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ሳርዬ ላይክ ሼር👌❤️
@Loveafricalovetheworld
@Loveafricalovetheworld 2 жыл бұрын
Well done ❤️
@user-sm5tk2tc9p
@user-sm5tk2tc9p 11 ай бұрын
ማሻአላህበጣምቆጆነውእናመሰግናለንእህትበርቸ
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን መሽአላህልዩአሰረርነው እናመሰግናለንክልብ
@p-star722
@p-star722 3 жыл бұрын
በጣም ያምራልየኔባለሞያ ይመችሽ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ሳራዬ ቆንጀ አሰራር በርቺልኝ ላይክ ይገባዋል👍👍👍🙏
@Azeb1
@Azeb1 Ай бұрын
selam enekan dena mexash des ymil aserar berichi melekam sera enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen
@yemiendale2928
@yemiendale2928 Жыл бұрын
እናመስግናለን
@lenateshome3896
@lenateshome3896 4 ай бұрын
ዛሬ. ሰራለዉ. ዉዴ.
@senisamuel690
@senisamuel690 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ
@boshbosh3370
@boshbosh3370 3 жыл бұрын
ቆጆነው በርችንል
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
What a great croissants 🥐 👌🏾❤️😋thanks for sharing Sara and have a blessed day 🙏🏾
@fantafanta6047
@fantafanta6047 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@zintetemna7251
@zintetemna7251 11 ай бұрын
የኔቆጆበርችለቻናልሽ ግን አዲስ ነኝ ተመችቶኛል ስራ ሸ❤❤❤❤❤
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
Sarye batme konjo argash new yesrashwe
@blenmenda8291
@blenmenda8291 Жыл бұрын
Thanks 🙏
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
👀😍
@user-xn3mn9yl1g
@user-xn3mn9yl1g 3 жыл бұрын
👍❤️❤️💐
@dggghhk6912
@dggghhk6912 3 жыл бұрын
የኔማር ታች ብዙ ተምናል 💚💛❤️🙏🙏
@melkamelka23
@melkamelka23 Жыл бұрын
ግዴታእፊረጅመግባትአላበት
@user-co1rh7fm4t
@user-co1rh7fm4t 3 жыл бұрын
สวัสดีจ้าน่ากินจังเลยค่ะชอบจ้า
@seadaseadagetachew4374
@seadaseadagetachew4374 Жыл бұрын
🥰🥰🥰👍
@xfvv1844
@xfvv1844 Жыл бұрын
THANKS
@MuhammedSalih-ld8yj
@MuhammedSalih-ld8yj 3 ай бұрын
የኒማር
@user-wu6oq7dj5p
@user-wu6oq7dj5p 3 жыл бұрын
💕🥀🥀🥀🥀🥀👍👍
@fanayesahlemariam3249
@fanayesahlemariam3249 3 жыл бұрын
በዘይትብንሰራውስ
@zelalemmengistu120
@zelalemmengistu120 3 жыл бұрын
ሰላም ሳራ ብላፈው ካንቺ እይቼ ዳቦ ምክሬ ነበር እና ፍርን ሳስገባው ከላይ በጣም በስሎ የታችኛው ግን ምንም፣እና እሳት መጠቀም ያለብኝ የላይኛውን ነው የታችኛውን ፣አመስግናለሁ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
እኔ የተጠቀምኩት ኦቨን ነው እና ኦቨኑን ስለኩሰው ከታችም ከላይም ያብስላል እና እንደምንጠቀመው ማብሰያ ነው የሚወሰነው
@zelalemmengistu120
@zelalemmengistu120 3 жыл бұрын
@@sara-ethiopianfood ስለዚህ ኦቨኑን የታችኛው ብቻ ነው የሚለኮሰው?
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ልክ እንደ ማንኛውም ዳቦ እንደምንጋግርበት ነው የምንለኩሰው
@zelalemmengistu120
@zelalemmengistu120 2 жыл бұрын
የታችኛውን ወይስ የላይኛውን ልለኩስው እባክሽ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 2 жыл бұрын
የኔ አንድ መለኩሻ ነው ያለው
@almazkebede8896
@almazkebede8896 Жыл бұрын
ሠአኘ ጨነ ነ ገጠነሠ
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,3 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 3,1 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
I was looking for a long time! A perfect dough recipe for croissants
3:24
Appetizing.tv-Baking Recipes
Рет қаралды 3,5 МЛН
#Croissants Recipe ምርጥ #የክሮሰንት አሰራር #Ethiopia food @Aster sima
12:33
𝐀𝐬𝐭𝐞𝐫 𝐓𝐮𝐛𝐞
Рет қаралды 1,8 М.
ጌማት #sweet ball Gemat#how to make  Giamatti Arbian dessert
9:12
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 94 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,3 МЛН