በጣም የሚጣፍጥ ቀላል ለእራት ለምሳ በተለይ ለፆም ወቅት ካለምን ማባያ መብላት የሚቻል ድንች አሰራር / potato recipe/ spinach with potato

  Рет қаралды 58,612

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Жыл бұрын

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
================
ጥያቄ ካላቹ ጠይቁኝ እመልሳለው ስለተከታተላቹኝ ከልብ አመሰግናለው ከወደዳቹት ላይክ አስተያየታቹን ብፅፉልኝም ደስ ይለኛል🤗😘😉
vespers on the shore - the mini vandals
Artist :- Finger print
Song title:- Mini Vandals

Пікірлер: 17
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስት ትንንሿን ጎመን ማታገኙ ከሆነ የኛን የሀበሻ ጎመን ቀቅላቹ በረዶ ቤት አስቀምጣቹት ይሄንንመስራት ስትፈልጉ ትንሽ እያወጣቹ መጠቀም ትችላላቹ🤗
@user-lb5rl8fp1s
@user-lb5rl8fp1s Жыл бұрын
መሻአሏህ ምርጥ አሠራርነዉ ይሰራል
@anutiroby8702
@anutiroby8702 Жыл бұрын
Sistu masha allah
@mulunafakiwa2537
@mulunafakiwa2537 Жыл бұрын
አሪፍ አሰራረ ነዉ በረች ሰረቸ ዉደዉታል ሰወች
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ሙዚቃው ልብ ያጠፋል
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እጀሽ ይባርክ ውድ እህቴ በርቺ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ቆንጆ😍
@edelgemechu9620
@edelgemechu9620 Жыл бұрын
ስወድሽ 😘😘😘
@ZXEDITX.
@ZXEDITX. Жыл бұрын
It's good whan you don't spike gest do it layke thes
@martamarta5209
@martamarta5209 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን ነጭ ሽንኩርቱን ለምን አወጣሽው እዛው ቢሆንስ?በተረፈ ምርጥ የሚያስጎመጅ አሰራር ነው በርቺ👍👍👍
@zahidanuri8487
@zahidanuri8487 Жыл бұрын
Thanks
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
😍😍😍
@Ethiopia2168eee
@Ethiopia2168eee Жыл бұрын
Qosta bihon flavour yabelashal?
@user-lb5rl8fp1s
@user-lb5rl8fp1s Жыл бұрын
ድንቹን ቀቅለሽዉነዉ
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch Жыл бұрын
ሰላም እንኮንደህናመጣችሁ ስለመጣችሁምደስብሎናል ሁለዬ ለተመልካ ቾች ይጥቅማልብላችሁ ሁለዬሽር ስለምታደርጉን እናመስግናለን ክናንተብዙነገሮችን እንጠብቃለን ኑሩልን👍👍👍👍😋🙏🙏
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ😘
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН
THE BEST TURKISH VILLAGE BREAKFAST EVER 🍳 EASY RECIPES❗️ OUTDOOR COOKING
14:37
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН