በአንድ እንቁላል እና ድንች የተሰራ ተበልቶ የማይጠገብ ቁርስ//

  Рет қаралды 53,093

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Ай бұрын

#ethiopianfood #potato

Пікірлер: 103
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁን ተመኘሁ🙏🥰 ስለምታደርጉልኝ የማያቋርጥ ድጋፍ ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Ай бұрын
ቤቲዋስ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን እሰራዋለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
@@jjjhh4655 የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Ай бұрын
@@bettwascorner እኛም እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ ደሞኮ መቶ ሺ አልፈናል ተመስገን ባለሙያ እንዲ ነው ይገባሻል
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
@@jjjhh4655 አዎ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይመስገን በእናንተ ድጋፍ ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@LemlemAddis
@LemlemAddis Ай бұрын
በጣም ነዉ ደስ የሚለው የምትሰሪው ስራ በተለይ የአብዛኛውን ኢትዮጵያዊ አቅም ያገናዘበ ስለሆነ አመሰግናለሁ በርቺ እህቴ ❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ለምለምዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Ай бұрын
ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳንም ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም 2⃣1⃣ ጻድቃኔ ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤👏🕯 ቤትዬ እጅሽ ይባረክ❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
አሜን❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@fozyayoutube1140
@fozyayoutube1140 29 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ለእቁላሉ ሽታ ፈኒሊ ብትጠቀሚይ እና ደሞ ትንሽ ቢኪንቦደር ብን ብታረጊባት ያሠላም ዉሥጡ ቅልል ያለ ይሆናል
@user-fp7sn7nn8w
@user-fp7sn7nn8w Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 20 күн бұрын
Wooow Des sil berchilin tebarekylign yehagere lij❣️♥️♥️👍👏👏
@bettwascorner
@bettwascorner 20 күн бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 15 күн бұрын
ዋዎ ሲያዩት እራሱ በጣም ያስጓመዣል እጅሽ ይባረክ እህቴ አመሰግናለው ❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 күн бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Yayeshe
@Yayeshe Ай бұрын
ቁርሥ ብቻነዉ እራትሥ አይሆንም እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በፈለግሽ ሰአት መጠቀም ይቻላል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-ii6kt3tb2m
@user-ii6kt3tb2m Ай бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ባጭር ጊዜ የሚደርሱ ምግቦችን በማሳየትሽ ትደነቂያለሽ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላሙን ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@tigsttesfaye8013
@tigsttesfaye8013 Ай бұрын
በጣም ነው እኮ ስራወችሽን እምከታተል ደሞ ደግሞ ወዲያው እሞክረዋለሁ ይዋጣልኛል እጅሽ ይባረክ😇❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@FFanaBirhane
@FFanaBirhane Ай бұрын
❤❤❤👍
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ፋናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@kadijaayoutube
@kadijaayoutube 27 күн бұрын
Jiraa jiritu woraa manaa kana bagaa nagayaan dhuftee baredduu tenaa jabadhuu mataa duree kee bayee baredaa jabadhuu hallumaa kananii itii fufii iraati hojaadhuu wawuu bayee baredaa gobaazii barichi akkumaa kanaatii ittii fufii
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
🙏🥰❤
@yashidata7934
@yashidata7934 Ай бұрын
ቤትዬ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ቁርሰ❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Ай бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ በርች🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ለታይዬ አሜን እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@ayshabandi1544
@ayshabandi1544 16 күн бұрын
በርች የምሰሪው ምግብ ለኛ ለኢትዮ ቀለልያሉምግቦችናቸ ማሻአላ ቀጥይበት
@bettwascorner
@bettwascorner 10 күн бұрын
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@BertukanNega-qu4jm
@BertukanNega-qu4jm 18 күн бұрын
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 Ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ቤትዪ የኔ ባለሙያ በጣም አመሰግናለሁ በርቺልኝ ቻዎ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ናርድዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 Ай бұрын
Ejeshe Ywbarek
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቲጂዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@konjittakele6135
@konjittakele6135 Ай бұрын
ቤትዬ እንዴት ነሽ ቀለል ያለ ቁርስ ነው ደስ ይላል እጅ ይባረክ ኑሪልን
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቆንጅትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
ቤቲዬ ጎበዝ ለቁርስ በጣም ጠቃሚ ነው ኧረ ለምሳም ቢሆን❤❤🎉
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አስናዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@EdanBiranu
@EdanBiranu Ай бұрын
Wow gobez nesh
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ኤደንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mekdesiticha423
@mekdesiticha423 22 күн бұрын
blessed❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 22 күн бұрын
መቅድዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@yemsrachdinberu6847
@yemsrachdinberu6847 Ай бұрын
Gobez betiye🙏❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የምስራችዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ritaafework9432
@ritaafework9432 Ай бұрын
ቤቴዬ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሪታዬ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ጤና እና እድሜ ያድልልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-yi3zn2el4y
@user-yi3zn2el4y 22 күн бұрын
Betam yamiral inameseginalen
@bettwascorner
@bettwascorner 22 күн бұрын
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@BirtukanbuloBirtukanbulo
@BirtukanbuloBirtukanbulo 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ዋዉ በጣም ይምራል ግን ደንቹ ብበስሊስ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 күн бұрын
በጣም ነው የሚያመሰግነው 🙏🥰❤
@user-fr1nw2ue5w
@user-fr1nw2ue5w 20 күн бұрын
ዋዉ ደስ ይላል
@bettwascorner
@bettwascorner 20 күн бұрын
ሀረግዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@samirasraj7223
@samirasraj7223 Ай бұрын
ዋው❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰሚራዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p 27 күн бұрын
ያምራል
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@SINANDAD
@SINANDAD 3 күн бұрын
Thanks ❤❤ habibt
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
የእኔ ውድ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 27 күн бұрын
ምርጥ ቁርስ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Ай бұрын
Thanks Betty
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ስንዱዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 28 күн бұрын
በጣም አሪፍ በርች🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@user-rz6bh8cw2n
@user-rz6bh8cw2n Ай бұрын
የምር ቤትሻ ትለያለሽ ስልሽ በምክንያት ነዉ በርቺ እጂሽ ይባረክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 Ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍የኔ ማር እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ኩኪዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የሁሌ ድጋፌ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@gideygmedhin-mj7rr
@gideygmedhin-mj7rr 17 күн бұрын
🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 10 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 Ай бұрын
Betisha ዱቄቱ ግን ይበስላል?? መጥበሻው የሚይዝ አይነት ከሆነ??
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
በረከትዬ እንዴት ነሽልኝ አዎ ይበስላል ሞክሪው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-nc1wx7zs2e
@user-nc1wx7zs2e 25 күн бұрын
ውዴ በጣም ጥሩነው በርቺልን ግን ጨው ስጨምሪ አላየሁም አይጨመርም
@bettwascorner
@bettwascorner 25 күн бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጨምሪያለሁ አላየሽውም ከእንቁላሉ ቦሀላ ጨው ነው የጨመርኩት አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-nc1wx7zs2e
@user-nc1wx7zs2e 24 күн бұрын
@@bettwascorner እሺ ውዴ አላየሁትም ለዛ ነው እጅሽ ይባረክ
@ssaa5253
@ssaa5253 25 күн бұрын
👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 21 күн бұрын
🙏🥰❤
@AmarechGuluma
@AmarechGuluma 18 күн бұрын
Simu min yibalel??migibu inkuan mirtiyye new
@bettwascorner
@bettwascorner 7 күн бұрын
የእኔ ውድ ቁርስ ነው የተለየ ስሙን አላውቀውም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 Ай бұрын
Betishayea endt neshly??
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
በረከትዬ አለሁልሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@meronwolde4275
@meronwolde4275 Ай бұрын
We'll come beteye
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሜሮንዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 29 күн бұрын
ዳይ ወደ ሙከራ😳😳😊😊😂😍😍😍
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sahaysahay3432
@sahaysahay3432 Ай бұрын
ዱቄቱ የምንድነው ? እጅሽ ይባረክ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን ፍርኖ ዱቄት ነው 🙏🥰❤
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 Ай бұрын
Tabelto yemaytegeb nager yawefral😅
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 Ай бұрын
እዴት እደሚይምር ግመጡኝ ግመጡኝ የሚል ነው በተለይ ለልጆ ባለሞይ ተባረኪልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ደብሪቱዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@sarongetachew-tk9gv
@sarongetachew-tk9gv Ай бұрын
ያለ እንቁላል አይቻልም?
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሳሮንዬ ያለእንቁላል ጣዕም አይኖረውም አይሆንም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Toyba-vj3ml
@Toyba-vj3ml Ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ በርቺ የማያልቅ እጀራይስጥሽ ።ስራሽፅድትያለ ድምፅሽእርግትያለ ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ጦይባዬ የእኔ ውድ አሜን አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@Toyba-vj3ml
@Toyba-vj3ml Ай бұрын
@@bettwascorner አሚንለሁላችንም
@nigusselomon
@nigusselomon 24 күн бұрын
ዘይት አይደረግም
@bettwascorner
@bettwascorner 24 күн бұрын
ሰላም ዘይት አርጊያለሁ እባክህ ደግመህ ተመልከተው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 22 күн бұрын
ክክክክሳታይነውደየጀመርከው
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 5 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,6 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 93 МЛН
ቅቤ ለምኔ የሚያሰኝ ቀላል የቅንጬ አሰራር !!
9:39
Yuti Kitchen-ዩቲ ኪችን
Рет қаралды 11 М.
የኛሰው በአሜሪካ ከመክፈቻው እስከ......
47:59
Мама хитрая😂​⁠​⁠@ladymilanapap4610
0:16
МишАня
Рет қаралды 1,8 МЛН
В поисках семьи😢😱
0:56
Следы времени
Рет қаралды 9 МЛН
Когда Нашёл Нового Друга в Диснейленде ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,9 МЛН
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 964 М.
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 20 МЛН
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 4,1 МЛН
Не прикасайтесь к этому! 😨
0:23
Взрывная История
Рет қаралды 4,7 МЛН