በጣም የሚያስለቅስ ታሪክ ባለሀብቱ ሰዉ በመኪና ልሸኝሽ ብሎ ህይወቴን እንዳይሆን አድርጎ ተጫወተበት በሰላም ገበታ። Ethiopia | Sami Studio

  Рет қаралды 47,649

Sami Studio

Sami Studio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #የሰላምገበታ #SamiStudio
@Sami Studio Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 244
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና ፈጣሪዬ አደራህን መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
የሰላምገበታ እንዳልክዬ የኢትዮጲያ ወንዶች ሁሉ እንዳንተ ቢሆኑ ምናለበት ለደቂቃ ስሜታቸው ብለው ለእናት እዳ ለልጅ ስቃ ውስጥ ይጥላሉ እውነትክን ነው የማንም ልጅ አይራብ
@sinduabebe2088
@sinduabebe2088 3 жыл бұрын
እንዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ እድሜህን ያርዝመው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 3 жыл бұрын
የሰው ህመም ችግር ስለሚገባው ነው እንደዚህ እርር የሚለው እዳልክ ምድረ ሾካካ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብነው አለ ያገሬ ሰው
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች። እህቶቼ የወንዶቹ ህይወት 10 ልጅ ቢወልዱ አይቀየርም የእኛ ግን በ አንድ ልጅ ህይወታችን ይደበላለቃል። ራሳችንን እንጠብቅ በቻልነው አቅም ራሳችንን እንቻል። ራሳችንን ሳንችል ከማይሆን ሰው አንውለድ!!!!
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 жыл бұрын
ወይኔ የሴት ልጅ ፈተና በልጅ በኩል ልክ ወንድ ልጅ ምንም ተጠያቂነት እንደሌለበት ክፉ የሆናችው ወንዶች ፈጣሪ የስራችውን ይስጣችው
@lidyateklu5526
@lidyateklu5526 2 жыл бұрын
አትፍረዱ ወገኖቼ እኔ የሚያሳዝኑኝ ምንም ሀጥያት የሌለባቸው ልጆችን እዚህ ምድር ላይ እያመጣን የሚሰቃዩት ለምን?
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
እህት ፈጣሪ ይርዳሽ
@Feyoribelay
@Feyoribelay 2 жыл бұрын
ክብር አንድም እረዳት ሳይኖራቸው ሳይማሩ እኛን አስተምረው ሳይበሉ እኛን አብልተው ሳይለብሱ እኛን አልብሰው ትልቅ ደረጃ ላደረሱ እናቶች ክብር ይገባቸዋል 🙏🙏🙏 ያሁኖቹማ የሰው እርዳታ ይጠይቁ 😏😏
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 2 жыл бұрын
አይዞሺ ሁሉም ነገር ይቀየራል ደግሞም የተማርሺ ነሺ እራስሺን በራስሺ አጽናኚ ዉዴ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አትፍረድ ይፈረድባሐል ፈራጅ ፈጣሪ ብቻ ነዉ የኢትዮ ወንዶች ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ
@user-tg6co1qq2g
@user-tg6co1qq2g 3 жыл бұрын
እረ እኛ ወንዶች እረ(( እናት ና እህት አለን))
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
እንዳልክ በናትህ ለእናቴ ልንገራትና የኔ እናትና አባት ቤተሰብ ይሁኑዋት እርግጠኛ ነኝ የሰፈራችን ሰዉ ያሳድግላታል
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 2 жыл бұрын
እህቴ በሰው መፍረዱ ከባድ ቢሆንም ጥፋት አለብሽ ለጥቅም ብለሽ ጀርባውን ሳታይ እራስሽን ችግር ውስጥ ጣልሽ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እንዳልክ ነገራቸውን አብራርተው ለመናገር ችግር ያለባቸውን ዘርዘር አድርገው እንዲናገሩ የምታደርግበትን መንገድ በጣም ነው የማደንቀው። ለሴቶች እና ህፃናት ያለህ ተቆርቋሪነት ከአዕምሮዬ በላይ ነው።
@ethiopia9108
@ethiopia9108 2 жыл бұрын
ሲጀመር በ 4 ቀን ትውውቅ አልጋላይ መውጣት ምን ይሉታል ?? በዛ ላይ መኪና ሲመታት ለምን አልነገረችውም ?? ገዳም ብላ ስትሄድ መች ነገረችው ?? እና 2 ወር የትም ሄዳ ተመልሳ መታ አረገዝኩ ስትለው ምን ያርግ ??? ለምንድነው ሁሌ ወንዶችን ተውቃሽ ምናደርጋቸው ?? ከዛ ደሞ የድሮ ጏደኛዬ ምናምን ትላለች : ተምረሻል ስራ አትሞክሪም ?? ሌሎችን ተወቃሽ ታረጋለች ልጅቷ እናት አባት የለኝም : ዘመዶቼ አረዱኝም ምናምን : ይሄ ታድያ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ብርቅ ነው እንዴ ?
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
መፍረዱ ቀላል ቢሆንም ጥፋት አለብሽ በመጀመሪያ አንድ ቀን ባገኘሽው ወንድ እራስሽን አሳልፈሽ መስጠትሽ የሚረዳሽ ሰው ነው ፍላጎትሽ ገዳም ስትኤጂ መናገር ነበረብሽ እንዴት ነው የኔ ብሎ የሚያምንልሽ ልክ ለሱ በ4ቀን እንደወጣሽለት ለሁሉም ወንድ እንደዛ ምቶጪ ይመስለዋል ላንቺ አደለም ፍላጎት ሊኖረው ትዝም አትይውም ብቻ ታሳዝኛለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 2 жыл бұрын
በትክክል ገለፅከዉ እንዳልክዬ የኢትዮጲያ ህዝብ 70% ከመለመን ብሞት ይሻላል ብሎ እንጂ ዘይት የሌለዉ ሽሮም አሮበት በባዶ ሆዱ በልብስ ብቻ ሰዉ መስሎ የሚወጣ ስንት አለ እግዚአብሄር ብቻ ይጎብኝን ምድራችን ትባረክ ዘረኝነት፣ድህነት ተንኮልን ሁሉ ያጥፋልን አሜን።
@Ama-xi4ow
@Ama-xi4ow 3 жыл бұрын
እንዴት በ4ቀን ሴክስ ዬደረጋል እኔ እንካን 10 አመት ቆዬቼ ለዛውም ተሰደደኩኝ ምንድነው ሴቱ መቼ ነው የምንማረው ችግሩ ሁሉ በኛ ላዬ መሆኑን አናውቅም ተው ተው ተማሩ መልካችንን እንጠቀምበት
@merryyederrick
@merryyederrick 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካረዳ በስተቀር ትዳር ውስጥ ተሆኖ እንኳን አንዳንድ ወንዶች አስቸጋሪዎች ናቸው!!
@user-cw9ki8wd1q
@user-cw9ki8wd1q 2 жыл бұрын
ህፃኑ ያሳዝናል እሷ ግን ዘልዛላ ነገር ናት
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН