ስታሳዝን! 😢 በሰዉ ሀገር ያዉም አረብ ሀገር ለፍቼ የሰራሁትን ቤት መላ ቤተሰቦቼ ተባብረዉ ካዱኝ | የእርቅ ማእድ።

  Рет қаралды 26,140

Sami Studio

Sami Studio

2 жыл бұрын

#የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #Sami_StudioWelcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 123
@enatss8354
@enatss8354 2 жыл бұрын
እኔ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ቤተሰቦቸ በጣም ነው የሚዎድኝ በጣም ነው የሚያስቡልኝ እራሴን በእሳዋ ቤት አድርጌ ሳስበው ያማል አይዞዎሽ ለበጎ ነው
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
ኧረ ይሄ ነገር በዛ ኧረ ቤተሰብ በተለይ እናትና አባት ፈጣሪ ይቅረባቹ ያንቺ ደሞ በዛ
@emuyetube2107
@emuyetube2107 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ የለውጥ ምሳሌዎቼ እናትና አባቴ ናቸው በነሱ ነው ህይወቴ የተቀየረው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 5 ай бұрын
አዉ ሑሉም አድ አይደለም
@freweinirobso6516
@freweinirobso6516 2 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች ወገባን ነዉ የቆረጣት እግዚኣብሔር ይርዳሽ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
እንደዚም ያለ ቤተሰብ አለ ኸረ በስመሀም 😭😭ይገርማል በተለይ እናት 😢
@mekdestafesse7572
@mekdestafesse7572 2 жыл бұрын
ለማመን ይከብዳል እንደዚህ አይነት እናቶችም አሉ ፈጣሪ ይድረስልሽ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
ከባድ ነው 😢
@addismersha2904
@addismersha2904 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ይስጥን ከባድ ነው ሰው
@Na-ck2jk
@Na-ck2jk 2 жыл бұрын
የምን ዙሪያ ጥምጥም መሄድ አስፈለገሽ ንብረቱ ባንቺ ስም የቤቱ ካርታም በስምሽ ከሆነ አንቺ ነሽ መብትሽን ማስከበር ያልቻልሽው ቤተሰቦችማ ባዶ እቤት በነጻ አግኝተው ይኖሩበታል እንጂ ቤተሰቦችሽ የናቁሽና የደፈሩሽ ያንቺ ልፍስፍስ መሆንሽን ተረድተው ነው።
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Edesuma atibel yewendmu sim silalebet edasebkew kelal ayhonm
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው አንዳንድ ወላጆች በጣም አንዱን ልጅ ገለልተኛ በማድረግ ከሌሎች ልጆች ጋር በመወገን አንዱ የለፍበትን በመቀማት ጀብድ የሰሩ ይመሰላቸዋል ያሳዝና እኒህ እናት በጣም ሆዳም ናቸው ልጄ ሰርታ ደክማ ለፍታ ከሰው ሀገር ተሰዳ ያፈራቸውን ገንዘብ የገዛችው ነው ብለው መደሰት ሲገባቸው የልጃቸውን ንብረት መቀማት ማለት በጣም አሰቀያሚና ጥይፍ ነው ፈጣሪያውን የማይፈሩ ናቸው ለየትኛውን ግዜአቸው ነው ሰውና እንጨት ተሰባሪ ነው የእናቲቱ የሰሩት ሰራ አሳፍሪ ጥያፍ ነው አሁንም ግዜው አልመሸም የልጂቱን ንብረት ይመልሱ ይቅርታ ጠይቀው መመለሰ አለባቸውም
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 жыл бұрын
ምንአይነት ጊዜ መጣ ቸር ይግጠመን ብቻ ከባድ ነው
@etk153
@etk153 2 жыл бұрын
እናቶች አና አባቶች ቃና አና ዘመን የሚሉትን ፋልም አዬዮ መተግበር ከጀሠሩ ።።ሰበትበት።።ብለዋል!
@zarah2187
@zarah2187 2 жыл бұрын
በትክክል
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 Жыл бұрын
ይች አለሌ አሮጊት የኔን እናት ባዬሁበት እሶን ሣሥብ ሠማይና ምድር የዎድሞቻማ አይገርምም የተለመደ ነው የናትዬው ተብዬ ግን የሥራዋን ይሥጣት 😢😢😢😢😢
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጉድ ስሰማ ፤ አይደለም የኛን ንብረት ልትፈልግ እስኪ ደስ ያለሽን አድርጊበት ተብላ የተሰጣትን እንኳ ቆጥባ እኛን ልጆቿን ያልታሰበ ነገር በመግዛት የምታስገርመን እናቴን አስብና... 😭😭😭😭 "ኡኡኡኡ አምላኬ ግን እናቴን ለምን አንድ ብቻ አደረግሃት? እሺ እሱም ይሁን ለምን እንደሠው 'እርርርፍ' ብላ የልጅ ልጆቿን አቅፋ እንዳትደሰት ከእኛ መለየቷን ለምን አፈጠንከው?" እያልኩ ከፈጣሪም ከራሴም እጣላለሁ። 😭😭😭 መድሃኒያለም ይሁንሽ የኔ እህት ! 🙏🙏🙏 ካጣሽው ንብረት በላይ ከብዙ መሃል ተፈጥረሽ ብቸኛ መሆንሽ ልብ ይሰብራል።
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
ትልቅ ነገር ተናገረሽ እናትና ኣባት ቤተሰብ መምራት ካልቻሉበት የተበላሽ ቤተሰብ ነው የሚፈጥሩት
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 жыл бұрын
እውነት ነው የሁሉም ነገር መጀመሪያ ቤተሰብ ነው
@freweinirobso6516
@freweinirobso6516 2 жыл бұрын
አሁን የለም ነገሩ ሁሉ ተለዋዉጦል ልጅ እናትን የምታስፈራራ ግዜ ነዉ የደረስነዉ አርቄ ሳልሄ እናትና አባቴ ከዚህ አለም በሞት ተለይታዋል ትልቅእህታችን ልጅ እናታን በጣም ነዉ የምታዛት እናታም ከምለዉ በላይ ነዉ የምትፈራት ሳያቸዉ በጣም ይገርመ
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y 2 жыл бұрын
በብዛት ቤተሰብ ነው የሚጎዳው
@tetinakelemeworq9118
@tetinakelemeworq9118 2 жыл бұрын
Awo ale .....hulum Adele
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 жыл бұрын
ደም መርመራ አድርጊ የነሱ ልጅ ላትሆኒ ትችያለሽና እራስሸን እወቂ ልጃቸው መሆንሽን አረጋግጪ ።ያገለሉብሽ ምክንያቱ ይሄ ሊሆን ይችላል
@martef6435
@martef6435 2 жыл бұрын
Yemir btm nw yazenkut gin endezi argachuhat Enkilf titegnalachu fetari bereketishin yimelisilish ehite🙏
@Holylove260
@Holylove260 2 жыл бұрын
የዘንድሮ እናቶች ምን ጉድ ፈላባቸው እርግማንን ወደ ቤታቸው ያመጣሉ ሲሆን ልጅን ማቋቋም እንጂ መቀማት ምን ይሉታል ለየትኛው ዕድሜ ነው ስምንት ወልዶ መብታተን እግዞ ነው እኚ ደሞ ክፉ ሴት ክፉ እናት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የደረሰበት ያቀዋል የመዳም ቅመሞች ምክሪ ለናንተ ለቤተሰብ እርድ ግን በተረፈ ለራሳችሁ እሰቡበት የደረስንበት ዘመን በጣም ያስፈራል
@zelalembililign1990
@zelalembililign1990 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናት አድሎ በማድረግ ቤት ማፍረስ አይገባም ልጅቷ አንጀቴን በላችኝ ምስኪን ነች የዋህ ነች ክፉነት ግን አቅም ኖሮት አብረው ከቤቷም ከእህት ወንድሞቿ ብትገለልም ፈጣሪ ግን ያያል ይፈርድልሻል አይዞሽ እህቴ
@onlyme6606
@onlyme6606 2 жыл бұрын
Enes yetbarek betseb new yalenge btley abate ❤
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 2 жыл бұрын
የወንድሞቿ አይገርምም አይደንግም ለምደነዋል የእናትየዋ ግን በጣም ልብ ይሰብራል ለምን ወንዶቹ ቢፈልጉ እናትየዋ አይሆንም ማለት ነበረባት። ለኔ እናቴ እንዴት እንዳሳደገችኝ ስለማቅ😭እዉነት በጣም እናት ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር የእናቶቻችንን እድሜ ያርዝምልን❤
@mmadura1232
@mmadura1232 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቲ እኔም እዳቺ ነኝ እኔማ መሮኝ ይህው ሰዋገር ቀረሁ ልቦና ይስጣቸው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ትንሽ ግራ የገባ ነገር አለው ምናልባት ሦስት እህቶቼ ውጭ ነበሩ ብላ ነበር ምናልባት ቤቱ ሲገዛ የሁላችሁ ብር ይሆን ለዛ ይሆናል የሸጥሽውን ከድርሻሽ የወሰድሽ አድርገው ይሆናል የወሰዱት።10 አመት ሙሉ እንዴት በራስሽ ስም ብቻ አላደረግሽም ? በህግ እኮ ቀላል ነው ቤትሽ አንድ ሰው ሲገባ በቀላሉ ቤቴ ገቡ ማለት ትችያለሽ ግን እናት እና አባትሽ ናቸው በህይወት እስካሉ ቢኖሩበትስ አንችም በእነሱ እየተመረቅሽ ብትኖሪ ባይሆን ሙሉበሙሉ በስምሽ አድርጉ ግን እነሱን ማስወጣት ተገቢ አይደለም ።ምን ችግር አለው የቀበሌ ቤት ይታወቃል የወደቀ ነው በዝናብ ውሀ ከላያቸው ከሚወርድ የልጃቸው ቤት ገብተው ቢኖሩ ምን ችግር አለው ።እንዴት ነው 8ት ሰው አሳድገሽ ለፍተሽ ተባብረው የሚጠሉሽ? ደግሞስ ሴት ልጅ ሽንኩርት ናት ?እናትየው ሴት አምጣ የሚሉ? እንዴት አይነት ቤተሰብ ቢሆን ነው ።እናት እና አባት ልጆችን በስም ስርአት ካላሳደጉ ምን ዋጋ አለው በስመአብ ። በእርግጥ አንዳንድ ቤተሰብ በአንድ ልጅ ላይ ጫና ያደርጋሉ ከክፉውም ባይሆን ጠንካራ ናቸው ብለው ሲአስቡ ቸል ይላሉ ። ጠንከር በይ በራስ መተማመን አላየሁብሽም ከንግግርሽ አሳማኝ ነገር አላገኝሁም ። እግዚአብሔር ሀቅሽን ይመልስልሽ 👏👏 እናመሰግናለን አለምሰገድ & ሣሚ & ቸሬ
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 2 жыл бұрын
Egzeho-kezih-awetan.
@saraabebe9431
@saraabebe9431 2 жыл бұрын
አይዞሽ እሕቴ እግዛብሔሪሪ ይሪዳሽሽ የዋይ ኔሽሽ
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 2 жыл бұрын
መጀመሪያ የጠፋዉ የወድምሽ ስም ሲገባ ነዉ
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 2 жыл бұрын
እረ የክላሲካሉ ድምፅ በዛ እራስ ምታት አመጣብኝ ታሪኩንም መስማት ስላልቻልኩ አቋረጥኩት እባካችሁ እኛ ጥርት ያለ ንግግር ነው የምንፈልገው ክላሲካሉ አስፈላጊ አይደለም
@teenateena3461
@teenateena3461 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 2 жыл бұрын
ከሰዉ ፍርድ ያመለጠ ቢመስለዉም የገዛ ህሊናዉ ሲያሳድደው ይኖራል ሁሉም ለሰራዉ ስራ ዋጋዉን ይከፍላል ፍርዱን ለፈጣሪ መተዉ ነዉ ፡፡
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
የእናቲቱ ነው የሚገርመው ሆዳም ጂብ የሰው ፍጥረት የለላት አሰተሳሰብና አዙሮ ማየትና አንገትና ማተብ የለላት ጨካኝ ናት እንዴት እናት የልጇን ገንዘብ ንብረት ይቀማል ከሰው ፍጥረት ያልተፈጠረች ናት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ዳቢሎስ ምን ሆነና ስራው? 😢😢 እግዚአብሔር ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ በተለይ እናትየው ቢችሉ ንስሐ ይግቡ 🙄በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ?? 😭
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 2 жыл бұрын
እህቴ ግዜው ያሳዝናል ዛሬ ግዜ ገዘብ ሆኖል ዘመድ በኛም ቤተሠብ ደርሶል እህቴ ጠቅላ ወስዳ አባቴን አታላ አስፈርማ እናቴኮን በይወት የለችም ወድሞቾን አላቅም አለች እህቶንም እደዛው አልቅሠን ለፈጣሪ ሠጠን ክሥም አለድንም ምስኪን ወድሞቸ እደሤት አልቅሠው ተውት ለፈጣረ ሠተው ብንጠይቀም መፍቴ አላገኘን በሥምሽ ከሆነ እደምንም ብለሽ ጨርሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ደርሶብኝ ስላየዉት ያማል እኛ ቀኑ ጨልሞብን ትተነዋል ከፈጣሪ መልስ እንጠብቃለን አይዞሽ
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 2 жыл бұрын
በየቤቱ ስንት ጉድ አለ እኔስ አገር ሲገባ ላንተ መጥቸ ብተነፍስ ደስ ባለኝ ልጅነቴን ሳላውቅ ተስድጅ ወንድሞቸን አስተማርሁ ከማንም በላይ ነበር የሚለብሱ አሁንም ከሚገርመው አንደኛው አገባ አሁንም የሚጠብቅ በድጋሚ የሱን ልጆች እንዳሳድግ ነው ጭራሽ ሁሉቱም መኪና ይፈልጋሉ በቃ ከአሁን በፊት ልጅነቴን በነሱ መቀጣቴን እረስተው አኮረፉኝ ግን እግዚአብሔር አምላክ እናቴን ጠንካራ አደረገልኝና ብዙ ነገሬን ስበስበችልኝ እኔ በነሱ እርርር ብየ በቃ ላብድ ነበር አሁን ግን የማላቃቸውን ከፈጣሪጋር የሚያገናኙኝ ልጆች ማሳደግ ጀመርሁ በቃ በራሳቸው ግዜ አጡኝ ልክ ግዴታ እንዳለብኝ ነበር የሚቆጥሩት
@sofiad2612
@sofiad2612 2 жыл бұрын
አይዞሸ የኔ ማር በሁሉም ነው እነዚህ ውሻ
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 2 жыл бұрын
3 ዓመት ሰራሁ አልሽ ለቤተሰቦቼ እዛ ሆኜ እርህዳቸው ነበር አልሽ ወንድማ እህቶቼን እየላኩ አስተምር ነበር አልሽ 3 ዓመት ኮንትራት ነው የምትሰሪው የሚሆነው ኮንትራት ደሞ ክፍያው የታወቀ ነው ለራስሽም የሚሆን ለቤተሰብሽም የሚሆን እቃ ገዛዝተሽ ነው የሚሆነው ስትመለሺም ታዲያ በዚ 3 ዓመት ምን ያህል ገቢ ቢኖርሽ ነው መሬት ገዝተሽ ቤት ሰርትሽ ትንሽ ግራ ያጋባል ይህ ማለት ቤተሰብችሽ ልክ ናቸው ማለት አደለም የሆነ ሁለታችሁም ጋር ግልጽ ያልሆነ ነገር አለ ሌላው ብዙዎቻችን ውጭ የምንኖር ወደ አገር ቤት ስንገባ የብዙዎቻችን ጸባይ ተመሳሳይ ነው እኛ ያልነው ካልሆነ እኔ ካልተሰማሁ ፈላጭ ቆራጭ ካልሆንን የምንለው ነገር አለ ይሄ ለኛ የማይገባን ለቤተሰብ ግን የሚያማርር ነገር ነው የጸባይ መቀያየር አለ ለሁሉም አንቺም እራስሽን ፍትሺ 3ቱም እንዳንቺ አረብ አገር እየኤዱ ከሆነ ለምን አንቺ መግባባት አቃተሽ እምን አልባት እኔ ልክ ነኝ የሚል ነገር ካለብሽ ከባድ ነው እንዴት 9 ቤተሰብ አንቺ ላይ ሊተባበሩ ቻሉ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@nnmffrixx1340
@nnmffrixx1340 7 ай бұрын
ይህ የሆነው እኮ ከ10 ዓመታት በፊት ነው። በዚያ ጊዜ መሬት በጣም ርካሽ ነበር
@zedozedo6074
@zedozedo6074 2 жыл бұрын
ምንህ አይነትህ እናት ነችህ
@fwzm7311
@fwzm7311 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@purplestars029
@purplestars029 2 жыл бұрын
This parent knows this gril cares about them ,that's why they are doing this to her, this not good at all,what are they going to tale God tomorrow 😳 because deep down we all going to die😰😥😰, according to this grils story she it's very hard to br in her shoes, I am so sorry 😞 😔, I don't really don't know what is going on with our parent,this how Ethiopia mom suggested to act like? It looks like it's just fake to be Ethiopia 🇪🇹 because our Heiden amal will get out this way😰😨😰😨💔😭😭😭
@josephspromised1880
@josephspromised1880 2 жыл бұрын
👍 100%" it's totally FAKE" I just found out how wicked and fake culture, believe....... we have. It's just sad
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 жыл бұрын
ኤጭ ቤታችሁ የተጨማለቀ ነው
@redwave4776
@redwave4776 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@lbabamoshe509
@lbabamoshe509 2 жыл бұрын
እኔም እናት ነኝ እናትም አለኝ ግን የኔ እናት አረብ አገር አምስት አመት የለፋሁበትን ቤት ሰርቸልሻለሁ ገዘብም አለሽ አለችን እኔም ይበቃኛል እና ከልጀጋር መኖር ስለናፈቀኝ አገር ገባሁ ስገባ ግን ምንን ባልጠበኩት ጥላኝ ጠፋች ቤቱም ተሸጧል ልቀቂ አሉኝ ከነልጀ እጎዳናለይ ወጣሁ እና እናትነት ሳይኖርም ለልጅ መኖር ነው እኮ ብቻ ያማል
@user-wp5cx1nu6z
@user-wp5cx1nu6z 2 жыл бұрын
እፉፉፉ የኔውድ በጣም ከባዴነው
@lbabamoshe509
@lbabamoshe509 2 жыл бұрын
ከምንም ይከብዳል በቤተሰብ መከዳት
@filoadam97
@filoadam97 2 жыл бұрын
አገር ቤት ቤት ልገዛ እፈልግና ይሄንን ስሰማ እኔስ ምን ይገጥመኝ ይሆን ብየ እሳቀቃለሁ::
@mazitube6165
@mazitube6165 2 жыл бұрын
አልተናገርም እንጂ ሁላችንም ቤት አለ እንድህ አይነት ነገር ብትጠነቀቂ ጥሩ ነው
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 5 ай бұрын
effffፈጣሪ አደራ እኔም ሑሉም ነገሬ ቤተሠብ ስም ነዉ ያለሑት ወጨ ነዉ😢
@martakasaye7055
@martakasaye7055 2 жыл бұрын
Menen gude new enathe endyte endye tewnlechu
@zadebuna590
@zadebuna590 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምን ጉድ ነው የምንሰማው እንደዚህ አይነት ቤተሰብም አለ 💔
@munabrhane9585
@munabrhane9585 2 жыл бұрын
M00
@semiraseid4588
@semiraseid4588 2 жыл бұрын
ያማል ወሏሂ እኔስ ሰውን ፈራሁ ያሳዝናል እኔ ከእናቴጋ ብዙም አላደግኩ ግን ከዚህ የምልክላትን በባክ በስርአት ነው የምታስቀምጠው እኔን የእህቴን የወንድሟን ልጂ የእህቷን ልጂ ብር በሳ ነው የምንልከዉ ለየብቻችን አካውት ከፍታልን እማዪ እድሜሽ ይርዘምልኝ ከልጆቿ አልፋ ለሌላ ታምና የምታስቀምጥ እናት አለችኝ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
የኔም ወዲሜ የኔንና የወዲሜን የየብቻ ነበር ያሰቀመጠልን ባለፈወ የማራ ልዩ ሀይል ነበር በጦርነቱ እራያ ላይ እሰከሻጣ ልብሱ አዲኛወ አካወት ጁታዎቹ ወሰዱብኝ ብሎ ወዳወኑ አመልክቶ ወዳባቴ አሰተላለፈወ የኔወ እሱ ጋ ነወ አላህ መጨረሻወን ያሳምረወ ግን ይሄን ይሄን ሰሰማ እፈራለሁ ለራሴም
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 2 жыл бұрын
የቀማኛ እና እኔብቻ ልኑር የሚል ትውልድ ያሳዝናል
@arega3874
@arega3874 2 жыл бұрын
ለምንድነው ግን የእኛ የሀበሻ ስው ከስው ይልቅ ብርን ሚወዱት እኔም ደርሶብኛል ግን አሁንም አርብ አገር ተመልሼ እየስራሁ ብቻ አብዛኛው ፋሚሊ ግን ልጃቼው ከአርብ አገር እንዴት ልፍታ እንደምታመጣ አይርዱም ልቦና ይስጣቸው
@kwkw528
@kwkw528 2 жыл бұрын
Creye eideti nehi alemi segedi enideti nehi yeni nafikoti
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 жыл бұрын
ምንድን ነው ይሆነው እውነት ነው ከልብ ከውስጣችን ፈሪሃ እግዚአብሔር ጠፍቶብናል ውስጠታችን ለምንስ ያልሰሩበትን ገንዘብ ምንስ ስባል እንዲህ ይደረጋል እረ ጎበዝ የሚያሳዝን ዘመነ ብልጠት የሞራል ዝቅጠት የስብእና ማንነት የጎደለበት ዘመን በአቁውዋራጭ ንብርትን ; ገንዘብን ; ሃብትን ለመውሰድ አጃኢብ ነው እረ ጎበዝ ያሳዝናል እረ ወደዬት እየሄድን ነው ጎበዝ ? እረ መልካም አይደለም እረ ጎበዝ የእግዚአብሔር ፍራቻ ይኑሩን ጎበዝ እረ ወደ አእምሮአችን እንመለስ እግዚአብሔር ን እንፍራ !!
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 2 жыл бұрын
Lezeh-newa-ETHIOPIA-weset-sew-yebezaw-yale-perogeram-mewled.
@nahomnahomejigu8461
@nahomnahomejigu8461 2 жыл бұрын
እኔም አሁን ላይ ይሄ ነገር እያስፈራኝ ነው ሙሉ ውክልና ሰጥቻለው
@mekdestafesse7572
@mekdestafesse7572 2 жыл бұрын
ሙሉ ውክልና ለምን መሸጥ መለወጥ የሚለውን ማስገባት የለብሽም ነበር አሁንም መሻር ትችያለሽ
@user-hp6gl5ne2g
@user-hp6gl5ne2g 2 жыл бұрын
እረ ምን ጉድ ነው?ኡኡኡ
@degefu3122
@degefu3122 2 жыл бұрын
ሆዳሞች ናቸው ጅብች እናትይዋ ትገርማለች
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 жыл бұрын
ይሄ ተለምዷል በየቤቱ እኔም በህወቴ እድሜን መሰዋት ያረኩበት ተክጄ ሞቴን በቃ በሰው ሀገር አረገው አትመልሰኝ ሀገሬ ብዬ ወደዛው ሀረብ ሀገር ተመልሼ እራሴን ሞኝ አረጌ ቁጭ ብያለው ደሰ ሚለኝ ለራሴ ኑርበት አቺ ኑሪበት እኔ ልከራታት በዬ ወጥቻለው ሲክዱ እኳን አይቀፈቸውም ታዲያ እነሱ ያለከፈቸው እኛ የተከዳነው በቃ ዝም ማለት
@mazitube6165
@mazitube6165 2 жыл бұрын
እኔም ልክ እንዴሷ ንብረት አፈራሁ ብየ ወደ ሀገረ ስገባ ቁጭ አርገውኝ ሸጡት ሙሉ ቤተሰብ ተስማምተው ድጋሚ ተሰደድኩ ህይወትን "ሀ" ብየ ጀመርኩ ግን አሁንም ላኪ ኑሮ ተወዷል ብቻ ይከብዳል
@mekdestafesse7572
@mekdestafesse7572 2 жыл бұрын
@@mazitube6165 እንዳትልኪ ኢትዬጵያ ያለ ሰው ምንም አይመስላቸውም ላኪ ብቻ ነው የሚሉት ከዚህ በኋላ ለራሳችሁ እወቁበት
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 жыл бұрын
@@mazitube6165 አይዞሸ እህቴ ለኛም ፈጣሪ አለ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 жыл бұрын
እባክሽ እራስሽ ችግር ይኖርብሽ ይሆናል
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 2 жыл бұрын
በስምሽ ካለ ያች ነዉ ለምን 50 አመት አይቀመጡም ካልፈለግሽ አስወጫቸዉ
@genetkebede5375
@genetkebede5375 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 2 жыл бұрын
እህቴ ያንች ነገር ግራ ነው እህቶቼን አሳደኩ ትየለሸ አረብ ለገር ሄድኩ ለቤተሰብ አግዛለሁ አልሸ የቆየሽው 3አመት ነው አልሽ በ3አመት ቤት ገዝተሸ ቤተሰብ እረድተሽ ወደ ሀገር ገብተሸ እራሰሸን ለማቋቋም እንዴት በአጭር ገዜ ይህ ሁሉ ነገር አይመሰለኝም ከሆነ ፈጣሪ ይርዳሸ ለነሱም ልብ ይሰጣቸው
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Aselefech Gezmu eswa eyalch balchbet gizh eco welum neger recash nebern endehawenu aymeslgemn be 1 000000 berr gudega bite yegeza nebern yemeslgaln awen yemeslgaln
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር የስራችወን የስታችው
@Lovebk98
@Lovebk98 2 жыл бұрын
Mengresh neger teru tebeka ketresh be hig gudayun meyaz albesh
@abiyot7517
@abiyot7517 2 жыл бұрын
ያማል አይዞሸ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
የእኔ ጉድ ገና ነው ወደ ሀገር ስገባ ይሄ ይገጥመኝ ይሆን የሚለው ያሳስበኛል ግን ይሄ ታሪክ የሰፈሬ ልጅ ታሪክ ነው። እነሱ የማይፈልጉትን ባል ስላገባች ብቻ የለፋችበትን ንብረት ክደዋታል
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
😭😭
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 2 жыл бұрын
አይዞን ማሬ ፈጣሬ ያቃል ቤተሰብ ጨካኝ ሁነዋል
@sablasabla260
@sablasabla260 2 жыл бұрын
አረብ አገር ሦስት አመት መሬት አይገዛም ምን አልባት የቤተሰብ እገዛ ሊኖርበት ይቸላል
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z 2 жыл бұрын
@@sablasabla260 በሰአቱ ይገዛል እኔም በ6ወር ደሞዝ ገዝቻለሁ የገበሬ ቦታ ነውጅ ካርታ የለውም
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 жыл бұрын
Anche yatesasatishew ya wondimeshin sime endeyasigabu yafakadishe kane nawe ahun hige fiit bitikatibu yaanchchin dirisha takabilashale kare ya liju nawe yamilutte
@saaara7869
@saaara7869 Жыл бұрын
እኔ,ፈራው
@dedebit0000
@dedebit0000 2 жыл бұрын
ኹለኽን ዉፃ ካብ ገዛይ ክይትሕረዳ ተጠንቀቃ ምሰዚ ረሳሕ ዉሽማኽን
@user-ro5je1si3d
@user-ro5je1si3d 2 жыл бұрын
አረብ ሀገይ የምትል ፀፍ ሰይ ስሮጥ ከፍተለው በጥሞና አደምጠለው
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
እኔም😆😆
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Жыл бұрын
አረብ ሀገር የምትሠራ ሴት አንጎል የላትም እንዴ ግራ ስለገባኝ ነው።
@onlyme6606
@onlyme6606 2 жыл бұрын
Pente honesh teltewesh yehonal
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 2 жыл бұрын
እውነት ነው. ይህን ልጅ. አስቸጋሪ. ነቸው. አይ ጊዜ. ትክክል
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
እኔ ግን የቸሬን ሀሳብ አልስማማበትም እንዴት ነው ወላጆች ልጆቻችሁን አትቅጡ ማለት ለዛ መሰለኝ ሀገራችን ሌባና ቀማኛ ሰው የማያከብር መጠጥ ቤት ለመጠጥ ቤት እየዞሩ ትምህርት እንኳን አቋርጠው ሀገር አፍራሽ ዜጋ የሆኑት ከአለባበስ ጭምር እራቁታቸውን የሚሄዱት ወላጅ መታዘዝ በወላጅ ተቀጥቶ ማደግ ግድ ይላል
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ለዚህ እኮነው ችግር ያለብን።ህዝቤ አንድ ቋንቋ አውርተን መግባባት መረዳት የለውም።ቸሬ ያለው ልጆችን በየደረጃቸው እንቅረባቸው ህፃን ሆነው የሚገባቸው አለ ከፍ ሲሉ የምንቀርብበት መንገድ አለ ነው ያለው።ሲቀጥል ቃል በቃ አንድ ወላጅ ልጁ 20 30 40 አመት ሆኖት ልቆጣህ ልግረፍህ ማለት ትክክል አይደለም።በመነጋገር በፍቅር በአክብሮት ልጆቹን ወላጅ ይቅረብ ነው ያለው።
@gaintmg9430
@gaintmg9430 2 жыл бұрын
I don't believe her. She doesn't even call them brothers, she even said we're not close. Now she acts like she cares about them. Red flag!
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
You are right yehone yalgeban neger ale
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ልጆቿ ብትል ትክክል ናት ምክንያቱም እናቷን እንጂጰ እህትና ወንድምን የመርዳት ግዴታ የለባትም ትልቁ ችግር እናትው ጋር ነው ያለው ከወለዱት ልጅ ጥቅም ሲበልጥ በጣም ከባድ ነው ።
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 2 жыл бұрын
ታሪኩ ግልፅ አልሆነልኝም ከደላላው ጀምሮ በተዋዋልሽው ውል ላይ ምንም አይነት የገንዘብ አስተዋፅእ ያላበረከተው ወንድምሽ በውሉላይ መካተቱን እንደቀላል ማየትሽ ስህተተኛ ነሽ ዋጋም እያስከፈለሽ አይደለምን ? እንድል አስደፍሮኛል ይቅርታ አድርጉልኝ እና ታሪኩ ግልፅ አልሆነልኝም የቤትመስሪያው ገንዘብ ሙሉበሙሉ የላብሽ የድካምሽ ውጤት እስከሆነ ድረስ ቤተሰቦችሽ ይህንን ያህል ፓውር እንዴት አገኙ ? ታሪክሽ ከአገዛዙ ጀምሮ በወጥመድ የተወሳሰበ ነው የሆነብኝ ::
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 2 жыл бұрын
አይ።ዘመን።እረምናይነት።ዘመላይ።ደረስን።ወገኖቼ።ቀና።የማያረገን።ዘመላይ።ነን።ውድ።እህቶቼ።የኔቢጤ።በስደት።እኔም።10 ።አመት።ሁኖኛል።በሰውአገር።አልማላ።ብሎ።ዘመኔን።እድሜየን።ግዜየ።እደዋዛ።የኔቢጤ።ብኩን።ግራ።የተጋባችሁ።እድሜችሁን።በሰው።ሀገር።ደፍቀና።በሰው።ቤት።ስደት።ምርር።ያለሽ።እህት።አለሜ።አውቃለሁ።ከ100/98።ስደት።የመረረንነን።እህቶቼ።እንቃ።በሰዋገር።መቃጠል።ይበቃናን።እህት።አለሜ።ፈጣሪ።ሀቅሽንይመልስልሽ።እህቶቼ።እንቃ።የኛም።እጣፈታችን።ይሄነው።ውገኖቼ።የእረፍት።እጀራ።በመልካም።ትዳር።በመልካም።ልጆች።በፍቅር።ፈጣሪ።ይካሳችሁ።በተፈ።በርቱ።እበርታ።እኛ።ጀግኖች።ነን
@asrerparistan9076
@asrerparistan9076 Жыл бұрын
አንተ ደግሞ ጥሩ አውርተህ አውርተህ በጣም ሳትክ ዛሬም እንደ በፊቱ ልጆችህ ሻማ እየያዙልህ ራትህን መብላት ያምረሃል ?
@-etforksahlu7488
@-etforksahlu7488 2 жыл бұрын
3 አመት ተሰርቶ እንደት ባለቤት መሆን ይቻላል አገናዝቡ የአረብ ሀገር ክፍያ ቲንሽ ነው
@user-el7ss5ph7i
@user-el7ss5ph7i 2 жыл бұрын
አው እህቴ ለምሳሌ እኔ 2007 ላይ 65000 የገዛሁት ቤት አሁን ላይ ተጨማሪ ቤትሰርቼበት ከ አንድ ሚሊየን በላይ ያወጣል አላህ ይርዳሽ እህቴ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ኸረ ለምን አይሰራም ነገር ግን ከከሀዲዎቹ አንዷ ሳትሆኚ አትቀሪም
@user-el7ss5ph7i
@user-el7ss5ph7i 2 жыл бұрын
@@meseretdibisa5311 እ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
የሄደችበት ጊዜ 2004 ነበርኮ። ገንዘቡ ከልክ በላይ ዋጋ እያጣ የመጣው ከዛ ወዲህ ነው።
@-etforksahlu7488
@-etforksahlu7488 2 жыл бұрын
@@Ewoyn_Tewod_84 እኔ 12አመቴ ዱባይ ሰራሁ ቤት አይገዛም እንደት 3አመት ሰርቸ ቤት ገዛሁ ስትል ማመን ይከብዳል
@wendimuyoutube310
@wendimuyoutube310 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ቁጣ ያውጣን 🙏🙏
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 жыл бұрын
አንች የመጀመሬያ ልጅ ነሽ ለቤተሰቦችሽ ቤት ሰርተሽ ብሰጫቸው ምን ችግር አለው
@zinashtalako6174
@zinashtalako6174 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 12 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 52 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 29 МЛН
MK TV ጽናት | ዘጋቢ ፊልም // Film
58:23
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 94 М.
Turar | Zhaman unayd | 2024
3:29
TURAR YDYRYS
Рет қаралды 57 М.
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,3 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 38 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 458 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,1 МЛН