💥በፈጣሪ ላይ መቀለድ መዘበት ይቻላል አሉ!🛑ስለ ክርስቶስ ረጅም ሰዓት መስበክ አሰልቺ ነው!👉ፖፑ ተከታዮቻቸውን ይዘው ገደል ገቡ!

  Рет қаралды 3,945

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Күн бұрын

💥በፈጣሪ ላይ መቀለድ መዘበት ይቻላል አሉ!🛑ስለ ክርስቶስ ረጅም ሰዓት መስበክ አሰልቺ ነው!👉ፖፑ ተከታዮቻቸውን ይዘው ገደል ገቡ! #axumtubetoday #ethiopia
Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
#axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/axumtubeo...
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube

Пікірлер: 38
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 2 ай бұрын
በመጀመሪያ አመጣጣቸው ፖለቲካዊ እንጂ ኃይማኖታዊ አይደለም። ኃይማኖትንም ለማጥፋት ታቅዶ የመጡ ናቸው። ዘመኑን ልንዋጅ ይገባል። እግዚአብሔርን በየእለቱ ማረን እያልን መጸለይ ነው።
@freemelese9910
@freemelese9910 Ай бұрын
እግዚሃብኤር ይፈርድበታል ያነሳዎል
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 2 ай бұрын
ለዝግጅት ክፍሎ አክብሮቴን እገለጽኩ !!! ክብርን ሑሉ እርሱ ይውሰድና!!! የአማላክት አምላክ !!! የጌቶች ጌታ !!! የነገስታት ንጉስ !!! የሐያላን ሐያል አምላክችን መድሕን አለም እየሱስ ክርስቶ በመዋለ ስጋው በተገለጽ ከአምስትሽህ አምስት መቶ ዘመን በፊት !!! ያሁድ ካህናትንና ሶድቃዊያንን ! ፈሪሳዊያንን እርሱ የዘላለም ሒወት ሆኖ ( የወልድ ጎለማወያውን ስጋውን ደሙን ካልበላቹሕ በራሳቹህ ሒይወት የላቹህም ሲላቸው!!! ምኑን ሊያበላነው በማለት በብዙ ገቢረ ታምራቱ ሁሉ ህዝቡ ስከተሉት እነርሱ ምድራዊ መስሎአቸው ለከንቱ ስልጣንና ዝና አይነ ልቦናቸው ታውሮ የሚወለድበትንና ለሰው ልጆች ሲል የሚስጠውን የሒወት ቤዛነት በቅዱሳት መጽሐፍቶቸቸው እያወቁ በታላቅ ቃሉ ተሰናክለውበታል !!! በመጨረሻም እናተ አብርሐም አባት አለን ትላላቹህ የአብርሐምስ ልጆች ብትሆኑ የአብርሐምን ስራ ትሰሩ ነብር !!! እንዳለ ሁሉ በርሱ የሆነው የሰራዊት ጌታ መድሕን አለም እየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ሰው ከጻዲቁ አባታችን ከአብርሐም ስራ ከተለየ የማንን ስራ እንደሚሰራ የታወቀ ስለሆነ ዘመኑን መዋጀት ያስፈልጋል !!! ( ንቁ በሐይማኖት ጎልምሱ !!!) ይላል ቃለ ወንጌል !!!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ካቶሊኮች ግን በእኚህ አባት አንድ ነገር ካላሉ ነገ ለአገራችን ከባድ መርዝ እና ጠንቅ ነው ስለዚህ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስትያን በድርጊታቸው ማውገዝ አለባቸው ጭራሽ በጌታ መቀለድ መጀመር ማለት 😢
@betelhembelay7720
@betelhembelay7720 2 ай бұрын
ሰው የሚለውን አያውቅም ለምን ኤኔ የምኖርው us ነው ሁሉም በየቤቱ በሩን ዘግቶ የሚያለቅስ ነው በተለይ በተመሳሳይ ፆታ ጉዳይ ምንም አልባት ልጅ የሌላቸው ወይ ምን አገባኝ የሚሉ ሰዎች ናቸው የእናንተን አሳብ የማይደገፉት ለማድመጥ እስከመጡ ድረስ ምንም የጨለማ ተከታዮች ባሆኑ ትክክለኛውን ነገሮች በደንብ ያውቁታል ግን መንፈሱ መቃወም ይወዳል እናንተ የቻላችሁትን አድርጉ የሰማ ይስማ ❤ በርቱ
@eyobttango443
@eyobttango443 Ай бұрын
የሣጥኔኤል ጎል ኢትዮጵያ ከቁጥር 1_4 ያነበበ ሰው በግልፅ ይረዳዋል:: የእንግሊዟ ንግስት እና ይሄ የተረገመ ሽማግሌ ሥራቸውን በግልፅ የአውሬው መልዕክተኛ ናቸው:: ትጉና ፀልዩ
@tinafiud6941
@tinafiud6941 2 ай бұрын
በአገራችን እኮ ቤተክርስቲያን እያጠፋ ያለው ስውዬ ለዚህ እኮ ነው
@MesfenTefera-zc8si
@MesfenTefera-zc8si 2 ай бұрын
በምንም ተአምር ክርስትናን አይወክሉም ሙስሊሞች እንኳን እየሱስን አይጠሉም ፓፑ ግን ለኢየሱስ ያላቸው ጥላቻ ከባድ ነው
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 2 ай бұрын
አባ ፍራንሲስ በሐዋሪያት ሥራ ም 20: 28--30 ላይ የተጻፈዉ ኃይለቃል እየተፈጸመ ነዉ።
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g Ай бұрын
የምን ተፀእኖ ፈጣሪ ሰለሲጣን ነው ቄሰን አይወክልም ፓአፓአሰ አይባልም
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 2 ай бұрын
Our creator l0ves us With out reason but If you Don't learn from past mistake He will punished like Sodom and gomora My brother and sisters Etiopians and Ertrians don't support what our mighy God forbidden We are not low morality peoples. God peace and love For all his Creations.
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx 2 ай бұрын
አይ ፍራንሲስ " ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ" አለ ያገሬ ገበሬ :: ህዝቡ ሲንያንቀላፉ ዝም ሲል እሳቸው ገና ሌላ ጉድ ያመጣሉ
@user-fz7po9ut8x
@user-fz7po9ut8x 2 ай бұрын
ይሄ ሞት የጠላው ጃጃቴ እርጉም ሽማግሌ! መልኩ ራሱ ሰይጣን መሆኑን ይናገራል! እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ! ተባረኪ!
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 2 ай бұрын
ነገሩ አስመሥሎ መሄድ እማይቻልበት መአበሉ አየተፋቸው ለራሳችን እንንቃ
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 2 ай бұрын
እሳቸው የመጡት ለአለም ቅጣት ነው። የአለም ሃጢያት ሲበዛ ለቅጣት ክፉ ሰዎች ወደ መሪነት ይመጣሉ። ተከታዬችም በፈተና ውስጥ ያልፋሉ። ፈተናውን ያለፉት ለመንግስቱ ይበቃሉ። ክፉውን መሪ የተከተሉ የሚወድቁ ናቸው።
@asratgutema3066
@asratgutema3066 2 ай бұрын
ቀሰወቀሰ እንደነኛ ሊሉትነው ባንድ ግዜ እነዳያደርጉት ሕዝብ ያበድባቸዋል በዘዴ አይምሮንማሣመን ነው አለማችን ወደ አዙሪት አየገባች ነወ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ትክክል!!!!ይህ ስው 666 ነው!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
👍
@mekta8790
@mekta8790 2 ай бұрын
The Hidden Truth About Freemasonry, The Catholic Church, የሚለዉን መፆሃፋ አንብቢ ሊንኩን ከላይ አያይዤልሻለሁ።
@mekta8790
@mekta8790 2 ай бұрын
1
@godismysavior2684
@godismysavior2684 Ай бұрын
Frances kehwalaw baltet set new yememeslew dalewen eyout aganet
@tihunyehuala4212
@tihunyehuala4212 2 ай бұрын
ፖፕ አሁን ገና ኢሉሚናንት መሆናቸውን በግልፅ ተናገሩ። ፍርዱን ጠብቁ
@saratesfaya2329
@saratesfaya2329 2 ай бұрын
እረ አንቱ አትበይው ይሄ እርኩስ😷
@eyobttango443
@eyobttango443 Ай бұрын
እኒህ የምድር ርጉም አልሞቱም ?
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 2 ай бұрын
Anechi gen bale alesh kelesh lagebash
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 2 ай бұрын
ወንድሜ ጸልይ በአናትህ ላይ የወጣው ሰይጣን ይወጣልሃል።
@afewerkifsehaye9705
@afewerkifsehaye9705 2 ай бұрын
እኒህ ፖፕ ከዳብሎስ አይለዩም
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 2 ай бұрын
ስሐ ጃጀ ነው። 87 ዓመቱን ከያዘ ድሮ ድሮ በእኛ ሐገር አንድ ሰው በዕድሜው ሲገፋ የመንፈሳዊነት ሕይወት አብዝቶ ያዘወትራል። ብዙ የምልጃ የስግደት ቅዱሳት መፃህፍትን በማንበብና (meditation ) ቀሉን በማሰላሰል ጊዜውን dedicate በማድረግ ሲጠቀም ይሔ ሰው ግን ጭራሹን በተቃራኒው የቆመ እድሜውንና የሚኖርበትን ጊዜና ዘመን በደንብ ያሰበበት አይመስለኝም ።ምን ያህል ከአሁን በኋላ በሕይወት አንደሚቆይ አላገናዘበም ሰይጣን የተፀናወተው ሰው ነው።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
ድሮስ ውስጣቸው እርኩስ መንፈስ እስካለ ድረስ ዕድሜ ልካቸው እንደተቅበዘበዙ ይኖራሉ እስከ ወዳኛው እስከ ሚሄዱ
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 2 ай бұрын
This how I see the world we are nifty five percent spirtual Being sory for quantifying spirtualty Some people they want us only to focus On physical World We are more spirtual Being than physical. Our God knows how To punished his children in mysterious way if you do any thing against his words .
@godismysavior2684
@godismysavior2684 Ай бұрын
Kamara yelbse devel new ersu gey new
@tinafiud6941
@tinafiud6941 2 ай бұрын
ይሄ ስው እኮ ከዛች የሞተች አሮጊት ጋር የሴይጣን ፈረስ ናቸው
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 2 ай бұрын
ግብረሰዶም የሚያበረታታ የክርስትና መሪ አይደለም፣ ክርስቲያን ነዉ የሚል ሰዉ ክርስቲያን አይደለም።
@yeteraworkwudineh5366
@yeteraworkwudineh5366 Ай бұрын
ያንቺ ይባስ ! 'አባ' ብለሽ መጥራትሽ !!!! የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያን አላነበብሽም? ደግሞስ ካቶሊክ ሳጥናኤል ከኦርቶዶክስ ገንጥሎ የመሰረታት ሃይማኖት ናት። እናም አይደንቅም
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 30 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የኃይለሥላሴ መቃብር ላይ ያአየሁት ነገር
1:08:39
#uzbekistan  #юмор Рамазан Oksii na rek.
0:18
Musofir bola
Рет қаралды 4,1 МЛН
#uzbekistan  #юмор Рамазан Oksii na rek.
0:18
Musofir bola
Рет қаралды 4,1 МЛН
#catcomedy #funny cat #catvideos . #kucinglucubikinngakak
0:19
Kucinge Absurd
Рет қаралды 29 МЛН
Узнали своего хозяина
0:22
Up Your Brains
Рет қаралды 2,2 МЛН
Лев получил по-заслугам! 😱
0:31
КиноСклад
Рет қаралды 2,4 МЛН