በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖቻችን ከምግብ እስከ ልብስ የማሰባስብ ስራ...ትንሽ ዕረፍት//በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 61,931

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 147
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 2 жыл бұрын
🎊 ኢቢኤሶች በጣም ጥሩ ለውጥ ላይ ናችሁ በዚሁ ቀጥሉበት በርቱልን እንዲህ ስትሰሩ ደስ ይለናል የማንንም በልቃጣ አርቲስት ተብየ እያመጣችሁ ህዝቡ ላይ ከምታዘበናኑብን እንዲህ በጎ የሚሰሩ ሰዎችን አቅርቡልን እናመሰግናለን 🙏🏽
@user-wt2bz7lb4n
@user-wt2bz7lb4n 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@sofyatube7031
@sofyatube7031 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች የዘንድሮው ስራችሁ ለየትያለ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
@abvabc5007
@abvabc5007 2 жыл бұрын
ኢቶቢያበመሆኒ እኮራለሁ አልህምዱሊላህ ወገኖቸ አብሽሩ ያልፋል ደሞም እናሸንፋለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 2 жыл бұрын
በኢትዬጰዊነቴ እኮራለሁ በርቱ የኢትዮጵያ ልጆች እናልፈዋለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቻ ይውደሙ ዘረኝነት ይውደም
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
ሥጡ ይሠጣችኋል እንኳን መስጠት እና በጉልበት ማገዝ ምነኛ መታደል ነው 🙏🙏🙏 እንደ ኢትዮጵያዊያን እኮ እርስ በርሱ የሚረዳዳ የለም ሀገራችንን ሰላም ይስጣት
@tibaamerican6939
@tibaamerican6939 2 жыл бұрын
ሱብሃነላ እደዚህ ደህነውን ሀገራችን ትበጠብጡብን አላህ ጭቅላታችሁን ያፍርስው
@user-jk7iv3pw1z
@user-jk7iv3pw1z 2 жыл бұрын
ማሻአሏ ተባረከሏህ በጣም ደስ ይላል መደጋገፍ መተዛዘን ያለውን ሰው ስራ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም ችግሩ ቢያስከፋም
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 2 жыл бұрын
ያሬድየ የኛ ዕንቁ የችግረኞች ደራሽ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች የምር ዘድሮ ቁምነገር ሰራችሁ አይገልፀውም አላህ አድሜና ጤና ይሥጣችሁ ያረብ ከዚህ ከመከራ ያውጣን ፈጣሪ ብቃ ይበለን
@andenetetiopia5879
@andenetetiopia5879 2 жыл бұрын
በጣም በጎ ሰራ ነው የምትሰሩት ያሬድ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እኞም በውጭ የምንነኖር ከጎናችሁ ነን
@maritudesale7636
@maritudesale7636 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ሥራ ነው እዲህ ስንተባበር ያምርብናል
@hannahanna204
@hannahanna204 2 жыл бұрын
ትንሱየ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@user-vp5zh5tq1n
@user-vp5zh5tq1n 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አላህ ይጨምርላችሁ እኛም ቤተሰቦቻችን አሉበት አላወቅንም ኮቦልቻናደሴ ኔትውርክናመብራትም አስለቁልን በጭቀት ሞትን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይህን ቀን ያሳልፍልን 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭💔💔
@musahm100
@musahm100 2 жыл бұрын
ናፍቆት getting beautiful and beautiful every week .....
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሕ የዘመኔ ቅን ጨዋ ወጣት ያንተ አይነቶችን ያብዛልን ፈጣሪ ትንሣኤ ናፍቂ እናመሠግናለን በርቱ❤😘
@Rahma-et3rt
@Rahma-et3rt 2 жыл бұрын
ebs ሳላመሰግናችሁ አላልፍም ክብር ይገባችኋል ቀጥሉበት በጣም ጥሩ ስራ እየሠራችሁ ነዉ
@luluhussen7409
@luluhussen7409 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አላህ ይገዛችሁ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
እኝ ኢትዮጲያኖች የሚያምርብን እደዚህ በፍቅር ያለንን ስንረዳዳ ነዉ ካለን ላይ ስናካፍል ፈጣሪም ይጨምርልናል ምን እደምላቹ አላቅም ፈጣሪ ጉልበታችሁን ይባርክላቹ በወጣዉ ይተካ ኢቢኤሶች በጣም ጥሩ ስራ እየሰራቹ ነዉ በርቱ እመብርሀን እናቴ ወላዲት አምላክ ሀገራችንን ሰላም ታርግልን ወጎኖቻችንን ከክፉ ነገር ትጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💛❤ኢትዮጲያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑርልን
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 2 жыл бұрын
ወገን ለወገን ደራሽ ነው ከተባበርን እንወጣዋለን ይህንን ጊዜ እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን 👍👍👍
@hannahanna204
@hannahanna204 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።🇪🇹
@demelewmelesech3093
@demelewmelesech3093 2 жыл бұрын
Good job God with you 🇪🇹
@mebatube2297
@mebatube2297 2 жыл бұрын
ያሬድ ላይ ያለው ማይክ አይሰራም
@meserethaile9599
@meserethaile9599 2 жыл бұрын
Ebs ሪከርድ ሰበራችሁ በቃ በርቱ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ ተስፋዬ
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 жыл бұрын
መልካም ሰሰራ ለራስ ነው በርቱ
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 2 жыл бұрын
Tinsuye Birik belilin 🙏🙌👏👏👏
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
ስላም ለኢትዩጵያ በቃችሁ ይበለን
@meziisefu990
@meziisefu990 2 жыл бұрын
ትንሱ be blessed yezarew tinish ereft 100000% ariffff new
@abebatumay1847
@abebatumay1847 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርኮችሁ ያሬድ መልካም እንደምታዳርግ መልካም ይገጠምህ
@xciteali30
@xciteali30 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አልሁ ይበላቹሁ ብድሩን ከጌታ ታገኙት አላችሁ እናመሰገናለን ወገኖቸ 😘😘😘😘👍🇲🇱✍️
@sofyatube7031
@sofyatube7031 2 жыл бұрын
ናፍቂ ቆንጆአምሮብሻል
@teybahussein6143
@teybahussein6143 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቱ ትልቅ ነገር ነው እየሰራችሁ ያላችሁት አላህ ያበርታችሁ
@yostanayeshewa6332
@yostanayeshewa6332 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@emebettulu441
@emebettulu441 2 жыл бұрын
ያሬድ ሹመቴ ታላቅ ሰው።
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
በርቱ ወገኖቼ።
@addisethio494
@addisethio494 2 жыл бұрын
beautiful Addis Ababa Never disappoints when it comes to Ethiopia !!
@dgffty7878
@dgffty7878 2 жыл бұрын
አለህ ሀገረችን ሰለም ያደርግልን
@salhahsalh8088
@salhahsalh8088 2 жыл бұрын
አሚን
@zizuethiopia5918
@zizuethiopia5918 2 жыл бұрын
መልካምነት እንዴት ደስ ይላል
@mesimesimengsti5630
@mesimesimengsti5630 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለምታደርጉት ሁሉ
@jannaatzaharazahara6814
@jannaatzaharazahara6814 2 жыл бұрын
በጣምእየተሻሻለየመጣኢቢኤስቀጥሉበት
@user-qc9wl2yg7d
@user-qc9wl2yg7d 2 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 2 жыл бұрын
ናፍቂ የሚለው አይሰማም
@store8674
@store8674 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@user-mo7wd3xi3y
@user-mo7wd3xi3y 2 жыл бұрын
God bless you
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 2 жыл бұрын
Egziabher yibarkachihu kemir batam lib yinekal #NOMORE #ETHIOPIAPRIVEIL! 👏👏👏👏
@selomberhane2478
@selomberhane2478 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ
@fekertaeth2348
@fekertaeth2348 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ሰላም ይ ብ ዛ ለ ን
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
Dess ylal Egziabeher Ymesgn Ethiopia Endgna Tesrach Tmelsech
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት😥❤❤❤❤ኢቢኤስ
@woynshetawoke8966
@woynshetawoke8966 2 жыл бұрын
ፈጣር ይባርካችሁ
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን እትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ዛሬ አስፍሽ የት ሄዶ ነው ሞቅ ነበር ምያረገው
@KkksaaKksaa-fv1qr
@KkksaaKksaa-fv1qr 2 жыл бұрын
ፍጣሪ ይጠብቃችሁ
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ❤️❤️❤️
@alemmama3836
@alemmama3836 2 жыл бұрын
ሀገሬን ሰላም ያርልን አምክ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Wey egzabher yibarkachu ene yared qalat yelenem hulem bihon
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 2 жыл бұрын
እዲህ ነዉ እትዮጲየዊነት
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
Ebs betam betam enamesgenale
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካቹ
@tubeethopia9997
@tubeethopia9997 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው ግን ፕሊስ መብራቱን ይልቀቁልን
@robeetshop
@robeetshop 2 жыл бұрын
በተለያየ አለም የሚኖረውን ይህን የናንተን ስራ አይቶ መርዳት የሚፈልገውን በቀላሉ መርዳት የሚችልበትን ሊንክ ብታመቻቹልን ጥሩ ነበር
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@aynalemh9590
@aynalemh9590 2 жыл бұрын
Gad bless all
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ብዙ ለምኜ አጠራቅሜ በርሜል ሲከለከል ነው ያላኩት በቅርብ እልካለሁ በሻንጣ ፈጣሪ ይባርካችሁ ደሞቼ❤
@na-uu5or
@na-uu5or 2 жыл бұрын
የት ነው በርሜል የተከለከለው
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 2 жыл бұрын
ጅዳ
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 2 жыл бұрын
@@na-uu5or እኔ አላውቅም እዚህ በረብሻው ሰአት ነው የተከለከለው ለወሎ ተፈናቃዮች ገና በፊት ቃል ገብቼ ነበር ግን በርሜል አይቻልም አሉ እና እስካሁን አላኩትም
@na-uu5or
@na-uu5or 2 жыл бұрын
@@hayatbkewasa226 በሌላ ነገር መላክ ይቻላል አደል በሳንዱቅ በካርቶን ምናምን
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p 2 жыл бұрын
እረአስፊቲን አምጡልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 жыл бұрын
Well done guys
@shemsedinreshid6219
@shemsedinreshid6219 2 жыл бұрын
Masha ahlla batame daselali
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
ሰዉየ ምን እንዳሚል በጭራሽ አይሰመም 🙆‍♀️
@eleniasfawegurta1334
@eleniasfawegurta1334 2 жыл бұрын
በሄድፎን ይሠማል
@aynalemh9590
@aynalemh9590 2 жыл бұрын
ቋንቋሽ ሌላ ከሆነ አማርኛ መስማት አትችይም ቃንቃሽን ንገሪንና እናስተረጉማለን
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 2 жыл бұрын
እቃዎች የት እንደሚላኩ ምን ምን እንደሆኑ እና ይዘውት የሚመጡት ልጆች ፩ ፓስታ ይዘው ይመጣሉ ።የሰዎችን ትብብር ብቻ ብዙ ደስ የሚል ነገር ነው የተናገረው ይፕተባበሩትን አመስግኗል
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
ይሰማል ትንሳዬና ናፍቆት ድምፃቸው ከፍ ስላለ ሸፈነው ድምፁን
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
እኒም አልተሰማኝ
@AliMohammed-he5nd
@AliMohammed-he5nd 2 жыл бұрын
መሸአላህ. በወጣ. ይተካ
@genetalemu3760
@genetalemu3760 2 жыл бұрын
ድምፅ አይሰማም
@hawamoammed4752
@hawamoammed4752 2 жыл бұрын
ቃላትያጥርኛል፡ለካእደዚህእንፈቃቀዳለን
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይስጣችሁ
@user-pg3zz6zh8t
@user-pg3zz6zh8t 2 жыл бұрын
አስፊት የትኘህ እወዲቺሁ አለሁ ፍትህ ለራያቆቦ
@qamarqamar9955
@qamarqamar9955 2 жыл бұрын
Edemena.tenaaa.yestacew😘👍🙏
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c 2 жыл бұрын
አስፍየስስስስስስስስ በትርፍ በረቱ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
ወለሄ እብኡስ በጠሞ ጀገነነቾ ተበረክ 💪💪💪💪💞💞💞❤️❤️❤️💞👈👈👈👈👈👈🇪🇹🇪🇹💪
@user-jg8go9bw7r
@user-jg8go9bw7r 2 жыл бұрын
እንኳ ን ተወለድክ❤❤
@tub8577
@tub8577 2 жыл бұрын
Ethopaw mehon metadl new egzabhir selamun yasfnln
@firefeleke134
@firefeleke134 2 жыл бұрын
Abtu emamlake tebarekachu 😭😭😭yalifali yihime
@user-qf1wd5iv5c
@user-qf1wd5iv5c 2 жыл бұрын
ኧረ ሰውየው ምን እደሚን አይሰማም ውይ
@user-zq4iy2cc2r
@user-zq4iy2cc2r 2 жыл бұрын
እናንተ ቀና ሰዎች አብራችሁኝ አካን ዌት ምጥቼ እስካያችሁ ድረስ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነዉ ዘረኛነት ባይኖር
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
Egzeyabher yebarkachu !!! Tiliqu sihtet gin ,, endet Mask atadergum ?????
@sari0550
@sari0550 2 жыл бұрын
የት ነው ሚሰጠው ቦታው ኢቢኤሶች ? በተረፈው በሪቱ ሰላም ለሀገራችን ኢሄም መጥፎ ጊዜ አልፎ ጥሩ ጊዜ ይመጣል።💚💛❤
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 2 жыл бұрын
ኧረ ድምፅ የለም የናተ ብቻ ነው የሚሰማው
@lovetube9672
@lovetube9672 2 жыл бұрын
🙏🏼🙏🏼❤❤❤
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 2 жыл бұрын
የያሬድ ድምፅ አይሰማም???
@Bamiii862
@Bamiii862 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xx7lr3ue8o
@user-xx7lr3ue8o 2 жыл бұрын
ድምፁስ ❓🤔🤔
@torkwadarwish3439
@torkwadarwish3439 2 жыл бұрын
ድምፅየለውም
@user-iu4oq2wl9h
@user-iu4oq2wl9h 2 жыл бұрын
የያሬድ ድምፅ ውሃ ውስጥ የገባ ነው የሚመስለው ምንም አትሰማም
@jecoman1979
@jecoman1979 2 жыл бұрын
አስፋው ግን የት ሄዶ ነው አሜሪካ ውጡ ስትል ነካው እንዴ
@sintayehugebremariam3811
@sintayehugebremariam3811 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@AA-vz7yo
@AA-vz7yo 2 жыл бұрын
አይስክሪም ስንልስ ነው ማሬ
@selnatabera7965
@selnatabera7965 2 жыл бұрын
❤❤❤❤💋
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 жыл бұрын
የያሬድ ድምፃ ለምንድነው የማይሰማው
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 2 жыл бұрын
እርዳታ ለማድረሰ ቢፈለግ የት ነው ደረጀ የሚገኘው
@seadaabebe2185
@seadaabebe2185 2 жыл бұрын
አስፋው የት ህዶነዉ
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ በጣም ለዉጥ አላችሁ ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-qy4sr9ny8v
@user-qy4sr9ny8v 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች አሁን ገና ምርጥ ስራ እየሰራችሁነዉ ምንቅጦ አርቲስት ተብየዎች አታምጡብን
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 29 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
ልክ በእውነተኛ እንግሊዝኛ ክፍል ውስጥ እንዳሉ!
20:30
Maraki English with abi
Рет қаралды 123 М.
ጀማሪ እና መካከከለኛ ከሆናችሁ ልታዩት ይገባል!!!!
30:29
Когда Нашёл Нового Друга в Диснейленде ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,3 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 25 МЛН
Vampire Girls FIGHT Over Boy 😈
0:32
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 2,7 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 1,7 МЛН