No video

በጾም ውስጥ ሩካቤ ሥጋ ግንኙነት ይፈቀዳል ? በአቤል ተፈራ

  Рет қаралды 342,467

ፍኖተ ወንጌል

ፍኖተ ወንጌል

3 жыл бұрын

“ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችሁ ሁኑ።” 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥5

Пікірлер: 512
@user-sf5vq5dj9r
@user-sf5vq5dj9r 3 жыл бұрын
በእውነት ብዙወቻችን የተሳሳተ አመለካከት ነበርን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ በግልፅ የሚስተምሩ መምህሮችን ያብዛልን እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
@GgGg-qr3mm
@GgGg-qr3mm 3 жыл бұрын
@GgGg-qr3mm
@GgGg-qr3mm 3 жыл бұрын
ቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐ
@GgGg-qr3mm
@GgGg-qr3mm 3 жыл бұрын
@yalemserfsabitalemu4784
@yalemserfsabitalemu4784 3 жыл бұрын
ሠለ
@mekoyabrike9655
@mekoyabrike9655 3 жыл бұрын
Qal hiwotn yasemalin amen
@user-wl2xh3ji8r
@user-wl2xh3ji8r 3 жыл бұрын
እስኪ የተዋህዶ ልጅች ኤኔ ሀጣተኛ ነኝ መሀምህር የሚያስተምረን ሁሉ ለኔ ይመስለኛል እግዚአብሔር ልቦናየ ይመልስልኝ አሜን አሜንአሜን ቃል ሂይወት ያሠማልን በእዉነት
@elsabteworku1571
@elsabteworku1571 Жыл бұрын
Hulachnm hatyatgna nen
@user-ci7ix1nj7q
@user-ci7ix1nj7q 6 ай бұрын
አረ ምን አንቺ ብቻ እኔም ምን ዬልሰሪሁት ሀጢት አል መለት አዪቸልም እዴው ብቻ የትመራነውን በልቦናችን ያሰድርብን መምህርችን ፈጣሪ ይጠብቅህ እረጀም እድሚ አና ጤና ይስጠልን❤❤❤
@user-hx5pc1yq9l
@user-hx5pc1yq9l 4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@user-wr7hd7jd5r
@user-wr7hd7jd5r 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን3
@eskujone6887
@eskujone6887 2 жыл бұрын
እየሮጥሽ ሄደሽ ልትጣጂበት ነው የሚመስለው
@user-sl3qz9fu2z
@user-sl3qz9fu2z 2 жыл бұрын
@@eskujone6887 እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ🙏
@user-lp9tp6rd7i
@user-lp9tp6rd7i 4 ай бұрын
?.?​@@eskujone6887
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን 🥺🙏 በእደሜ በጤና ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ ለኞም ማስተዋሉን ያድለን 😭😭😭
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
በስም ኣብ ኣቤል መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማሊን እኔ ሁሌ ስባሊ እንደ ምሰማው በፆም በፍፁም እንደ መይደረግ ነው የማውቀው የልቤ ጥያቄ ተመለሰሊኝ እናመሰግናለን🙏እመቤቴ ፀጋው ትጨምርልህ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ከነ በተሰብህ ተባርከሃሊም። ❤🕊🤲💒✝️🙏🍃🕊የኛ መካር ሺ ኣመት ኑርሊን🕊❤
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ወሳኝ ጥያቄ ነው የተመለሠልን🙏🙏🙏
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 жыл бұрын
እሚገርም ነው እኔ ከሰዎች ጋር ስከራከር ነበር ግን ዬነገረኝ ሰው ልክ እንደርስዎ ነበር መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ እና ወሳኝ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-hs3dq6tz6b
@user-hs3dq6tz6b 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ምንግዜም የህሊና ፀፀት ነበረ ባለማወቅ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ይቅርታቸው ሀብተ ረድኤታቸው ምህረት ቸርነታቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
@user-xq9gk6sq8w
@user-xq9gk6sq8w 3 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሠማል የይቅርታ አምላክ ይቅር ይበለን ለንሰሀ ያብቃን በፀሎታችሁ አሥቡን
@yedengllegmedhanialmtemesg888
@yedengllegmedhanialmtemesg888 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን የብዙ ሰው የትዳር ህይወት ታተርፋለህ እንደዚህ ግለፁን ከመፀሀፍ አንፃር እያስተማር እርግጠኛ ነኝ ብዙወቻችን የተወሰነ ስተት የሆነ ተምረናል ፈተናም የሆነብን የሰማነው ትምህር አእምሮአችንን ሰላም እየነሳው ነው እግዚአብሔር ያበርታህ
@f31741
@f31741 4 ай бұрын
አሚን
@samidangetu
@samidangetu 7 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜ ከ ፀጋ ጋር ያድልልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን(3)
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
በውነ ለህይወታችን ትልቅ ስቅነው ያስተማርከን ልጅ አቤል ተባረክ እፍፍፍ ስጨነቅ ነበር ተመስገን ❤️❤️❤️
@HayluHaylu-ww
@HayluHaylu-ww 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እንዳንተ መምህራን ያብዛልን አሜን ።ይገርማል ጥያቄው በሚገባ ተመልሳል ስጨንቀኝ ነበረ አድስ መንፈሳዊት ነኝ በልምምድ ላይ ነው ያለሁት ባልም የለኝም ለምመጣዊ ባል ግን እጨነቅ ነበር ምክንያቱ በፆም ወራት በፍፁም ሃጥያት ነው የምመስለኝ የኔ መምህር በህይወትየ ፈተና የሆነብኝ ሁሉ የፈተናው ድል መንሻዊ እያሳየሄኝ ነው ።እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ የልቦናህ መሻት ይፈፅምልህአሜን
@meharibelew429
@meharibelew429 4 ай бұрын
ብዙዎቻችን እንዲሁ በዘልማ ድ ለምንኖረው ኦርቶዶክሲያውያን ለምንል መሠረታዊ ትምህርት ስላካፈሉን ቃለ ህይወት ያሰማልን የፆም ጊዜ ብቻ ክርስቲያን ከመሆን አምላክ ሁላችንን ይጠብቀን ።
@ethopia0995
@ethopia0995 4 ай бұрын
Qal heyiwute yasmalene tsefa ymenadregatene mnegeset smayatene yawureselene bdemana bdemana bsga ynurelene 💖🤲🤲🤲
@hggc575
@hggc575 3 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን የተማርነውን ለመኖር እግዚያብሔር ይርዳን ሀጥያቴ ለበዛለእኔ ጸልዩልኝ
@wubetewalelgni7955
@wubetewalelgni7955 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አውቀን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራነውን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@user-be7sy2dl4o
@user-be7sy2dl4o 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን ስለ ሁሉም ነገር እግዚከብሔር ይመስገን
@saragebiyaw8455
@saragebiyaw8455 3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@Dubai825
@Dubai825 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን በጉጉት ነው የምጠብቅህ በእውነት ትምርትህ አንጀት ያርሳል እድሜና ጤና ይስጥህ
@solomungizaw
@solomungizaw 4 ай бұрын
ልቦና ይስጠን ለሁላችንም መፈሳይው ትዳር ይስጠን
@tsinat4105
@tsinat4105 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በደንብ ተመስጬ ነዉ ያዳመጥኩት ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እናመሰግናለን።
@aduethiopian
@aduethiopian Жыл бұрын
በእውነት ግልፅ ያለ ትምህርት ነው መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ከዚህም በላይ እግዚአብሂር ፅጋውን ያብዛልህ!♥
@belaynehabebe7965
@belaynehabebe7965 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዚህ ትምህርት የብዙዎች ጥያቄ የተመለሰ ይመስለኛል ። ሲቀጥል እንደዚህ አይነቱን የጋብቻ ትምህርት ቤተ ክርስቲያናችን ብትሰጥ የበለጠ ህዝበ ክርስቲያኑ የተሻለ እውቀት እንድኖረው ይረዳል።
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ሽአመት ያኑርልን አሜን ከጭንቀት ወጣሁ ተመስገን ወንድማችን አቤል እድሜህን ያርዝምልን ብዙ ግዜ ጥያቄ ሆኖብኝ ጭንቀት ውስጥ ነበርሁኝ ከጭንቀት ውስጥ ወጣሁኝ በእውነት እረጅም እድሜ ያድልልን መምህራችን ትምህርቶችህ በሙሉ አይምሮ የሚያድስ ነው ሽአመኑ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr 4 ай бұрын
እኔ ሳላገባ በፊት በጣም መንፈሳዊ ህይወት ነበረኝ ካገባው በሃላ ያው የባልንም ሀሳብ ፍላጎት ሼር ማድረግ ግድ ነው ያም ሆኖ ሁሌ እንደሀፂያት እቆጥር ነበር ብቻ ይከብዳል ቸር ነው እሩሩህ ነው ንስሀ አለ እንዳንቺ ነበርኩ
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@filagotfilagot9453
@filagotfilagot9453 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል በእውነ እድሜና ጤና ይስጥልን እ/ር እንደሀጢያቴ እንደበደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ አቤቱ ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@user-yi4wl4hc4m
@user-yi4wl4hc4m 2 жыл бұрын
እ/ ር ❎👈 እግዚአብሔር✅ 👈 እናስተካክል አሳጥረን መፃፍ እደማችን አባቶቾ አስተምረዋል
@maskaraathyobi9531
@maskaraathyobi9531 2 жыл бұрын
Hulachuneme yeker yebalen bawnte 😢
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤል እረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስን አሜን!!
@zakiyadesalegn6535
@zakiyadesalegn6535 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale yewhit yasemalen
@buzaylove4748
@buzaylove4748 3 жыл бұрын
በእውነት ለወንድማችን የሂወትን ቃል ያሰማልን በስመአብ እማይጠገብ ትምህርት
@bezawityemaremlij3372
@bezawityemaremlij3372 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwote yasemlin bewunti telki temerit new setochachin new bezimut yewodkine amelk lenesah yabkane
@user-dc6jg2dp7q
@user-dc6jg2dp7q 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል በእርሰው ትምህር ብዙ ነገሮችን ተምሬ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@ysehimare9118
@ysehimare9118 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛክ መምሕራችንሕ
@hilinasetegn5531
@hilinasetegn5531 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Wendime Fatari Yitabikik Kelehiwoti Yesemalin
@fikirfikirfikir8448
@fikirfikirfikir8448 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጁም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን🙏🙏🙏
@alemuhunde8576
@alemuhunde8576 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!ትልቅ ዕውቀት ስላገኘሁበት አመሰግናለው !!!! ምርጥና ሁሌም ጥያቄ የሚፈጥርና 100"% ተገቢ ዕውቀት ነው !!!!!!!❤❤❤
@magdesmagersa3990
@magdesmagersa3990 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ💒
@alamalam1545
@alamalam1545 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን፫
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን መምህራችን
@hanayaresema3898
@hanayaresema3898 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwota ysemalen
@alemabay7661
@alemabay7661 3 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃል ህአወት ያስማልን አሜን 🙏🏽
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Amen kale hiwote yasmalen memehrachin
@user-kf3qj7jr2k
@user-kf3qj7jr2k 4 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች በሚአስደንቅ አስተምሮ አስተምረዉናልና የመምህራችንን አንደበት የተባረከ ይሆን ዘንድ እግዚአብሄርን እናመስግን?
@sararak4820
@sararak4820 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ሕዮት ያስማልን መምራችን ክርስቶስ ማንግስት ሰማያት ያሰማልን አሜን 👏
@banaynii5195
@banaynii5195 3 жыл бұрын
መምህር በእዉነት ቃላህወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣልን 🙏 🙏 🙏
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወትን ይአስማልን በአገልግሎት ይአጽናልን
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sf5vq5dj9r
@user-sf5vq5dj9r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@koliyanboombe5453
@koliyanboombe5453 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን
@user-ep4ry7ij9c
@user-ep4ry7ij9c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ ቃሌወት ያሰማልን
@zemedbelay4445
@zemedbelay4445 3 жыл бұрын
Egziabher ymesgen amen amen amen Memhre enkuan dehna metah kale hiwot yasemaln mengste semayatn yawrsln egziabher yeagelglot zemenhn ybark ( yemimechewn redat enfterlet::)
@habtamderso9228
@habtamderso9228 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን በእደሜበጤና ይጠብቅልን አሜን
@mariabewekat3839
@mariabewekat3839 7 ай бұрын
አሜን እግዚያብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሆን ያርዝምልን በእውነት ማስተዋልን ያድለን ዛሬ 3 ፓርት ትምህርትሆን አዳመጥኩ እግዚያብሔር ይመስገን ሰሚ ብቻ ሳይሆን ሰምተን እምንቀየር ያድረገን በእውነት 🤲🤲🤲🤲🤲
@christianbirhanudagne
@christianbirhanudagne 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክ ። እጅግ ግልጥ መልዕክት ነው ። እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@wubitadmasu8406
@wubitadmasu8406 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን ሳውቅ በድፍረት ሳላውቅ በስህተት የሰራሁትን ይቅር ይበለኝ ይፍቱኝ አባቴ
@mmkk2469
@mmkk2469 3 жыл бұрын
ተባርክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን
@user-bu2em6ok4x
@user-bu2em6ok4x 3 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወታ ያሠማልን አጥንት ጠቃኝ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏
@tewdie6297
@tewdie6297 2 жыл бұрын
ፍጣሪ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክው የምፍልገው ት/ት ነበር እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል 🙏🙏🙏💚💛♥️!!!
@medanitmesfin4241
@medanitmesfin4241 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለምትሰጡን አገልግሎት እና መልካም ትምሕርት ቃሕወት ያሰማልን
@user-lu4kp5lh8p
@user-lu4kp5lh8p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@emuyabara4562
@emuyabara4562 3 жыл бұрын
Amen Qale hiywet yasemaln
@user-oo9td4zd7k
@user-oo9td4zd7k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏💞🙏
@freebestfood2490
@freebestfood2490 2 жыл бұрын
Amen amen kale hiwot yasemaln
@fanushailemichael8674
@fanushailemichael8674 4 ай бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ።
@amisolomon6213
@amisolomon6213 3 жыл бұрын
በእውነት ለእኛ የሚያስፈልገን ትምህርት ነው ቃለሂዊትን ያሰማልን
@user-cw9vc3sq2w
@user-cw9vc3sq2w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜበጤና።ይጠብቅልን።
@yeshbelay8372
@yeshbelay8372 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ፀጋዉን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-ci7fz9ri5h
@user-ci7fz9ri5h 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችነን 👏
@MelakuAklilu-et7bh
@MelakuAklilu-et7bh 4 ай бұрын
Amen kalehiyot yasemalin
@user-zh9zp1cm7o
@user-zh9zp1cm7o 2 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን🥰🙏
@salamehsalameh8550
@salamehsalameh8550 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አባታችን
@zebuyemengistu165
@zebuyemengistu165 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@yaredwude6571
@yaredwude6571 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ። በእውነት በባለ ትዳር ላይ የተፈጠሩ ክፍተቶችን (አለመረዳትን) የሚያስተምር ትምህርት ነው ።
@tgstgetnet4876
@tgstgetnet4876 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memrachin betam dess yemil bedmie betega ygebkln
@betelhemgolla8028
@betelhemgolla8028 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን። ትክክልኛ አስተማሪ ትምህርት ነው።
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@rosehoney4974
@rosehoney4974 2 жыл бұрын
በጭራሽ እንዲህ መሆኑን እአላውቅም ነበረ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን፣ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን
@TekaMamo-bk4ln
@TekaMamo-bk4ln 4 ай бұрын
ትልቅ; ብዙ መእመናንን በትደር ይህወት የሚታደግ(የሚጠብቅ) ትምህርት ነው። ቃለህይወት ያሰማልን!!!
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን
@tigistlemma6340
@tigistlemma6340 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ጥያቄዎቼ ተመልሰውልኛል እግዚሀብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎ በቤቱ ያኑሮት አሜን።
@feremamo5754
@feremamo5754 3 жыл бұрын
በሁነት ቃለ ይወትን ያሰማልን መምራችን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-ze6hc2zi5v
@user-ze6hc2zi5v Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የውነት በጣም ክልጥ የሆነ ድስ የሚል ትምህርት
@ggmm4028
@ggmm4028 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤✝️👏
@akliluzargaw7634
@akliluzargaw7634 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ትምህርት ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ አምላከ ቅዱሳን❤
@user-rn5vf9wb4n
@user-rn5vf9wb4n 3 жыл бұрын
በእውነት ለመምሕራችን ቃለሂወት ያሰማልን ሁሉም ትምሕርቶቹ ተሰምተው የማይጠቀቡናቸው በስደት ሁኝ ብዙ ነገሮችን ያወኩት በመምሕር አቤል ትምሕርቶችነው ቁጥሩን ተባበሩኝ
@fekadubezu6075
@fekadubezu6075 3 жыл бұрын
Kidus Egzaber amlak kale hiwot yasemalin bedme betena yakoyilin
@user-qp4pz5gq9c
@user-qp4pz5gq9c 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ወንድማችን አሜን 💐🤲
@biruktawitmengeshsagizegna3199
@biruktawitmengeshsagizegna3199 3 ай бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@selamselam151
@selamselam151 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሜ አቤል በእድሜና በጤና ያቆይልኝ
@ametemariyaam4137
@ametemariyaam4137 3 жыл бұрын
Kale Hewot yasemalin egazabeher masatewalun yisitan
@user-dr1gp8iq9u
@user-dr1gp8iq9u 4 ай бұрын
Amennn kalehewet yasemaln
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 3 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን እኔ ተብዙ ሰው ጋር እከረከራችው ነበር መምህራችን እናመሰግናለን
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Kale Yewet Yasemalen Egezvehehr Amelake Cheru Madneyalem Yete Barek Teder Yesten Be Stelotachu Asbugh
@ollymjjj9591
@ollymjjj9591 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን መምህር ቃለ ህወት ያሰማለን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እኮን ደና መጣህ
@alemkassaye8129
@alemkassaye8129 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክው ጥሩ ትምኽርት ነው የብዙ ስው ጥያቄ ነው የፍቺ መንሴው ይኼ ነው
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏
@heberprint7774
@heberprint7774 2 жыл бұрын
Memehrachen kale heywet yasemalen. Bereketo yederben
ምቕባል ቢንያም ግርማይ ኣብ Asmara palace
11:51
Erey Lul Bahri-ኤረይ ሉል ባሕሪ
Рет қаралды 33 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
የሴቶች ጉዳይ በአቤል ተፈራ በላይ
36:21
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 4,1 М.
በጾም ጊዜ ባል እና ሚስት በመ/ር ምትኩ አበራ
2:02
ጽርሐ ተዋሕዶ ሚዲያ EOTC
Рет қаралды 9 М.
ETHIOPIA: የፆም ወቅት መዝሙሮች ስብስብ - ኪነጥበብ
25:57
NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ
Рет қаралды 442 М.
ነፍሰ ጡር እና አራስ ሴት ይጾማሉን?
7:31
ፍካሬ ሃይማኖት / fikare haimanot
Рет қаралды 15 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН