ግብረ ሥጋ ግንኙነት በቤተ ክርስቲያን እይታ በአቤል ተፈራ

  Рет қаралды 12,554

ፍኖተ ወንጌል

ፍኖተ ወንጌል

3 жыл бұрын

“አዳምም ሚስቱን ሔዋንን አወቀ፤ ፀነሰችም፥ ቃየንንም ወለደች። እርስዋም፦ ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች።” ዘፍጥረት 4፥1

Пікірлер: 134
@Ehit-nx9xc
@Ehit-nx9xc 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤መምህር አቤል ተፈራ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@djgshc1758
@djgshc1758 5 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን😊😊😊😊😊😊😊
@user-qw1ur5xo2z
@user-qw1ur5xo2z 2 ай бұрын
የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አቤቱ ይቅር በለኝ😭😭
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 😢 እጅግ በጣም እግዚአብሔርን አሳዝኘዋለሁ አቤቱ ማርኝ
@user-mo3em6dq8z
@user-mo3em6dq8z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም አቤል እንዴት ነህ ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ ካንተ ብሁ እየተማርኩ ነው በርታልን👍🌻🌹💓💕👍👍
@Sara-zg5bf
@Sara-zg5bf 3 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏እናመሰግናለን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይጠበቃል 🙏
@karema2552
@karema2552 3 жыл бұрын
Ayizoshi ehti
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
መምህራችን በርታልን ለኔ ሩካቤ ስቃይ ህመም ነበር እንደው የምጠይቀው የማማክረው አጥቼ ባለቤቴን ተለይቼው ነበር ደስታ ርካታ የሚባለውን አላውቅም በተቃራኒው ህመም ስቃይ ነበር ለኔ የምንጠይቀው አጥተን ግራ ተጋብተን እየተለያየን ያለን ብዙ ሴቶች አለን ግን እግዚአብሔር አምላክ ለተጨነቀ ይደርሳል የመናፍስትን ሴራ የሚያውቁ መምህር ግርማን ላከልን የሳቸውን መጽሐፍ አንብቤ ቪዲዮ እያየሁ ተስተካክያለሁ ይሄ የክፉ መንፈሴ ሴራ ነውና ጸበል ተጠመቁ ጸልዩ ሰግዱ ብለህ ብታስተምር ደስ ይለኛል አቤሎ በዚህ ችግር የሚለያዩ ሞልተዋል የዲያቢሎስ ሴራ ነውና
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ አበራ አለልሽ ስለመናፊስት የሚያስተምር
@menberugetahun-tu3wl
@menberugetahun-tu3wl Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን(፫) እመቤቴ ትጠብቅልን❤ የህይወት መግብ እኮነህ። እንደኔ ኣቤልን የምናፍቅ👍
@Mekdi-tx5kh
@Mekdi-tx5kh 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን 🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት Psalms 140፡(141)። የዳዊት፡መዝሙር። 1፤አቤቱ፥ወዳንተ፡ጮኽኹ፤ስማኝ፤ወዳንተ፡ስጮኽም፡የልመናዬን፡ቃል፡አድምጥ። 2፤ጸሎቴን፡በፊትኽ፡እንደ፡ዕጣን፡ተቀበልልኝ፥እጅ፡መንሣቴም፡እንደ፡ሠርክ፡መሥዋዕት፡ትኹን። 3፤አቤቱ፥ለአፌ፡ጠባቂ፡አኑር፥የከንፈሮቼንም፡መዝጊያ፡ጠብቅ። 4፤ልቤን፡ወደ፡ክፉ፡ነገር፡አትመልሰው፥ዐመፃን፡ከሚያደርጉ፡ሰዎች፡ጋራ፡ለኀጢአት፡ምክንያት፡ እንዳልሰጥ፤ከምርጦቻቸውም፡ጋራ፡አልተባበር። 5፤ጻድቅ፡በምሕረት፡ይገሥጸኝ፥ይዝለፈኝም፥የኀጢአተኛ፡ዘይት፡ግን፡ራሴን፡አይቅባ፤ጸሎቴ፡ገና፡ በክፋታቸው፡ላይ፡ነውና። 6፤ኀያላናቸው፡በአለት፡አጠገብ፡ተጣሉ፤ጣፋጭ፡ናትና፥ቃሌን፡ይሰማሉ። 7፤በምድር፡ላይ፡እንደ፡ተሰነጠቀ፡እንደ፡መሬት፡ጓል፥እንዲሁ፡ዐጥንቶቻችን፡በሲኦል፡ተበተኑ። 8፤አቤቱ፡ጌታ፥ዐይኖቼ፡ወዳንተ፡ናቸውና፤ባንተ፡ታመንኹ፥ነፍሴን፡አታውጣት። 9፤ከሰወሩብኝ፡ወጥመድ፥ዐመፅንም፡ከሚያደርጉ፡ሰዎች፡ዕንቅፋት፡ጠብቀኝ። 10፤እኔ፡ብቻዬን፡እስካልፍ፡ድረስ፡ኀጢአተኛዎች፡በወጥመዳቸው፡ይውደቁ።
@aynealma66
@aynealma66 3 жыл бұрын
ቃለ ሂውት ያሰማልን
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
ኣሜንንን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲✝️🤲💒🙏❤🍃🍃🍃
@bertukanmelse6586
@bertukanmelse6586 3 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@user-vu8zv5fz6x
@user-vu8zv5fz6x 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mariammariancell9833
@mariammariancell9833 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሠማልን መምህር አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለኝ አሣዝኘህአለሁና አቤት ነብሤ መከራሽ እሥኪ በመጨረሻ የተጠቀሠውን መፍትሄውንም በጉጉት እንጠብቅአለን እባክዎን
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
ወንድማችን አቤል ልዩ ነህ እኮ ቃለሕይወት ያሰማልን እንደዚህ አይነት ርዕስ አንስቶ መማር ማስተማር ቀርቶ ሩካቤን እንደ መርከስ እንደ መጥፎ ነገር የሚቆጥሩ ብዙ ናቸው እውነት ጸጋውን ያብዛልህ የኔ ጀግና ሩካቤ ርኩሰት የሚባለው ከጋብቻ ውጭ ሲሆን ነው።
@gedamk1570
@gedamk1570 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@nafkothaile9113
@nafkothaile9113 2 жыл бұрын
Amen
@somali3266
@somali3266 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልኝ ከልጂነት ጀምሬ የሠራሁትን
@user-yk5br7rg6o
@user-yk5br7rg6o 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ተምረንበታል እራሳችንን መፈተሽ የራሳችን ድርሻ ነው የሰማነውን በስነልቦናችን ያሳድርብን የተግባር ሰውች ያድርገን የቃል ሳይሆን አሜን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amennn Ewenat nw Subscribe Aregege Ehte
@user-ck1ob7pz4l
@user-ck1ob7pz4l 3 жыл бұрын
ቃልዮትን ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-zz8eq2xl1u
@user-zz8eq2xl1u 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ከእኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፅሎታችሁ አስቡኝ
@user-lv9zk4xh8m
@user-lv9zk4xh8m Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@asteryegzaw7577
@asteryegzaw7577 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እባክህን ይቅር በለኝ አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@algurfah1768
@algurfah1768 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማነ ለቃል ኪዳን ቀኑ ያብቃኝ አመሠግን አለሁ ይበልጥ እዳውቅ ላሰተማርከኝ
@raihankhan9795
@raihankhan9795 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እናመሰግናለን እድሜጤና ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን!!!
@user-fg5pm7sm1v
@user-fg5pm7sm1v 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤሎ በማወቅም ባለማወቅም የሠራነውን ከንቱ ሀጥያት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😭
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
ምኑ ❓
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
ለንስሃ አባትሽ ተናዘዢ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@eth3816 Subscribe Aregege Ehte
@yuryid7382
@yuryid7382 3 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር በውነት ነብስን የሚገዛ ትምርት ነው ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክብር ይመስገን እግዚአብሔር አልምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አቤልእየ
@tztayemariyamlij7858
@tztayemariyamlij7858 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርትህን ሁሌም እከታተላለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ
@kalkidenadisu3487
@kalkidenadisu3487 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ መጨረሻችን ያሳምርልን ውድ መምህራችን እናመሰግናለን !!
@addesaddes9594
@addesaddes9594 3 жыл бұрын
ተፀፅቼ😂😂ነሰሀገባው አመስግንሀለው ወድሜ
@user-hs3dq6tz6b
@user-hs3dq6tz6b 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማል እድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ የምደርገዉን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌል ህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላክ እግዚአብሔር የክበር የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን ፫ እኛም ቃሉ ሰምተን 30 60 100 ያማርፍሬ እንድናፈራ የርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን ፫ አባት ከይቅርታ ጋር አንድ በጣም ከባድ የሆነብኝ ነገር አለ ከባለቤቴ ጋር በዚህ የተነሳ ተጣልተናል ምክንያቱም አልጋችን ንፁህ መሆን ባለበት ሰአት እንኳን አይሆንም እኔ በጣም ይሰማኛል ቃሉ እና ተገባራችን አልገናኝ አለ ለማስተማር ቃሉን እንዲረዳ ባደርግም የኛ ሞለቅሴ ይለኛል እንጂ አይረዳኝም በቃ አቃተኝ ከቤተክርስቲያን አራቀኝ በቃ አማራጭ መፍታት ስለነበር ተፋታን ምክንያቱም ሁልግዜ እንጣላለን አንች ሌላ እዳለሽ ነዉ እንጂ እኔን የጠላሽዉ ይለኛል ግን አሁን ከባድ የሆነብኝ ነገር ወጣት ነኝ ሁሉም አላስቀምጥ አሉኝ ከሀጥያት እንዴት ወደሌላ ሀጥያት እገባለሁ ብየ ከሃገር ወጣሁ አሁንስ አገሬ ስገባ ምን ይገጥመኛል እንዴትስ ነው መኖር ያለብኝ አባቴ እባክሆት አይተዉ ይጠቅምሻል የሚሉትን ያካፍሉኝ
@asefumesele5875
@asefumesele5875 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@mmkk2469
@mmkk2469 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን የሰማንውን በልቦናችን ያስድርብንአሜን
@asnakubekaris821
@asnakubekaris821 3 жыл бұрын
አቤሎ ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-vy6zo1br3t
@user-vy6zo1br3t 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እጅሜና ጤና ይስጥልን መምህር ለእኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መረኚየቅረበለኚ አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-gw4se1vs8y
@user-gw4se1vs8y 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር ፣ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቃሉ ፈጻሚ ያድርገን አቤቱ ቸርነትህ ብዙ ነውና ስለመተላለፋችን ማረን ይቅር በለን አሜን፫
@khankpk8346
@khankpk8346 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ያክብርልኝ እኔ ሁሉ ግዜ ባሌን ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር አመሰግናለሁ መምህር አቤል
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 3 жыл бұрын
ለመምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን
@faridahirut9128
@faridahirut9128 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያስማልን በውነቱ ጥሁም ትምህርት ነው
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!
@bzudubai8457
@bzudubai8457 3 жыл бұрын
አሜንቃለህይወትያሰማልንመምራችንፀጋዉይብዛልህ
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን
@so3adsade481
@so3adsade481 3 жыл бұрын
ቃልህይወትያሰማልንመምህራችን
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@saragasa174
@saragasa174 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bk2sy5du2l
@user-bk2sy5du2l 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህመምህር ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ሠሞኑን ጉዞላይ ነበርክ በሠላምተመለሥክ
@takotako7051
@takotako7051 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን
@user-sq2rb8vt6e
@user-sq2rb8vt6e 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንወድማችን
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 3 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን ወድማችን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Amen kale hiwote yasmalen memehrachin erijem edeme tenah yesetelen
@user-rn2ch7wl4y
@user-rn2ch7wl4y 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln
@tsahayshanti9042
@tsahayshanti9042 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@yekjsbjjsjvsjh9276
@yekjsbjjsjvsjh9276 3 жыл бұрын
ቃልህ ወት ያሰማልን መምህር
@dababuassafahayat323
@dababuassafahayat323 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jy4rk7yi1z
@user-jy4rk7yi1z 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንመምህራች
@jeeds8409
@jeeds8409 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም ተመለስህ ወድም አቤል
@fikirfikirfikir8448
@fikirfikirfikir8448 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@banaynii5195
@banaynii5195 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃላህወት ያሰማልን ቡዙ ነገር ተማሪ አለሁኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ጥያቄ አትመልስም መምህር
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@getemetaferya1924
@getemetaferya1924 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እዉነት ነዉ እዉነትነዉ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 жыл бұрын
ቃለህይወት.ያሰማልን.
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
እኮን ደና መጣህ መምህር ሰሞኑን ምንገድ ላይ ነበርክ አቤላ በሰላም ተመለስክ ወይ ❓
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay 3 жыл бұрын
አዎ በሰላም ተመልሻለሁ አሁን ገና ገባሁ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
@@AbelTeferaBelay እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እመብርሃን ትጠብቅህ
@user-kk4nw8mf5h
@user-kk4nw8mf5h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 жыл бұрын
@@AbelTeferaBelay እኳን መላም ገባህልን
@saydeyedinglliji8769
@saydeyedinglliji8769 3 жыл бұрын
Kale hiywet yasemalin memhrachin
@selinayetewahdollj6883
@selinayetewahdollj6883 3 жыл бұрын
መምህር በጾሙ እደዚህ ያለ ባታስተምር ዛሬ ሰው አደገኛ ነው ሌላ ሀሳብ ላይ ይገቡና ይፈተናሉ
@user-xv5rz7nx5n
@user-xv5rz7nx5n 3 жыл бұрын
እግዚዩ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ። መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@addesaddes9594
@addesaddes9594 3 жыл бұрын
ተባረክ ወድማችን ጠፍቼ ነበር😂😂😂ባተትርት
@addesaddes9594
@addesaddes9594 3 жыл бұрын
በስደት አለም አተን የሰጠን ሰጦታነህ
@aadd4994
@aadd4994 3 жыл бұрын
Kalwetn.yasmalne wondmacihn🙏🙏🙏
@user-xe6du4uv7c
@user-xe6du4uv7c 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክው እኛም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርልን መምህር ከቻልክ imo ላይ ለጠየኩህ መልስ ስጠኝ መምህሬ ጥያቄውን አይተኽዋል መልሱን
@emebateemebate3488
@emebateemebate3488 3 жыл бұрын
Qale hiyotii yasemalleni maharichini 🙏😭😭
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህሬ እመብርሃን ትጠቅቅህ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ምክርህን እፈልጋለሁ😭 ስልክ ስጡኝ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
0912954888
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Subscribe Argege
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 жыл бұрын
@@Nahi_Entertainment አመሠግናለሁ እማ❤️
@melektegnaw
@melektegnaw 3 жыл бұрын
Egzaber yemsagen mamharchan kele hewt yasmalen
@djgshc1758
@djgshc1758 5 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊
@takkoushcell6392
@takkoushcell6392 3 жыл бұрын
♥♥♥♥
@user-mo3em6dq8z
@user-mo3em6dq8z 3 жыл бұрын
👋👍👍👍🌻
@samriyearsemalij4203
@samriyearsemalij4203 3 жыл бұрын
Memehre selake yebzalen bewnti kale hewtin kale berkiten yasemalen ye nwfsi abati edmen ke tegagri abeztu yadelileni amelake esrale
@yohannestizazu2258
@yohannestizazu2258 3 жыл бұрын
Andand be gle malamnbet ale, gn memhr qale hywot yasemalgn
@getemetaferya1924
@getemetaferya1924 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ በቃል ኪዳን ማለትም የክርሰቶሰን ሰጋዉ ወደሙ ተቀብለንከተጋባን በሁዋላ በአልታሰበበት መንገድ በእራሱ ሰአት ወደቀድሞዉ የተደበቀዉ ትዳር ተመልሶ ለሄደዉሰ ምንድነዉ መልሱ
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 жыл бұрын
መምህርችንአቤልተፈራቃልህወትያሰማልእግዚአብሔርያገልግሎትዘመንህይባረክ❤❤🙏
@sharjah6096
@sharjah6096 3 жыл бұрын
ትልቅትምርትነው
@user-gu1rm6bd6w
@user-gu1rm6bd6w 3 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን
@banaynii5195
@banaynii5195 3 жыл бұрын
አረ የት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 жыл бұрын
አለን.
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Alen Subscribe Arguge
@user-xh3ff3nb6o
@user-xh3ff3nb6o 3 жыл бұрын
ሚሴጀር ላይ የላኩልህን አይተህ ፀጥ አልህ
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay 3 жыл бұрын
ጊዜ ስላልነበረኝ ነው ነይ አሁን ጻፊልኝ
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ በዋትሳፕ፣ በኢሞ ፅፌልህ ነበር በቃ ስላልተመቸህ ነው
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay 3 жыл бұрын
@@user-gm3kz4ii8u ቁጥርሽን ስጪኝ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@AbelTeferaBelay Welcome Abeloo
@mesi4448
@mesi4448 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@gdgf8684
@gdgf8684 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ አቤል በውስጥ ሲጠይቁህ አትመልስም አዳድ ጥያቄ የሚፈጥረብኝ ነበር ??
@tigatig457
@tigatig457 3 жыл бұрын
Egezabehare yimesigene Abele asbke nebere wede welo chgre Ale silu betkrestyane tekatle dekune mote sibal
@janakhreiss493
@janakhreiss493 3 жыл бұрын
Amennn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿👌👌👌👌✅✅✅✅💒❤️💒❤️💒❤️🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊
@user-jy4rk7yi1z
@user-jy4rk7yi1z 3 жыл бұрын
ኮመት አረጋለሁኝመምህራች ግን እሚለቀቁት ነገሮች አይደርሱኝም
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 жыл бұрын
እረጥያቄነበረኝ.መምህር.እባክህ
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay 3 жыл бұрын
እሺ ጠይቂኝ
@user-yv8jn7pc8y
@user-yv8jn7pc8y 3 жыл бұрын
ስብስክራይብ አደርጉኝ በፍጣሪ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Anchem argege
@user-ku7if7bj2q
@user-ku7if7bj2q 3 жыл бұрын
እሰቲ የኣቤልን ሰልክ ሰጡኝ
@user-ku7if7bj2q
@user-ku7if7bj2q 3 жыл бұрын
ኣይታቹህ እንዳታልፉ
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay 3 жыл бұрын
0912954888
@safiyasafiya9987
@safiyasafiya9987 3 жыл бұрын
@@AbelTeferaBelay መምህር አቤል ቃለ ህይወት ያሠማልን ባንተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለሁ ፀጋውን ያብዛልህ
@zinashyedinglmaryamwodaji8719
@zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 жыл бұрын
Kalhwot yasemaln 🙏
@tamsaal1298
@tamsaal1298 3 жыл бұрын
እኔ ፍች እፈልጋለሁ ግን ብቻው መኖር አይቻልም ወንድም
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay 3 жыл бұрын
ሕጋዊ ባልሆነ ፍች ውስጥ የሚያልፉ ጥንዶች ሁለተኛ ሳያገቡ ለብቻቸው የመኖር ግዴታ አለባቸው
@tamsaal1298
@tamsaal1298 3 жыл бұрын
እጂግ ተጨንቀ ነበር ወንድም ቃልህወት ያሰማልን ፀጋው ን አብዝቶ ይሰጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቀለን ሌላ ምን ቃል አለኝ አመሰግናለሁ ወንድም
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 3 жыл бұрын
እኔም እዴት ላግኝህ ወድም አቤል
@Ehit-nx9xc
@Ehit-nx9xc 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤መምህር አቤል ተፈራ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-ub4oh9id3z
@user-ub4oh9id3z 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@bettybetty8278
@bettybetty8278 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤✝️👏
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@samriyearsemalij4203
@samriyearsemalij4203 3 жыл бұрын
Memehre selake yebzalen bewnti kale hewtin kale berkiten yasemalen ye nwfsi abati edmen ke tegagri abeztu yadelileni amelake esrale
የሴቶች ጉዳይ በአቤል ተፈራ
36:34
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 23 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 11 МЛН
ጋብቻና ግብረ ሥጋ ግንኙነት በአቤል ተፈራ
42:16
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 24 М.
የት መቼና እንዴት እንጸልይ? ክፍል አንድ
22:05
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 265 М.
ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልን?
42:31
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 85 М.
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 6 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 12 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00