በእውነቱ የምትፈልጉት ምንድን ነው?

  Рет қаралды 6,581

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

Пікірлер: 45
@bubu5510
@bubu5510 3 жыл бұрын
ብሩክ ነህ፣ ሁሌ እውቀትህን ስካፈል የሚገርመኝ የፈጣሪ ፀጋ ነው፣ ይህ ፀጋ ትክክለኛ ቦታ ላይ ሲሆን የሚያገኘው ተቀባይነት አንዱ ፍሬው ነው፣ስላንተ ፈጣሪን አመሰግናለሁ፣ በጣም እየተጠቀምኩ ነው። ብሩክ ነህ!!!
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Жыл бұрын
ይሀውልህ እኔ ድንገት you tube ላይ ሳይህ ሀበሻ አልመሰልከኝም ግን ርዕሱ በአማርኛ ነው ይሀው እንደቀልድ አንድ በአንድ ስሰማህ ነው የምውለው ሳላስበው ሌሎች አነቃቂ ነገሮችንም ባለኝ ጊዜ ሁሉ እሰማለሁ አመለካከቴን ሙሉ በሙሉ እንድቀይር ምክንያት የሆነኝ ያንተ ድንገተኛ ቪድዮ ነው የሚገርመው ትእዛዞችህን በሙሉ እተገብራለሁ ያልቀየርኩት ነገር ቢኖር ስሜን ብቻ ነው እንንጃ ምን እንደምልህ ደምቀህ ብዙዎች ጋር ብትደርስ ምኞቴ ነው
@susuethio9202
@susuethio9202 3 жыл бұрын
ጠንካራ ሠው እንጂ ከባድ ጊዜ አይቆይም፣ ልክ ነህ ሁሉም ያልፋል ።እናመሰግናለን!
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 Жыл бұрын
Many! Many! Thanks. Long live ! The power of your subconscious mind. የሚለውን መፅሀፍ ሚስጥሩ ለሁሉም ይጠቅማል ብዬ ስለማስብ፤ ብታብራራልን፡፡
@Airbizz
@Airbizz 3 жыл бұрын
በእርግጥም የሰዎችን ህይወት የሚለውጥ ስራ እየሰራህ ነው። ብዙ ግዜ በእንግሊዝኛም Motivational speech እሰማለሁ ። እንደዚህ ውስጤ ገብቶ ለለውጥ የደረስኩበት ግዜ ነበር ለማለት አልደፍርም። ቢኖርም ጊዝያዊ ነበር ። ያንተ አቀራረብ የመደመጥ ሀይል አለው። የዛሬውን ትምህርት ማስታወሻ ይዤ በቤተሰብ ታዳጊዎች ላይ እሰራበታለሁ። ታዳጊዎቻችን በሚገባቸው ቋንቋ አቅለን ማስተማር የኛ የአዋቂዎች ግዴታ ነው። ለሀገር መስራት ማለት እያንዳንዱ ቤተሰብ ጤናማ ዜጋ መፍጠር መቻል ማለት ነው። ካንተ ተምሬ ለማስተማር በመቻሌ ዋጋውን አንተ በክብር ተቀበል። ለውጥ ማምጣት በመቻልህ ምስጋናዬ ከልብ ነው።
@alebachewadgo3800
@alebachewadgo3800 3 жыл бұрын
Ohhhh God u are best motivational speaker for me.
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 3 жыл бұрын
በርታ
@wientatesfay7069
@wientatesfay7069 3 жыл бұрын
ይህ አርእስት ወሳኝ ርእስ ነው ‼️ እኔ ግራ የገባኝ እና እስካሁን መልስ ያላገኘውለት ጥያቄ በህይወቴ ላይ የፈጣሪ ድርሻ እና የእኔ ድርሻ ምንድነው የቱ ላይ ነው ❓❓❓❓ ነገሮችን ለመቀየር ስጣጣር ለእግዚአብሔር ተይው ይሉኛል በዚህ ምክንያት የመንፈሳዊው አለም መተው እፈልጋለው በአሁን ሰአት ውስጤ ደክሟል ነገር ግን በጣም ትንሽዬ ተስፋ ይሰማኛል 🌱 ከዚህ🌳 እንደዚህ መሆን እፈልጋለው💯
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 3 жыл бұрын
You are so amazing person, we thank you so much,lots of love , Respect and long life to you my dear. Try to make videos about raising children eventhough you might not have it.The reason I am asking I love to hear about you been raised. Many thank you 🙏🏽
@eyobabraham6921
@eyobabraham6921 Жыл бұрын
Great
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ስወድልህ እኮ ተፅዕኖ ፈጣሪ የሀሳብ ስብስቦችህን በርታ
@dudu353
@dudu353 2 жыл бұрын
Amesegnalehu
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ብሮ
@coldcut8321
@coldcut8321 3 жыл бұрын
Thanks you my brother!!!
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
መልካም የሆኑ መልእክት ስለምታስተላልፍልን በጣም እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን!!!!
@ud56t44
@ud56t44 3 жыл бұрын
Wow geta ebarkhu
@martimarti688
@martimarti688 3 жыл бұрын
አሜን ያስበን እንደሁሌም በጣም ደሰ የሚልመልክትነው በደብ እራሴን እንድፈትሽ እቅዴን እንድጽፍ አበረታቶኛል ክበርልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@biriktawittibebu3944
@biriktawittibebu3944 2 жыл бұрын
Good job bro
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 жыл бұрын
marvellous!
@belayabera2154
@belayabera2154 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ ወንድሜ
@mahi8433
@mahi8433 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን 😘
@yeftsralem2151
@yeftsralem2151 3 жыл бұрын
tank you very much
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@elzanahermi6140
@elzanahermi6140 3 жыл бұрын
ሁሌም ቢሆን አመሰግንሃለው ፈጣሪ ይባርክህ
@tigistbogale6553
@tigistbogale6553 3 жыл бұрын
ጌታ የሱስ ይባርክክ🙏
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Thank you sir
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ God bless you !🥰🥰
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ እኳን አብሮ አደረሰን ምርጥ ሠው
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
የኔ አንደኛ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@onelove6208
@onelove6208 3 жыл бұрын
welcome back tegu, you are my best friend
@smithbelete3767
@smithbelete3767 3 жыл бұрын
በርታልን አንበሳዬ።Really Thanks
@BekiGhi-md4dx
@BekiGhi-md4dx 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤.
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@YET64
@YET64 3 жыл бұрын
Thanks it's great 2👍🙏
@Aelekkso
@Aelekkso 2 жыл бұрын
You are just hero but where are you now?
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@mekonenpawi
@mekonenpawi 3 жыл бұрын
youre amazing inteligent man I proud u
@birhanaberhe8608
@birhanaberhe8608 3 жыл бұрын
Thank you so much
@user-ct2sw5tb2n
@user-ct2sw5tb2n 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 3 жыл бұрын
OMG እንድው ምን ብየ ላመስገንህ ብሩክ ነህ
@semirayimer2021
@semirayimer2021 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ ወድሜ እንኳን አብሮ አደረሰን ግን ካለፈም ቢሆን 🥰
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
አመሰግናለዉ
@biniamsolomon5472
@biniamsolomon5472 3 жыл бұрын
Yimechih tleyalek ene lay eyeserah nw tax
@ayyantunegera9558
@ayyantunegera9558 3 жыл бұрын
Siwedk
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ
ለህይወት ለውጥ አእምሮህን ለውጥ
1:11:28
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 798
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 495
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 14 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
ላላገቡ ሰዎች ምርጥ 10 ምክሮች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
30:26
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
የቱክረት በታኝ
58:08
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 878
ስለ ሥላሴ የተሠራ አስደማሚ መንፈሳዊ ፊልም St .Trinity's spiritual film
10:42
ንጋት ኮከብ ሚዲያ - Negat Kokeb media
Рет қаралды 2,4 М.
አልኩትና ሆንኩት
1:00:13
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 762
አእምሮዬን  የጠብቅ ግዴታ አለብኝ
1:15:51
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 544
ሚስጥሩ የስሜት መንፈስ ነው Feeling is the Secret
1:22:15
ตาบอดมักหลอย
0:25
หำน้อยซอยจุ๊ Channel
Рет қаралды 8 МЛН
чёт жутковато стало☠️
0:20
𝓢𝓾𝓰𝓪𝓻ℂ𝔸𝕏𝔸ℙ𝕆𝕂_Sasha
Рет қаралды 2,4 МЛН