በሳል ብልህ እና ጠቢብ ለመሆን የግድ እነዚህ 10 ነገሮች ያስፈልጓችኋል | josi | በሳል | ጆሲ |

  Рет қаралды 44,714

josi  -  ጆሲ

josi - ጆሲ

19 күн бұрын

ሰብስክራእብ ስለምታደርጉ እናመሰግናለን
ብልህ እና ጠቢብ ለመሆን የግድ እነዚህ 11 ነገሮች ያስፈልጓችኋል
josi | mind set | money | life | milioner | bilioner | motivation | ጆሲ |
#forex #motivation #inspiration #lifecoach #money #lifelessons #lifestyle #josi #ጆሲ
This video is used for teaching purposes.
FAIR USE NOTICE:
Copyright Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made "fair use" for the purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, education and research.
ህይወት አጭር ናት በማስተዋል ልንኖር ይገባናል
ለዚህም የህይወታችን ጉዞ የሚሆነውን መልካም ምክርና ጥበብ እኛ ጋር ያገኙታል
subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ
በጥበብ
በጥንቃቄ
በእውቀት
በእምነት በተስፋ እና በፍቅር
ራሳችንን ዘወትር እያስተማርን እንጓዝ

Пікірлер: 93
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 18 күн бұрын
ስለ እውነት ብዙ ይቀረኛል ግን ራሴላይ እየሰራው ኘው ከእግዚአብሔር ጋር🙏
@josifilms
@josifilms 17 күн бұрын
berta
@hmgmail
@hmgmail 4 күн бұрын
I love your honesty. This is itself maturity.
@Tinsaeberhanu
@Tinsaeberhanu 13 сағат бұрын
10 /10 ከግኝቻለሁ እናም በነገር ሁሉ የረዳኝን እግዚአብሔርን ከልብ በመነጨ ደስታ አመሠግነዋለሁ። ያው ይህን ማለቴ ፍፁም ነኝ ማለቴ አይደለም ። ያው ድክመቶች እንዳሉ ሆኖ።
@emanda1366
@emanda1366 6 күн бұрын
በሳል፣ ብልህ እና ጠቢብ ለመሆን የሚያስፈልጉ 10 ባህሪያት /ነጥቦች (ከ josi - ጆሲ ) 1. ብዙ አለማውራት/ የተቆጠበ ንግግር 2. ልዩነትን ማክበር 3. ከጭፈራ ይልቅ እንቅልፍን መምረጥ 4. በቀላሉ አለመፍረድ 5. ፍቅርን በግድ አለማድረግ 6. ፀብን በዝምታ / በመሸነፍ ማሳለፍ 7. የተከፈተ አዕምሮ / ክፍት አስተሳሰብ 8. የይቅርታ ልብ /ይቅር ባይነት 9. የልብ ስብራትን መቀበል 10. ደስታን ለመፍጠር በሌሎች ላይ ጥገኛ ያለመሆን
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 13 күн бұрын
በጣም ትክክል ዕይታዎች ናቸው። እናም በቅጡ ያልያዝኳቸውን በሥርዓት በአጭር ጊዜ ውስጥ ልበቃባቸው አሁኑኑ ዝግጅትን ጀምሬአለሁና ምሥጋናዬ ይድረሳችሁ . ❤❤ Thanks many many times. ❤❤
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 3 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ ሁሉም አሉኝ እናመሰግናለን
@Rose-ef1ks
@Rose-ef1ks 3 күн бұрын
ከኣስር ሰባት ኣለኝ ከእግዚኣብሄር እርዳ ጋር
@JM2KHF
@JM2KHF 18 күн бұрын
ሁሉንም አሟልቻለሁ ብለን ካሰብን ደግሞ አልበሰልንም ማለት ነው።
@josifilms
@josifilms 17 күн бұрын
master mind
@user-ks5dj1ux3i
@user-ks5dj1ux3i 3 күн бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ። አመሰግናለው.
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 16 күн бұрын
ብዙ ይቀረኛል አሻሽየ ውጤቴን አሰወቀምጣለው በርታ ተባረክ በእውነት ይሄን የተገበረ አይከስርም 👍
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 5 күн бұрын
እናመሰግኖታለን ፈጣሪ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምር ልን
@abdiradi5087
@abdiradi5087 7 күн бұрын
አሁን አንተ ከምትለው ራሴን ስመዘነው ራሴን ጽንፈኛ ሆኜ አግኝቸዋለሁ ሁሉም ነገር የኔ ብቻ በልዩነትም አላምንም ስለዚህ ለራሴ አንድ ሰጥቻለው
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር።
@user-xo7wc8lz2q
@user-xo7wc8lz2q 3 күн бұрын
Wawu dase mile temeret nawu 5 agechalahu lalwunem asetakakelalhu enesha allahe amasegenlahu bero
@mariindo497
@mariindo497 5 күн бұрын
8 ና 9 ከሌቤ ኣናመሰግናለን ቡዙ ትምህርት ጠቃም ነው በርታሌን አመሰግናለሁ
@Dior768
@Dior768 18 күн бұрын
❤❤❤ ከአስር 7 አግንቻለሁ❤❤❤
@josifilms
@josifilms 17 күн бұрын
best
@HabitamTadese
@HabitamTadese 17 күн бұрын
10 %6አግቻለሁ
@josifilms
@josifilms 17 күн бұрын
nice
@user-vo9ue3ml3v
@user-vo9ue3ml3v 17 күн бұрын
ከ 10 ስምንት አጊንቻለው ተባረክ
@josifilms
@josifilms 17 күн бұрын
nice
@umsaleh896
@umsaleh896 18 күн бұрын
Amesegnalew 🙏♥️♥️♥️♥️
@josifilms
@josifilms 17 күн бұрын
thank you
@yewbdarburuno2573
@yewbdarburuno2573 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያለኝንም በራሴ አመጣሁት ብዬ ስለማላምን።ነገር ግን ባቀረብከው ጽሁፍ ምን ላይ እንዳለሁ ለመረዳት እንድችል ተጠቅሜያለሁ በጣም አመሰግናለሁ ።
@Blenababu52
@Blenababu52 18 күн бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤❤❤
@josifilms
@josifilms 17 күн бұрын
thank you
@user-og7im8bf6r
@user-og7im8bf6r 17 күн бұрын
ከእግዜቤር ጋር ሁሉም ይሆናል
@josifilms
@josifilms 17 күн бұрын
aw thank you
@ZelekeZedman
@ZelekeZedman 9 күн бұрын
Absolutely important
@PhpneTastix
@PhpneTastix 17 күн бұрын
ሁሉም አለኝ የእግዛብሔር እርዳታ አለኝ ብዬ ነው የማሥበው
@josifilms
@josifilms 17 күн бұрын
berta
@nanyenana6165
@nanyenana6165 8 күн бұрын
Meskin😊
@user-eb7lu2sw5i
@user-eb7lu2sw5i 17 күн бұрын
7 aginchalew tnx bro
@josifilms
@josifilms 17 күн бұрын
nice thank you bro
@AbelKassa-tl6sk
@AbelKassa-tl6sk 6 күн бұрын
በ አንድ ጉዳይ በጣም አሳብ ገብቶኝ😢 ነበር ግን ምክር መለሰኝ አመሰግናለው
@Sara-hs8gc
@Sara-hs8gc 5 күн бұрын
❤አልሀምዱሊላህ፣ዋውእሚገርም
@Dior768
@Dior768 18 күн бұрын
❤❤❤ በርታ ❤❤❤
@josifilms
@josifilms 17 күн бұрын
thank you
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 11 күн бұрын
Thank you ❤
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 13 күн бұрын
ተዓማኒ መሥፈርቶች ናቸው።እራሴንም በትኩረት አይቼበታለሁ። በመሆኑም ምሥጋናዬ ላቅ ያለ ነው ።❤🎉❤🎉
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 12 күн бұрын
በሳልና ዝምታ ተመሳሳይ ናቸው እኔ ሁሉም አሉን
@user-me3oc1ps8l
@user-me3oc1ps8l 17 күн бұрын
❤❤❤ Thank you 💕💕💕
@josifilms
@josifilms 17 күн бұрын
thank you
@temuabesha9879
@temuabesha9879 15 күн бұрын
Thank
@Almaz-xi5tx
@Almaz-xi5tx 7 күн бұрын
ከ10,አራቱ አለኝ።ከዚህ በላይ እንዲኖረኝ እጥራለሁ።አመሰግናለሁ።
@AAa-ig3uv
@AAa-ig3uv 2 күн бұрын
በርታ ሰብስክራይብ አረኩክ
@Ajuuraan352
@Ajuuraan352 17 күн бұрын
Thanks Thanks ❤
@user-zl5nu5fh7v
@user-zl5nu5fh7v 4 күн бұрын
Batam teru timahrt nw ene ke 10 /7😢❤❤❤
@hanazewdu-p6e
@hanazewdu-p6e 5 күн бұрын
10/10 amesgnalew
@Birtukan-tk3lm
@Birtukan-tk3lm 13 күн бұрын
❤❤❤በርታ❤❤❤
@nesredinabamecha3650
@nesredinabamecha3650 11 күн бұрын
እውነት ዛሬ በተፈጠረው ችግር ምክንያት ባለበቴን አደነኩዋት 75%
@HumanHair123
@HumanHair123 4 күн бұрын
Almost I fulfill 4
@user-vr9xd7pr3d
@user-vr9xd7pr3d 3 күн бұрын
wew❤
@Habeshawit-x2k
@Habeshawit-x2k 5 күн бұрын
ዋው ዋው ❤❤ በሳል አይምሮ ነው ገና በልጅነቴ ❤❤ በልዩነት የማምነው 🎉🎉
@user-ci4xx6jh9y
@user-ci4xx6jh9y 17 күн бұрын
Well done bro!!
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 17 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉Amesginalehu
@ZINATHasen
@ZINATHasen 8 күн бұрын
10/10
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 12 күн бұрын
ገና ገና ነኝ አመሰግናለሁ።
@Birtukan-tk3lm
@Birtukan-tk3lm 13 күн бұрын
❤❤❤በርታ❤❤❤❤❤
@user-bg3uz8ek8z
@user-bg3uz8ek8z 5 күн бұрын
9 yaleg yimslgal gin fetari yirdag widasa kontu endayhoneg
@user-bx7lo6mo1e
@user-bx7lo6mo1e 15 күн бұрын
ከአስር ሶስት ነው መለወጥ ይቻላል እናመሰግናለን
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 14 күн бұрын
እናመሰግናለን በቤተሰብ ሆኛለው🙏
@user-if1eu6jl7j
@user-if1eu6jl7j 16 күн бұрын
Desi bilognal❤❤
@NaimaBotima
@NaimaBotima 6 күн бұрын
Des yemil new
@YacobNiftalem
@YacobNiftalem 17 күн бұрын
8-
@josifilms
@josifilms 17 күн бұрын
nice
@ImanMustefa-s3d
@ImanMustefa-s3d 4 күн бұрын
I have got nine
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 8 күн бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ ወንድም❤
@user-vr9xd7pr3d
@user-vr9xd7pr3d 3 күн бұрын
Temesgen Aamlakie
@MesretBerhane
@MesretBerhane 6 күн бұрын
Bezwo yekerayal asashelalewo
@AsterAstert
@AsterAstert 5 күн бұрын
በሳልነት ሳይሆን የራሴ አመለካከት ነበር ሚመሰለኝ በራሴ ተደንቃለው
@AbrehamTesfay-jc7ln
@AbrehamTesfay-jc7ln 6 күн бұрын
2
@bitaaneethio1121
@bitaaneethio1121 11 күн бұрын
2wushet nw, alemedeset bislet nw ende
@HikmaJemal-en9dd
@HikmaJemal-en9dd 8 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ
@user-fu2ei7bd3r
@user-fu2ei7bd3r 11 күн бұрын
ዘጠኝ አግኝቻለሁ
@user-vr9xd7pr3d
@user-vr9xd7pr3d 3 күн бұрын
Tiekiw
@yeneneshgroom6153
@yeneneshgroom6153 14 күн бұрын
9
@medihussein1279
@medihussein1279 7 күн бұрын
No zmtana mebsel yleyayal
@user-xv7fz8fz7q
@user-xv7fz8fz7q 16 күн бұрын
10q
@user-sb2vd6su9i
@user-sb2vd6su9i 13 күн бұрын
😂ዕኔ ግማሹን ዐለሁበት ብዬ ዕገምታለሁ ዕንሻዐላህ
@user-or6oc4lx3j
@user-or6oc4lx3j 3 күн бұрын
9 ኝ ግን፣1,እልህኛ ነኝ
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 9 күн бұрын
በጣም በዝግታ ነው ምታነበው። እንቅልፍ ያስመጣል
@user-jc3tb9jr6d
@user-jc3tb9jr6d 10 күн бұрын
ኡመር ኢብኑ ኸጣብ ረ.አ እንዲ ብለዋል አንድ ሰው አንድ አይኔ አጠፋኝ ብሎ ቢመጣ ለመፍረድ አትቸኩሉ የዛኛው ሁለት አይኑ ጠፍቶ ይሆናል
@user-nm5bh2ub4w
@user-nm5bh2ub4w 7 күн бұрын
yessss
@FgfFfg-fr9si
@FgfFfg-fr9si 6 күн бұрын
100% ትክክል
@AfariMoranZelzalDogShity
@AfariMoranZelzalDogShity 16 күн бұрын
ቀውስ
@memeaweke5363
@memeaweke5363 11 күн бұрын
ብቻ ምን አለፋኝ ብዙ ይቀረኛል እናመሰግናለ::
@hanazewdu-p6e
@hanazewdu-p6e 5 күн бұрын
10/10 amesgnalew
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 6 күн бұрын
10/10
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 75 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН