No video

በወንድሟ የቅርብ ጓደኛ የተደፈረቸው ወጣት

  Рет қаралды 83,908

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 94
@user-አመለወርቅ
@user-አመለወርቅ 8 ай бұрын
ቆይ ይቺ ልጅ በየድራማው ሁሉ መደፈር ነው እንዴ 😂
@user-mu8fo5ur8l
@user-mu8fo5ur8l 8 ай бұрын
ወደዋለቸ መሰል ስራውን😂😂😂😂😂😂
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
ክክክክክክ
@Sarina956
@Sarina956 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 8 ай бұрын
እኮ😅😅😅😅
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 8 ай бұрын
አሁንስ አበዘችዉ መደፈር መደፈር😅😅😅😅
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
እስኪ የሚያስተምር ነገር ስለ ትዳር ስለልጆች አስተዳደግ ስለ ስደት አስከፊነት ወዘተ ስሩ ሁልጊዜ ግድያ ፣በቀል፣መደፈር፣በቀል፣ዝሙት፣ስካር፣ስንት የሚያስተምር ነገር ጠፍቶ ነውን
@hayat905m
@hayat905m 8 ай бұрын
😂😂ትክክል ብለሻል ሰዎቹ ናቸው ተቀያይረው የሚሰሩት ጭብጡ አንድ ነው።
@BetelhemashineBetelhem-jz2qz
@BetelhemashineBetelhem-jz2qz 7 ай бұрын
ይሄ እኮ ድራማ አይደለም እውነተኛ የወንጀል ታሪክ ነው ፍርድ የተሰጠበትን የወንጀል ታሪክ በድራማ መልኲ ሰርተውት ነው
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 7 ай бұрын
@@BetelhemashineBetelhem-jz2qz አይ ይህ ድራማ ኖርማል ድራማ ነው ፍርድ የተስጠበት ስለ ህይወት ፕሮግራም ነው እህቴ
@honomegegnet7306
@honomegegnet7306 6 ай бұрын
ወጣቱ ዝሙት ወዳድ ስለሆነ subscriberu የሚጨምረው በዚህ መንገድ ነዋ😂😂😂
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
ልጂቱን በአንድ ካራክተር ሁልጊዜ መደፈር ሌላ ሴት አጥታችሁ ነው በዛ ላይ ገና ትንሽ ልጅ ናት ጥያቄ ለኮመንቶች ምን ችግር አለው አብሮ አደግ ማግባት ይልቁን ከልጅነት ጀምሮ የሚተዋወቁ መሆኑ ደስ ይላል ለምን እንደ ነውር ይታያል?
@tsehayneshgoitom6008
@tsehayneshgoitom6008 8 ай бұрын
"ኣወቅኩሽ ናቅኩሽ።"ስለ ሆነ ይመስለኛል።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
ያው ድራማ ስለሆነ ነው እንጅ እንደሚደፍራት ካወቀች ትታው መውጣት ትችል ነበር ቁጭ ብላ እንዳትነካኝ ከማለት ሲቀጥል ሱሪ ለብሳ ነበር ከምኔው ቀሚስ ቀየረች?ቢያንስ ድራማውን መስሎን እንድናየው አድርጉን ወይ ቤቱን አልቆለፈባት ወይ ግቢው አልተቆለፈ አይይ
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 8 ай бұрын
እሰይ ደግ አደረገ እንኳን ቆረጠለት የታባቱ
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 8 ай бұрын
ጨካኝ ነገር ነዎት😂😂😂
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 8 ай бұрын
የሴት ልጅ ጥቃት በዛኮ አንዴ በአሲድ ይጠብሷቸዋል አፍነው ይወስዷቸዋል ይደፍሯቸዋል ይገድሏቸዋል ታዲያ እንዴት አልጨክን??? ፍትህ ለሀገሬ ሴቶች!!
@halom3886
@halom3886 7 ай бұрын
​@@user-ek6bh5bl9bአረባክሽ ጭካኔ
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 8 ай бұрын
ይች ልጅ ከመደፈር ውጭ ሌላ ትወና የለም ዴ 😏
@user-jo3yh5bq4d
@user-jo3yh5bq4d 8 ай бұрын
😂😂
@JooklFoklp
@JooklFoklp 8 ай бұрын
እ😂😂😂😂
@user-lg3pi4pl2l
@user-lg3pi4pl2l 8 ай бұрын
👂👈
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
ተመስገን እንዲህ ቤቱን ቀየር አድርጉት በአንድ ቤት ዓመት ሙሉ ስራችሁበት ዋናው መልእክቱ ነው እያልን ግን እናንተም አብዝታችሁት ነበር እንዲህ ቀየር ሲል ይሻላል ደግሞ የቤቱ ግቢ አረንጓዴ ደስ ሲል ስፊ ግቢ ያለው ቤት ደስ ይላል
@xfffffff
@xfffffff 8 ай бұрын
እኔ የገራማኝ የልጅቱ ገፃ በሃር መደፍር ብቻ ነው እንዴ ለመንኘውም ይመቸቹ
@HayatGetachew-oh2mb
@HayatGetachew-oh2mb 8 ай бұрын
እኔ እራሱ እያሰብኩ ኮሜንት ላነብ ስገባ ነው ያንቺን ያየሁት
@user-vl4wb8xf2l
@user-vl4wb8xf2l 8 ай бұрын
እረሌላብዙሰርታለች​@@HayatGetachew-oh2mb
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 8 ай бұрын
ለምን ቁጭ ብላ መደፍሯን ተጠባበቃለች አታመልጥም እንዴ እንዳትጠጋኝ የምትለው 😂😂😂😂😂
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
የማይመስል ነገር ሆ ጭራሽ የማናስተውል አደረጉንኮ ክክክክክክ
@SaSa-bi4tp
@SaSa-bi4tp 8 ай бұрын
ወሸላዉን በርግጫ ማፍረጥ ትችል ነበር
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 8 ай бұрын
እኔ የተመቸኝ የእህትና ወንድም ፎገራ ሲፎጋግሮ ደስ ይላሉ እቁላል ፍርፍር ሆሌም😂😂😂
@user-ef5kp2qj7l
@user-ef5kp2qj7l 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅ክክክክክ ኧረ ወየዉ ሁልግዜመደፈርመደፈርያቺስከፋ😂😂😂
@user-pq2jz4qv9v
@user-pq2jz4qv9v 3 ай бұрын
ወላሂ ወንድምናእህት ሥወዳቸውያረቢ ወንድሜንአንተጠብቅልኚወንድምመከታነው
@Jessica-es7tc
@Jessica-es7tc 8 ай бұрын
It was good but bad finishing. It would been better,if the girl and her brothers Friend end up getting married,😮😮😮😮
@user-bn8ky9cy7l
@user-bn8ky9cy7l 8 ай бұрын
አረ በናታችሁ እምትፅፉትን ኮሜንት አስታዉላችሁ ፃፉ ገፀ ባህሪዉ እንጅ እነሱ ሆኑ ማለት አይደለም
@user-ld8qj6xm3m
@user-ld8qj6xm3m 8 ай бұрын
አይ ድራማ ሊደፍራት ሲል ሱሪ ነበር የለበሰችው ከመቸው ቀሚሰ
@userd42
@userd42 8 ай бұрын
ፎቶ,አነሳሱዋ,ፊልም,ይመስላል,መስኮቱ,የሸክላው,ግድግዳው,ወይ,ኢትዮጵያ,እንደናፈቅሽኝ,አትቀሪም,የዛሬው,ሚካኤል,ድሉን,ለፋኖዬ,አጎናፅፍልን,ኢትዮጵያዬን,ልጎብኞት,እባክህ,
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
ለምንድን ነው ኮመንት መስጫውን የምትዘጉ የባለፈው ስራችሁ እንደሚያስድባችሁ አውቃችሁ 😂😂 የኮመንት መስጫውን ከረቸማችሁት
@user-አመለወርቅ
@user-አመለወርቅ 8 ай бұрын
😂😂😂
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
የሚያቀርቡት ሁሉ አሳፋሪ መሆኑን ስለሚያውቁ ነው 😂😂
@bezaorku2149
@bezaorku2149 8 ай бұрын
ፉገራቸው ወንድሞቼን አስታወሰኝ አቦ ወንድም መከታ ነው
@user-sr5xg4ci4k
@user-sr5xg4ci4k 8 ай бұрын
የ ፈጣርን ስም በከንቱ አትጥሩ 😢 በኔ ከመጡ ፈጣርውንም ያስቀይማል ትላለች እንዴ
@user-pv4ne5pl3x
@user-pv4ne5pl3x 4 ай бұрын
ይቼ ልጅ ሁሌ ጨካኝ ነች ዛሬ ተገኝች
@MarieGashawe
@MarieGashawe 8 ай бұрын
አረ ሁሌ መደፈር አይሰልችም ሆ😅😅
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 8 ай бұрын
😅😅😅
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 8 ай бұрын
ለምዳዋለች😅😅😅😅
@user-ki7ti2hj1i
@user-ki7ti2hj1i 7 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@user-ef5kp2qj7l
@user-ef5kp2qj7l 5 ай бұрын
እኔብሆን እዲትነካኝተምል በጥፊብየነበርፊቱንየማዞዙርለት😅
@user-ks2nw4jn1b
@user-ks2nw4jn1b 8 ай бұрын
ቁረጥከው 😢ወይኔ እኔን አይ ምነው በሱ ጨከንክ😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ri2gy3bk9z
@user-ri2gy3bk9z 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 7 ай бұрын
ወይ ጉድ
@user-pv4ne5pl3x
@user-pv4ne5pl3x 4 ай бұрын
ይቼ ወሬ ነች ሰጠላት እኮ
@Uughg-is3iz
@Uughg-is3iz 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dinkedaba2838
@dinkedaba2838 8 ай бұрын
Saaraa❤❤❤❤❤
@user-tz4nl1gi9n
@user-tz4nl1gi9n 7 ай бұрын
Miss aydelem
@mekdiabebe8471
@mekdiabebe8471 8 ай бұрын
ምንም አያስተምርም
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 7 ай бұрын
እረ ይች መደፈር በዛባት ወገን ሁሉ ድራማ ይህ ብቻ ነው የሷ ስራ ይገርማል😢😢
@JamilaSaeed-lx3er
@JamilaSaeed-lx3er 8 ай бұрын
ይገባዋል
@user-uy2qt1bf8y
@user-uy2qt1bf8y 8 ай бұрын
እኔ እምለው እች ልጅ በተደፈረች ቁጥር ያቆጠቁጣልደ?"ስት ሰው ነው የሚደፍራት
@Milo-ur7og
@Milo-ur7og 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 8 ай бұрын
ከሞኔው ከጂንስ ሱሪ ወደ ቀሚስ ቀየሩት
@user-አመለወርቅ
@user-አመለወርቅ 8 ай бұрын
😂😂😂ይህ የኔም ጥያቄ ነው
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 8 ай бұрын
ድራማ መሆኑን እረሳሺዉ መሰለኝ😅😅😅😅
@user-ld8qj6xm3m
@user-ld8qj6xm3m 8 ай бұрын
የሚገርም ነው ቃሉ እራሷ ሳራ ለማለት ቃሉ
@user-ig9hy6ky9d
@user-ig9hy6ky9d 8 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔
@GhHbb-xw1rl
@GhHbb-xw1rl 8 ай бұрын
ስጀመር የልጁችግር አይደለም ምንችግር አለ ባፈቅራት ቢጋቡ አብሮ አደግ አይጋባም ያለዉማነዉ እ አደለም የተለያየቤት አደገዉ ይቅርና አድቤትም ባድጉ ከተፋቀሩ መጋባት ይችላላሉ የማይመስል ታሪክ አታቅርቡ ድራማና ፊልሙ የዉነት አለም ነፀብራቅናቸዉ
@user-im8ly2nu8y
@user-im8ly2nu8y 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ttyt5206
@ttyt5206 8 ай бұрын
ወንድምነት😢
@kali6509
@kali6509 8 ай бұрын
sara betam mtmech nech wallahi yamral andbetwa
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 8 ай бұрын
Esayyyy dage Arakawa wesa
@user-fb5pu1tj4s
@user-fb5pu1tj4s 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymimuluken6157
@haymimuluken6157 8 ай бұрын
አረ ከድርማው ብስሩ የምትናገረው ይሻላል 😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
ልጂቱ ግን ሁሌ ተመሳሳይ ካራክተር ብቻ
@user-hm6wj3qn1o
@user-hm6wj3qn1o 8 ай бұрын
ይህችን ልጅ ከመድፈር ውጪ ሌላ አታሰሩም?
@kamelimuhajir3842
@kamelimuhajir3842 8 ай бұрын
ሁለቱንም አስታርቆ ቢያጋባ ጡሩነበር ብዚ አዲራጐቱ ጃሀነብ ይገባል
@SaSa-bi4tp
@SaSa-bi4tp 8 ай бұрын
ጪራሽ ልብስ አስቀይሮ ነዉደ የሚደፍራት 😂😂ዲራማ ቢሆንም በደብ አጥኑ
@yrotmabo7999
@yrotmabo7999 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 8 ай бұрын
ወንድም መከታ ይሉሀል ይሂ ነው
@saearh8656
@saearh8656 8 ай бұрын
😢😢
@user-sk3mk9gz9m
@user-sk3mk9gz9m 6 ай бұрын
defariwo mnm acting aychilm sew atachu nw seyasetela
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@elisakonjo2390
@elisakonjo2390 8 ай бұрын
❤❤1
@user-አመለወርቅ
@user-አመለወርቅ 8 ай бұрын
በለው ዛሬ በትኩረት አየሁ መጨረሻው ፖርት ላይ ተሳስተዋል ሊደፍራት ሲል ሱሪ ነበር የለበሰችው ከመቼው ወደ ቀሚስ ተቀየረ😂😂😂😂አሳልፋችሁ እዩትማ😅
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
እኮ ክክክክክ
@Bintmusatube
@Bintmusatube 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ቀይራ ነው 😂
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 8 ай бұрын
ለመደፈር እድመቻት ነዉ😅😅😅😅
@user-yf3ip6bp9w
@user-yf3ip6bp9w 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-cz5ze4zu8v
@user-cz5ze4zu8v 7 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂
@WorkinaNugusu
@WorkinaNugusu 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😢😢😮😅
@maramawittilahun
@maramawittilahun 8 ай бұрын
😂😂😂
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 8 ай бұрын
የመጨረሻውን ያዬ😂😂😂
@user-lg4yl4xw5s
@user-lg4yl4xw5s 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
የባሏን እናት የምታሰቃየው ሴት መጨረሻ
28:31
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 16 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,2 МЛН
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
baysh Kolfe tube ባይሽ ኮልፌ ቲዩብ
Рет қаралды 2,6 М.
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ነሀሴ-16  2016 ዓም - Abbay News - Ethiopia
19:38
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 23 М.
የ15 ዓመት ታዳጊ የሚያባልገው ባለሱቅ
22:25
Sile HiwotTV
Рет қаралды 110 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН