Ethiopian :JegolTube| አለማየሁ ታደሰ ሚስቱን ለምን አደባባይ ይዞ ወጣ

  Рет қаралды 712,020

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

5 жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 3 500
@rahimaamir9112
@rahimaamir9112 5 жыл бұрын
አሌክስ ይኸው ሰብስክራይፕ አርጌለሁ እስኪ የአሌክስ አድናቂዎች like በሉኝ እባካችሁ በጀጎል
@user-fu6sn4bt5y
@user-fu6sn4bt5y 5 жыл бұрын
በርቱ😘
@user-ep8lq3bz3g
@user-ep8lq3bz3g 5 жыл бұрын
Rahima Amir 😍😘
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 5 жыл бұрын
ጥፍጥ ስትሉ
@mimiymwr8101
@mimiymwr8101 5 жыл бұрын
Egizabher yetebekachw yena mertoch
@zahrahussain115
@zahrahussain115 5 жыл бұрын
👍
@winnerwomen3205
@winnerwomen3205 5 жыл бұрын
አሌክስ አንተ ያለህበትን ድራማም ሆነ ፊልም ባያምርም ያምረኛል። እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
@abdurahmanabdul1910
@abdurahmanabdul1910 3 жыл бұрын
አለማየው ታደሰ በጣም ነው የምወደው በሬዲዮን አጭር ድራማ ስተሰሰራ ተማሪ እያለሁኝ እከታተለዋለው እስኪመጣ በጉጉት ነው የምጠብወው ዛሬ ላይ ደርሰህ በማየቴ ደስ ብሎኛል በርታ አላህ እንኳን ማረህ ከነባለቤትህ ደስታቹ ሙሉ ይሁን ኮስታራነቷ ለሷ ውበቷ ነው ። ደርሶ መልስ የሚል ተከታታይ ድራማ ላይ ገራሚ ሆና ተጫውታዋለች። የሆነው ሆኖ subscribe100 ጊዜ
@lamlamejeva3146
@lamlamejeva3146 5 жыл бұрын
ፍፄ ታድለ የማያልቅ ደግነት(ቅንነት) ደስ የሚለው ደሞ ከልብህ እንደሆነ በጣም ግልፅ ነው ፈጣሪ ከነ ቤተሰብ አብዝቶ ይባርክ። የ አሌክስ አድናቂ ነኝ ጨዋነቱ ደስ ይለኛል ፊልሞቹን ወድለታለው ቲያትሩንም ረጅም ዕድሜ ከ ጤና ጋር ተመኘውለት ቤታቹ ሁሌም ይባረክ።
@ethiomuslim7864
@ethiomuslim7864 5 жыл бұрын
ማርቲዬ የኔ መውደድ የኔ ልዩ ከልጆችሽ ከባለቤትሽ እረጅም እድሜ ተመኜሁ
@abeaabea7968
@abeaabea7968 5 жыл бұрын
Betam tamralchum egzabihar ytebkachu
@user-ek7yu5kk6q
@user-ek7yu5kk6q 5 жыл бұрын
አሌክስ ከባሌቤትክ ጋር ሳይሆን ገና ፍቅረኛሞች ነው የምትመስሎት እግዚያብሔር አምላክ አሁንም ፍቅሩን ያብዛላችሁ ልጆቻችሁም ይደጎና ለወገ ለማረግ ይብቁላችሁ አሌክስ እና ማርቲን ያለ ላይክ ይግጨኝ
@ashraf4351
@ashraf4351 5 жыл бұрын
በስራእበጣምእንወድአለንጌታጭርሶይማርእበጣምየምንወድእየአገራችንአርቲስትነእ
@user-il5ct3hu2x
@user-il5ct3hu2x 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abduahmed321
@abduahmed321 5 жыл бұрын
Nice Love
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
ትክክል ውዴ ዋውው ናቸው😍
@jirusalemjirusalem378
@jirusalemjirusalem378 5 жыл бұрын
ዋው አሌክስ አንተንማ በደንብ ነው እንጂ መቶ ግዜ ማድረግ ቢቻል ከምር ከማድረግ ወደ ኃላ አልልም በጣም አድናቂህ ነኝ ፣ በፊልሞችህ ድራማዎችህ አዳማ ላይ ተማሪ ሆኜ ከፎዝያ ድራም ግዜ ጀምሮ አንተ ያለህበት ሁሉ ይመቸኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ እመኝልሀለው
@akemanu48
@akemanu48 5 жыл бұрын
ምርጦች።ኡፍፍፍፍ የአራዳ ልጆች። መልካም ሰርቶ መልካም አስቦ መሞት እንዴት ደስስስ ይላል አብዝቶ ይባርካቹ።
@zainarzaan7573
@zainarzaan7573 5 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ድስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ከሁሉም ጤና ይበልጣል እና ጠናችሁን እርጅም እዴሜ ይስጣችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሣድግላችሁ
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 5 жыл бұрын
Amen.mra
@emuyetemuenat695
@emuyetemuenat695 5 жыл бұрын
ላተ እረ በደብ ነው አለክስዬ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ልጆቻችሁን ትልቅ ቦታ ያድርስላችሁ
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 5 жыл бұрын
እኛ ሰፈር አዲሱ ገበያ ነበርክ አውቃለው ጀግናዬ አንድቀን አይቼሀለው በርቀት ግን አሁን ስደት ነኝ አንድቀን እመቤቴ ከፈቀደችና ሃገሬ ስመጣ ምሰራበት ለምን አይሆንም መጥቼ አገኘሀለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አሌክሶ የኔ ምርጥ❤❤❤🇪🇹👈
@tenagnadegafa4131
@tenagnadegafa4131 5 жыл бұрын
ገና የተገናኙ ፍቅረኛሞች ይመስላሉ በስስት ሲተያዩ ከአይን ያውጣችሁ ለሀገራችን ባለትዳሮች ምሳሌ መሆን የሚችሉ
@gondartv5551
@gondartv5551 5 жыл бұрын
ሰብስክራይፕ አርጌለሁ sub me
@milliondesalegn9044
@milliondesalegn9044 4 жыл бұрын
Alex ina marti be unet bexam dess tilalachu igzaber idmena xena yisxachu lijichachun fexari yasadigilachu rejim gizena xena yisxachu
@mikykonjo7619
@mikykonjo7619 3 жыл бұрын
in
@zawudezawude890
@zawudezawude890 5 жыл бұрын
ዉይ አሌክሥ በጣም ነዉ ምወድህ በጣም ነዉ ማከብርህ አንተ ራሱኮ ያልታወቀብህ ቅን ሰዉ ነህ
@rahmar3372
@rahmar3372 5 жыл бұрын
እስከቤተሠባሁቹሠላምሁ
@nandutuirene1316
@nandutuirene1316 5 жыл бұрын
አሌክስ በጣም ምወድህ
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 5 жыл бұрын
መሢ አሊክስ ፈጣሪ ያሣድግላችሁ እናተም ፍቅራችሁን ፈጣሪ እረጅም ጢና ያድርግላችሁ አሊክሰ እና እስከነባለቤትህ
@fireyesetege6047
@fireyesetege6047 5 жыл бұрын
አሌክስዬ.ምርጥሰው እግዚአብሔር ሰላምህን ያዛው
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ማሮቼ ቻናሌን ጎብኙልኝ ትወዱታላችሁ
@user-qr3ld6ql4u
@user-qr3ld6ql4u 5 жыл бұрын
Fetsa በእውነት ፍ ቅር የሆኑ ቤተሠቦች አለማየሁ ላይ ያየሁት ነገር በጣም እንደሚወዳት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሠጣቸው ፍፃዬ በል ለፀጋ ንገራትና ፕሮሠሱን ጀምር እንዳይቆጭክ
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 5 жыл бұрын
Welcome beautiful couple inside and out Alex Alex o one of the greatest and the legend actress and producer director I think Alex and Martha beautiful beautiful kids the kids look like their father great job guys keep it up the good job God bless and protect you at all time with your family.
@user-mw1jn1bd7i
@user-mw1jn1bd7i 5 жыл бұрын
አሌክስዬ ቁም ነገር የሆነ ነገርህ አባቴን ትመስለኝ አለህ በተለይ ሳቅህ❤❤❤❤ ከባለቤትህ ጋም በጣም ነው የምታምሩት አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው😘😘😘😘
@elsadanile58
@elsadanile58 5 жыл бұрын
አሌክስ ከሚስት ጋር በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛል
@fikirtewolde8323
@fikirtewolde8323 5 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ቤታችሁ የአብርሀም የሳራ ይሁን እመቤቴ ልጆቻችሁን በሞገስ ታሳድግ ለሀነራቸው የሚጠቅሙ ወላጆቻቸውን የሚታዘዙ ፈጣሪን የሚፈሩ ያርግላችሁ ቤታችሁ እንደ ዶኪማስ ቤት ይሁን 😍
@hirutekebede5431
@hirutekebede5431 5 жыл бұрын
Aleks egazaber yiberki kamulu betsabih gari. Baxam malikam saw nw
@jdhsjhsjsj6280
@jdhsjhsjsj6280 5 жыл бұрын
🤱🧚‍♂️👌🏿
@jdhsjhsjsj6280
@jdhsjhsjsj6280 5 жыл бұрын
@@fikirtewolde8323 🤱🧚‍♂️🤱
@salamdawet4020
@salamdawet4020 5 жыл бұрын
ደሞ ማህተባቹ ሲያምር በፈጣሪ አሌክስዬ በእመብርሀን አደራ እምነታቹን ማህተባቹን አጥብቁ ከዛም በላይ ደግሞ ልጆቻቹን በአግባቡ በእምነታቸው አጎልቡቷቸው እጅግ በጣም ወድጃቿለው
@ziyadaautubu9162
@ziyadaautubu9162 5 жыл бұрын
አልቅስ አልህ አፍያ ይስጥ
@ziyadaautubu9162
@ziyadaautubu9162 5 жыл бұрын
ምሽአል ይድግል
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
@@ziyadaautubu9162 MN lemaleti feligeshe New? MN ale bemecheyew kaka betitefe
@RamaRama-hl4pe
@RamaRama-hl4pe 5 жыл бұрын
አሌክስዬ ሥወዳችሑ😍😍😍
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 5 жыл бұрын
@ salam ትክክል እህታችን
@mekdestesfaye7654
@mekdestesfaye7654 4 жыл бұрын
አሌክስዬ በጣም ደስ ትላላቹ ዘመናቹ ይባረክ ልጆቻችሁም ለቁም ነገር ይብቁላቹ ፈርሀ እግዚአብሄር አላቹ ታስታውቃላቸ
@lemlemwaldi5417
@lemlemwaldi5417 5 жыл бұрын
በስመአብ አሌክስ በጣም ደስ ትላላችሁ እመአምላክ ፍቅሩ ታብዛላችሁ ልጆቻችሁ አመላክ በጥበብ በሞገስ ያሳዴግላችሁ
@memeayenabeba1014
@memeayenabeba1014 5 жыл бұрын
አዲስ ነኝ 👍👍👍 ግጩኝ ደስ እንዲለኝ አሊክስ እናከብርሀለን ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ
@Lenova-vo1hj
@Lenova-vo1hj 5 жыл бұрын
ፖለቲካ እዳትማሩ የአገር ተረካቢ ናቹ
@netsanetmekawawww2030
@netsanetmekawawww2030 5 жыл бұрын
አሌዋውውውውውውውውውውው
@user-ov3ru2ym7o
@user-ov3ru2ym7o 5 жыл бұрын
እር ደስ ስትሉ ትዳራቹሁን ፈጣሪ ይባርክላቹሁ
@mulugetawerede
@mulugetawerede 5 жыл бұрын
@@netsanetmekawawww2030 ሥስስ፣ ጋ
@etsobdenek1580
@etsobdenek1580 5 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ አድናቂህ ነኝ ደግሞ ወደአተ ፔጅ የመጣሁት ከፍጼ ፔጅ ነው ፍጼ ማለት የውነት ምርጥ ሰው ነው ማርያምን ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቃችሁ
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 5 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ በተለይ ከባለቤትህ ጋር ያደረከው ጥያቄና መልስ ባልና ሚስት ከአንድ ውሀ ይቀዳል አሉ !!!!! እንኳንም ሙሉ ጤናህን አገኘህ ለመላው ቤተሰብ መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ የኢትዬጵያ ቅርሶች ናችሁ።ከቶሮንቶ ካናዳ አድናቂያችሁ።
@batelhemmekonen8407
@batelhemmekonen8407 5 жыл бұрын
አሌክሷ በጣም ምርጥ ሰው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ አምላክ ትዳርህን ይባርክልህ
@haniharar735
@haniharar735 5 жыл бұрын
የኔ ውዶች ስወዳቹሁ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ❤️❤️አሌክስዬ የ ሀገሬ ልጅ ሰለሆክ በጣም ደስ ይለኛል ውድድ ነው የማረግህ ማርቲዬ እርጋታሽ ደስ ሲል
@meskimeski5667
@meskimeski5667 5 жыл бұрын
ኧረ አሌክስዬ እንኳን አንተን ስንት አዝጎችን ሰብስክራይብ አድርገን የለ እንዴ አደረኩ በትልቁ
@geye3686
@geye3686 5 жыл бұрын
አለማየሁ ስታምሩ ኑሩልን ሽአመት
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 5 жыл бұрын
እኮ እኔም ተጭኛለው
@lemfromdubai5386
@lemfromdubai5386 5 жыл бұрын
እመቤቴን አዎ 😍👍
@eldanaphone3172
@eldanaphone3172 5 жыл бұрын
እውነትሽኘ ነው
@munaabdu6425
@munaabdu6425 5 жыл бұрын
ዎውውውዎ
@haymesweet8498
@haymesweet8498 5 жыл бұрын
ዋው አሌክስ በጣም ታምራላቹ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ እኔም የሁለት ልጆች እናት ነኝ አቀራርቦ መውለድ ደስ ይላል መንታ እንደ ማሳደግ ነው እወዳችዋለው
@user-ip6ts9ox7f
@user-ip6ts9ox7f 5 жыл бұрын
አሌክስ አድናቂህ ነኝ ። ስታምሩ ከባለቤትህ ጋር ኑሩልኝ አመትበአል ስወድሽ ድራማው ላይ የኔ ፍልቅልቅ ።
@kimaskimas5067
@kimaskimas5067 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ሁለት ረጋ ሰከን ያላቹ ባልና ሚስቶች ደስ የምትሉ የምትወደዱ የምርጦች ምርጥ በጣም ነው ምወዳቹ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ውዶቼ አሌክሶ በሁለት ስልክ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ አሌክሶ አንድ ነገር ልንገርህ ከአምስት አመት በፊት ፒያሳ አካባቢ ከሩቅ አይቼህ ወይኔ አሌክስ ብዬ አንተን አፍጥጬ ሳይ የመኪና እራት ሆኜ ነበር ሹፌሩም የሰደበኝን አረሳሁም በጣም ቀጫጫ ስለሆንኩ አንቺ በረሮ ፈዛዛ ብሎኝ አረፈው አንተን በፊልም በድራማ ሳይህ ሁሌ አስታውሰዋለሁ ባልና ሚስቶች እስከ ጥግ ነው ምወዳቹ
@fikrtepetit2041
@fikrtepetit2041 5 жыл бұрын
Waw setameru😍😍😍
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 5 жыл бұрын
እኔም 20 አመት አሜሪካን አገር የውጭ ስራ ሳልስራ ልጆቼን አሳድጌ አሁን ኮሌጅ ስለገብልኝ ስራ ለመስራት ተዘጋጅቻለሁ ብርታቱን ይስጥሽ በሉኝ
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 5 жыл бұрын
ውይ እኔማ ካንቺ ነው ምክር የምፈልገው የሃገር ልጅ 20 አመት አልሽ? እኔ አዲስ ተጋቢ ነኝ ከመጣሁ ገና አመቴ ነው መስራት ነው የምፈልገው ነብሰ ጡር ብሆንም በማለት ከባለቤቴ ጋር እጨቃጨቃለሁ እንዴት እንደቻልሽው ብቻ ምክርሽን ለግሺኝ
@wollodesie2116
@wollodesie2116 5 жыл бұрын
20 years is too much.
@wollodesie2116
@wollodesie2116 5 жыл бұрын
@@bitaniyayanore8829 ልጅሽን ከባለቤትሽ ጋር ሽፍት አድርጋችሁ መስራት ከተቻለ እባክሽን ስሪ መቀመጥ መቆመጥ ነው
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 5 жыл бұрын
@@wollodesie2116 ቀላል መቆመጥ በናትህ ብቻ ስለምክርህ አመሰግናለሁ ያለውን ሁላ እሞክራለሁ እስቲ፣ ከሴቱ የሚሰጠኝ ምክር ደሞ ለትንሽ አመት ብታሳድጊ ይሉኛል ብቻ ጌታ ይምራኝ ቅዱስ!
@wollodesie2116
@wollodesie2116 5 жыл бұрын
@@bitaniyayanore8829 አይዞሽ እህቴ ይምራኝ ያልሽው ጌታ ይመራሻል እንደኔ ግን ለሴት ልጅ ስለገንዘቡ ብቻም ሳይሆን ለስነልቦና እና ለሞራልም ጭምር ወጥቶ መግባትን የመሰለ የለም አለበለዝያ እራስ መጣል ይመጣል ሃላ መቅረትም አለ።
@edintreffe1545
@edintreffe1545 6 ай бұрын
ማሚ የኔ እናት ባባ ስላየሀችሁ በጣምደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤ወይኔ እኔእነሱቤት ትንሽወር ተቀምጫለሁ በጣምጥሩ አክራሪፃሚፀላይ ናቸው እኔን የሚሉኝ እናና ነበር😢😢😢😢😢ወይኔ ስወዳቸው❤❤❤❤ፈጣሪ እድሜእናጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-fr2jz1vm5w
@user-fr2jz1vm5w 5 жыл бұрын
Wow ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏 ወንዶች እንደ አሌክስ ለሚስቶቻችሁ ክብር ስጡ 😊
@abelgere106
@abelgere106 5 жыл бұрын
Alex you are one of the best actor I love you so much from Eritrean
@zadbentmuhmmad6521
@zadbentmuhmmad6521 5 жыл бұрын
አቦ ተመቻችሁኝ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምረላቹህ
@nefisaahmedahmed2326
@nefisaahmedahmed2326 5 жыл бұрын
ይመቻችሁ
@mimiak325
@mimiak325 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልኝ
@tewelde1204
@tewelde1204 5 жыл бұрын
እኔም የምመክረው ለሴቶች እግዛብሄር ከፈቀደ በየሁለት አመቱ ለመውለድ ሞክሩ ወንዶች ካገዟዋቹ,,, ካላገዙ ተዉት! ከባድ ነው ። የኔ ልጆች 15,14,12 በጣም ከባድ ነው ግን ሲያድጉ በጣም ደስ ይላል!!!
@alijomaa23
@alijomaa23 5 жыл бұрын
ዋውው ሰጣም የማከብርክ የማደንቅክ ሠራወችን በጣም ነው የምወዳችው በቅን ልቦች ላዪ ሰለአሁክ ደሰ ብሎኝ በዚ አጋጣም ወደ መቀሌ ለሠራ እየሄደክ ቦጋለ አዪረ ማረፊያ አየሁክ እኔ ከእንድም ሁሉት ግዜ ለማናገረ አጠገብክ ደረሰሸ ተመለሰኩ እሄም የአንተን ሠራውች ከመዉደድ ነው ዛሬም እሄን እደል ሰላገኛሁ ደሰ ብሎኛ እግዚአብሔር እዴሜ እና ጤና ከነ ቤተሰብክ ዪሰጥክ
@rahelgetachew2013
@rahelgetachew2013 2 күн бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችው አድናቂያችው ነኝ በርቱ እላለሁ
@hannakidani5102
@hannakidani5102 5 жыл бұрын
እወድሀለው ከልቤ ወዳጅህ ነኝ በእውነት እድሜ እረዝሞ ካሰብክበት በላይ አምሮልህ ህወትህ ሰምሮ ሀሳብህ ተሳክቶ እረጅም እድሜ ሰቶህ ከምትወዳቸው ከሚወዱህ ጋር ያኑርህ እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልህ የወለዱት ሲባረክ ነውና ልጆችየተባረኩ ሚሆኑት የተጠማን ሚያረኩ የተራበን ሚያጠግቡ የታረዘን ሚያለብሱ ደጋግና የተባረኩ ልጆች ይሁኑልህ ከባለቤት ጋር በፍቅር ያኑራችሁሁሁ በህወትህ ንገስበት ዝንት ዝንት አለም ኑርልኝ ይመችህ
@lili20009
@lili20009 5 жыл бұрын
I didn't it even know and I didn't even hear anything before. It's my first time hearing it. Wow you guys are so cute together. Perfect husband and wife, both of you are my favorite. Beautiful family. Wishing you guys all the best.
@Yodie19
@Yodie19 5 жыл бұрын
እንዴ አሌክሶ ምርጥ ሰው!!አቤት ስወድህ ሳከብርህ እኮ!!እንኳን ደህና መጣህልን!ሰብስክራይብ?ከአንድ ጊዜ በላይ ራሱ ቢቻል በየቀኑ አደርጋለሁ!ባለቤትህ ደስ ስትለኝ!ትዝ ይልሀል ደርሶ መልስ ላይ?"አመትበዓል ብሎ ስም!" አስቀኸኛል😂ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩልኝ🙏
@mazetube8415
@mazetube8415 5 жыл бұрын
Fitse helped me to see you have this channel too. Keep going everyone. I did subscribe. God bless you all
@user-pz9sn4kq6e
@user-pz9sn4kq6e 5 жыл бұрын
አለማየሁ ታደሠ ኮሥታራ ቁጡ ይመሥለኝ ነበር ፈግታ ያምርብሀን ሚሥቱም ታምራለች ልጆቹም ያምራሉ አሪፍ ቤተሠብ😘
@yerukhamid469
@yerukhamid469 5 жыл бұрын
wow አሌክስ እና ማሪቲ በጣም ደስ ትላላችው ትዳራችው ይባረክ ልጆቻችውን ፈጣሪ ይባርክላችው!
@hibsttadese2982
@hibsttadese2982 3 жыл бұрын
በጣም አድናቂው ነኝ ሰሙ የወንድሜ አና የልጄ ነው ግን መድረክ ለይ በጣም ጎበዝ ነው። ሰለሚወዳት ነው።
@user-fj6ev5fw6p
@user-fj6ev5fw6p 5 жыл бұрын
እልፍ ጊዜ ማድረግ ቢቻል እልፍ ጊዜ ሰብስክራይፕ አድርግ ነበር ግን አንዴ ነው ሚቻለው እሱንም አድርጊያለሁ፡፡ አሌክስ ምርጥ ሰው ባለቤትህም ደስ ምትልእና የተወዳጆ የአዳነች ልጅ መሆና በጣም ደስ ይላል፡፡ ተባረኩ
@m.s7806
@m.s7806 5 жыл бұрын
እረዝም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለመላው ቤተሰባችሁ ተመኘሁ
@user-qq2kp3pb7n
@user-qq2kp3pb7n 5 жыл бұрын
አሜን እንካን ሠላም ሆንክ ዘርህ እደሠማይ ከዋከብት እደምድር አሸዋ ይብዛልህ ሁሌም ሳቅ ደስታችሁን። ያብዛላችሁ
@tigiabebe2776
@tigiabebe2776 5 жыл бұрын
እውነተኛ አፍቃሪ ትዳሩን አክባሪ አንተን አየው እውነት አድናቂህ ነኝ አሌክስ ድራማዎችህን በጣም ነው ምወደው
@mreyamtamera7457
@mreyamtamera7457 5 жыл бұрын
ውይ አንተና ፍፄ ደደስስ ስትሉ ቅን ልቦች ሁሌም የሠውን የተቸገረን ደስታ እደምትፈልጉ እናንተም ፈጣሪ ሠላማቹ ደሥታቹ አንድነታቹ አብዝቶ ያጎናፅፋቹ ውውውድድድ
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ታምራላቹ ።ልጆቻቹንም እግዚሐብኤር ያሳድግላቹ ትዳራቹ ደግሞ ያብርሃም የራሳራ ያርግልኝ በእምምነታቹ ያፅናቹ
@fekeryebltel2183
@fekeryebltel2183 5 жыл бұрын
አሌክስዬ አቤት ስወዳቹ እኮ ከነ ባልቤትህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤️😍👍
@MusemaJemal-p7b
@MusemaJemal-p7b Сағат бұрын
በመጀመርያ ፎፄ በጣም ነው ምወድክ ማከብርክ ሲቀጥል አሊክስ በጣም ነው መአደቆክ የምወድክ ከነቢተሰቦችክ እድሚና ጤና ይስጥክ
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 6 күн бұрын
አሌክስ በጣም ነው የምናከብርህ
@ssameera5861
@ssameera5861 5 жыл бұрын
ውይአለማየሁ ታደሰእንኳንም ፈጣሪማረህ ደስታህ ደስታችን ነው ስስቅ ስትጫወት ደስይለኛ ሳቃችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን ፈጣሪይጠብቃችሁ ሰላምና ጤናያብዛላችሁ
@user-zc9vy9wl7k
@user-zc9vy9wl7k 5 жыл бұрын
እኔ ደግሞ አለማየሁ ሳይሆን የምለው ፋሲል የድራማ ስሙ ደስ ይለኛል እና አሌክስ ትዳራችሁ የሞቀ ፍቅራችሁ የደመቀ ይሁንላችሁ ልጆቻችሁ እ / ያሳድግላችሁ ለወግ ለማዓርግ ያድርስላችሁ እምወዳችሁ ማርቲ አድናቅያችሁ ነኝ
@user-jt4sc5kr1f
@user-jt4sc5kr1f 5 жыл бұрын
አሌክሶ ሳቅህ ውስጤ ነው አንተ የጥበብ ሰው ሁሉ ነገርህ ይመቸኛል ባለቤትህም ትሁት እና መልካም ሴት ነች ከምንም በላይ ደሞ ፍቅራቹ በጣም!!! ደስ ይላል ልጆቻችሁን ያሳድግላቹ ለሀገር ለወገን መኩሪያ ይሁኑላቹ ፍቅራቹ ሁሌም አዲስ ይሁን ሰብስክራይብ አርጊያለው ደስ እያለኝ ቪዲወችን በጉጉት ነው የምጠብቀው ደጉ እና ጣጣቢሱ የሀረር ልጅ አሌክሶ
@smartcall2182
@smartcall2182 4 жыл бұрын
ሰታምሩ እኮ ከአይን ያውጣቹ አሌክሰ ኑርላት ለማርቲ ለልጆችህ ክፉ አይካህ
@eyasu2mesfin433
@eyasu2mesfin433 5 жыл бұрын
አሌክስዬ ......ቅን ልቦች ምርጥ ናቸው እኔ አልሰማሁም ነበር። ቅንንን ልቦች ላይ አይቼ ነው እቤትህ የመጣሁት ስብስክርያብ አርጌለሁ ክክክክክክክ ኑሩልኝ
@user-sx9wx2uf9t
@user-sx9wx2uf9t 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ በሰላም ወደስራህ ተመልስክ ውደ ወንደማችን ደስታህ ደስ ታች ነው በተረፍ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@salaambikila8711
@salaambikila8711 5 жыл бұрын
አሌክሥ የሚወደግ ሥብእናው ደሥ ይላል እመብርሀን ትጠብቃቹ ኤሌክሥ የመፈሣዊ ነገርክ በጣም ወደዋለው
@user-ky2cy7iq3u
@user-ky2cy7iq3u 4 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ትላላቹ... ልኡል እግዚአብሔር አይለያቹ! በፍቅር በጤና እረጅም እድሜ ያኑራችሁ! ልጆቻችሁን በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግላችሁ!!!
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 5 жыл бұрын
አሌክስ& ማርቲ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ተመሁላችሁ። ደርሶ መልስ ላይ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ያየኋት ግን በጣም ነው የምወዳት ክርስቲ ሀይሌን እደት ነው የማገኛት
@tsedeytesfahun9898
@tsedeytesfahun9898 5 жыл бұрын
one of a legendary Artist(ALEMAYEHU TADESSE) in Ethiopian history! what a blessed family! GOD bless you all!
@samrawitassefa8130
@samrawitassefa8130 2 жыл бұрын
@user-dx9oi1jd3s
@user-dx9oi1jd3s 5 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል አሌክሥ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ከክፉ ይጠብቅህ የድንግል ማርያም ልጅ ሙሉ ህይወትክን በደሥታ ያኑርህ ከነ ሙሉ ቤተሠቦችህ
@ethiolove1202
@ethiolove1202 5 жыл бұрын
ቀላል ይደረጋል እንኳን ደና መጣቹ ወደ ዩ ቲዩብ ሠፈር ❤ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ነው ምታምሩት አሌክሴ ማርቲ 😘😘
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 5 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ደሕና ሆንክልን አንተ ታላቅ ሰው 😍
@rozana4273
@rozana4273 5 жыл бұрын
Stamrw
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ማር ቤተሠብ ሁኚ ቻናሌን ጎብኚልኝ
@user-sx8em7cn5q
@user-sx8em7cn5q 5 жыл бұрын
አሌክስዬ ስወዲህኮ የኔ አስተዋይ ሠላምህ ይብዛልኚ ሰብስክራይብ አረኩህ አስር ግዜ እሚደረግ ቢሆን አረግህ ነበር
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 5 жыл бұрын
Alex እንኳን አንተን የማንንም ቦዘኔ subscribe እያደረኩ አይደለም እንዴ የሚዉለዉ በጣም ነዉ የሚወድክ
@user-wj1my2ql8z
@user-wj1my2ql8z 5 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በእውነት በጣም ታምራላችሁ ዘመናችሁን ሁሉ እግዚአብሄር ደስተኛ ያድርጋችሁ ሁሌም ፈገግታ አይለያችሁ ፍልቅልቆች
@igui6425
@igui6425 5 жыл бұрын
ይጭምራላቺሁ
@nejatabdu8454
@nejatabdu8454 5 жыл бұрын
አሌክስ በጣም ነው ምወድክ የማደንቅህ አላህ ረጅም እድሜ ያኑርልን
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
🙌🙌😍😍
@user-hf6tf2gi4f
@user-hf6tf2gi4f 5 жыл бұрын
Hahahah...ጅል ሆንኩ እያጠፋሁ ለአስር ግዜ ሰቭስክርይፕ አድርጌአለሁ ተመናችሁ ይባረክ ቡጭቅሊ እና አሌክሶ ዋው!...በጣም ነው ደስ ያለኝ አሌክሶ ስላተ ማወቅ እፈልግ ነበር አወኩ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በፍቅርና በሞገስ ያሳድግላችሁ
@user-zf7hd1rd3o
@user-zf7hd1rd3o 5 жыл бұрын
በርቱ የኛ ምርጦች ፍፄ ፣አለማየሁ ታደሰሰ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመናችሁን ትዳራችሁን ይባርክ ፣ልጆቻችሁንም በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ። እ ን ወ ዳ ች ሗ ለ ን
@andnet2276
@andnet2276 5 жыл бұрын
*ወይኔ ደስ ስትሉ አሌክስ & ማርቲ ርጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ*
@hasankarar7640
@hasankarar7640 5 жыл бұрын
Alexso በጣም newu የማደንቅህ ፈጣሪ አረጅም አድሜና ጤና ይስጣችሁ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 3 жыл бұрын
አሌክስ በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ ዩቱዩብ እንዳለህም አላቅም ነበር ይሄው ዛሬ ሰብስክራይብ በማያረግ ፍቅሬን ገልጫለሁ።
@meazagebeyehu9294
@meazagebeyehu9294 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከነልጆቻችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኢትዮጵያ ፈርጦች ።
@ethiomeket1338
@ethiomeket1338 5 жыл бұрын
መጨረሻላይ ብሆንም መኮመቴን አላቆምም Alemayew tadese እጂግ በጣም አከብረሀለሁ እውድጋሉ አደንቅሀለሁ!
@maryamenata3962
@maryamenata3962 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣችሁ በጣም ታምራላችሁ
@fgfgtyyty2263
@fgfgtyyty2263 5 жыл бұрын
ልጆቻችሁን ያሣድግላችሁ አሌክሥየ
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 5 жыл бұрын
I did subscribe it Alex. u guys are awesome. A trillion thumbs up for Jegol tube from me!!!!
@salaambikila8711
@salaambikila8711 5 жыл бұрын
ድምፅክ ሥለአብዬ ቤተክርሥቲያን ጉባኤ ሥታሥተዋውቅ ዋው ፀጋው አለክ ተሠቶካል ተጠቀምበት አሌክሥ አብዬ የድምፅ ፀጋ ሠተውካል ማኛው
@user-zj4wp1qo3z
@user-zj4wp1qo3z 5 жыл бұрын
አሌክ እሰይ እንኳን ሰላም ሆንክ ማሻ አሏህ ልጆቻቹ ሲያምሩ እድግ ይበሉ ከምር ቢቻል ብዙ ግዜ ሰብስክራይብ ባረግ ደስ ይለኝ ነበር መልካም የስራ ግዜ ይሁንላቹ
@selam9713
@selam9713 5 жыл бұрын
የሁልጊዜ አንደኛ አሌክሶ ማኛ ይሰውርህ ከምቀኛ
@brtkanbaye6720
@brtkanbaye6720 5 жыл бұрын
ሰታምሩ. አሌክስየ እግዚብሄር ይጠብቃችህ
@tedlaelfineh1248
@tedlaelfineh1248 5 жыл бұрын
አንተ የድንግል ማርያም ልጅ እስዋ በዘርፋፋ ቀሚስዋ ድብቅ ታድርጥህ፡ ቆንጆ ሚስት አለችህ፡ ተባረኩ። ሒሩት ከ ኖርወይ😍
@whoiam199
@whoiam199 5 жыл бұрын
I love Alex,you are an iconic artist for Ethiopia. I'm glad to see you in KZfaq please update us. Wish you all the best!
@abff6600
@abff6600 5 жыл бұрын
ምን አለበት ብዙ ሠፐክራይዝ ቢደረ ደጋግሜ ባደረግልህ ግን ከአንድ በላይ አይቻልም ምን ማደረግ አይቻልም
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 5 жыл бұрын
አሌክሶ ሺ አመት ኑሩልን ሰብስክራይብ ብያለው ትዳራቹ ይባረክ ።
@user-rp7pk8kh1x
@user-rp7pk8kh1x 5 жыл бұрын
ወይኔ አሌክስዬ ድንግልን እንዴት እንደምወድህ እንደማደንቅህ ዘላለም ኑርልን እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብህ ፈጣሪ ያድልልኝ
@sinamilashu2630
@sinamilashu2630 5 жыл бұрын
ወላድተ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አሌክስዬ በጣም የማደንቅህ ምርጤ ነህ! You ar one of the best actor in Ethiopia! I love you! ማርቲ እናትሽን ስወዳት !!!!
@lemlemshegye3986
@lemlemshegye3986 5 жыл бұрын
አሌክሥዬ እንቁ አርቲሥታችን ከነ ቤተሠብህ ሠላምህን ያብዘው ልጆችህን እግዚያብሄር ያሣድግልህ
@user-kh5fc2wu6p
@user-kh5fc2wu6p 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በመጎስ ያሰድግለችሁ ደስስስስ ስትሉ ማርታየዋ እንደዚህ መድረክ ላይ ስትወጭ የባህል ልብስ ብትለብሽ ዋውውውውው
@user-uo8pf4eb3c
@user-uo8pf4eb3c 5 жыл бұрын
ውይ አሌክስየ መልካም ሰው እስከዛሬ መች አየሁህ የጆሮዳን ሁሉ ሰብስክራብ እያደረኩ ቆይቸ አደረኩህ በሰፈው በል ምርጥ ምርጥ ስራወችህን እደምታካፍለን እርግጠኛ ነኝ ባለቤትህ ውብ ነች ከስራወቾማ አታርቃት ደስ እምትል ተዋናይ ነበረች እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-qz8if6ve6s
@user-qz8if6ve6s 5 жыл бұрын
አሌክስ በስራህ በጣም ነዉ እምወድህ ሺ አመት ኑሩልኝ
@hfiryyejffu5667
@hfiryyejffu5667 5 жыл бұрын
አሌክስ ሰላምና ጤና ከነ መላው ቤተሰብህ ትዳራቹን እ / ር ይባርክ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 21 күн бұрын
አመማየው ታደሰ ምርጥ ሰው ናው
@user-fn8nu9kb9n
@user-fn8nu9kb9n 5 жыл бұрын
ስማ ዘመዴ በል አሜን እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውራችሁ የወልድካቸው አበባወች ፍሬ ያሳይህ እንግድህ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው እና መጨረሻህ ይመር እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ የሰው መውደድን ይስጥህ የረገጥከው ደይመንድ ይሁን ልጆችህ የሀገር ኩራት ይሁኑ ልክ እደመይሳው ደግሞም እደገብርየ 😍💚💛❤
@egeziabeheryaleweyehun3263
@egeziabeheryaleweyehun3263 5 жыл бұрын
አቤት ስወድህ ዛሬ ነው ከፍጼ አይቸህ ሰብስክራይብ ያደርኩህ አለማየሁ ከነ ቤተሰብህ ሰላምህ ይብዛልኝ
@alemabrhan364
@alemabrhan364 5 жыл бұрын
waw btam new ymnwedge alx ahone degm kmesteh gare mtahe ymhaho tbarko
@igui6425
@igui6425 5 жыл бұрын
ሰላምህይብዛ
@lolomoon2438
@lolomoon2438 5 жыл бұрын
እግዚሃቤር ትዳራችሁን የባርክላችሁ ልዞቻቹን ያሳድግላችሁ ሰላማችሁ የብዛልኝ ላገራቺን ሰላም ፍቅር ይስትልን
@LILY_Blessed
@LILY_Blessed 5 жыл бұрын
አሌክሶ እንኳን ደህና መጣህልን ሁለገብ አርቲስት እንደመሆንህ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ ይሄው ሰብስክራይቡ :-)
@abebufentaw218
@abebufentaw218 5 жыл бұрын
አሌክስይ በሰላመ በጤና ያኑርህ በጣም ነው የምሳሳልህ ፡፡ አንተን የሚመስል በጣም የምወደው ታናሽ ወንድም ነበረኝ ግን በአደጋ ምክንያት አጣሁት በ2002 ፡፡ እና አንተን ባየሁ ጊዜ ሁሌም ወንድሜን ያየሁት ያገኝሁት ስለሚመስለኝ በጣም ነው የምሳሳልህ ፡፡ አምላክ በጥበብ ይጠብቅህ እመብርሃን በጆቿ ትዳብስህ ከነባለቤትህ ከነልጆችህ ፡፡ሁሌም ሳቅህን ደስታህን ብቻ ያሳየን አሚን !!!!!!!!
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 5 жыл бұрын
እሽ እነግረዋለን በደንብ አድርገን ደግሞ በእውነት 100.0000000 በላይ ሰብስክራይብ እሚቻል ቢሆን ማንም አይቀድመኝም ነበር ነበር
@user-he3me1jn5m
@user-he3me1jn5m 5 жыл бұрын
ውይ ስወዳት እኮ አመትባልን ጓጉቼ ነው ምጠብቃት አሌክሶ አይደገም መጀመሪያነው ያረኩት አንተ መሆንክን እዳወኩ ነው ያረኩት ምርጦቼ
Ethiopian :JegolTube|   ለምን አንጋባም?
16:06
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 297 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 20 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
Teddy Afro and his family on Ethiopian Easter part
14:25
Addis Channel
Рет қаралды 339 М.
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 2,9 МЛН
Каха заблудился в горах
0:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Каха заблудился в горах
0:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН