በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ባለው የለውጡን መንግሥት በሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ያደረጉት ንግግር Etv |

  Рет қаралды 52,081

EBC

EBC

Ай бұрын

በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ባለው የለውጡን መንግሥት በሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ያደረጉት ንግግር #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 373
@feiselabdela4926
@feiselabdela4926 Ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ምኞቴ ተሳክቷል እንኳንም የሰላም ፀሮችን ለአንድም ቀን በምንም መልኩ አለመደገፌ በጣም ደስ ብሎኛል። ተዉ ይሄ አካሄድ ለጉራጌ አይጠቅምም ብዬ ስል ሰሚ ባላገኝም መጨረሻው ግን ወደኔ ሀሳብ መምጣታችን ደስ ብሎኛል ወንድሞቼ እህቶቼና ወንድሞቼ አባቶቼና እናቶቼ በጣም ኮርቼባችዋለው ይሄ አንድነት በልማትም እንደግመዋለን ኢንሻ አላህ።
@user-rd2tl9rs6t
@user-rd2tl9rs6t Ай бұрын
ምንም እንኳን ጉራጌ ባልሆንም ጥቂት የባይባሉ የጉራጌ ልጆች የቅርብ ጓደኞቼ ልክ እንዳንተ በቆራጥነት ከሀገር ሰላምና ደህንነት ጎን የቆሙ ቢሆንም በአብዛኛው የጉራጌ ልጆች በስህተት ፀረ ሰላም አካሄድ አዝኜ ነበር -ዛሬ ግን ዕውነታውን ተረድተው አብሮዉን ለመሰለፍ በመነሳታቸው በጣም ደስ ብሎኛል 🇪🇹✔️🌿🌿🌿
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px Ай бұрын
ዐብዬን ለመረዳት ከዘረኝነት ከበታችነት ስሜት ከጥላቻ ከምቀኝነት መውጣት ያስፈልጋል ።ዐብዬ ድንቅ መሪ ነው ።
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Ай бұрын
ሀቅ እውነት ነው ወላሂ ።
@user-tb7nk9sd6f
@user-tb7nk9sd6f Ай бұрын
በህዝቦች መካከል አብሮ የመኖር እሴትን የሚሸረሽሩ ትርክቶችን ልናስወግድ እና አብሮነትን የሚያጠናክሩ ትርክቶችን ልናጠናክር ይገባል!!!
@HHd-bm4gk
@HHd-bm4gk Ай бұрын
ሺህ ቢወራ ስላተ አንተን ከመደገፍ ወደሀላ አልልም ክበርልኝ ጠቅላዬ
@fasilgm3723
@fasilgm3723 Ай бұрын
ኮተታም ካድሬ
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
kebiete dirose kekebete ebete newu yemitebekewu yenituhan dem gorfi hono yewusedehe yechefichsfi degsfi emengn degafiw kegadafi yebasemote yemotali tebiki kalen yazilign
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Ай бұрын
ሀቅ ነው ።
@jafarosman4679
@jafarosman4679 Ай бұрын
Teff 11 shi brr slasgeba
@seidjila838
@seidjila838 Ай бұрын
Chawetwae Sente. Tebochrkoleahle new
@1heroabechu
@1heroabechu Ай бұрын
ካድሬ አይደለሁም የብልፅግና አባልም አይደለሁም ጠቅላይ ሚንስትር አብይን ግን ከልብ እወደዋለሁ አከብረዋለሁ አምነዋለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ😘😘😘🙏🙏🙏
@ethiopiaye649
@ethiopiaye649 Ай бұрын
🤣🤣🤣 ኮተታም ካድሬ። ቢቢሲ ሲያጋልጣችሁ ካድሬ አይደለሁም ማለት ጀመራችሁ? ጥምብ ብስብስ ጋላ ለማያቅሽ ሄደሽ ታጠኚ
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 Ай бұрын
​@@ethiopiaye649የፈለገውን መደገፍ መናገር መብት ነው አንተም ሐሳቡን መተቸት መብትሕ ነው ግን ግለሰብን መስደብ ትክክል አይደለም
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r Ай бұрын
እናቴ ስድን ካሳደገ የገደለው ይፀድቃል ትል ነበር ​ያንተ ስድነት ደሞ የተለየ ነው።@@ethiopiaye649
@ethiopiaye649
@ethiopiaye649 Ай бұрын
@@eyobeshetu62 አብይን የሚደገፍ ሰው እንደ ሰው አልቆጥረውም። አብይን ለመደገፍ ወይ ሰይጣን መሆን አለብህ ወይም አውሬ መሆን አለብህ።
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 Ай бұрын
@@ethiopiaye649 ይሕ እኮ ነው የሑላችንም ችግር ።እኛ የምንወድውን ምግብ ፣እኛ እምንወደን ሰው ፣አመልካከት ወይም እምነት የማይከተልን ሰው እንጠላለን እንሰድባለን...አመለኪከትችንን ማስተካከል አለብን አንተ ፍኖንን ልደግፍ ትችላለሕ እኔ ደግሞ ብልፅግናን በሐሳብን እንከራክር ግን ከያለፈ ጥላቻ ስድብ ያለመሰልጠናችን ውጤት ነው
@teberehabraha4172
@teberehabraha4172 Ай бұрын
የጉራጌ ህዝብ አንድ ህዝብ አንድ ልብ ፍቅር የምትገነቡ ነጻነት የገ❤ነባችሁ ጀግኖች❤❤❤💪💪💪💪💯💯💯💯 አቡቺ ጌታ ይከተልህ 💐💐💐
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Ай бұрын
አሚን ።
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 Ай бұрын
💪🇪🇹❤ ፅንፈኝነት ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹💪❤
@habtamuwolde9946
@habtamuwolde9946 Ай бұрын
ምን አልክ ሸኔ 😂😂😂😂
@meskineway4162
@meskineway4162 Ай бұрын
ሸኔ ወሸሌ ይውደም
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r Ай бұрын
ትርጉሙ እንዲገባህ ፅንፈኛ ማለት ጃዊሳ እና ሸኔ ነው
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Ай бұрын
አሚን ።
@firdisawaktola653
@firdisawaktola653 Ай бұрын
ፅንፈኝነት ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
enate kenezerezereh wudemfetari endate aydelem tsifegnaman endehon yawukewle yeshermutalij yechefichafi degafi
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
BBCyawaredachuhu enaten newu kkkk
@user-ip4zn3dv3p
@user-ip4zn3dv3p Ай бұрын
manew tsifegna enente nachuh eko gala denez
@Bernabasgebru
@Bernabasgebru Ай бұрын
​@@gech12man ante lij Tew wuha teta😂😂😢
@handarchotube1924
@handarchotube1924 Ай бұрын
ለሰላም መተባበር ከሁሉም ይጠበቃል ሰላም የጋራ ፀጋችን ነው በጋራ ልንጠብቀው ይገባናል
@bekumabekele
@bekumabekele Ай бұрын
ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ::
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 Ай бұрын
🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪 ጠ/ሚ አብይ አህመድ የሁሉም ፅንፈኞች መድኃኒት 💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹
@1heroabechu
@1heroabechu Ай бұрын
ካድሬ አይደለሁም የብልፅግና አባልም አይደለሁም ጠቅላይ ሚንስትር አብይን ግን ከልብ እወደዋለሁ አከብረዋለሁ አምነዋለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ😘😘😘🙏🙏🙏
@mulualemayele6008
@mulualemayele6008 Ай бұрын
የፅንፈኞች ጌታ
@fasilgm3723
@fasilgm3723 Ай бұрын
ኮተታም ካድሬ
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
enatehe tibeda ye Abiy pante kite atabi bikirbu tayaleh yamarahizib yehen wetete mehaym syawerdewu yegadafimote ymotal kalen yaze
@hassmuhammd1306
@hassmuhammd1306 Ай бұрын
በትክክል
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw Ай бұрын
የኢትዮጵያ ባንድራ ይዘው ሲያውለበልቡ ሳይ እንደት ደስ እንደሚለኝ ❤❤❤🎉🎉🎉ተባረኩ እግዛብሕር ይባርካችሁ ❤❤❤
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
enatish tibeda shermuta yechefichafi degafi ebetam gimatam
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw Ай бұрын
@@gech12man kkkkkkkkkkkkk
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
​@@Tube-cn1qw አቶ ጌጮን ሁለት ሉጢ ወንድን ለምን እንደዚህ ታበሸቀዋለህ
@Bernabasgebru
@Bernabasgebru Ай бұрын
​@@gech12manbro eski tinsh wuha teta
@hannatrr
@hannatrr Ай бұрын
አብቹዬ ሺ አመት ንገስ የኔ ጀግና ቃላት አጣዉልክ ❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻
@fasilgm3723
@fasilgm3723 Ай бұрын
ኮተታም ካድሬ
@TilahunTadesse-zm3us
@TilahunTadesse-zm3us Ай бұрын
Awdelday!!
@wondimuheme477
@wondimuheme477 Ай бұрын
​@@fasilgm3723zeregna Lebanon ager atfi ehe kadirenet kehone yante mabetabet le ethiopia minim ayametam kifu yekifu lij
@wondimuheme477
@wondimuheme477 Ай бұрын
​@@TilahunTadesse-zm3usshut your mouth
@user-ry8yv5fn2m
@user-ry8yv5fn2m Ай бұрын
እውነት ነው
@MargaBirraa
@MargaBirraa Ай бұрын
ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው ሁሉም ሰው ለሰላም በጋራ ሊቆም ይገባል!
@fasilgm3723
@fasilgm3723 Ай бұрын
ኮተታም ካድሬ
@hahu3160
@hahu3160 Ай бұрын
እሚገርመው እኮ ቲሸርት የለበሱ አስጨብጫቢዎች ሁሉ አሉ 😅 what a drama
@kerallanasir
@kerallanasir Ай бұрын
This is a great idea. Thank you the Gurages' for this wonderful taught. Keep it up!
@InnocentOstrich-iq8gs
@InnocentOstrich-iq8gs Ай бұрын
የጎራጌ ህዝብ የኢትዮጵያ የሠላም ተመሳሐት ነዉ፣እግዜር አሁንም ሠላማችሁን ያብዛዉ፣
@user-nh3bm3hv4o
@user-nh3bm3hv4o Ай бұрын
መሪ ማለት ምን ማለት እንደሆነ በተግባር ተፈትኖ ያሳየን ቆራጡ መሪያችን ዶ/ር አብይ አህመድ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Ай бұрын
ሀቅ እውነት ነው ።
@firdisawaktola653
@firdisawaktola653 Ай бұрын
ዐቢቹ ለጉራጌ ህዝብ ያለውን ፍቅር በተደጋጋሚ ገልጿል
@merhabatube219
@merhabatube219 Ай бұрын
Garage kilil yihun sibal yinadedal
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
idel meretachewun wedeoremo litekelili asibo newu nege bedegefute afachewu siwardut enayalen lezawu eskezakalitefa pante aatabi neger neh
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 Ай бұрын
አዳነች አቤቤ የምትልካቸው በሪሲት አልሰጠህም ሰበብ የመርካቶ ነጋዴዎች እየተዘረፉ ነው ግቦ ግቦ ግቦ 10 ብር እርሲት 30000 ብር ግቦ
@hahu3160
@hahu3160 Ай бұрын
የጉራጌ ጥያቄ ስለአዲስ አበባ ቆሻሻ ፅዳት ነው እንዴ
@chaltuethiopia3736
@chaltuethiopia3736 Ай бұрын
🥰🥰🥰❤️❤️ጉራጌ ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-wr3xq9nk5j
@user-wr3xq9nk5j Ай бұрын
ሰላም ፈላጊው መሪያችን በሄደበት ሁሉ ሰላምን ይሰብካል
@MargaBirraa
@MargaBirraa Ай бұрын
ለሰላም መተባበር ከሁሉም ይጠበቃል ሰላም የጋራ ፀጋችን ነው በጋራ ልንጠብቀው ይገባናል።
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 Ай бұрын
አዳነች አቤቤ የምትልካቸው በሪሲት አልሰጠህም ሰበብ የመርካቶ ነጋዴዎች እየተዘረፉ ነው ግቦ ግቦ ግቦ 10 ብር እርሲት 30000 ብር ግቦ
@danboy2425
@danboy2425 Ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 Ай бұрын
አብቹ ያንተ ቀንደኛ ደጋፊ ነኝ።በዚሕ ሑሉ ችግር ውስጥ ብዙ ስራ ሰርተሐል
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller Ай бұрын
እንደ እውነቱ ከሆነ እግዚአብሔር ነው ስራውን የሚሰራው!!❤❤
@godisgood4803
@godisgood4803 Ай бұрын
Bravo PM Dr Abiy Ahmed GEGNNA
@-vb1gj
@-vb1gj Ай бұрын
ትችላላህ!
@bekumabekele
@bekumabekele Ай бұрын
ሁሉም የሚሆነው ሰላም ሲኖር ነው እና ሰላም ላይ መንግስት የሚሰራውን ስራ ያለ ልዩነት በጋራ እንደግፍ!
@dawitmekonen4558
@dawitmekonen4558 Ай бұрын
ante tekefay banda gudshn bbc awotabsh
@helenayele6541
@helenayele6541 Ай бұрын
እናመሰግናለን ኢትዮጵያኖች የወልቂጤ ወገኖቻችን ❤❤❤❤❤❤ለጀግናው ጠቅላይ ሚንስትር ጉልበት ጥንካሬ ስለሆናችሁ ❤❤❤❤❤
@fasilgm3723
@fasilgm3723 Ай бұрын
ኮተታም ካድሬ
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
lechefichafiw giragn Ahmed mote bilenali egna
@helenayele6541
@helenayele6541 Ай бұрын
@@fasilgm3723 እየመረረህ ዋጠህ እኛ ኢትዮጵያኖች ከተከበሩት የአለም ሎሬት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አብይ አህመድ አሊና ከጀግናው መከላከያችን ጎን ነን እንቅልፍ አተን ወደን የመረጥነው የኢትዮጵያ ተስፋ ነው ገና መቶ አመት ይመራል አዎ ለሀገሬ ካድሬ ነኝ ለባንዳና ለሀገር ሻጭ የግብፅ ተላላኪ ይታሻል እየመረረህ ዋጠው
@fasilgm3723
@fasilgm3723 Ай бұрын
@@helenayele6541 ሄለን የሸርሙጣ ልጅ😝😝በየቀበሌው አዳራሽ መበዳትሽን ቀጥለሻል አይደል አንቺ ደደብ ካድሬ😂😂አየለ ጠጆስ ሞተ ወይስ እያጣጣረ ነው😝😝
@firdisawaktola653
@firdisawaktola653 Ай бұрын
ለሀገር ጉዳይ በአንድንት እንቆማለን
@user-fp7wn4nt2x
@user-fp7wn4nt2x Ай бұрын
መሪ ማለት ምን ማለት እንደሆነ በተግባር ተፈትኖ ያሳየን ቆራጡ መሪያችን ዶ/ር አብይ አህመድ!
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
3 millon yechefechefe mere bealem andegn ewunete newu
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Ай бұрын
ሀቅ ነው ወላሂ ።
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 Ай бұрын
ሀገሬ፣ሰላምሽ፣ይመለስ፣ሁሉም፣በሀገር፣ያምራል፣የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር፣ያረብብብብብብብ።
@wondimuheme477
@wondimuheme477 Ай бұрын
I am with you my best ever ethiopian leader you've got my vote lets build our country with you
@ethiotekdem6978
@ethiotekdem6978 Ай бұрын
ፍቅር የሆነ መሪ❤❤❤ ከአብቹ ጋር ወደፊት!!!
@bekumabekele
@bekumabekele Ай бұрын
ሰላምን፣አንድነትን፣ ብልጽግናን ያመጣል እና ተጠናክሮ መቀጠል አለበት
@godisgood4803
@godisgood4803 Ай бұрын
blesse U PM.
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Ай бұрын
ፍቅር የሆነ ህዝብ ፍቅር የሆነውን መሪ አብያችንን እንዲ በደመቀ ሁኔታ ስለተቀበላችሁት ክብር ምስጋናና ሞገስ ለናንተ ይሁንልን ፤ ደም የጠማችሁ ጠላቶቻችን ከዚህ ተምራችሁ ወደ ሠላም ኑ እንላለን ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ተከብሮ ይኖራል ዘረኝነት ይወድማል ።
@bekumabekele
@bekumabekele Ай бұрын
ዐቢይ ሀገራችን ኢትዮጵያ በአለም ደረጃ ከፍ ብላ እንድትታይ አድርጓል
@Fanoforever314
@Fanoforever314 Ай бұрын
በጣም አናሽቃብጥ እንጅ ኢትዮጵያ በምን ምክንያት ነው ከፍ ያረጋት አዋረዳት እንጅ 🤫😏
@TilahunTadesse-zm3us
@TilahunTadesse-zm3us Ай бұрын
Ethiopian sayhon oromon naw kaf yaderegew!?
@meheretuaragagomesore6450
@meheretuaragagomesore6450 Ай бұрын
You’re welcome our hero prime minister D/r abiy Ahmed
@RebikaEyob
@RebikaEyob Ай бұрын
በጉራጌ ህዝብ ስም የሚንቀሳቀሱ የጽንፈኛ ቡድን ተላላኪዎች ያፈሩበት የውይይት መድረክ ነው
@user-bt7op1xk3q
@user-bt7op1xk3q Ай бұрын
የጉራጌ ሕዝብ ድንቅ ሕዝብ ነው ሑሉም ከነሱ መማር ያለበት ይመስለኛል ኩሩና ታታሪ ሐዝብ ይመቻችሁ አብቾ የተንቢ
@MamoTesfa
@MamoTesfa Ай бұрын
Tena edme abezeto yestachu tebareu victory for Ethiopia ❤❤❤
@bekumabekele
@bekumabekele Ай бұрын
ጃግና መሪ ያላት ሃገር ሁሌም ታሸንፋለች።
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
idel kkkkkk.... ebete sewu chefichfo eyecheresewu newu minun limerawu newu
@FaxeeMohammed
@FaxeeMohammed Ай бұрын
ሰላማችን በሁላችን እጅ ነው ለሰላም ከሰራን ብልጽግናችን እውን ይሆናል።
@jennyKalbesa
@jennyKalbesa Ай бұрын
ህዝቦች መካከል አብሮ የመኖር እሴትን የሚሸረሽሩ ትርክቶችን ልናስወግድ እና አብሮነትን የሚያጠናክሩ ትርክቶችን ልናጠናክር ይገባል!!
@user-hy7uz2wl2p
@user-hy7uz2wl2p Ай бұрын
መሪያችን ጀግናችን ሰላም ከጤና ጋር ንገሰ በሄድክበት...
@ethio-africandiamond4025
@ethio-africandiamond4025 Ай бұрын
God bless you our prime minster ❤🇪🇹👍👍💪💪
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh Ай бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezubb3137
@bezubb3137 Ай бұрын
ጀግናችን በርታ የኛ መሪ አቀኛ ኢትዮጵያኖች ከጎንክ ነን🙏🍁🍁🍁🍂🍂🍂🌳🌳🌿
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 Ай бұрын
እያም እንላለን የሳታችሁ ወገኖች ወደቀልባችሁ ተመለሱ የፅንፈኝነት እሳቤ ቤት መንደር ሀገር ያፈርሳል ቆም ብላችሁ ከግትር ከምክንኛተቢስ አስተሳሰብ መዉጣት ይኖርባችዃል ወያኔ ቢለመን ቢለመን አሻፈረኝ ብሎ ሚሊዮን ኢትዮጵያዉያንን አስማገደ የሱ ርዝራዦች ሌላ የእልቂት ድግስ እየደገሱ ነዉ ዉጤቱ እንግዲህ ምን እንደሚሆን ከገፉበት ካለፈዉ የባሰ እንዳይሆን ፍሩ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 Ай бұрын
ፅንፈኝነት ይውደም ጠ/ሚ አብይ ይምራ
@fasilgm3723
@fasilgm3723 Ай бұрын
ኮተታም ካድሬ
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
enateh tiwudem
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 Ай бұрын
ፅንፈኞች ጭንቅላታቹ የተበላሸ የሀገር ሸክሞች እንደዚ አይነት መሪ አይታቹ ስለማታቁ በቡዳ እዳትበሉቴ ሸክምዎች ዘርማንዘርቹ ይጥፋ
@awolhassen53
@awolhassen53 Ай бұрын
አብቹ ከልቤ አደግፈዋለሁ ንጉሳችን ከአን ጋር ለመበለፀግ ወደፊት እንጎዛለን ፅንፈኝነት ይውደም
@RebikaEyob
@RebikaEyob Ай бұрын
ጉራጌ ለጽንፈኞች እና ለፀረ ሰላም ሀይሎች ቦታም የለውም
@HMichaelAlem-jp6rm
@HMichaelAlem-jp6rm Ай бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ
@hassmuhammd1306
@hassmuhammd1306 Ай бұрын
ምርጡ መሪዬ ሣደንቅህ በምክንያት ነው አላህ ይጠብቅህ
@user-fp7wn4nt2x
@user-fp7wn4nt2x Ай бұрын
ጃግና መሪ ያላት ሃገር ሁሌም ታሸንፋለች!
@wildlife296
@wildlife296 Ай бұрын
👍🏽👍🏽👍🏽👌🏾👌🏾👌🏾💪💪abichuu
@bekumabekele
@bekumabekele Ай бұрын
ሁሉም ዜጋ ከመንግስት ጎን ተሰልፎ ሰላሙን ማስጠበቅ ብሎም ጸረ ሰላም ሀይሎችን መታገል አለበት።
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 Ай бұрын
እናትክ ትበዳ ጥንብ ካድሬ
@fasilgm3723
@fasilgm3723 Ай бұрын
ኮተታም ካድሬ
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
enatehe tibeda kechefichafi wegen yemidegifewu esu erasu chefichafi newu any way getemenali mechem animelesi kefetari gar
@TilahunTadesse-zm3us
@TilahunTadesse-zm3us Ай бұрын
Enantew nachuh ye Ethiopia telatoch!!
@kibromlegasi2353
@kibromlegasi2353 Ай бұрын
ዶ/ር...አብይ...በቃ... ኢትዮጵያዊ..ነው ...ጀግና...ህዝብ ..ጉራጌ
@user-fp7wn4nt2x
@user-fp7wn4nt2x Ай бұрын
❤❤❤❤
@natnaeltazath2816
@natnaeltazath2816 Ай бұрын
great leader. Abiy Ahmed.
@RebikaEyob
@RebikaEyob Ай бұрын
ዐቢቹ የፍቅር ሰው በርታልን
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
sewu chifichefawun newu yemiberetaw enate yeamharhizib gitimotal enashenawlen demo lekebit botiyam
@user-qn8ql9fv5g
@user-qn8ql9fv5g Ай бұрын
ሽብርተኞች ለሀገር ጠቃሚ ስላልሆኑ በተቻለህ አቅም ሁሉ ተጠቅመህ አጥራ። ከጎንህ ነን በርታ !!
@sBedaso
@sBedaso Ай бұрын
God bless Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️ We love you. Our hero, Dr. Abiy ❤
@handarchotube1924
@handarchotube1924 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ከለውጡ መሪና ከዜጎች ተስፋ ከሆነው ከዶክተር አብይ አህመድ ጋር በመሆን ብልፅግናን ለማስቀጠል በቁርጠኝነት ጉዞ ላይ ነው።
@merhabatube219
@merhabatube219 Ай бұрын
This is super cadre handwriting kkk
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
idel kechefichafichen gar abiren mechem genayeserawun hisab beetif enawerardalen ebete
@user-nh3bm3hv4o
@user-nh3bm3hv4o Ай бұрын
የሰላም ዋጋ በምንም አይተመንም።
@eliasyimer
@eliasyimer Ай бұрын
ክቡር መሪያችን።እርጅም እድሜ
@MulugetaDemis-lm7uv
@MulugetaDemis-lm7uv Ай бұрын
_
@aymana1552
@aymana1552 Ай бұрын
مشاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا جزء الله يحفظك ألهم حفظ بلدان إثيوبيا وبدل مسلمين ومسلمة امين يارب ألهم حفظ ابي احمد من كل سوى 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@aregahegngashaw8412
@aregahegngashaw8412 Ай бұрын
ለምን ላኢላ ሃኢለላህ የሚለውን ላኢላ ሃአብይ አትይም
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe Ай бұрын
Jegnaw musse Dr abyi ke fetari yetelake anbessachin new
@SleepyAntenna-pz1xn
@SleepyAntenna-pz1xn Ай бұрын
አብቹ 👍❤️❤️❤️❤️❤️👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@wildlife296
@wildlife296 Ай бұрын
Gurage + abiy # perspority
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y Ай бұрын
ጀግና አብይ ❤❤🤲🤲 እናትህ ወልዳሀለች ❤❤❤🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@weledmoha9966
@weledmoha9966 Ай бұрын
@elitube8652
@elitube8652 Ай бұрын
አንድነት ሃይል ነው!❤❤❤❤❤❤
@user-po7mr7hz9f
@user-po7mr7hz9f Ай бұрын
አድነትንየማይፈልግኢቶቢያዉይይሙት
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Ай бұрын
❤my PM ❤
@aymana1552
@aymana1552 Ай бұрын
أبي 🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤أبي 🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹أبي الله يسعدك يارب ❤🌹❤🌹❤🌹❤
@chaltusuphe9465
@chaltusuphe9465 Ай бұрын
Abichuu gotaa gotaa koo ❤❤❤❤❤❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Ай бұрын
ስላም እንድነት ፍቅር ያብዛው እገራችን እሜን እሜን እሜን በይቅርታ ይፍታ ሁሉም ስው
@meksuedmehamed2872
@meksuedmehamed2872 Ай бұрын
We are always with our country build by supporting government at the same time we request our right through process of law
@user-qj5xn5ig3g
@user-qj5xn5ig3g Ай бұрын
በርታ አብቹ
@user-qc4pe3go6k
@user-qc4pe3go6k Ай бұрын
አብቹ አንተ የኢትዮጵያ በረከት ነህ ላወቀ ላሰተዋለ። እግዚአብሔር ከጠላቶችህ ይጠብቅህ።
@danielgebrestadik5816
@danielgebrestadik5816 Ай бұрын
Best leader ever.
@sifhorajiranis9524
@sifhorajiranis9524 Ай бұрын
ፈሳም።
@bekumabekele
@bekumabekele Ай бұрын
አቢቹ የሰላም የእርቅ አባት!
@fasilgm3723
@fasilgm3723 Ай бұрын
ኮተታም ካድሬ
@user-wb1hj9te3w
@user-wb1hj9te3w Ай бұрын
ዶ/ር...አብይ...በቃ... ኢትዮጵያዊ..ነው ...ጀግና...ህዝብ ..ጉራጌ❤
@fasilgm3723
@fasilgm3723 Ай бұрын
ኮተታም ካድሬ
@user-wb1hj9te3w
@user-wb1hj9te3w Ай бұрын
@@fasilgm3723 ስራ..ፈት..መሀይም ...ህፃን..ነገር ...የግብፅና...ሻቢያ...ኮንዴም
@gech12man
@gech12man Ай бұрын
kkkkk yemidyakitiregnoch ok enaten newbbc yagaletachhu aye kebitoch tiruneu lemangnawum yemistedadirewu sewuyew adiss abeba bicha newu
@fasilgm3723
@fasilgm3723 Ай бұрын
@@user-wb1hj9te3w የሽንታም ልጅ ሻእቢያ እኮ ነፍስህን ያተረፈልህ ነው ለማንኛውም አንትተ ቅዘናም ካድሬ ላይክና ኮመንት ካላደረክ እንጀራ ስለሌለህ ፃፍ የተባልከውን ዝም ብለህ ፃፍ ምድረ ደደብ ቀበሌ 🤣🤣
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
ይሄው ነው እውነቱ አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉🎉
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 Ай бұрын
Thank you prime Minister Dr.Abey 🙏
@sophiahussen4634
@sophiahussen4634 Ай бұрын
❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹
@gutaengeda8675
@gutaengeda8675 Ай бұрын
Leider of leider doctor abiy we never for get you .
@user-kc9pb4qw2v
@user-kc9pb4qw2v Ай бұрын
the pm can not stay a single week without getting a praise.
@AhmedMehamd-ve5fm
@AhmedMehamd-ve5fm Ай бұрын
Betam.ymralie
@lishandemessie
@lishandemessie Ай бұрын
YEGNA WUDDDDD ENKUAN SELAM HONKLN
@Maaaaaaaiiii
@Maaaaaaaiiii Ай бұрын
👍
@user-rg8gf3qx9r
@user-rg8gf3qx9r Ай бұрын
የጉራጌ እንግዳ ተቀባይነት ሊያደበዝዙ ተንኮል የሸረቡት እንኳን አሳፈራችሁልን 👏👏👏ኮራንባችሁ 👏👏👏👏👏👏 የህዝቡን ችግር ወርዶ የሚያይና የሚፈታ ጀግና መሪ ❤❤❤
@BabluBabl-ie8gs
@BabluBabl-ie8gs Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Maaaaaaaiiii
@Maaaaaaaiiii Ай бұрын
👍🇪🇹
@birhananega2843
@birhananega2843 Ай бұрын
አናመሰግናለን የጉራጌ ህዚብ ሰላምና ሥራ ብቻ የሚወድ ህዚብ
@user-qe2rk3uh5w
@user-qe2rk3uh5w Ай бұрын
ሰውየውን ዝም ብሎ መጥላት ይቻላል፤ ሃሳቡን አለማድነቅ እና በመሪነት ብቃቱ አለማመን ግን አይቻልም!!!
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Ай бұрын
ሃሣብህን አደንቃለሁ !!!!!!!
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 Ай бұрын
ጠ/ሚ አብይ በሄድክብት አግዚአብሔር ይጠብቅህ
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-nx7ii7nh6y
@user-nx7ii7nh6y Ай бұрын
ሀገራች ሠላምዋ ይመለሥ
Pokey pokey 🤣🥰❤️ #demariki
00:26
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
Pokey pokey 🤣🥰❤️ #demariki
00:26
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН