Ethiopia - አፍጥጦ መጥቷል ‹‹ብርን ጣሉት›› ከአራት ኪሎ እየተጠበቀ ያለው ውሳኔ

  Рет қаралды 97,844

Feta Daily

Feta Daily

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 208
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 Ай бұрын
ዶላር ቢመጣ መሳሪያ ነው የሚገዛበት እራሳችንን የምንገደልበት
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 Ай бұрын
Right. WORLD PLEASE DON'T GIVE FOR ABIY AHIMED. ALI DOLLA R😮 HE WILL BUY ARMS AND KILL ETHIOPIAN AMHARA😢😢 OFCAURSE GIVING CAUNTRY ARE NOT MURDER!!😢😢 WORLD BANK SHOULD NOT ALLAWED THIS CRIMINAL AGREEMENT WITH GIVING COUNTRIES😢😢 WE ETHIOPIAN POLITLY BEG YOU TO NOT WORK WITH FASHIST ABIY AHIMED ALI PM OF ETHIOPIA😢😢 WORLD DON'T IGNOR ETHIOPIANS😢 WE ARE SUFFERING UNDER BILSIGINA OROMO PM. ABIY AHIMED ALI RASIST THIEF MURDER😢KEEP YOUR HAND AWAY FROM NASTY GOVERNMENT OF ETHIOPIA, DON'T WORK WITH HIM😢 ABIY DISTROID ETHIOPIAN HISTROY😢 WE ARE NOT ASCHEM ABAUT US😢 ETHIOPIAN LOVE AND WORK WITH INTERNATIONAL😢😢 HISTORY EVIDENCED😢 ABIY AHIMED ALI JUST AN EMPTY POLITIC EXPRES TO THE WORLD WHAT A SHCME😮😮😮
@user-fz3pp9gu6u
@user-fz3pp9gu6u Ай бұрын
ብርን በገዛው ሀገሩ ዋጋውን መጣል ወይም ማዳከም ኢትዮጵያውያንን እና ኢትዮጵያን በቀኝ ገዢዎች ቀኝ ማስገዛት ማለት ነዉ ።
@user-kr2nq1ir1q
@user-kr2nq1ir1q Ай бұрын
ፍትህ ለናሆ ስናይ😢❤
@UsMan-vb1ui
@UsMan-vb1ui Ай бұрын
Ekekam hula liyatefa yemeta tefa mn ayinet feteh nw man
@Baby-os2bb
@Baby-os2bb Ай бұрын
​@@UsMan-vb1uiante wsha likuskis aynk ytfana mnabak aderege Nahuye eyatefa yalewma antena abath Abiy nachu
@UsMan-vb1ui
@UsMan-vb1ui Ай бұрын
@@Baby-os2bb ensesawi astesaseb yilehal ihe nw benegerachen lay abiy is not may father besbes timatim neft yebezabet cenkelat yayehewun emen nw yetebalkut ena botawu lay honeh yesemahawun tenager atelam hula
@lulua9594
@lulua9594 Ай бұрын
ትክክል ፍትህ 😭😭 ለኖሁ ሰናይ እንዲሁም በአማራ ክልል ለሚገደሉ ወገኖቻችን 😭
@habeshawi4999
@habeshawi4999 Ай бұрын
Fiteh be leloch kililoch eyetegefu eyetegedelu lalu amharawech endihum leloch zegoch , nahosenay tiyet yezo ekaka lichawet aydelem yehedew selesu egziabhern enji mengesten fiteh meteyek agbab aymeslgnm! Tiyet yzo mehal keyema lay megegnet ayashelemem so fiteh blo leman edemiteyek eskahun aldereskibetem! Selamawi tigil !!!!!
@TaibaAbishi
@TaibaAbishi Ай бұрын
አላህ ሰላም ያድርግልን አገራችንን እኛ ሰደት ሰለችቶናል 😢😢
@Almas-96
@Almas-96 Ай бұрын
ድሮም ጠንካራ መሪ ከሌለ መዋረድ መዝቀጥ ጦርነት ድህነት በቃ የሀገር መፍረስ አደጋ መጋጥ ይህ ነው ትርፉ አላህ ሆይ ለሚስኪኑ ፍጡራንህ ለህዝቡ ለገበሬስ ሰለምን ስጠን እንደኛ ክፋት ሳይሆን በእዝነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-eg2xx9lj7d
@user-eg2xx9lj7d Ай бұрын
ብርጥለው ለጥሉንነው ሊጥቅሙንአይደለም በአቋሙ ፀንቶ ችግራችንን እንቻል የባሰ ችግር ድህነት ሁሉንምን ለስደትነው የሚዳርገው
@gebrutube7524
@gebrutube7524 Ай бұрын
እረ መኖር አልቻልኩም። ፈጣሪ ይህን ሰይጣን ንቀልልን።
@MinasseBekele
@MinasseBekele Ай бұрын
😂😂😂
@mohammedalyu6401
@mohammedalyu6401 Ай бұрын
ሰይጣን አንች
@halima681
@halima681 Ай бұрын
አሚን ይንቀለው
@gebrutube7524
@gebrutube7524 Ай бұрын
@@mohammedalyu6401 Eyehediku Turkey
@LuckyAyele
@LuckyAyele Ай бұрын
Achin yiniqali
@hatyman9258
@hatyman9258 Ай бұрын
😢 ይህ ሀገር ወዴት እየሄደ ነው ግን? ህዝቤ በሰላም እጦት ፣ በኢኮኖሚ ፣ በድርቅ😢
@yosefyosef2245
@yosefyosef2245 Ай бұрын
ደሀው ሊያበቃለት ነው 10,000 ደሞዝተኛ ሁለት ኪሎ ባቄላ ገዝተህ ወደ ቤትህ ትገባለህ በለፅግን ነው ወይስ መከራችንን በላን ነው የሚባለው አይ ብልፅግና
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Ай бұрын
ዶላር እያሳዩ አገራችን ገደል ሊከቷት ነው። አፍሪካን ዶላር እያሳዩ ነው ኋላ ያስቀሯት።
@2011Tehetena
@2011Tehetena Ай бұрын
የሚያስፈልገው እንደኤርትራ እራስን ከባርነት ነፃ ማድረግ ነው
@habeshawi4999
@habeshawi4999 Ай бұрын
ስለ ገንዘብ መዳከምና መጠንከር እውቀቱ ስለሌለኝ ሀሳቤን ከማጋራት ቁጠባለሁ::
@UsMan-vb1ui
@UsMan-vb1ui Ай бұрын
Yemeche 🙏🙏
@waaq9703
@waaq9703 Ай бұрын
😂😂
@getasewtesfaw3363
@getasewtesfaw3363 Ай бұрын
ያዉ ብርን በኬሻ ዶላርን '' በማንኪያ''መሆኑ ነዉ።
@Fatumagetchew
@Fatumagetchew Ай бұрын
በትክክል
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 Ай бұрын
እስከመጨረሻ ብር ከዚህ በታች ከወረደ ሕዝቡ መንግስተን አኝ ብሎ ይበላዋል
@michael.T77
@michael.T77 Ай бұрын
አቢቹ 👑
@selam2541
@selam2541 Ай бұрын
መጪው ጊዜ ያስፈራል😮
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Ай бұрын
Thanks Fetha daily for sharing this message information about Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawina
@hawina Ай бұрын
ጦርነት ቢቀር ሁሉም ይስተካከላል😢
@user-ez4hr8fm3f
@user-ez4hr8fm3f Ай бұрын
Egzbhier.Houy.Ebakhe.Abiyen.Ansalen😢😢😢
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i Ай бұрын
ሳይኖረን !!!!
@mihiretuzeleke4231
@mihiretuzeleke4231 Ай бұрын
100% እርግጠኛ ነኝ ዶላር በባንክ በ120 ከተመነዘረ በብላክ ከ250 በላይ ይሆናል።
@user-oc3ez8mo8s
@user-oc3ez8mo8s Ай бұрын
በትክክል የኔም እይታ ይህነው፣ የነአሜሪካ ሴራ መች እናጣዋለንና፣ ህዝብን ደሃ ና ዘላሉም ተመፅዋች ለማድረግ ከዛም ደሃ መንግሰታትን ማንበርከኪያ ልጓማቸው ነው። 1 ኪግ ቡና ለመግዛት ለኢትዮጵያዊው 120 ብር ቢጠይቅ ለምእራባዊው 1 ዶለር ወይም ዩሮ ብቻ ይበቃዋል። የነሱ ድሞክራሲና ኢፍትሃዊነት ፣ እርዳታ ለጋሽነት አዛኝነት ይህነው። ጥቁር ገበያውን በስተጀርባ የሚያስተናብሩት ራሳቸው ናቸው ።።
@AbcdeUU-yc9pp
@AbcdeUU-yc9pp Ай бұрын
25000000
@AbcdeUU-yc9pp
@AbcdeUU-yc9pp Ай бұрын
Daru kadir
@AbcdeUU-yc9pp
@AbcdeUU-yc9pp Ай бұрын
terenfar to akawont
@user-nj9ee2zo5h
@user-nj9ee2zo5h Ай бұрын
ቁምነገሩ ለህዝብ የሚያሰብ መንግሥት አለ ወይ ነው ጥያቄው ብር መቀመቅ ወርዶ መንግሥት ብድር ቢአገኝ እንኳን ምንድነው የሚሠራበት ቢባል ባለፀጎች ልጆቻቸውን የሚያዝናኑበት መናፈሻ ከመስራት ውጪ ለህዝቡ ጠብ ያለ ነገር ካለ ንገሩን::
@user-fs4gr4fl3d
@user-fs4gr4fl3d Ай бұрын
ሰከን ብሎ ሀገራዊ ውይይት ይጠይቃል አለበለዚያ ?
@AlemnehMoges
@AlemnehMoges Ай бұрын
ውይጉዳችን
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤🎉😢😢😢😢😢😢😢😢ፋኖ አማራዬ😢😢😢😢😢😢😢
@chesscheck8498
@chesscheck8498 Ай бұрын
መንግስት የገደለውን ብር ማንም አያድነውም
@addischernet2888
@addischernet2888 Ай бұрын
Is ‘feta daily” and “feta daily news” the same you tube channel?
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 Ай бұрын
❗️ Be Zerachihu aydres ⚠️
@asmarem.7893
@asmarem.7893 Ай бұрын
ብድሩ እዳ ከመቆለል ባለፈ ኢኮኖሚውን በማሳደግ ብዙ ፋይዳ ይኖረዋል የሚል እምነት የለኝም፣ ስለዚህ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣሰ ል፣ ቢቀር ይሻላል።
@Alem1214
@Alem1214 Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ በርታ ወንድሜ❤❤
@djderej2767
@djderej2767 Ай бұрын
ብርን ማዳከም ልውጥ ያመጣል ብዬ አልጠብቅም
@user-fl7bo9er7s
@user-fl7bo9er7s Ай бұрын
One birr=One dollar
@selam8766
@selam8766 Ай бұрын
ወይኔ ጉዳችን😢
@abduzeinu9669
@abduzeinu9669 Ай бұрын
ሀገሬን ሃገርን አይለም ወይ ሰውሁ
@blackstone07
@blackstone07 Ай бұрын
ብሄሬ ብሄሬ ማለትህ ነው?😊
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu Ай бұрын
​@@blackstone07ጥቁር ድንጋይ ሌላ ምን ያስባል
@sebledemeke3144
@sebledemeke3144 Ай бұрын
ስላም እንፍጠር ወንድሙ ውንድሙን መግደል ያቁም፣ ወግባችንን ጠበቅ እርገን እንስራ፣ ከቻይኖች ስራ እንደሚያስከብር እንማር፣ 120 ሚሊዮን ህዝብ ይዘን እንለመናለን እንጂ አንለምንም፣
@user-bt1lu2hb7k
@user-bt1lu2hb7k Ай бұрын
እንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ በዛ ላይ ፖለቲካ ከዛ ደሞ ዘረኝነት 😒😒 አረ ኡ__ኡ__
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Ай бұрын
ዲያስፖራ እንዴት በባንክ ይልካል ለማን? 😜
@feyselmohammed9244
@feyselmohammed9244 Ай бұрын
ዲያስፖራው ሰርግና ምላሽ ሆነለት በሉና።እንደሱዳን ልንሆን ነው።በፍፁም መዳከም የለበትም እርዳታቸው ጥንቅር ይበል።
@user-eh4ii3ik3k
@user-eh4ii3ik3k Ай бұрын
ብራችን የወደቀው እኮ 200 ብር የመጣ ጊዜ ነው
@sarasolemon597
@sarasolemon597 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አንተ ታርቀን ወየው
@mohammedtadessetadesse-ik7ms
@mohammedtadessetadesse-ik7ms Ай бұрын
ባኩ ሲጨምር ጥቁር ገበያው በፈጣን ፈረስ ለይ ይቀመጣል ይህ ስካር በልኩ ቢሆን ይሻላል ???
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 Ай бұрын
⚠️ TEWAREDNA.
@DawitTagegne
@DawitTagegne Ай бұрын
የአፍሪካ ብር ምንም አይጠቅም ሞቷል።
@muhabawyimam
@muhabawyimam Ай бұрын
ዶላር ቢመጣ ምን ያደርጋል ለእርስ በርስ ለመተላለቅ
@user-py5yo1jb6b
@user-py5yo1jb6b Ай бұрын
ህዝባችን በኑሮ ውድነት ይበልጥ ዳፋውን ከፋይ ሆኗል.በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ.ብድር መስጠት ብርን ከመዳከም ጋር ምን አገናኘው. ይህ ደሀ ህዝብ ህይወቱን ጭምር ዋጋ እየከፈለ ነው.ወይ ሀገሬ ወገኔ አነባሁልሽ
@mickyfekadu1
@mickyfekadu1 Ай бұрын
I think the government should block any means of black market
@yonast4637
@yonast4637 Ай бұрын
Currently, the black market dominates the market, so I don't think raising the official exchange rate will have a significant impact. This is just my view, as I am not an economist...
@binyammelese1619
@binyammelese1619 Ай бұрын
If you're not an economist, just shut up!
@user-sj6rr4rr7q
@user-sj6rr4rr7q Ай бұрын
60% ደሃ አላለም 95% ደሃ አደል እንዴ
@BELETEGirmaBELETEGirma
@BELETEGirmaBELETEGirma Ай бұрын
ወደ ውጭ የምንልከው እስካልጨመረ ብርን ማዳከም ሌላ ቀውስ ሊሆን ይችላል
@IeJee-xg1ku
@IeJee-xg1ku Ай бұрын
ወላሂደስእሚል ዜና አይኦረሞ ብዲሩ ቢለቀቅም ከመሬት አይወርድም እዛውነው ተከፋፍለው እሚጨርሱት ሆዳም ኦረሞ
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu Ай бұрын
Without economic growth birr is useless paper
@user-ez4hr8fm3f
@user-ez4hr8fm3f Ай бұрын
😮😮😮😢😢😢😢
@ermiasyilma3435
@ermiasyilma3435 Ай бұрын
መንግስት በሰህተት የብርን የመግዛት አቅም አያዳክምም ይህን ቢያደርግ ትልቁ ታሪካዊ ስህተት ነው ሚሆነው
@mohamedusman9342
@mohamedusman9342 Ай бұрын
ጉዳት ነው!! ምንም ክርክር የለውም
@user-hi5px2dq7f
@user-hi5px2dq7f Ай бұрын
Supply and demand
@user-hi5px2dq7f
@user-hi5px2dq7f Ай бұрын
Devaluation will creat hyperinflation people no longer will have a buying power and ethio will have a hard time to make debts
@user-hi5px2dq7f
@user-hi5px2dq7f Ай бұрын
Imported communities will be unaffordable so devaluation will bring high unemployment . Ethio imports 95 % there fore peple will live in destitution
@enactfaa
@enactfaa Ай бұрын
በ ከብትስትመራ እንዲህ ነው።
@zewdneshzad3532
@zewdneshzad3532 Ай бұрын
ጉዳት ነው
@yohanishabite
@yohanishabite Ай бұрын
ብርም ህይወትም የለንም።ተስፋችን ፋኖና እግዚአብሔር ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@saadasaadaa6533
@saadasaadaa6533 Ай бұрын
መጀመሪያ ጦርነት ይቁምልን
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 Ай бұрын
Ayee - BILTSIGNA❓️ Melke - xifu BeSim Yidegfu.
@dawityaszi5795
@dawityaszi5795 Ай бұрын
Expect something after Easter
@biileyehuwalashet7445
@biileyehuwalashet7445 Ай бұрын
They need Ethiopia out of balance that's it
@MelakuMulugeta-gy7qu
@MelakuMulugeta-gy7qu Ай бұрын
Government must controlling black market this time 1 us dollars 122 Et birr . All world economy is down this time Ethio Government must work hard
@tamimahassan6491
@tamimahassan6491 Ай бұрын
ባይበደረስ ለምን ሙቅ ጠጥትንአናደምረም አንፈልጋችዉም
@megapackagetube1084
@megapackagetube1084 Ай бұрын
ቀባጥሩ
@muxumedamir
@muxumedamir Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mintyassefa
@mintyassefa Ай бұрын
ለመሣሪያ መግዥያ ነው ዙሮ ዙሮ ቢበዛ ፓርክ🤔
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe Ай бұрын
ረሃቡ ይሻለናል
@sishugirma1770
@sishugirma1770 Ай бұрын
The other proposal is to switch to dollar
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Ай бұрын
መን ሰርቶ ይክፍል ግማሹ ይሞታል ግማሹ ይታስራል ግማሹ ይስደዳል ግሞሹ ይፈናቀላል ታዳ እንዴት አንደህይም እኛ ኩሩ ኢትዮጵያ ነበር እግዚአብሔር ይሁነ
@user-dp7sn7do1w
@user-dp7sn7do1w Ай бұрын
The sad truth? 😔
@lubabaahmad7640
@lubabaahmad7640 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
ሰላም ፍቅር ተስፋ ይታየኛል!.... ብዙው ጨለምተኛ ነው!.... ብዙ ተስፋ አስቆራጭ ዜና ሰምተናል!... ካለቀስንና ይህን ዜና አንባቢ ከሰማነው አደጋ አለው! ፍቅር ተስፋ .....
@mohammadidris2677
@mohammadidris2677 Ай бұрын
ትከክል ብለካል bro 🤣🤣
@letabedasso1195
@letabedasso1195 Ай бұрын
በሬ ሆይ ሣሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ?
@user-iv8iz8fy3t
@user-iv8iz8fy3t Ай бұрын
ያው ዋጋው ሲወርድ ባለብሩ ገንዘቡን አይለቅም ይኸ ስለብር ግብይት እውቀት አላቸው ወይ አጋጣሚውን ለመጠቀም የሚሞክሩት ነጋዴ ምሁራን ናቸው አሁንም በሌብነቱ የተሰማሩትና አገር የሚበጠብጡት እነርሱ ናቸው።በምንም መንገድ በሰለጠነ ጊዜ ድህነት በሁዋላቀርነት የተሻለ ኑሮ በምንም መንገድ ሊኖር አይችልም።
@wolowlove1234
@wolowlove1234 Ай бұрын
Erasu mengst new 122 birr yemiqyrew
@taibsuleyman1744
@taibsuleyman1744 Ай бұрын
I advise our government to connect with hawala agencies around the world talk to them unite them make like Kenya try to copy paste from Kenya
@ETBeMore
@ETBeMore Ай бұрын
Kenya is a productive country!! Don't compare ያጨቀያችሀኋትን ሀገር።።ማንም በደሀው ስም የሚሰጠውን፣ የሚቀራመት፣ ጥርቅም።። priorities messed up! Unproductive show offs!
@lioule1
@lioule1 Ай бұрын
አብይ ቢሞት ለዝህ አገር እድገት ነው
@aberadabi1617
@aberadabi1617 Ай бұрын
ምን ሆኖ ኢኮኖሚውን የሚያነቃቃው?120 የሆነው 300 የማይሆንበት ምን ምክንያት አለው? ከብር2.07 ዛሬ ከ56 ብር በላይ ደርሶ ከችግር ውጭ ምን አመጣ? አሁንም ለኛ ከከፋ ድህነት ውጭ ምንም አያመጣልንም
@kamilzeynu1049
@kamilzeynu1049 Ай бұрын
We have gone through both experiences,so we have to learn from our trends.Stopping war following priority rule investing in peace I mean stopping civil war.We have green outside but dark inside.I think devaluing will break us more and more and kick us out from all the games which is the ultimate goal of the Americans and westerns at all.We are the causes of all our problems so far therefore we have to look the solution for our problems from ourselves not from any one else.Enough!!!
@samimohammed6941
@samimohammed6941 Ай бұрын
Wey gud
@oumerhamid3469
@oumerhamid3469 Ай бұрын
መንግስት በፍፁም ሃሳቡን መቀበል የለበትም
@rumiyaali3856
@rumiyaali3856 Ай бұрын
የአብዛኛውን ማህበረሰብ ኑሮታሳቢ የሚያደርግ አይደለም መንግስት ውሳኔውንም ቆም ብሎ ማየት አለበት
@aleneabebe-bn8eu
@aleneabebe-bn8eu Ай бұрын
የብር ከዚህ በላይ ማዳከም መንግስትን ሥልጣኑን ያሳጣዋል የኢትዮጵያ ህዝብም መቀመቅ ይወርዳል ብር ወረቀት ይሆናል ሌላ አማራጭ ብር ቀርቶ የሀገሪቱ የመገበያያ ገንዘብ ዶላር ይሁን
@sissis7704
@sissis7704 Ай бұрын
100%አይሆንም ብር መዳከም ።
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna Ай бұрын
ዛሬ በጥቁር ገበያ 120 ብር ከሆነ በሚቀጥለው ቀን 240 ይገባል። ይህ ደግሞ ለድሀው ከሚችለው በላይ ሸክም ይሆናል።
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 Ай бұрын
Mewured yelebetim kenechigirachin biniketil yishalal
@maryemohammed1623
@maryemohammed1623 Ай бұрын
ብር እየታተመ ቁስ መግዛት ።ዶላል መግዛት ።ማሽነሪ መግዛት። የተለያዩ ቁሶቹን መግዛት አለበት መንግስት
@xa5016
@xa5016 Ай бұрын
እረ በጭራሽ ብራችን መዳከም የለበትም
@alexandersmith3663
@alexandersmith3663 Ай бұрын
Ethiopia metbal ager le matfat new yehe hulu rucha…. Aye😢
@robelseifu6404
@robelseifu6404 Ай бұрын
3ተኛው አማራጭ ነው ሚያዋጣን ጦርነትን አቁሞ የብሔር የክልል ፖለቲካን አቁም ሕዝቡ ያለአንዳች መድሎ ተንቀሳቅሶ ኢኮኖሚው እንዲያንሰራራ ማድረግ ነው
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p Ай бұрын
እ ውሀ፣ቢወቅጡት፣እንቦጭ፣ከዛ፣ሕዝቡ፣ሚበላው፣ሲያጣ፣የመንግስትም፣ሆነ፣የግል፣ንግድ፣ቤቶችን፣መዝረፍ፣አለበት፣፣
@melkamelak9882
@melkamelak9882 7 күн бұрын
Woregna neh. Egziabher ale leEthiopia. Check your throat first, get treated before it gets blocked.
@almazabebe-xp2sl
@almazabebe-xp2sl Ай бұрын
Fetry hoy selm amtlen ebkhe talmnane derslen anta tabkan agrahen wedkadmo melslen
@fremanpool4575
@fremanpool4575 Ай бұрын
Brr mwedek yelebtem
@Tube20000
@Tube20000 Ай бұрын
???🤲❤❤
@kathylor6213
@kathylor6213 Ай бұрын
Yehe mehonu gid new ,hizbe hoy tezegaj bezi menged new america yemtifelgewn behagerachin lay metadergew
@Eshetu-gt9of
@Eshetu-gt9of Ай бұрын
Kk
@yrgawutilahun1467
@yrgawutilahun1467 Ай бұрын
Lethiopa gudati naw
@jimlee7642
@jimlee7642 Ай бұрын
AS PER SUYUM TOSHOME Let me point 3 things. 1 It shows that the Ethiopian army is lacking in physical or mental strength 2 it shows how strong and capable is the Eritrean Force #3 is worrying for Amhara
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 14 МЛН
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 10 МЛН
Ethiopia -Esat Amharic Day Time News June 11 2024
15:29
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 1,2 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.31 "አስተዳዳሪው"
32:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 620 М.
ጉዞ በአዲሱ አድዋ -ቴዎድሮስ መንገድ
7:19
Fana Television
Рет қаралды 1 М.
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 14 МЛН