No video

ፋኖ ቁልፍ አመራሮቹን በምስጢር መረጠ? | "ወልቃይትን ከሰፋሪዎች ልናጸዳ ነው" | ጄነራሉጌታቸው ረዳ ከሕወሓት ሊባረር ነው? | Ethiopia

  Рет қаралды 33,152

Andafta

Andafta

Күн бұрын

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZfaq ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 85
@hailumulat276
@hailumulat276 Ай бұрын
የፋኖ ተጠናክሮ መገኘት ያስደነገጣችሁ ይመሥላል እንጂ ቃላቸዉ መነሻ አማራ መድረሻ ኢትዮጲያ ሲሉ ምን ግርታ አለዉ እራስህን ነፃ ሳታወጣ የት ድርሳለህ ሁሉም በራሱ ብሔር ታጥሮ አማራ ብሔሬ ሲል ምን ያንጨረጭራችኋል አሁንም አንድ ሆነዉ የኢትዮጲያ አንድነትን እንፈጥራለን ማለታቸዉ ለተበታተነ ብሔር ጠላት ነዉ ብላችሁ ባታጭበረብሩ መልካም ነዉ አማራ መጠናከር ያለዉን የብሔር ፖለቲካን ይፈረፍረዋል እንደምትሉ ነዉ የሚያሳየዉ ።
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Ай бұрын
ኤርሚያስ አንድም ቀን ስለፋኖ መልካም ነገር አዉርቶ አያዉቅም እስክንድርን ግን ይደግፈዋል ኤርምያስ ልፍስፍስ ነዉ እኮ
@Hadra709
@Hadra709 Ай бұрын
ለመከፍፈል ነዋ
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi Ай бұрын
​@@Hadra709ምንጥያቄ አለው
@mesfinlemme9145
@mesfinlemme9145 Ай бұрын
መሆን ያለበት የሚከወነው "የፋኖ ኅብረት" ምስረታ በሚስጢር መሆን አለበት። ከመንግሥት በኩል ለሚሰራጨው ጆሮ አለመስጠት።
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 Ай бұрын
ትክክል ነህ. አማን. መቸም ልጅ. በአባት አይጨክንም የተበተነው ዱቂት ተሰብስቦ ነብስ ተዘርቶበት ይህው መርዙን መትፍት ጀመረ
@user-ls7pc5uv9b
@user-ls7pc5uv9b Ай бұрын
ኤርምዬስ እንኳን ለሀገር ለራሱም አይጠቅምም ዘባራቂ ነው
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Ай бұрын
Amanuel, the best Journalist.
@tesfamariamberhane4613
@tesfamariamberhane4613 Ай бұрын
ትክክለኛ ትንታኔ ኣማን ቀጥልበት።
@user-vm7tv9lw8r
@user-vm7tv9lw8r Ай бұрын
ስለ ፋኖ ምን አስጨነቃችሁ ደሞ ታደሰ ወረደ ሰዉ አድርጋችሁ እሱ ስክሮ የሚያወራዉን ሁሉ እንደ ቁም ነገር አታዛምቱ ።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ልናይ ኋላ! የራስህን ሥራ አትሥራና ከራያ ጀምሮ አሁን ወደየት እንደደረሱ ልብ ብለሃል?
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን Ай бұрын
በርቱ ጥሩ ሚዛናዊ ናችሁ ❤
@alexestifanos2071
@alexestifanos2071 Ай бұрын
Journalist amanueal is the best analyst
@mohammedawol564
@mohammedawol564 Ай бұрын
Amanuel ...i admire you that you are farsighted journalist ... !
@Mamite926
@Mamite926 Ай бұрын
I don’t think Ermines knows about FANO’s discussion but he can assume because nobody give him a place.
@zewdiegebretsadik7581
@zewdiegebretsadik7581 Ай бұрын
"መነሻዬ አማራ፣ መድረሻዬ ኢትዮጵያ" የሚለው ትክክለኛ ትርክት ነው። አለበለዚያ ፋኖን የሚደግፈውን ከ30-50 ሚሊየን የሚገመት የማህል አገር ኗሪ አማራና ውህድ ኢትዮጵያውያንን ማግለል ይሆናል። ብሎም በሽሄርተኝነት እንደ ወያኔና ኦነግ ሃገራዊ የመገንጠል ጥያቄን ማቀንቀን ያስከትላል። ለመሆኑ የፋኖ መድረሻ አማራ ከሆነ ለአራት ኪሎ ግብ ይዞ መታገል ትርጉሙ ምንድነው????
@user-ls7pc5uv9b
@user-ls7pc5uv9b Ай бұрын
በእዝ እየተመራ የጎበዝ አለቃ ትላለህ አስተካክል ቃሉን አወ የፖለቲካ መስመር ያስፈልጋል ነገር ግን መጀመሪያ ህልውና ይቀድማል የአማራ ትግል ይኸ ነው ከዚያ ወደ ሀገር ትመጣለህ የዘር ማጥፋት እየተደረገብህ እንዴት ሀገር ልትታደግ ትችላለህ
@hanabegashaw3331
@hanabegashaw3331 Ай бұрын
ትግሉን ከአናቱም ጀምረው ከእግሩ ወታደራዊ ከፖለቲካው ለይተሕ ከቀሪው የሐገሪቱ ዜጎች ትግል ካላቀናጀህው የማያቋርጥ ደም መፋሰስ ነው በየትኛውም ትግል መነሻና መዳረሻ በትግሉ ተገዢ የምትሆንበት ማኒፌሥቶ ወሣኝ ነው
@eshetuyimer7587
@eshetuyimer7587 Ай бұрын
ከፋለክ ኢትዩጰያ ብትንትኖ ይውጣ የአማራ ህዝብ በክልሉ ውስጥም ሆነ ከክልሉ ውጭ እንደ በግ እየታረደ እና እየታገተ በሚሊዩን ገንዘብ እየተጠየቀ ለምን ፍርስርሱ አይወጣም እርግጠኛ ነኝ ኢትዩጰያ በአማራ ጦርነት ፍርስርሷ ይወጣል
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z Ай бұрын
ሀገር አማራ
@sew_hoy_hulum_yalfal
@sew_hoy_hulum_yalfal Ай бұрын
መነሻዬ አማራ መዳረሻዬ ኢትዮጵያ ማለት ችግር አለው ወይ እኔ ግን እስማማለሁ ግን ቅሪታ የሚያመጡ አልገባኝም ለምን ይሆን ዙሮ ዙሮ አንድ ኢትዮጵያ ነው የምንፈልገው
@DilbesaMulugeta
@DilbesaMulugeta Ай бұрын
ለአማራ ፋኖ ኢትዮጵያዊነትን ማስረዳት ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች እንዲሉት ነው ። እናንተም በዚህ ልክ ያስጨነቃችሁ ምን ይሆን ?
@onlinebusinesslotteryworld5062
@onlinebusinesslotteryworld5062 Ай бұрын
Abiy would like to thank you. Keep your good job and stand by prosperity.
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Ай бұрын
ወልቃይትን በሃይል ባያስቡት መልካም ነው ለትግራይ እናቶችም እዘኑላቸው።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ከሱዳን ስደተኛውና የማይካድራው ሳምሬ ጦር እስኪመጣ ነው የሚጠበቀው! የሔደውም ከነትጥቁ ነው የሚመጣውም ከነትጥቁ ነው።
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 29 күн бұрын
እናተ የጠላት ሚዲያ ናቸው ምንም ለዉጥ አይመጣም ወፍ ትግል ይቀጥላል።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
የአማን ትንተናን ነገ ከነገ ወዲያ የምናየው ሲሆን ያለ ምክንያትም አይመስልም። ከማንም በላይ ለመንግሥት አደገኛ ሁነታ ይፈጠራል ብቻ ሳይሆን ለፍርድም እስከ ማቅረብ ሊደርስ ይችላሉ። ያሰቡትን ነገር ቀስ በቀስ እየተገበሩት መሆኑን ከራያ ተጀምሮ አሁን የደረሰበትንና የወደፊቱን ዕቅድ ልብ ይሏል ።
@melemele-w5b
@melemele-w5b Ай бұрын
እስቲ ቀላቅሉኝ እኔንም እባካችሁ መኪና ይዤ ነው ምቀላቀላችሁ ሪቮ ኑሮ መሮኛል
@Saidmohamed-lq8xx
@Saidmohamed-lq8xx Ай бұрын
ኤርሚያስ እና ሀይለእየሱ የሚሰጡት መረጅ ትክክል ነው።እየከፈሉም አይደም እንዳም እንድ ቢሆኑ ለድርድር እንድ ቢሆኑ ይሻላል ሲሉ ሰምቻለሁ።ብዙዎች ፋኖ መቶ መንግስት ይቀይራል የሚል ግምት ስለበራችው አሁን ያለውን ሁኔታ መቀበል ሲቅታቸው ይታያሉ። ወደድንም ጠላ ፋኖ ብዙ መልክ ነው ያለው በግለሰባች ዝናላይ ለአማራ መብት መክበር የባለ ሀብቶች አጀንዳ አስፈጻሚ ዙሪያ የተስባሰበ ነው።
@samigondar
@samigondar Ай бұрын
Amanuel is a good journalist, but he is a little bit biased. As my observation and feeling tells me. I am 90% confident!!
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
ወልቃይት ላይ ሰፋሪው ማን ነው
@mulumebettilahun9332
@mulumebettilahun9332 Ай бұрын
ትግሬ
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ለሰሊጥ ለቀማ መጥቶ ሲመቸው እዚያው የቀረና ሕወሐት ኢሕአድግ ከ83 በኋላ ያሰፈሯቸው ናቸው።
@user-hx4hx1hs8v
@user-hx4hx1hs8v Ай бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ በድርድር ተፈቶ የሚያውቅ ልዩነት ታይቶ አይታወቅም።
@user-wc8zl9vw2s
@user-wc8zl9vw2s Ай бұрын
ለምን ተዋሻላችሁ ሚዲያችሁን አታቅልሉት ማንተመረጠ የትኛውንሚሥጥርነውየምታውቁት
@YoniHuy
@YoniHuy Ай бұрын
Merzam nachew
@nigusealamu3172
@nigusealamu3172 Ай бұрын
Its Leagand
@DesalegnShiferawu-ec3sf
@DesalegnShiferawu-ec3sf Ай бұрын
ውድ የአንድ አፍታ ጋዜጠኞች ሚዲያውን ስለያዛችሁት ብቻ የኢትዮጵያን ሕዝብ አታወዛግቡት ! የአማራ ታጋዮች መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ የሚል ግልፅ ነው ምክንያቱም የአማራ ሕዝብ ሞት ታውጆበት በየቦታው በማንነቱ እየተገደለ በዶዘር እንደቆሻሻ ሲቀበር አላየሁም የሚል ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ሰው ካለ ጤንነቱ ያሰጋል ። አማራ አትግደሉኝ ብሎ በሰልፍ ሲቃወም ሲያላግጡበት የነበሩትን መርሳት የለብንም ማልቀስ ልማዳቸው ነው ያልቅሱ ሶፍት እንሰጣቸዋለን በማለት አማራን በማንነቱ እየገደሉ በዶዘር እንደቆሻሻ መቀበሩ ይቀጥላል የሚል የብልፅግና መሪ ካለ ይህንን ሥርአት በጦርነት ማስወገድ የአማራ ሕዝብ ምርጫና ምርጫው ነው መነሻው አማራ ከሆነ መድረሻው ኢትዮጵያ ናት ለምን ካላችሁ አማራ በማንነቱ እየሞተ ያለው በመላ ሀገሪቱ ስለሆነ እና እየተገደለ ያለው አሁን ያለው ሕገመንግስት አማራን ለማጥፋት በጥላቶቹ የተፃፈ ሕገመንግስት ስለሆነ እስከነፃነት የማይቀለበስ ትግል ነው የተጀመረው የአማራ ትግል ሳይገባችሁ የግለሰቦችን ሰም እየጠራችሁ እስክድር ተመረጠ ዘመነ ቀረ ምናምን እያላችሁ ሕዝብን አታወዛግቡ የአማራ ትግል ከግለሰቦች በላይ የማይቀለበስ የሕልውና ትግል ነው ።
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
ምኞት አይከለከልም
@user-gl5pd9bo5k
@user-gl5pd9bo5k Ай бұрын
ዘመድኩን እና ዘነበ ካሴ ያቧደኑት አንጃ በምርጫ ከተሸነፈ ብኋላ አፈነገጠ። እስክድር አሸናፊ ሆኗል። እስክድር 5/9 አልፏል ዘነበ 4/9 አላለፈም
@sewmehonethiopia8419
@sewmehonethiopia8419 Ай бұрын
ቱልቱላ (ለአማን ነዉ ) አሁን እንዲው እርምያስ የመረጃ ምንጭ ይሆናል???? ያሳዝናል!!!
@wondmnewmehretu-pm8td
@wondmnewmehretu-pm8td Ай бұрын
የርሚያስ ለገስን ቱልቱላ ሀሳብ ይዛቹህ ታወራላቹህ
@fernusferedeferede5081
@fernusferedeferede5081 Ай бұрын
Fano has been into existence only one year. Tomas is trying hard to be relevant.😊
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
ሲጀመር ህልም የሌለዉ ማፍረስ እንጅ መሻገርም ማሻገርም አይችልም የወገኔን ሰቆቃ አታብዙ ሀሳብ ካላችሁ ተመካከር
@geyesushaftu
@geyesushaftu Ай бұрын
ኣንተ ኣመዳም ሱዳን ላይ የላው የተፋናቀለ ህዝብ ኣይደለም የታጠቀ ብቻ ነው ትላለ ሂደክ የሱዳን ህዝብ እና ለኣለም ጠይቅ ጭፍን ኣስተሳሰብ እስከ መቼ ነው ወደድክም ጠላክም ህዝብ ወደ ቦታው እንደ ሚመለስ ኣትርሳ
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil Ай бұрын
እሄ የትግራይ ጥላቻ የሰከረ መሃይም አህያ ነዉ
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
የማይካድራው ወንጀለኞች ከነትጥቃቸው በአደባባይ እንደተሰደዱ ይታወቃል።😢😢😢😢😢😢😢
@birhanubirara4999
@birhanubirara4999 Ай бұрын
ከምር ግን ትችላላችሁ
@hailumulat276
@hailumulat276 Ай бұрын
ኤርሚያስ እራሱ የተገዛ የብልፅግና ተላላኪ ጋዜጠኛ ነዉ።
@rioson3686
@rioson3686 Ай бұрын
ጥንብ ገመድ አፍ ሁላ ላንተ እያንዳንዱን እያሳወቅን አንሰራም መጀመሪያ አማራውን ከመጥፋት ማዳን አለብን በገዛ ኢትዮጵያዊ ወገኑ እየታረደ እየተፈናቀለ ያለን ህዝብ ታጋይ እየሞትን ስለ አንድነት እንድንሰራ ትፈልጋለክ ከብት ይሄ ሁሉ ጥላቻቹን ነው የሚያሳየው የት አባክ ስታውቃት ኢትዮጵያን ፍቅሯን ከአማራው በላይና ነው እኛ አንድ ከሀዲ ኢትዮጵያ ስላለ የምናሸማቅቀው ቅድሚያ ለሁሉም እኔ እንደ አማራ ሰርቼ ልዳን አልን እንጂ ኢትዮጵያ ስል ስታረድ ስለነበረ እናተ ገና ካልጠፋን እንደ መዥገር ተጣብቃቹ አትላቀቁም በኛ ደም መኖር አይበቃቹም😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
@AsefaTafere
@AsefaTafere Ай бұрын
አሁን አቅም አለን ነው ምትለን አለም ሙሉ ታዝለህ ያልቻልከውን ፈሳም ሁላ
@AmareMekonnen-dw7lx
@AmareMekonnen-dw7lx Ай бұрын
አናዳፍታ፣ ያልተጨበጠ ወሬ፣ እንደትክክል ዜና ብላችሁ ስታቀርቡ፣ አታፍሩም!
@Christian2425.
@Christian2425. Ай бұрын
እናንተ ራሱ በጣም ሴረኛ ናቹ ዘመነ እስክንድር እያልክ ትለያያለክ እንዴ ምድረ ቡሽቲ ካድሬ
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 Ай бұрын
Oromian " LIYYUU " who fought against TDF to the end , did not fought to cut off a land from TIGRAY and to give it to Amhara . Amharas has fight by themselves against TDF if they want too .
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
⚠️ The Crocodile Tears of OHODED " BILTSIGNA " request is a deliberate and well architected by - Orommumas to split and awaken the movement ❗️ The present FANO'S structure is pretty much strategical ❗️
@almazyimer9806
@almazyimer9806 Ай бұрын
I believe the Tigrians are smart and they have great " IQ " they know how to go about all roads comparing with Abey and rest of Amhara elites. So They will next look Abey's position. I wish if it is so ? how about you ?
@samyy3559
@samyy3559 Ай бұрын
Derje is oromuma paid man
@MamayWendechwal
@MamayWendechwal Ай бұрын
Yh weshet new yehwhat hasab yzachu metachu eko meneshachin amara medereshachin Ethiopia new milu enesu yalalut atawru begmt
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 Ай бұрын
Awoyayu DENBEGNA FUN NO new😅😅😅
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z Ай бұрын
ትክክል የአማራ የፖለቲካ መበላሸት የኢትዮጵያ መፈረካከስ ያመጣል ጎበዝ ጤፍ 13000ሺ አማራ ዶሴ
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd Ай бұрын
Abiy Ahmed slavery market for Amhara students is booming and UAE 🇦🇪 paid first slaved people from Africa in 2024. Oromuma gov slaves other ethnics in Ethiopia 🇪🇹
@wondmnewmehretu-pm8td
@wondmnewmehretu-pm8td Ай бұрын
እናንተ እሚሉ ተንታኝ ኢትዮጱያን እያፈረሳቹህ ያላቹሁት እናንተ ናቹህ
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil Ай бұрын
እሄ አማኖኤል የምባለዉ ገጤረ ህዋት ቂጡን ሳትነካ አይቀረም የምል ግምት አለኝ ክክ
@yonaswoyni5536
@yonaswoyni5536 Ай бұрын
ወሮኛች ውሸት ውሸት ሰርታቹ ለምን አትበሉም ምድረ ተብታባ
@muller3255
@muller3255 Ай бұрын
እና ወልቃይትኮ የትህራዋይ መርየት ነው ማን ነው ሰፋሪው ታዝልህ ገብተህ ያፈናቀልከው ባለመርየቱ ትግራዋይ ፣ ኤረ ትንሽ ህፍረት እናንተም እንደ አያቶቻችሁ በወታደርነትና በአዝማሪነት ገብታችሁ ተገልብጣችሁ ደንበኛ ሰፋሩዎች እያላችሁ ሰፋሪዎች ትላላችሁ አታፍሩም ፣ ታውቅታላችሁ። ትግራዋይ
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ዐይነችን እያየ 83 ዓ/ም መወሰዱን ከሌቦች በስተቀር ሌሎች ያውቃሉ። የሌባ ዓይነደረቅ ይባልላል እኮ!
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮
@mulumebettilahun9332
@mulumebettilahun9332 Ай бұрын
ተረት ተረት
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ምነልክ በለስ አምሯቸው ይሆን እናንተን የሚወረት?መቸም ጤፋችንን ወይም ስንዴያችንን ሊወስዱ ነው አትለኝም።😢😢😢😢😢😢😢😢
@yoha9614
@yoha9614 Ай бұрын
Aman, thanks at the 36th minutes, he was again attempting to disrupt your ideas...I'm glad you told Mr. Genuine, please do not be impetuous.. Aman, you guys need to teach this guy the roll of moderator....in my understanding moderator means to ask only the questions, most likely the moderator knows the answer . A knowledgeable moderator need to ask the right and fruitful questions so the audience will have fundamental understanding about the subject, plus if the analyst in this case Dereje and you evading, not willing or not telling the truth he could or should tell the right answer he thinks to the audience.....Mr. Genuine doesn't have knowledge about politics, therefore he doesn't know what to ask, he is just scurrying around with any words that seems fit to the topic...Solution...Please give him all the important questions to ask before the recording begins.. Aman, thanks after you disciplined this guy., you have emphasized why Ethiopians join the war to bring low and order...??..???????? Why now, including me, so many Ethiopians distant themselves from Abiy
@user-fl1xo3ut7f
@user-fl1xo3ut7f Ай бұрын
Gize melikam new .ESAT yemibalew ethiopian wedezih mekerana abesa yeketetat ye media group einde Ameba tekorarito Anidafta lay mediresu eindet des yemil new.
@GereziherGebremedhin
@GereziherGebremedhin Ай бұрын
ክክክክ የቀኑ 6 ሰኣት ቅዠት
@getayeayenew
@getayeayenew Ай бұрын
the struggle of fano is not your concern be yourself fano has its own leader so it is not much longer to catch aa so please exchange your bread
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 40 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН