በአፍ የሚወሰድ የወሊድ መከላከያ እንክብል አጠቃቀም/ አይነቶች/መዉሰድ የሌለባቸዉ ሴቶች// Oral contraceptive pills.

  Рет қаралды 24,804

Marda- ማርዳ ጤና፣ ውበት

Marda- ማርዳ ጤና፣ ውበት

Жыл бұрын

በአፍ የሚወሰድ የወሊድ መከላከያ እንክብል አጠቃቀም/ አይነቶች/መዉሰድ የሌለባቸዉ ሴቶች// Oral contraceptive pills.

Пікірлер: 164
@beimnetsolomon893
@beimnetsolomon893 Жыл бұрын
enameseginalen
@heymanot3
@heymanot3 8 ай бұрын
ዶክተር ሰባት ቀን ስንትወ የማርገዝ ነገር አይፈጠርም እባክሺ መልሺልኚ
@zeburaseid
@zeburaseid 16 сағат бұрын
ሠላም ደክተር ጥያቄ ነበረኝ ፔሬደን በጨረስኩ 7ቀኔየ ግንኙነት አደረኩ 3ቀን ነዉከባሌጋ የቆየሁት 7ቀን ያስሚን ወሰደኩ ፔሬደ 2122ነዉ የሚመጣዉ አሁን ወር አለፈኝ አልመጣም ጥሩስሜት አይሰማኝም የስመልሠኛል ሆደነ የሠመኛል መልሽልኝ
@mikemark4047
@mikemark4047 7 ай бұрын
Dr. Ye 1 seat liyunet binorew chgr alew inde ye 30 ken medanitu
@hawamohammed7381
@hawamohammed7381 5 күн бұрын
እህቴ መልሽልኝ እኔ ያስሚን እሚለውንነው እምጠቀመው ስራ ስላለኝ በወር ሶስትቀን ነው እረፍቴ ለሶስትቀን በተከታታይ እየወሰርኩ አቃረጥኩት
@simegnmaru
@simegnmaru Ай бұрын
ዶክተር ሰላም የወሊድ መክላከያ ክኒን 21ፍሬው በምግብ እና ከመጠጠ አይነቶች የሚክለክል አለው
@tsion_mulatu1258
@tsion_mulatu1258 Жыл бұрын
ዶ/ር መልሽልኝ ከወለድኩ 8ወር ሆኖኛል በክንድ ሚቀበረውን የ 3አመት አስቀብሬ አሁን በጣም አከሳኝ በዛላይ ደሞ ፔሬድ አላየሁም በሀሪዬን እራሱ መዳኒቱ ይሆን ነጭናጫ አረገኝ እና ዶ/ር እየን አስወጥቼ መርፌውን ብጠቀምስ ችግር ይኖረው ይሆን ወደፌት መውለድ ስፈልግ እባክሽ መልሽልኝ አመሰግናለው።
@weynshetadem6583
@weynshetadem6583 Жыл бұрын
ደግተር አድ ጥያቄ ነበረኝ እርጉዝ ከሆኑ ብሆላ የወሊድ መቆጣጠርያ ኪኒኑን መጠቀም በፅሱ ላይ ወይም በናቲቱ ላይ ጉዳት ያመጣል ወይ ?
@heymanotteshgar2419
@heymanotteshgar2419 Жыл бұрын
ለምን ትውጫለሽ እርጉዝ ከሆንሽ🤔
@zahraticket
@zahraticket Жыл бұрын
Min aynet tyake new
@bakijon5764
@bakijon5764 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@HdhxGdxb-cr9tm
@HdhxGdxb-cr9tm 2 ай бұрын
ምነው ድድብናውን አባሳችሁት ሴቶች 😂ካረገዝሽ ወዳ ምን አጠቃቀመሽ
@MoMo-es3vm
@MoMo-es3vm 2 ай бұрын
አረ በሳቅ እዉነትሺነዉ ምን ልታረገዉነዉ
@KalkidanTamene-bf2ut
@KalkidanTamene-bf2ut 8 ай бұрын
ሰላም
@seadamehamed5241
@seadamehamed5241 11 ай бұрын
ተጨማሪ ጥያቄ ዶክተር እዬ የሚዎጠውን መድሀኒቲ ባለቤቴ 3 ቀን ወይም 5 ከሆነ ሚቆየው ብዙ ጊዜ ፊልድ ስለሚወጣ በወር ምወሰደውን የነበረ መድሀኒት ባቋርጠውስ??
@marda-8762
@marda-8762 11 ай бұрын
የጀመርሽውን ለማቋረጥ ነው ወይስ በቋሚነት እያቋረጥሽ ለመጠቀም አስበሽ ነው
@hhc6162
@hhc6162 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ፕሬዴ በመጣ በ6 ቀን ግንኙነት አደረኩ ተጠቅም አለሁ ቀስቶቹን አላየሁም ማክሰኞ ከሚለው ጀምሮ ዋጥኩ አችን ስከታተል ቀስቶቹን ግድ ናቸው እዴ በ3 ሰአት ልዩነት ቀስቱን አይቸ ደግሜ ከመጀመሪያው ወሰድኩ በአንድ ቀን 2 እክብል በ3 ሰአት ልዩነት እርግዝና ይፈጠራል በተከታታይ 28 ቀን ብወስድ
@Getahun845
@Getahun845 Жыл бұрын
ዶክተር እባክሽ መልሺልኝ ባለቤቴ የ3ወር መቆጣጠሪያ ስትወጋ ብዙ ደም ይፈሳታል የምን ችግር ነው
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
ከመድሀኒቱ የጎንዮሽ ጉዳት አንዱ ይሄ ነው። ምክንያቱ ሌላም ሊሆን ስለሚችል ምርመራ ታርግ
@Getahun845
@Getahun845 Жыл бұрын
@@marda-8762 አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@seadamehamed5241
@seadamehamed5241 11 ай бұрын
ዳክተር እየ ሰላም እባክሽ እንዳታልፊኝ አደራ አደራ ሰርጀሪ ስለተሰራው ነው 3 ወር ሆኖኛል እድሜየም ከ35 በላይ ሆኗል ምን አይነት መከላከያ ነው መውሰድ ያለብኝ ሚዎጥ ገዝቸ ነበር የጀርመን ነው ብለውኝ በማንኛውም ቀን ነው መውሰድ ያለብኝ ዛሬ ግንኙነት ላደርግ ከሆነ ዛሬ ነው ምጀምረው ወይስ ቀድመን ለተወሰነ ጊዜ እንወስዳለን ??? ?????
@marda-8762
@marda-8762 11 ай бұрын
የወር አበባሽ ከመጣ አስከ አምስት ቀን ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ከሆነ ተጨማሪ መከላከያ አያስፈልግም። progestin ብቻ የሚይዘውን ብትወስጂ እመክርሻለው
@yasminseeed-xo9em
@yasminseeed-xo9em 4 ай бұрын
ዶክተር ድንግል ስለነበርኩ ልጁም አሎሰደውም በጣም ስላመመኝ ተወኝ እና የተጠቀምኩት ያስሚንን ነበር ለ 7 ቀን ወሰድኩ ልቀጥለው ወይስ 😢
@betelhemapp5281
@betelhemapp5281 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ጥያቄ መልሽልኝ መክላልያ እየወስድሁ በመሃል ፔሬድ ቢመጣ እና ባቋረጠው ፔሬድ ከሄደ በኃላ ያን አቋርጨ የተሁትን መዳኒት ነው ምዉስድ ወይስ ሌላ አዲስ ገዝች ነው ምጠቀም በማሪያም መልሽልኝ
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
ለስንት ቀን አቋርጠሽ ነው?
@betelhemapp5281
@betelhemapp5281 Жыл бұрын
9 ቀን
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
@@marda-8762 እህት ካየሽው መልሽልኝ እኔ የመውለጃ መከላከያ እወስዳለሁ ባሌ የእኔንን መዳኒት እየዋጠ ደረስኩበት የሚውጠው እኔ እዳረገዝ እንደሆነ ነገረኝ ገና ዛሬ አየሁት ተጨንቄየ ልሞት ነው አረግዛለሁ ብየ ባሌ መዳኒቴን ውጦብኝ ነው
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
@@aminamohammed3808 አንቺ እየዋጥሽ ነበር?
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
@@marda-8762 አወ
@user-sg7mt1tt1x
@user-sg7mt1tt1x Жыл бұрын
ዶክተር plisss መልሽለኝ በክድ የሚቀበር መከላከያ ከክብደትና ከውፍረት ውጭ ሊላቁስል ያመጣል እዴ በወር በወር ሰውነቴ እየቆሰለ በጣም ተቸግሬአለሁኝ ፒሬዴም በስርሃት በደብ አይፈሰኝም በቀን 1ወይም2 ግዜብቅእያለ እስከ 20ቀን ይቆያል
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
አለመፍሰሱ ችግር የለውም ላይመጣም ይችላል። ቁስለት ያልሽውን ግን መታከም አለብሽ
@nathanim2612
@nathanim2612 Жыл бұрын
Kelelochu mekelakeyawech tirunetu mindnew?
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
pills የሚዛባ, ህመም ያለው ፔሬድ ለማስተካከል progestin only pill ደሞ ለምታጠባ እናት
@user-be5go6si2f
@user-be5go6si2f Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በፈጣሪ መልሽልኝ እኔ ከ አመት ከ6 ወር በፊት የወሊድ መከላከያ መርፌ ለስድስት ወር ተጠቅሜ ነበር እና አሁን ሀገር አይደለሁም አመት ከ6 ወር ሆነኝ ውጭ ነኝ ምንም አይነት መከላከያ አልጠቀምም ባሌጋ ሰላላደለሁ ወዳው እደመጣሁ ያው የመርፌው ጊዜ ስላላለቀ የወር አበባየን ዘጋኝ የመርፌው ሰአቱም አልፎት አልመጣ ሲለኝ ፋርማሲ ሄጀ ሳማክር ኪኒን ሰጡኝ ለ5 ቀን ወስደሽ ካልመጣ ሀኪቤት ሂጅ አሉኝ ከዛ መጣ ያው እደዱሮው አይደለም ሲፈልግ 38 ሲፈልግ 49 ሲፈልግ 30 ቀኑ እየመጣ ቦያንስ ለ7 ወር ቆየ ከዛ መርፌው ነው መሰል በጣም ወፈረኩ ቢያንስ በፊት ከነበርኩበት ኪሎ 15 ጨመርኩ መልሶ በመሀል ቀረ 10 እዳለፈው ባለፈው ፋርማሲ ሄጀ የገዛሁትን መድሀኒት መልሽ ወሰድኩ ከዛ በተከታታየ በየወሩ 3 ጊዜ መጥቶ መልሶ ቀረ ማለት ሲመጣ ምልክቱን አያለሁ እራሴን ያመጣል መሀፀኔን ይቆቆረቁረኝል ጡቴን ያመኛል ይደብረኛል ግን የወር አበባየ አይመጣም በመጨረሻም ሀኪቤት ሄጀ ታየሁ አትራሳውድ ተነስቸ ጤነኛ ነሽ አሉኝ የሆርሞል ምረመራ አድርጌ የወሰድሽው የወሊድ መቆጣጠሪያ ነው ያዛባብሽ አሉኝ እና CliMEN ይህን መድሀኒት ለ21 ቀን ወሠጅ ይስተካከላል አሉኝ ከጀመርኩ ገና 3 ቀኔ አሁን መጣ እውነትም ከአመት ከስድስት ወር በፊት የተወጋሁት መርፌ ነው ያዛባብኝ??? ከሆነ ደሞ አሁን የወር አበባየ ከመጣ መድሀኒቱን ባቋርጥ ችግር አለው
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
ከሀኪም የሚሰጥሽን መድሀኒት ለሌላ ጊዜም ቢሆን ጨርሰሽ መዋጥ አለብሽ። ይሄም መቋረጥ የለበትም። መርፌውን የሚጠቀሙ ሴቶች ካቆሙት በኋላ የሆርሞን አለመስተካከል ያጋጥማቸዋል ወዲያው የወር አበባ ላያዩ ይችላሉ።
@user-mm7vp2uj7j
@user-mm7vp2uj7j 7 ай бұрын
ሠላምዶክተርእኔከባሌጋርአድቀንብቻነውየተገናኝነውከዛመድሀኒቱንግትለ4ቀንተጠቅሜተውኩት ከዛፔሪደ ወሩአለፈአልመጣምግንያመኛል ያኔቀርቶብኝነውወለላመልሺልኝ
@naimaribo9481
@naimaribo9481 6 ай бұрын
ዶክቶሪ ሰለም ሰለምሽ ይብዛ አመሰግነለዉ እኔ መታ መቶኛል ፔሪድ ግን ከመጃመሪያ የቀነሰነዉ አሁን ፔሪድ ለይ ሆኜም ልጣቀም እችለለዉ ወይ መልሽኝ ፒልስ
@naimaribo9481
@naimaribo9481 6 ай бұрын
መልሱኝ አበከቹ
@h.g3326
@h.g3326 Жыл бұрын
ዶክተር መልሽልኝ ፕሊስ በተመሳሳይ ሰአት መድሀኒት ወስጀ ግን ለ1 ቀን ብቻ ነው ከፍቅረኛየጋር የማድረው ከዛ እንለያያለን ተለያይተን እስከ 7 ቀን እወስደዋለሁ ክኒኑን ከዛ አቋርጠዋለሁ እርግዝና ይፈጠራል? ? መድሀኒቱንስ ፌል ሚያደርጉ ምግብና መጠጦችስ አሉ?? በናትሽ መልሽልኝ ጨነቀኝ
@abdun3296
@abdun3296 Жыл бұрын
ወተት አትጠቀሚ መከላከያወስደሽ
@hhshshhjususje8519
@hhshshhjususje8519 10 ай бұрын
ምንድነው የመዳኒቱ ስም እማ አሳውቂኝ
@kidistfentaw8200
@kidistfentaw8200 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ይህንን ጥያቄ ካየሽ አትለፍኝ መልሽልኝ የ24 ስአት የሚሰራውን ከኒን ተጠቅሜ አንድ ቀን ነው ግንኙነት ያረኩት በተመሳሳይ ስአት ሶስ ቀን ወስጀ አቋረጥኩት ቴሬደ በጨረስኩ በሶስተኛው ቀን ነበር ከዛ በሳምቱ ፔሬደ መጣ ከዛ ወድህ ግንኙነት አላረኩም እርግዚና ሊፈጠር ይችላል ወይስ
@marda-8762
@marda-8762 9 ай бұрын
እሱ ሚወሰነው ያለሽ cycle ላይ ነው።
@kidistfentaw8200
@kidistfentaw8200 9 ай бұрын
@@marda-8762 ማለት አልገባኝም
@user-ef9bb1ip7o
@user-ef9bb1ip7o Жыл бұрын
ግንኙነት ካላረግንስ ዝብለንመዋጥ
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
የምትውጪበት ወር ላይ እርግዝና እንዳይፈጠር ነው የሚረዳው ስለዚህ ሁሌ ግንኙነት ብታደርጊም ባታደርጊም ሳይቋረጥ መወሰድ አለበት።
@fafitube8112
@fafitube8112 8 ай бұрын
@@marda-8762ከግንኙነት በፊት ነው በኃላ ሚወሠደው
@user-db6cv3xl8j
@user-db6cv3xl8j 4 ай бұрын
ዶክተር መልሽልኝ በጣም ጨንቆኛል yasmin ይሄን ነዉ እምጠቀመዉ ግን መጠቀም የጀመርኩት ከግንኙነት በኋላ ነዉ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል
@marda-8762
@marda-8762 4 ай бұрын
ስንት ወሰድሽ??
@user-db6cv3xl8j
@user-db6cv3xl8j 4 ай бұрын
@@marda-8762 1 ነዉ የወሰድኩት
@user-db6cv3xl8j
@user-db6cv3xl8j 4 ай бұрын
1 ነዉ የወሰድኩት እርግዝና ይፈጠራል እባክሽ መልሽልኝ በጣም ጨንቆኛል
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm 18 күн бұрын
​@@user-db6cv3xl8jእንዴተ ሆንሺ እኔም ጨንቆኛለ
@maremasied4555
@maremasied4555 Жыл бұрын
ስላም ዶክተር እኔ ከግንኙነት ቡሀላ 2ፍሬ ተጠቀምኩ ከዛን ቡሀላ ምንም አይነት ግንኙነት አላደረኩም 5ቀን ላዴብቻ ደም ፈስስኝ አሁን ቀኑ አለፈኝ ሆዴን ይነፋኛል ድካም ይስማኛል ባለ 21ፍሬ ነው መልሽልኝ በአላህ Gynera የሚለውን ነው የተጠቀምኩት
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
Gynera ለ 21 ቀን ሚወሰድ መከላከያ ነው። እርግዝናን ለመከላከል ግንኙነት ምታደርጊበት ወር ላይ ፔሬድ በመጣበት ቀን መዋጥ ጀምረሽ ሁሉንም ኪኒን ከጨረሽ ነው እርግዝናውን ሚከላከለው።
@maremasied4555
@maremasied4555 Жыл бұрын
አመስግና ለሁ
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
@@maremasied4555 ለሌላ ጊዜ እርግዝና ማይፈጠርበትን ቀን በመምረጥ አድርጊ ሙሉውን እንክብል ለ 1 ወር መዋጥ ካልፈለግሽ አለበለዚያ ደሞ post pill ዋጪ ግንኙነት ባረግሽ 72 ሰዐት ውስጥ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
@@marda-8762 ዶክተር እኔ በሬዴ በመጣ 13 ተኛ ቀን ጀምሬ።ነው መዋጥ የጀመርኩት ከዛ በፊት ባለቤቴየ የለም ነበር አይሰራልኝ ይሆን ያስረግዘኛል በተከታታይ ነው የምውጠው ሳአቱን ጠበወቄየ
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 10 ай бұрын
​@@aminamohammed3808እንዴት ሆንሽ እማ በፈጣሪ እኔም እዳንቺ ነኝ ጨንቆኛል😢😢
@samerlegend
@samerlegend 2 ай бұрын
Dr atebalew pills nbr yetesetegn genugnet arge watkugn ergezena yifeter yihon pls atelfign
@marda-8762
@marda-8762 2 ай бұрын
የተሰጠሽን pills እየወሰድሽ ነው አስተካክለሽ??
@beziyitu-dn2il
@beziyitu-dn2il 9 ай бұрын
ዶክተር እንዳታልፊኝ እንክብሉ በፔሬድ ጊዜ አይወሰድም ማለት ነው?
@marda-8762
@marda-8762 9 ай бұрын
መውሰድ የምትጀምሪው እኮ ፔሬድ ሲመጣ ነው
@beziyitu-dn2il
@beziyitu-dn2il 9 ай бұрын
እሺ በተጨማሪ ደግሞ choice መጠቀም ጀምሬ በቀጣይ ደግሞ microgyon መጠቀም ብቀጥል ልዬነት አለው ወይ
@marda-8762
@marda-8762 9 ай бұрын
@@beziyitu-dn2il ችግር የለውም ፔሬድ ከመጣ እስከ 5 ቀን ባለው ጊዜ ውስጥ ጀምሪ
@beziyitu-dn2il
@beziyitu-dn2il 9 ай бұрын
@@marda-8762 በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ለፈጣን ምላሽሽ እግዚአብሔር ያክብርለኝ
@user-cz6po8lv8l
@user-cz6po8lv8l 7 ай бұрын
Dr ene keninun eyewosdku neber gin be 2 samint temeliso pered metabigni min ladrg 🙏🙏🙏
@marda-8762
@marda-8762 7 ай бұрын
በትክክል እየወሰድሽ ነው ወይስ የረሳሽው አለ?
@user-cz6po8lv8l
@user-cz6po8lv8l 7 ай бұрын
@@marda-8762 Awo resiche Awkalew min ladrg
@user-cz6po8lv8l
@user-cz6po8lv8l 7 ай бұрын
@@marda-8762 Please melishlign
@marda-8762
@marda-8762 7 ай бұрын
@@user-cz6po8lv8l ለጥያቄው መልስ ስጭኝ?
@semirayoutub2199
@semirayoutub2199 2 ай бұрын
እስኩ በአላህ መልሽልኝ እኔ የ።ጠቀመው ያስሚን ነው ግን ፊቴን እንዳልሆን አደረገብኝ ለደም Oአይነት የሚሆን አለ እንዴ 😢
@marda-8762
@marda-8762 2 ай бұрын
ማድያት ነው ያስቸገረሽ ቡጉር ወይስ ምን?
@user-jn4eu3rv9n
@user-jn4eu3rv9n 9 ай бұрын
ዶክተር በፉጠረሽ መልሽልኛ እኔ 7 ቀን ነዉ የተጠቀምኩት ከዛተዉሁት ግንኙነት ያደረኩት አንድ ቀን ነዉ ወር15ቀን ሆነኛ እና አርግዥ ይሆን ፔረደ ከመጣ ወር15ቀኑ
@marda-8762
@marda-8762 9 ай бұрын
ሊሆን ይችላል ምርመራ አድርጊ
@user-fp3vx3yv3m
@user-fp3vx3yv3m 2 ай бұрын
እዴት ሆንሽ አገዝሽ መጣ😢
@MisHayet
@MisHayet Ай бұрын
ዱባይ ያላችሁ ያለአስፈላጊ ፅስ ማስወረጃ መድሀኒት አለ እጋ
@belachewmorka-qn7mg
@belachewmorka-qn7mg 11 ай бұрын
እህቴ መልሺልኝ ጡዋት ነው ዎይስ ማታ ነው መወሰደው
@marda-8762
@marda-8762 11 ай бұрын
አንቺን በተመቸሽ ሰዐት ቢሆን ችግር የለውም ግን ሁሌም በተመሳሳይ ሰዐት መውሰድ አለብሽ
@belachewmorka-qn7mg
@belachewmorka-qn7mg 11 ай бұрын
@@marda-8762 እሺ በጣም አመስግናለሁ
@user-zs5dy7vm7g
@user-zs5dy7vm7g Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በእግዚአብሔር እንዳታልፊኝ🤲🤲 እኔ የ24 ሰአቱን ክኒን ተጠቅሜ አንዴ ግንኙነት አድርጌ ከዛ ግንኙት አቃረጥሁ በማግስቱ ደግሜ በተመሳሳዩ ስአት አንዴ ክኒኑን ዋጥሁ ዝም ብዬ ግንኙነት አላደረግሁም ችግር ይፈጥርብኛል መልሽልኝ በፈጣሪ🤲😢
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
በደንብ ግልፅ አልሆነልኝም፤ ለ አንዴ ሚወሰደውን እንክብል ሁለት ጊዜ ነው የወሰድሽው?
@user-zs5dy7vm7g
@user-zs5dy7vm7g Жыл бұрын
በቀን 1 ጊዜ በሁለት ቀን 2 ማለቴ ነዉ
@user-zs5dy7vm7g
@user-zs5dy7vm7g Жыл бұрын
ከዛ መጠቀሜን አቋረጥሁት መልሽልኝ🤲😢catazatte የሚለዉ ነዉ
@user-hj5wq1dr1b
@user-hj5wq1dr1b 9 ай бұрын
​@@marda-8762ዶክተር እባክሽ መልሽልኝ እኔ ማይቮሎን የሚለው ነበር የምጠቀመው እና ከዛም ፔሬዴ እየተዛባ ሲያስቸግረኝ ሀኪም ቤት ሄጃ አንዱ እንቁላልሽ ከፍ ብለዋል ብሎኝ ያስሚን የ3ወር አዘዙልኝ ባዘዙኝ መሰረት ወስጄ ፔሬዴ ተስተካክለዋል መዳኒቱ ካቆምኩ አመት ሆኖኛል አሁን አገባሁ ካገባሁ አራት ወሬ ነው ማርገዝ አልቻልኩም እስኪ ምን ትመክሬኛለሽ
@hhaa44473
@hhaa44473 9 ай бұрын
ዶክተር እባክሺን እዳታልፊኝ ካባለቤቴጋር ለ3 ቀን ቆየሁ በተመሣሣይ ሰአት እስከ 4 ቀን ድረስ መድሀኒቱን ወሰድኩ ከዛ አቆምኩ ምክንያቱ በእረፍት ሰአት ስለሆነ የምንገላየዉ ወደስራ ተመለሥኩ ወይም ግንኙነት አቆምኩ ማለቴነዉ ታብሌቱ ያሥሚን ነዉ እርግዝና ይፈጠራል ፔረደም አልመጣ??
@marda-8762
@marda-8762 9 ай бұрын
የሚወሰነው ቀኑ ላይ ነው። እንቁላል የሚለቀቀው እና ሳይሞት ሚቆየው ለ 24 ሰዐት ነው። በዚ ቀን ላይ ግንኙነት ከተደረገ እርግዝና ይፈጠራል። ከዚህ ቀን 5 ቀን በፊት ቀድሞ ከተደረገም የወንዱ ዘር በማህፀን ውስጥ ከ 3 - 5 ቀን ስለሚኖር እርግዝና ይፈጠራል። ያልሽው መከላከያ እንቁላል እንዳይለቀቅ የሚያደርግ ነው ይህን እንዲያደርግ ግን ፔሬድ ከመጣ እስከ 5 ቀን ባለው ጊዜ ተጀምሮ በየቀኑ በተመሳሳይ ሰዐት ለ 28 ቀን መወሰድ አለበት። የእርግዝና ምርመራ አድርጊ። ለሌላ ጊዜ ትክክለኛውን አወሳሰድ ተጠቀሚ
@hhaa44473
@hhaa44473 9 ай бұрын
@@marda-8762 አመሠግናለሁ ዶክተር
@habtamumengistualemu3934
@habtamumengistualemu3934 5 ай бұрын
ፔረድ ላይ ሆኜ እና ክኒኒ ወስጄ ግንኙነት ብደረግ እርግዝና ይፈጠራል ወይስ አይፈጠርም እባክሽ መልሽልኝ
@gdhdg3660
@gdhdg3660 9 ай бұрын
ዶክተር እባክሽ መልሽልኝ የአምስት አመት መርፊ አስቀብሪ በአራት አመቱ አስወጠሁት እና ካስወጠሁት ወር ሆነኝ ፔሪዴ መጦ አያውቅም ምላርግ እንዴመጣልኝ እፈልጋለሁ እባክሽ መልሽልኝ እንዳታልፊኝ
@marda-8762
@marda-8762 9 ай бұрын
የእርግዝና መከላከያ የሚጠቀሙ ሴቶች ፔሬድ አለማየት ኖርማል ነው። መድሀኒቱ እንደተቋረጠ ፔሬድ ላይመጣም ይችላል። መከላከያው ከተቋረጠ በኋላ ግንኙነት አርገሽ ከነበር ግን ምርመራ አድርጊ
@fekerregassa1150
@fekerregassa1150 9 ай бұрын
ዶክተር እባክሽ መልሽልኝ እኔ ፒልስ የስሚን ነው ምጠቀመው ግን ፔሬድ ማየት አቆምኩ አንዳንዴ እረስቸ በማግስቱ መዳኒቱን ወስዳለሁ
@marda-8762
@marda-8762 9 ай бұрын
የእርግዝና መከላከያ መድሀኒት እየተጠቀሙ ፔሬድ አለማየት የተለመደ ነው። ግን ምንም ሳይቋረጥ እና ሳይዘለል ከተወሰደ ነው። በመሀል እየዘነጋሽ ከነበረ የ እርግዝና ምርመራ ማድረግ ይኖርብሻል።
@user-em1ei5mx7y
@user-em1ei5mx7y 7 ай бұрын
እኔም እሱን እጠቀማለሁ. በጣም ያመኛል ምግብራሡይከለክለኛል ሌላ መከላከያ እንዳለ ንገሪኝ እህቴ በአላህ አለዛ የዋሣብቁጥሬንልላክልሽ
@jemilayimam5949
@jemilayimam5949 6 ай бұрын
ተመረመርሽ ካለሽ መልሽልኝ እዳችነኝ
@jemilayimam5949
@jemilayimam5949 6 ай бұрын
መልሽልኝ ውጤቱን
@zmzamzmzam9253
@zmzamzmzam9253 9 ай бұрын
ሠላም ዶክተርየ እባክሽን በፈጠረሽ ሥታይው መልሽልኝ ፔሬዴን በጨረሥኩ ከአሥረኛ ቀን ቡሀላ ግንኙነት አደረኩ በበነጋታውም ወደሥራ ሂጀጠዋት ሥነሣ የተወሠነ መጠን ያለው ደም ፈሠሠኝ የምጠቀመው መከላከያ ያሥሚን ነው ቱደይ ከሚለው ጀምሬ ነው የዋጥኩት
@marda-8762
@marda-8762 9 ай бұрын
መዋጥ የጀመርሽው ፔሬድ ከመጣ ስንተኛው ቀን ላይ ሆነሽ ነው?
@zmzamzmzam9253
@zmzamzmzam9253 9 ай бұрын
በጨረሥኩ ከአሥር ቀን ቡሀላ ነው
@zmzamzmzam9253
@zmzamzmzam9253 9 ай бұрын
ከትላንት ወዲያ ነው መዋጥ የጀመርኩት ደም የፈሰሰኝ ደግሞ ዛሬ ነው ይኸ የእርግዝና ምልክት ሊሆን ይችላን ሢሉ ሥለሠማሁ ነው
@marda-8762
@marda-8762 9 ай бұрын
@zmzamzmzam9253 1 እርግዝና ተፈጥሮ ፅንሱ ማህፀን ላይ ሲጣበቅ አንዳንዶች ላይ የሚታይ ደም አለ። 2 የእርግዝና መከላከያ መድሀኒት ሲጀመር ፣ ተስተካክሎ በተመሳሳይ ሰዐት ሳይወሰድ ሲቀር እንዲሁም በመሀል ሲዘለል ደም ሊታይ ይችላል። 3 አንደ endometriosis, PCOS, fibroid ያሉ ከማህፀን ወይም እንቁላል ማኩረቻ ጋር የተያያዙ ህመሞች ካሉም ደም ሊፈስ ይችላል።
@zmzamzmzam9253
@zmzamzmzam9253 9 ай бұрын
የኔ እህት ከልብ አመሠግናለሁ የመዳኒቱ መዛባት ነው እዳልል ገና ዛሬጋ ሦሥት ቀኔነው በተመሣሣይ ሣአትም ነው የወሠድኩት ብቻ ከሁለቱ አንዱን እጠብቃለሁ
@betybety6011
@betybety6011 Жыл бұрын
ቾይዝ ለአምስት አመት ተጠቅሜአለሁ አሁን ወውለድ ፈልጌ ሶስት ወር ሆነኝ ካቆምኩ ሳይዛባ የበ26ቀኑ ፔሬድ መቷል ከዚህ በላይ ያዘገያል እንዴ ካዘገየስ ለምን ያህል ጊዜ ነው የሚያዘገየው
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
እርግዝና ሊፈጠርባቸው የሚችሉ ቀናትን ለይተሽ ግንኙነት አርጊ።
@user-km6yh6me9c
@user-km6yh6me9c 5 ай бұрын
ዶክተረ ያስሚን ከ ግንኅነት በፊት ነው በሀላ ነው ሚወሰደው
@marda-8762
@marda-8762 2 ай бұрын
እንደ emergency ለመጠቀም ከግንኙነት በኋላ በ 12 ሰዐት ልዩነት መውሰድ ይቻላል ። ወሩን ሙሉ ለመከላከል ደሞ ፔሬድ ከመጣበት ቀን ጀምሮ በየቀኑ ይወሰዳል
@user-is7kw6ij3x
@user-is7kw6ij3x 9 ай бұрын
መጀመሪያውጨ ግንኙነትአርኩ ከትንሽ ደቂቃበሆላ ወዴላይ አለኚግንኙነትአላርኩምግን እርግዝናይፈጠርይሆንዴ ቤርዴየመጫውሠአትአለፈ
@marda-8762
@marda-8762 9 ай бұрын
የዋጥሽው ምንድነው?
@user-is7kw6ij3x
@user-is7kw6ij3x 9 ай бұрын
@@marda-8762 24ሠአቱንነው
@rahimamohamed2363
@rahimamohamed2363 Ай бұрын
Dokter befeteresh malishiling. Andi ken ginunginet arige. Yeza qen bicha wuce. Bitew minchigir alew
@marda-8762
@marda-8762 Ай бұрын
የትኛውን ?
@rahimamohamed2363
@rahimamohamed2363 Ай бұрын
Adepal
@kalkidandebele4482
@kalkidandebele4482 Жыл бұрын
ሰላም ዳክተር እኔ 72ሰአት ዋጥኩኝ ነገር ግን ፔሬዴ ወር ሳይሞላዉ መጣ ንገሪኝ ያጋጥማል
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
አዎ
@abdun3296
@abdun3296 Жыл бұрын
ፔረድ ባየሽ በስንተኛው ቀን
@ruttadesse8708
@ruttadesse8708 Жыл бұрын
ዶክተር እባክሽን መልሽል እኔ መዉሰድ ከጀመርኩ ሳምት ሆነኝ ቀናቱ ግን ልክ አይደለም ሰኞ ማክሰኞ የሚለዉን አልተጠምኩም እባክሽ መልሽልኝ
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
የምትወስጅው መከላከያ ስም ምንድነው?
@toyiba7644
@toyiba7644 Жыл бұрын
ብሊስ መልሽልኝ እኔ ከባሌ ጋ በወር 1 ቀን ነው የምንገናኘው ወሩን ሁሉ ለምን እወስዳለሁ
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
ይኸውልሽ እነኚ መከላከያወች ሲሰሩ ለ 1 ወር አንቁላል እንዳይመረት ሆርሞኖቹ በተመጠነ መጠን በተለያየ ኪኒን ውስጥ ተደርገውና ቅደም ተከተላቸውም ተስተካክሎ ነው። ስለዚህ ቀስቱን ተከትሎ ሳይቋረጥ በተመሳሳይ ሰዐት መወሰድ አለባቸው። አንቺ እንደምትይው ለ አንዴ ሚሆነው ፖስት ፒል ሚባለው ነው።
@toyiba7644
@toyiba7644 Жыл бұрын
እኔ የምለው ይሄኑኑ ነው በቢዶው ያቀረብሽውን ስለመለሽልኝ ምስጋናየ ከልብ ነው
@toyiba7644
@toyiba7644 Жыл бұрын
ከቻልሽ መልሽልኝ የ3 ወር መርፌው ወዳው እደተጋሁ ስራ ይጀምራል
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
@@toyiba7644 መርፌውን የወሰድሽበት ቀን ይወስነዋል። ፔሬድ እንዳየሽ እስከ 5 ቀን ባሉት ቀናት ውስጥ ከሆነ ተጨማሪ መከላከያ ሳያስፈልግ እርግዝናን መከላከል ትችያለሽ
@toyiba7644
@toyiba7644 Жыл бұрын
የወር አበባ ከመጣ 10 ቀን አልፈል ምንም ግኑኝነት አላደረኩም
@EkramEkramAlye-fl4rf
@EkramEkramAlye-fl4rf Жыл бұрын
እዳታልፍኚ ደኩተር ይሄን ኪኒን የምንጠቀመዉ ተግንኙነት በፉትነዉ ይስ ከኋላ
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
በተመሳሳይ ሰዐት ይሁን እንጂ ለውጥ የለውም
@bekihabte5288
@bekihabte5288 Жыл бұрын
Ehte gn mewsed yalebegn seat 4 seat huno resechew 7 seat bewesed ergezena yefeteral ebakesh tolo meleshilegn ebakesh ebakesh tolo bey chenkognal
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
ልዩነቱ የ 3 ስዓት ከሆነ እና ምትወስጂው combination pill ከሆነ ችግር የለውም progestin only ከሆነ ደሞ ለ ሁለት ቀን ግንኙነት አታድርጊ ወይም ኮንዶም ተጠቀሚ የተቀሩትን እንክብሎች በሰዐታቸው ውጠሽ ጨርሺ።
@user-rq1do9ez3x
@user-rq1do9ez3x Жыл бұрын
ዛሬ ሴክስ አድርጌ ነገ መርፊ ብወጋ እርግዝና ይፈጠራል
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
የ 3 ወሩን ነው?
@user-rq1do9ez3x
@user-rq1do9ez3x Жыл бұрын
@@marda-8762 ዛሬ ሴክስ አድርጌ ነገ የ3ወሩን መርፊ ብወጋ አረግዛለሀ
@mastewalbelew5285
@mastewalbelew5285 Жыл бұрын
አንድ ሴት ግንኘነት ባደረገች ቀን ጀምሮ ነው እርግዝና ይከሰታል ለምሣሌ ሰኔ10 ግንኘነት ያደረገ መቸ ይወልዳል እባክሽ አስረጅኝ
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
እንዴት እእርግዝና ሚፈጠርበትን ቀን መለየት እንደሚቻል የሰራሁት ቪዲዮ አለ እሱን ከተመለከትሽ ይገባሻል።
@user-rq1do9ez3x
@user-rq1do9ez3x Жыл бұрын
ዛሬ ሴክስ አድርጌ ነገ መርፌ ብወጋ አረግዛለሁ
@MadinaMadina-kn7qh
@MadinaMadina-kn7qh Күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g 2 ай бұрын
ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ ያጋጠማቹ የውርጃ መዳኒቱ አለ አናግሩኞ
@samirazayno638
@samirazayno638 Жыл бұрын
ሰላም
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
ሰላም
@samirazayno638
@samirazayno638 Жыл бұрын
@@marda-8762 ዶክተር ጢያቄ ነበረኝ
@marda-8762
@marda-8762 Жыл бұрын
@@samirazayno638 እሺ
@samirazayno638
@samirazayno638 Жыл бұрын
እኔ የመጀመሬያየ ነው ፒልስ ስወስድ yAz የሚለው ነው የምጠቀመው እና ግኙነት ባደረኩ በማግስቱ ፕሬዴ በጣ ምንም አይነት መከላከያ አልተጠቀምኩም ግን መዳኒቱ እየወሰድጉ ነው አላቃረጥኩም 28 ፊሬ ነው አሁን ከጀመርኩት 15 ቀን ሆኖኛል እና መዳኒቱ በጣም ነው የሚከብደው እና ከባሌጋ የምንገኛኘው 2 አንዴ ነው ሀገር አይደለንም እና መዳኒቱ ስያልቅ ሌላ መቀየሬ እፈልጋለሁ ስያልቅ መቀየር እችላለሁ አደል ? እና ስወስድ ደቂቂ አሳልፋለሁ ችግር አለን እናም ምን አይነት የመሊድ መከላከያ ብወስድ ትመክሪኛለሽ ምክኛቱም መዳኒቱ በጣም ከበደኝ በፈጣሪ መልሽልኝ
@samirazayno638
@samirazayno638 Жыл бұрын
@@marda-8762 እና ፕሬዴ ካየሁ በኽላ ግኙነት አላደረኩም ግን መዳኒቱ እየወሰድኩ ነው ላቁመው ወይስ ልጨሬሰው ግኑኜነት አላደሬግም ከባሊጋ 2 ወር አንዴ ብቻ የው የምንገናኘው
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Ep 49 Science in Context  - HPV & HIV with Dr Minttu Rönn (13-10-2022)
2:21
MRC Centre for Global Infectious Disease Analysis
Рет қаралды 137 М.
AIDS Concern Self-testing Kit Explained
2:16
AIDSConcernEvent
Рет қаралды 167 М.
የእርግዝና መከላከያ መድሃኒቶች እና የጎንዮሽ ጉዳታቸው
16:12
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 41 М.