ስለ እርግዝና መከላከያ ኪኒን ልታውቁት የሚገባ/ Everything you should know about combined oral contraceptive pills

  Рет қаралды 26,236

Ema zare

Ema zare

Жыл бұрын

ይህ ቪዲዮ ስለ ስለ እርግዝና መከላከያ ኪኒን ልታውቋቸው የሚገቡ ነገሮችን ይዟል/ This video talks about every thing you should know about combined oral contraceptives.

Пікірлер: 57
@user-xm8fh5oi9y
@user-xm8fh5oi9y 5 ай бұрын
Hellow dear dac please ene period lemastinakel tazoligal so say something even I have pain ena max for 1month bicha bewesdew is that effective and migraine alibige so dose it have any impact?
@meseretbelete4083
@meseretbelete4083 3 ай бұрын
ሰላም እህት pairod l ergem geza eyefeseseg yehune choise tabelite azezewge neber l 3month ena side effects kalew beya ferw men side effect yelewem wed fite k mewelde gar ena menm algemerkgem
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 6 ай бұрын
ሰላም እህቴ እኔዳለመታዴል ምንምአይነት የወሊዲመቆጣጠሪያ አይሰማማኝም ክኒኑ ጨጓራየን ሰለሚያመኝ ያባብሰብኛል መርፌ ወይም የሚቀበበረው ፈሳሽያበዛብኛል ጨራሽአሁንማሰዴትነኝ ግራአጋባኝ የሚመቸኝ የ72ዠቱነበር ከባዲነው ብዙእህቶች አርግዘውአየሁና ፈራሁት ሁሌ አብሬ ሰላላደለሁ ባለቤቴጋ ግራአጋባኝ ኢትዮያለሁየክዲአሰቀቦሬ ለ6ወራትነውያቆየሁት ደወለዲኩነበር ያሰቀበርኩት 8አመቱ እሰኳሁንክዴን ያመኛል ያረብ የሴትአሳር ከባዲነው አልወልዲ ብፈልግም መውለዲ ሰዴትላይነኝና ከባዲነው አላህ ከይሮነገር ይሻልኝ
@WuletaDemisse-cr1dq
@WuletaDemisse-cr1dq 27 күн бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው ተባረኪ ለረጅም ጊዜ መውሰድ ይቻላል
@MulugojjamBisenebt
@MulugojjamBisenebt 7 ай бұрын
Buniw ga snders gngnunet bideregs ....please answer
@abatyezeb6209
@abatyezeb6209 4 ай бұрын
THANK YOU
@wuletayedegu3607
@wuletayedegu3607 3 ай бұрын
ተባረኪ ቆንጆ
@user-pb8vq5ul4m
@user-pb8vq5ul4m 7 ай бұрын
Ehte Malshilgn Bunamawu Ergezena Layii Chiger Yifatral Endatalfi
@YusriKasim-nm7go
@YusriKasim-nm7go Ай бұрын
Yewer abeba kerto keyun weym ye7 kahun bcha mewsed aychalm chorus mndn new
@helengesesse
@helengesesse Ай бұрын
Tuti yemeyatebu lemen ayefakedem??
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 6 ай бұрын
በርች እህትአለም ደስየሚልምክርነው 💞💞💞💞💞
@BisratTsegaye-rh8qj
@BisratTsegaye-rh8qj Ай бұрын
ሰላም ዶክተር እባክሽ መልሰ ስጭኝ ተጨንቄአለሁ የወሩን ኪኒን ነበር እምወስድ መስከረሞ ላይ ነው ያቆምኩት ግን ማርገዝ እፈልጋለሁ እስካሁን የለም ፔሬደ ይመጣል ወር ሳይሞላ ሰባት ቀን ሲቀረው ለሰባት ወር ያክል እሚቀበረውነሰ ወስጀ ነበር ከኪኒኑ በፌት የሶስት ወሩን ለአንድ ግዜ ወስጃለሁ
@MoneOromo
@MoneOromo Ай бұрын
Dr ine ke bale gar singenagn yehen medanit nw mixekemewu hulem gn ayidelm silezi chigr alew
@emazare.
@emazare. Ай бұрын
እርግዝናን መከላከል ከፈለግሽ ወሩን ሙሉ በትክክል መውሰድ አለብሽ፤ ባለቤትሽ በሚመጣባቸው ቀናት ብቻ መጠቀም የወር አበባሽ የበለጠ እንዲዛባ ሊያደርግ ይችላል ይህም ላልተፈለገ እርግዝና ሊያጋልጥሽ ይችላል፡፡
@ErmiasDejen
@ErmiasDejen Ай бұрын
Wedaw wesge barge telo yregezan
@wenimedia8472
@wenimedia8472 8 ай бұрын
u are so cuteeeee
@ErmiasDejen
@ErmiasDejen Ай бұрын
Medanet weseje wedaw madrege yasregzan
@zburahassenaschal8693
@zburahassenaschal8693 11 ай бұрын
ጎበዝ በርቼ
@emazare.
@emazare. 11 ай бұрын
Thank you so much!
@ailh1939
@ailh1939 5 ай бұрын
❤❤
@user-fu7sh5it4m
@user-fu7sh5it4m 6 ай бұрын
kininun Kewatku Jemro hoden betam yiqotengal lemendnew
@emazare.
@emazare. 6 ай бұрын
ይሄ ኪኒን የጨጓራ ህመምን ልያባብስ ስለሚችል ወደ ጤና ባለሙያዎች ጋር በመሄድ ላንቺ ተስማሚ የሆነ የእርግዝና መከላከያ መምረጥ አልለብሽ::
@user-tg1bk9do5x
@user-tg1bk9do5x 9 ай бұрын
❤❤❤
@DebrituShiferaw
@DebrituShiferaw 2 ай бұрын
ፐሬድ መጥቶ አልቆምሲል coc እንድወስድ ተሰጠ 3 ቀን ወስጃለሁ መጨረሻላይ ምንድ ነዉ የሚፈጠረዉ?
@user-ho2vw1ud4v
@user-ho2vw1ud4v 5 ай бұрын
እህቴ ጎደኛዬ ሳታቅ ሁለት ሁለት ወሰደች እና ምን ይሻላታል የወሰደቹም ደሞ እንደ ማንኛውም ወዳኒት ነው መስመሩ ሳትጠብቅ እና ምን ይሻላታል
@AlemtsiDeg
@AlemtsiDeg 2 ай бұрын
እህቴ እኔ ኪኒኑን መውሰድ ከጀመርኩ በኋላ እያዞረኝ ነው ምን ማድረግ አለብኝ እባክሽ
@user-yw2nb3rr6v
@user-yw2nb3rr6v 14 күн бұрын
💜💚
@user-tg1bk9do5x
@user-tg1bk9do5x 9 ай бұрын
እሺእህትእናመሰግናለን ግንኚነትከማረግበፈትሰትቀንቀዲመንነውየምንወሰደው
@ExcitedKiteboarder-vm7mw
@ExcitedKiteboarder-vm7mw 2 ай бұрын
አንክብሉን ማቆም ብፈልግ እና ከግንኙነት መራቅ ብፈልግ ምን ማድረግ አለብኝ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@NurasenMekiyu
@NurasenMekiyu Ай бұрын
Ushered
@user-ho5gk3sp3q
@user-ho5gk3sp3q 3 ай бұрын
እረከየትነዉየሚገኚ?
@frehiwotdaniya
@frehiwotdaniya Ай бұрын
Esh
@user-iq2wf6xx1t
@user-iq2wf6xx1t 7 ай бұрын
🤔
@ExcitedKiteboarder-vm7mw
@ExcitedKiteboarder-vm7mw 2 ай бұрын
ማቆም በፈለኩ ሰዓት ማቆሞ እችላለው
@user-km7tk3hu9e
@user-km7tk3hu9e 3 ай бұрын
እህቴ መልሽልኝ በማሪያም እዳታልፊኝ ጨቆኛል 3አመቱን እጠቀምነበር ግን አሁን ግዜዉ አልፏል ፒረድ የማየዉ 5ወር 6ወርነዉ አሁን መርፎዉን ሳላሶጣ እክብሉን ወሠድኩ ደግሞ እክብሉን 4 ቀን ብቻ ነዉ የወሠድኩት እርግዝና ይፈጠራል መልሽልኝ
@user-pw1ty3gb1r
@user-pw1ty3gb1r 2 ай бұрын
አስውጭውለጤናሽጥሩአይደለም
@SssSss-dv6lx
@SssSss-dv6lx 8 ай бұрын
ግን ለርግዝና ችግር አያመጣም እህቴ❤❤❤
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 3 ай бұрын
በቅድመ ማረጥ ወቅት ለሚከሰቱ ህመሞችሽ ይወሰዳል??
@frehiwotdaniya
@frehiwotdaniya 5 ай бұрын
7 Ken yalshwu Algebagnm
@emazare.
@emazare. 5 ай бұрын
ኪኒኑን መውሰድ ከጀመርሽ በህዋላ ሙሉ በሙሉ መሰራት የሚጀምረው ከ 7 ቀን በህዋላ ነው:: ስለዚህ በነዚህ 7 ቀናት ውስጥ እርግዝና እነዳይፈጠር ግኑኝነት ስትፈፅሚ ኮንዶም መጠቀም አለብሽ::
@hikmatemam8783
@hikmatemam8783 23 күн бұрын
​@@emazare. Period kemeta wedyaw bwesdim lewt yelewm?Ke 7 ken buhala new lisera michlew?
@emanjihad1351
@emanjihad1351 5 ай бұрын
እንዳያወፍረን ምን እናድርግ
@emazare.
@emazare. 5 ай бұрын
ያምጋገብ ሁኔታሽን ማስተካከል እና ያካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ የሚመከር ነው... በርቺልኝ👍❤️
@zandzahre9851
@zandzahre9851 6 ай бұрын
ኪኒና ውጫለሁ አልኮን መጠጥ ትንሽ ጠጥቸ ነበር አርግዛለሁ እዴ የዳሌ ህመም ይሠማኛን ቁርጠት ይሠማኛን በ29 ፔሬዴ ይመጣ ነበር ግን በ 3 መጣ ግን ትንሽ ነውፔሬድ ይሁን የርግዝና ምልክት ይሁን አልገባኝም
@user-pz2dc6nn1p
@user-pz2dc6nn1p Ай бұрын
ቀዩን እየወሰደች ቢደረግ ይከሰታል
@LensaAmare-fp7xu
@LensaAmare-fp7xu 5 ай бұрын
በመጀመርያ በጣም አስተማሪ ነገር ነው እየሰራሽ ያለሽውና ተባረኪ!! ፔሬድ ከ ሄደ ቡሀላ በ 5 ቀን ውስጥ ካልተወሰደ እና ቀኑ ካለፈ ቡሀላ መዋጥ ከተጀመረ መስራት የሚጀምረው ከ ሰባት ቀን ቡሃላ ነው?? እንደ እንቁላል ወተት መጠቀምን አይከለክልም?
@emazare.
@emazare. 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ,... አዎ ሙሉ በሙሉ ይከላከላል ብለን የምንጠብቀው ከ 7ቀን በሁዋላ ነው:: እንቁላል እና ወተት መጠቀም ትቺያለሽ::
@LensaAmare-fp7xu
@LensaAmare-fp7xu 5 ай бұрын
በጣም አመሠግናለው እህቴ ! ❤ ኢሄን መዳኒት በየትኛው የእድሜ ክልል ላይ ያሉ ሴቶች ናቸው ሚወስዱት?? ለመጀመርያ ጊዜ መዳኒቱን መጠቀም ከፈለኩ ፔሬድ እኪመጣ የግድ መጠበቅ አለብኝ እህቴ ኢሄን መልሺልኝ!!?​@@emazare.
@LensaAmare-fp7xu
@LensaAmare-fp7xu 5 ай бұрын
እኔም አመሠግናለው እህቴ ! ኢሄን መዳኒት ከስንት እስከ ስንት የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉት ናቸው መዋጥ ሚችችሉት ?ደሞም መዲኒቱን ሀ ብዬ ለመጀመርያ ግዜ መጠቀም ብፈልግ ፔሬድ ወሩን ጠብቆ አስኪመጣ መጠበቅ አለብኝ?? ውዴ መልሽልኝ! ​@@emazare.
@user-wi6qy7df4b
@user-wi6qy7df4b Ай бұрын
የ24ሰአት ምን አይነት ነው እህቴ ተጠቅማ ግን ፀነሰች
@emazare.
@emazare. Ай бұрын
የእርግዝና መከለከያዎች የሚሰሩት እርግዝና ሳይፈጠር እንጂ እርግዝናው ከተፈጠረ በኋላ አገልግሎት የላቸውም ስለዚህ ምናልባት እርግዝናው ከተፈጠረ በኋላ መድሀኒቱን ወስዳ ሊሆን ይችላል፡፡
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm Күн бұрын
​@@emazare.ዶከተረ መልሺኝ የ24 ሳኣት ከገነኙተ ቡሀላ ወሰዱክ እረገዝና ሊፈጠረ ይቸላን በናተሸ መልሺልኝ ጨንቆኛል
@hiwotkifle8270
@hiwotkifle8270 5 ай бұрын
እህቶቼ ደነገተኛ እረገዘና ተፈጠረበኝ እና ምን እንደማረገ ጨንቆኛል ቦቲ ጠቁሙኝ 20 ቀን ሆኖኛል
@emazare.
@emazare. 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት, ፈጣሪ አይሳሳትም... ያሰበልሽ ካንቺ በላይ ይሆናል ስለዚህ ወደ ሕክምና ቦታ ሄደሽ እርግዝናሽ ያለበትን ሁኔታ ተመርመሪ::
@ErmiasDejen
@ErmiasDejen Ай бұрын
Medanet weseje wedaw madrege yasregzan
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 30 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 51 МЛН
كيف نحفت..؟
21:02
banen stars
Рет қаралды 22 М.