ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ / ድንቅ ስብከት / {የተሰቀለውን ክርስቶስን በየት በኩል ትመለከቱታላችሁ} prophet Tilahun Tsegaye preaching

  Рет қаралды 331,724

Anno Elias Official

Anno Elias Official

Жыл бұрын

በዚህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችና ዝማሬዎች ስለሚለቀቁ #subscribe በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅ ዘመዶ share በማድረግ ያጋሩ በተለያየ መንገድ አገልግሎቱን ለመደገፍ ከስር ባለው መረጃ ያገኙናል ።
ለበለጠ መረጃ
በtelegram t.me/bereafamily
በtelegram t.me/Annointedd
በfacebook / anno-. .
በስልክ +251916782329

Пікірлер: 563
@daniopiadani5387
@daniopiadani5387 Жыл бұрын
ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን ይህን ሰው የሚመስል የኦርቶዶክስ ሰባኪ አጣሁ። በቃ ወንጌል ይህ ነው። ጥሌ እወድሃለሁ ❤
@hiwottsegaye6899
@hiwottsegaye6899 2 ай бұрын
የኔ ወንድም ወይም እህት ይህ ሰዉዬ እጅጉኑ መልካም አርጎ ይሰብካል ኦርቶዶክስ ዉስጥ ይህን መሳይ ሰባኪ አጣሁ ከማለትሽ ቆም ብለሽ ምን ያህል ፈለኩ ብትይ መልሱን ምታገኚ ይመስለኛል እግዚአብሄር በማዳመጣችን በመናገራችን ሁሉ አብሮን ይሁን።
@firaolgemechis6343
@firaolgemechis6343 5 ай бұрын
ስለኔ ሀጢያት ስለ እኔ ወንጀል ለማይገባኝ ለኔ የተከፈለ መስዋእትነት 😢😢😢😢😢 እየሱስዬ የኔ 🙏🙏🙏🙏🙏
@yamali1018
@yamali1018 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይህን ሰው ስለሰጠሄን አመሰግንሃለሁ ! ወንጌልን በዚህ አንደበት በእንዲህ አይነት ሁኔታ መቅረቡ ጌታን ድጋሚ እንደ አዲስ እንdቀበል ጋበዘኝ ። ይህን የወንጌል ድምፅ ሰምቼ ሺህ ጊዜ ጌታዬን ብቀበል ባምነው ደስ ይለኛል ።
@phonetastic1004
@phonetastic1004 Жыл бұрын
አሜንንንንን ከዚህ ወንጌል ደሰ የምያሰኝ ሌላ ምን አለ?? ክብር ለጌታ ይሁንለት
@solomongelassie655
@solomongelassie655 Жыл бұрын
ነብይ ጥላሁን እግዚአብሔር አምለክ ይባርክ
@gechseenaaol9874
@gechseenaaol9874 Жыл бұрын
።።።mjokkmkmmhkujij
@tsegatsega7682
@tsegatsega7682 Жыл бұрын
Edeme 1000 yeseti
@mintutuqi
@mintutuqi Жыл бұрын
amin e//g yemasegen sel anit
@user-tu3it7mc7x
@user-tu3it7mc7x 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ከኤልያስ ለዔልሰይ ዬሰጠህ አምለኬ ሆይ ጭንቅሌቴን እነ ከማንፈስህ አፍስስልኝ እኔም እንደዝህ ለትውልድ ብራሀን ልሁን !! አበቴ ሆይ እርደኝ !!ቅዱሰን ፀልዬልኝ ጌታን ማገልገል እፈልጋለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Milliblackcreativities-pi1ms
@Milliblackcreativities-pi1ms 2 ай бұрын
የሚያደርጉትን አየውቁምና ይቅር በላቸው ...ምናይነት ቃል ነው? በቃ ለእነርሱም ፣ ለበዳዮቹም ፣ለሰቃዮችም፣ እኛንም በምድር ለሚያሰቃዩን ፣ለሰደቡን፣ ለደበደቡን፣ ላገለሉት፣ ለቀሙን ፣ ለናቁን ፣ ለገደሉን፣ የሚያደርጉት አያውቁምና ይቅር እንበላቸው። እየሱስ ትሁት ❤
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 Жыл бұрын
I am Orthodox Christian, but the way you preach is teachable!May God be with you!
@desalegn1234
@desalegn1234 Жыл бұрын
I agree with you my brother. That was what my and your Lord Jesus did to all of us! I praise God for such a pure and deep message of the sacrifices of Jesus for all humanity!
@danydan6662
@danydan6662 Жыл бұрын
Be Etf Tebarek wendm Sisay
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 Жыл бұрын
Amen!
@desalegn1234
@desalegn1234 Жыл бұрын
@@danydan6662 Amen! Wendmachen Sisay ahunem bebezu bereket tebarek!
@gugmangug725
@gugmangug725 Жыл бұрын
@@desalegn1234 ትገርማለህ ሚያስተምረው ግብረ ህማማትን እና ነገረክርስቶስን ነው ኦርቶዶክስ ነኝ ማለቱ አስፈላጊነቱ ምንድነው ጎበዝ እንዲሉህ ነው አደለም አንድ ቀን ቅዳሴ ቆመህ ብታውቅ ደም እንባ ነበር ምታለቅሰው ስለክርስቶስ ሲሰበክ የአራራይ ትርጉሙ ቢገባህ የግእዝ ትርጉሙ ቢገባህ የእዝል ትርጉሙ ቢገባህ ነፍስህ ከስጋህ ተለይታ እግዚአብሔርን ታየው ነበረ... ሲመስለኝ ቲክቶክ ላይ እንደሚዋሹት አይነት ጴንጤ ነህ😭
@walzprotestantsongs6325
@walzprotestantsongs6325 Жыл бұрын
ኢየሱስን እንደገና ወደድኩት❤❤....ኢየሱስን መስበክ፣ ኢየሱስን ብቻ ማምለክ ፣ የእርሱን ስራ ብቻ ማውራት ፣ አርሱን መተረክ ከዚህ በላይ ምን ክብር አለ?? ተባረክ ወዳጄ🙏🙏
@user-lc6uk2uk7u
@user-lc6uk2uk7u Жыл бұрын
youtube.com/@enmprayer8657 መንፈሳዊ ውጊያ በነብይ ጥላሁን
@roziroza3655
@roziroza3655 Жыл бұрын
እየሱስ እንዲህ ሲሰበክ ሰምቼ አላውቅም ቢሰበክ ኖሮ ይሄ ሁሉ የሃይማኖት ክርክር ባልኖረ - እየሱስ ብቻ ይወራ ኡፍፍፍ ይሄ ሁሉ የሆንከው ለኔ ነው ጌታዬ 😭😭😭😭
@tulex4728
@tulex4728 Жыл бұрын
Yaa
@Henokwediyesus12
@Henokwediyesus12 6 ай бұрын
yes Amen 🥰❤🙏🙏
@user-iq3fn3cz7c
@user-iq3fn3cz7c 7 күн бұрын
ለምድራችን ሆነ ለሰማይም በረከት የሆነ ስብከት❤ ❤
@yamigetachew2720
@yamigetachew2720 Жыл бұрын
አቤት ምን አይነት የቃሉ መገለጥ ነዉ ምን አይነትስ መባረክ ነዉ ነብይ ጥሌ ጌታ አንተን በረከት አድርጎ ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ተባረክ እንወድሀለን
@user-bb7ns6qy1b
@user-bb7ns6qy1b 4 күн бұрын
ጌታ የበረክ ሌላ ሚንእለሎ ዘማን ይበረክ
@shewayebekele4553
@shewayebekele4553 Жыл бұрын
ሕዝቡ የተጠማው እንዲህ አይነት ትምህርት ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ።
@user-jm3ru4do3u
@user-jm3ru4do3u 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር እንዴቴ አይነት ፀጋ ይሰጣን በእውነት ነው እንዴቴ አይነት አስተማሪ በሆኑ በጣም ደስ ይላል ጌታዬ ይባርክህ ዘመንህ ይባርክህ 😢😢😢🎉🎉 እየሱስ እየሱስ እየሱስ ሰም ይባርክልን 🤲📖🤲📖🤲📖
@kiedst1143
@kiedst1143 Жыл бұрын
እየሱሴ አንተን ሳላገኝ የኖርኩበት እድሜ አይቅጠረብኝ እየሱሴ በቀሪው ዘመኔ ሁሉ በቤትህ በፍቅርክ ልኑር አቤት ፍቅርክ አቃተኝ ማዳመጥ😭😭😭
@josiynn125
@josiynn125 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ድንቅ የሆነ ያልተቀየጠ እና ያልተበረዘ የወንጌል እዉነት
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennn.Amennnn aba yihe hulu sikayih motih lene new 😭😭😭😭😭😭😭 ameseginhalehu aba kefff bel neby tile tebarek betifu
@biruktaietendrias2457
@biruktaietendrias2457 Жыл бұрын
ዘመንህን ሁሉ ስለ ኢየሱስ የምትሰብክ ያድርግህ። ያልተሸቃቀጠ ወንጌል ኢየሱስን ብቻ የሚያሳይ። ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ።
@tinbitandfabentarekegn8361
@tinbitandfabentarekegn8361 Жыл бұрын
ጌታ ዘመህ ይባርከው እየሱስ በየዘመናቱ ሰው አለው ይህ ፀጋ አይወሰድብህ
@Yosef-fv3ii
@Yosef-fv3ii Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን አገልጋይ በጣም እወዳለሁ ❤
@ashenafiashagre5777
@ashenafiashagre5777 Жыл бұрын
"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥" 1ኛ ቆሮንቶስ 1:23 ድንቅ ነው .... ጥሌ ጌታ ይባርክህ !!
@gelanawakjira7632
@gelanawakjira7632 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ። እስከ ጌታችን እና ንጉሳችን መምጫ ድረስ ፀጋው ይብዛልህ። ድንቅ ነው
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። ሐ
@user-io7co7os9i
@user-io7co7os9i Жыл бұрын
ሰውን በዳቦ ስብከት ጃምሮ እየሰማን ነው አንተ ግን ጌታን በዳንብ እንድናይ ነው ያደረከን 😭😭😭ፀጋ ይብዛልህ ድንቅ ወንድም
@shmelslegesse835
@shmelslegesse835 Жыл бұрын
በእንባ ነው የምሰማው ተባረክ
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
በጣም የገረመኝ መጻፍ ቅዱስ ሳይነብ በዉስጡ ከሞላዉ መናግውሩ ነዉ በጣም የምገረም አገላለጽ የምግረም ትህምረት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይባረኪክ ኢንዳንቴ ኢዉነተኛ ወንገል የምሰብኩ ይብዙልን ተባረክ በብዙ አባቴ ኢየሱስ አመስግናለዉ ስሌ ታላቅ ፍቅርህ ❤❤
@merontaye8723
@merontaye8723 Жыл бұрын
አቤት አቤት እያለቀስኩኝ ሰማሁት እፍፍ እኔግን አቅም የለኝም የስቃዩን መከራውን እንድህ መናገር ምን እንላለን ምንቃላት ማመስገኛ ቃላት ይገኝለታል ጌታሁይ ክበር ብንልህ ከብረሃል ንገስ አንል ለግስናህ ወደር የለው ብቻ ጌታሆይ ተመስገን ልበልህ እጄ ሰው ያረከኝ ከሲኦል ከጭለማ ከእርግማን ከስቱ ልበል ብቻ ተመስገን
@user-yq7qc3sd4v
@user-yq7qc3sd4v 7 ай бұрын
yanten sibkat sisama yeiyesusin fikir❤❤ siasib hulem alaqsalahu woyine lane bilo ikone wihen yahil yetasakaya getae 😢😢😢
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 2 ай бұрын
Weye geta Yemayetamenewun eko new Yamenewu❤❤❤
@seni4086
@seni4086 24 күн бұрын
Ene gen ante lay Geta yaskemetewen tsega ebarekalehu zemeneh yelemlem 🙏🙏🙏🙏 lebereket hun 🙏🙏🙏
@comceill3436
@comceill3436 Жыл бұрын
ዎንጌል አሁን ገባኝ 😭😭😭🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጌታ ሆይ ተባረክ ለካ በገዜው ትደርሳለ ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
@ransomtube116
@ransomtube116 Жыл бұрын
ከበዛልክ በላይ ጸጋው ይብዛልክ 😍😍😍💞💕❤
@user-ri8ed3kh5y
@user-ri8ed3kh5y 10 ай бұрын
telea zemneh yebark endih eyesus sisbek Des yelale eyesus lezle alem geta new amen
@samsonbelay5853
@samsonbelay5853 Жыл бұрын
ልብን የሚያሳርፍ ወንጌል ነው እ/ር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ የበለጠ የቃሉን መገለጥ ይስጥህ !
@mahletteshome1700
@mahletteshome1700 Жыл бұрын
endat yaleh geta yebarekah saw nah wandema bante temhirt talawchalew ye zelalem senk asenkehgnal ebakih bezu temhrtoch lekeklen geta yebarkih zemanih yebarek getan endimalaketaw redtehgnal eskazare la chigroche neber yemaleksew zare gn gebagn amsaginalew
@meseretgirma2330
@meseretgirma2330 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ፃጋ ይጫምርክ ፈጣሪ የቃድሞ የእሱን ህሊና ወዴ ቤቱ እንደምማልስ አምናለሁ በእግዚአብሔር ህልሁን ዉስጥ ጋብቴ እንዲታስታምር የራዳ እግዚአብሔር ይማስገን አሁንም እግዚአብሔር አምልክ ህልሁናሁን ይማልስልን 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🥰
@user-ju2qh8cg5h
@user-ju2qh8cg5h Жыл бұрын
እምባዬን መቆጣጠር እያቃተኝ ነው የሰማሁት
@IyIsusyadnal1
@IyIsusyadnal1 Жыл бұрын
Eyesus eyesus eyesus ❤️❤️❤️❤️ነብይ ጥሌ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙌 ላንተ የተገለጠዉ እዉነት አለምን ሁሉ ይዉረስ አሜን በኢየሱስ ስም 🙌🙌🙌
@lemlemkassa4894
@lemlemkassa4894 Жыл бұрын
ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ሁሌ ወንጌልን ሰለምታሥተምር በጣም ደሰ ይለኛል ሁሌ የመስቀሉን ሥራ ነው የምታሥተምረው ተባረክ መፅሐፍ ቅዱስ እኮ የማይጠገብ መፅሐፍ ነው ወንድሜ ዘመንህ ይባረከ እንዳከበርከው ዘመንህ ይለቅ
@abwasas2864
@abwasas2864 Жыл бұрын
Amen
@kibergirma5559
@kibergirma5559 Жыл бұрын
ጌታሆይ አተን ስለሰጠን እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ
@fikerzeyne4591
@fikerzeyne4591 Жыл бұрын
ውዴ ኢየሱስ ይሄ ሁሉ ለእኔ ነው😭🙏
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@chuchumelse458
@chuchumelse458 2 ай бұрын
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንን ፖስተር ጌታ እየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
@ayeleadmasu9425
@ayeleadmasu9425 Жыл бұрын
የኔ አባት የኔ መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ 🙏🙏
@tedrosbelay9216
@tedrosbelay9216 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን መግለጥ የጥበቦች ሁሉ ጥበብ የመገለጥ ሁሉ መገለጥ ነው ነብይ ጥላሁን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b 6 күн бұрын
አሜን ❤
@konjitgichamo9727
@konjitgichamo9727 Жыл бұрын
Amen amen amen😢😢😢😢geta iyesusi abizto yibarkii tabrkii ye geta sawu❤
@meazate9821
@meazate9821 Жыл бұрын
Batemi dink nawu eyesus anite iko kibirachin nahi🙏🙏🙏
@manewalew2845
@manewalew2845 Жыл бұрын
This gospel origin we need to go back to Bible study most 🙏
@tesemateshome2226
@tesemateshome2226 Жыл бұрын
be hiwote kirstosi indii sisebek semichew alakim, Awoo isu lene sil moote..... kibri lessu yihon, leela minlalewhugni
@julliejesus3463
@julliejesus3463 Жыл бұрын
I was crying while watching this .... እየሱስ አብዝቼ እንድወድህ እርዳኝ ።
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 13 күн бұрын
አሜን አሜን
@Betyhabesha
@Betyhabesha 7 ай бұрын
menem alelem ayewesedebe yechemeree migerem megelet new geta yebareke
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 13 күн бұрын
😭😭😭😭ኢየሱስ ያድናል አሜን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
@asarataman
@asarataman 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭📖📖📖🙏🙏🙏
@teshale2746
@teshale2746 Жыл бұрын
ኢ የ ሱ ሴ!!
@user-gj7tl7ip9o
@user-gj7tl7ip9o Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ የኔ አባት🙏❤❤😭😭😭ለኔ ያልሆንከው ምን አለ ስምህ ይባረክ ወንድሜ ጥሌ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ፀጋን ጨምሮ ጨመምሮ ይስጥ ❤🔥🔥🔥🔥
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b Жыл бұрын
በእንባ ነው የጨርስኩት ዋውውው ድንቅ መንፈስ ያለበት ስብኩት ይሄ ሁሉ ለኔ ነው እየሱስ😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ እንዲህ ያለውን ስብኩት ስናፍቅ ነበር ከቁስ በላይ እየሱስብከፍ ከፍ ሲል👏👏👏👏👏👏
@tamirattadesse7658
@tamirattadesse7658 10 ай бұрын
Really this is blessing, true Gospel, true prophecy is this. Don't expect another prophecy beyond this. God bless you prophet.
@sinakhonyembe8240
@sinakhonyembe8240 Жыл бұрын
Wowowo how powerfull messages man of God bless your
@ganeyoutub2933
@ganeyoutub2933 Жыл бұрын
Geta Zamanikini yibariki tsegahuni yabizaliki !!!
@metasebiatariku6309
@metasebiatariku6309 Жыл бұрын
Tebarek tsega yibzalih ufff endat yale astemro new be ewenet getayen ayehut💕✝️✝️❤️💖
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 Жыл бұрын
God bless you brother for this touching and anointed teaching. I watched for the first time Amaharic preaching/teaching to the full length; today, not only watched but also touched and weeped.
@henoktube2519
@henoktube2519 Жыл бұрын
blesssd
@siemokbeab1538
@siemokbeab1538 Жыл бұрын
እንዳንተ ይብዙልን እወነት ድንቅ ሞገስ
@user-ec2mq7if9w
@user-ec2mq7if9w 8 ай бұрын
God bless you
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
የተሰቀለው ክርስቶሰ ዘላለማችን ነወ አሜንንንንንንንንንንንንን
@amine4019
@amine4019 Жыл бұрын
Ohhhh ewnetenga medhanit eyesus smh ybarek. sbket malet endezih new. we love you our brother
@Jack-sl3wc
@Jack-sl3wc 4 ай бұрын
Amen 🙏🙏❤️❤️
@marthakwt7830
@marthakwt7830 Жыл бұрын
ሃለሉያሃለሉያአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንኢየሱሰጌታናዉ
@abiotmillion6610
@abiotmillion6610 Жыл бұрын
ኦኢየሱስእወድሀለሁተሰቅለልአመንኩልድንቅትምህርት
@ashenafidaba6238
@ashenafidaba6238 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው በእውነት ስብከቱን ስሰማው ነብስ አልቀረልኝም እደዚህ ሰብኬውም ሲሰበክ ሰምቼውም አላውቅም ሌላውን ነገር ትተን ስለኢየሱስ ብቻ ይሁን ስብከታችን!....
@yohanismitiku8677
@yohanismitiku8677 Жыл бұрын
እኔ በሂወቴ ዘመን ብዙ ስብከት ሰመቻለው አይቻለውም ይህ ስብከት ግን የተማረኩበት ስብከት ነው በትክክል እየሱስ ለኔ የከፈለልኝ መፅዋት እንዲው እንደዋዛ እንዳልሆነ በደንብ ተረዳውት ዘመንህን ሁሉ ጊታ እየሱስ ይባርክህ ።
@mesimesi3695
@mesimesi3695 Жыл бұрын
Iyesusi iyesusi lene bile moteki😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@birukdesalegnbr
@birukdesalegnbr Жыл бұрын
ye eyesusi fikr eska macharasha yebagn timhrt eyesus hoy uuuuuuuuu
@semrijamil8240
@semrijamil8240 Жыл бұрын
Ammmm iiii
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ቃሉ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ከዚህ በለጠ ፀጋዉን ያብዛልህ
@mickyfc4550
@mickyfc4550 Жыл бұрын
Getaway zemenehn yibark teret Yale wengel
@helenmekonen6610
@helenmekonen6610 Жыл бұрын
ኢየሱስ ❤❤❤❤
@tagesatamirat9773
@tagesatamirat9773 6 ай бұрын
Amen Amen
@selamdere7629
@selamdere7629 Жыл бұрын
ስታወራው ራሱ እራሱን ክርስቶስ ታሳያለህ ይብዛልህ
@henokayele9798
@henokayele9798 Жыл бұрын
Eyuna tebarekubet dink sibiket newuiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@wendi22mase81
@wendi22mase81 Жыл бұрын
Yetbarekew wendmachen
@TilahunBirhane-ci8uz
@TilahunBirhane-ci8uz 4 ай бұрын
I love you tilye
@mengistuademe6740
@mengistuademe6740 Жыл бұрын
ድንቅ ስብከት በአንተ ስላለው የጌታ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን
@samsontadytady4387
@samsontadytady4387 Жыл бұрын
አቦ ነኔ ጌታ አንተን አምኜ እንድከተልህ ስለተመረጥኩ ምን ያህል እድለኛ ነኝ።
@memeelmemee5123
@memeelmemee5123 Жыл бұрын
Amen 🙇🙇🙇🙇🙇🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-lu4ch1kg1s
@user-lu4ch1kg1s 8 ай бұрын
Ooo my god thanks to you amen
@seblewongelkassahun9603
@seblewongelkassahun9603 Жыл бұрын
God bless you general
@celacela893
@celacela893 8 ай бұрын
Amen Amen Amen tebareki became ❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲
@bocell1991
@bocell1991 2 ай бұрын
አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemlemashagre4675
@lemlemashagre4675 Жыл бұрын
ጥሌ ዘመንክ ይባረክ
@woynshettadesse7671
@woynshettadesse7671 Жыл бұрын
እኔ እኮ እንዴት አይነት መገለጥ ነው ስሰማው ስሰማው የማልጠግበው የኢየሱስን ስም ሀሁሌም አዲስ መገለጥ አዲስ መረዳት ይሁንል እንደገና ደነቴን አንዳጠብቅ የሚያደርግ ት/ት ባንተ በኩል ሥላገኘሁ ዘመንህ ይለምልም
@Frewotwoorku-qh7ic
@Frewotwoorku-qh7ic Ай бұрын
😢😢😢😢Uffffffff mn lbel❤❤❤❤❤❤
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h Жыл бұрын
💯📖📕💯📖📕💯📖📕💯📖📕💯📖📕💯✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 😭ኢየሱስ ለእኔ ብሎ እኮ ነው ይህንን ሁሉ መከራ እና ስቃይ የተቀበለው ኢየሱስ እወድሃለሁ ፍቅርን ያስተማርከን አንተ ነህ የፍቅር ሁሉ ምንጭ ኢየሱስ የሕይወት ሁሉ ምንጭ ኢየሱስ የመልካምነት ሁሉ ምንጭ ቅዱስ ስምህ ከዘላለም እስከ ዘላለም አለም የተመሰገነ ይሁን አሜን *ስለ ቃሉ እና ስለ መገለጡ ስለ ትምህርቱ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን *ዉድ ወንድማችን ነቢይ ጥላሁን ጸጋ ይብዛልህ የቃል ጥበብ ማስተዋል እዉቀት ግልጠት ይጨመርልህ ምስጥሩም ይብራልህ ተስማማሁ በሁሉም WowowowowoW ከምንም በላይ መሰበክ ያለበት ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ሁሌም ያኔ ነው ትዉልድ የሚድነው ከዘላለም ሞት እና ከዘላለም ስቃይ
@meheretkebede8632
@meheretkebede8632 Жыл бұрын
Betam germi teaching new. I have to say he is genuinely dynamic, full of wisdom & he has a deep understanding of the gospel and he articulates it in a perfect way
@sebletesema7705
@sebletesema7705 Жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ እዲሁ በፀጋው ይለምልም።
@mercylulus954
@mercylulus954 3 ай бұрын
እየሱስ 😭😭😭 ለኔ የከፈልከው ህይወት
@ashebirbirhanu6795
@ashebirbirhanu6795 Жыл бұрын
Keep it up God bless you my dear brother
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47