ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ / ድንቅ ስብከት / {የጳውሎስ ሰንሰለት} prophet Tilahun Tsegaye

  Рет қаралды 463,357

Anno Elias Official

Anno Elias Official

Жыл бұрын

በዚህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችና ዝማሬዎች ስለሚለቀቁ #subscribe በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅ ዘመዶ share በማድረግ ያጋሩ በተለያየ መንገድ አገልግሎቱን ለመደገፍ ከስር ባለው መረጃ ያገኙናል ።
ለበለጠ መረጃ
በtelegram t.me/bereafamily
በtelegram t.me/Annointedd
በfacebook / anno-. .
በስልክ +251916782329

Пікірлер: 620
@seblipomi3684
@seblipomi3684 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀስ እያለ እያረሰረሰ ነው የሚገባው ሁሌ ነው የዚህን ሰውዬ የምሰማው በፍቅር ነው
@senaitsahle6049
@senaitsahle6049 Жыл бұрын
00
@1MINUTEbOOSTeNGLISH
@1MINUTEbOOSTeNGLISH Жыл бұрын
የተባረክሽ ነሽ ማሪያምም መልካሙን መርጣለች እሱም ከእርሷ አይወሰድባትም ። አይወሰድብሽ
@kiflomtsegaye4756
@kiflomtsegaye4756 Жыл бұрын
እኔም እንደ አንቺው ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መንፈስን ምን ያህል ሀይሉን የምናውቅበት ትምህርት ነው
@chalanegewo8717
@chalanegewo8717 Жыл бұрын
እንወዳቿለን😍!
@hewanefgts8298
@hewanefgts8298 Жыл бұрын
ዠዠዠ
@Merry2989
@Merry2989 Жыл бұрын
እንደ እብድ ብቻዬን እየጮኩ ነዉ የሰማሁት 😭😭😭😭 በጌታ ብሆንም ኢየሱስን እንዳዉቅ ፀልዩልኝ!
@chalanegewo8717
@chalanegewo8717 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 Жыл бұрын
እውነት ነው። እየሱስ ታውቆ አይጨረስም አይጠገብም። የናፈቅሽው ጌታ አሁን ከተገለጠልሽ በላይ ይገለጥልሽ ፊቱን ያብራልሽ
@user-ez2fu7ew6e
@user-ez2fu7ew6e Жыл бұрын
አሜን🎯➦🤲
@munatamam8395
@munatamam8395 Жыл бұрын
​@@yeneneshmarie1607 😂😊😅❤❤❤
@munatamam8395
@munatamam8395 Жыл бұрын
​@@chalanegewo8717 Thu Hy by use Dr
@yeshidange
@yeshidange Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ባንተ አገልግሎት በጣም እገረማለሁ ስለ አገልግሎትህ የገለጠልህ ጌታ ይባረክ
@hamirazionSolomon-qw4zj
@hamirazionSolomon-qw4zj 7 ай бұрын
amen 🙏🙏eyesus ywedachuhal
@andinetashenafi4934
@andinetashenafi4934 Жыл бұрын
የቃሉን መገለጥና ጸጋውን ያፈሰሰልህን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
@ksanet730
@ksanet730 Жыл бұрын
99o99
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
ወንጌል ተሰበከ more gearis to gearis man of GOD bless more
@4gmobile593
@4gmobile593 Жыл бұрын
​@@ksanet730 ❤ተ
@yosefdinku1894
@yosefdinku1894 7 ай бұрын
​@ksanet730
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 2 ай бұрын
😢ምን አለ ላንተ ጌታን ባወከው በበራልህ ልክ ለኔ እሩቡን እንካን ቢሰጠኝ ባዉቀው ብረዳው ጌታ😢😢😢😢😢
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንለት እግዚአብሔር ከዚህ የበለፀ ፀጋዉን ያብዛልህ ድንቅ ትምህርት ነዉ ህይወትን የሚገነባ 🙏🙏🙏🙏🙏
@samirapelete369
@samirapelete369 Жыл бұрын
❤❤❤❤ወዉ❤❤❤የኢየሱስ በጎ ወተደር
@mekedsbeyene8665
@mekedsbeyene8665 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር አሰራር ሁሌም እሚገርመኝ በዘመን ሁሉ ወንጌልን እሚገልጥባቸዉ ቅሪቶች አሉት ስሙ ይባረክ
@loveunited1356
@loveunited1356 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመሰገን 🥇🏆🎉✝️💒🥰💐
@hdhdhushshshje4105
@hdhdhushshshje4105 Жыл бұрын
እውነት ነው 🙏
@addisbaki3094
@addisbaki3094 Жыл бұрын
Ewnate new Egzabhare hula ba zemnate weste sew alw
@aselefch
@aselefch Ай бұрын
Gaeya eysuss zminken ybirki wuedmy tilew❤️🙏❤️🙏❤️❤️❤️
@dejenezergua6972
@dejenezergua6972 Жыл бұрын
ጌታ በናንተ የፈረሰውን የኢየሱስን ህብረት ሌያድስ ስለመጣው መንፍስ ለሱ ለራሱ ለኢየሱስ ይሁን ፈውስ ይሄ ነው ስለኢየሱስ ብቻ ዋው ታድለን ጌታ ሊያድሰን ነው ተስፍ አለ
@marthahailemariam2875
@marthahailemariam2875 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እንደነ ጳውሎስ የእውነት ወንጌል እየሱስን የሚገልጥ ትውልድ መገኘቱ በጣም ደስ ይላል ። ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ይጠብቅልህ🙏❤❤
@user-cj2li2gy9h
@user-cj2li2gy9h 28 күн бұрын
ጥልዬ ደጋግሜ ነው ስብከቶችህን ማዳምጠው ተባረክልን❤❤❤❤❤
@user-zg9mz5pg7k
@user-zg9mz5pg7k Жыл бұрын
በዚህ ዘመን የተነሱ " ነብይ ነኝ "ባይዮች:- ትወርሳላህ ፣ ትሄይላህ ፣ ሀብታም ትሆነላህ ፣ እያሉ የክርስቶስ ፍቅር እንድቀዘቅዝ አደረጉት !! እንደዚህ የክርስቶስን ወንጌል ብሰበክ እንዴት ልበችን ያርፍ ነበር :: እግዚኣብሔር ፀጋ ያብዛልህ በጌታ ወንድሜ ጥሌ😍
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Жыл бұрын
ስለሌሎች መተቼትህን ትተህ ለራስህ መንገድህን አስተካክል:: ጣትህን ስብስብ
@kumelakumsanew4377
@kumelakumsanew4377 Жыл бұрын
አንቴ እራስ ፓውሎስ ትመስለኛለህ !! ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!!
@aselefch
@aselefch Ай бұрын
Amen amen amen amen tbireki ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aselefch
@aselefch Ай бұрын
Amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MignotWoubshet
@MignotWoubshet 10 ай бұрын
ኡኡኡኡኡ አረ ወይኔ 😢😢😢 የኔ ጌታ ይብዛልኝ እባክህን አንተን መሽተት😢😢😢 አንፃኝ ከወደኩበት ድክመት እንዴት ደስ ይላል ባንተ ቤት መሆን😊😊😊 ነብይ ጥላሁን ያንተ ስብከት እንደ መድሀኒት ነዉ የሚፈዉሰኝ የእዉነት❤❤❤
@EskaNetsu-yt2lv
@EskaNetsu-yt2lv Ай бұрын
Egziyabeher zemenehen Hulu yebarkew
@user-tk9qx4wm1b
@user-tk9qx4wm1b 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏
@mesayatube
@mesayatube Жыл бұрын
የነጠረውን የእግዚአብሔርን ቃል እንዲህ በሰው ልብ ውስጥ እንድታፈሰው ያስቻለህ ጌታ ይባረክ:: አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ ያብዛልህ ተባረክ:: ቃሉን በእምባ ነው የሰማሁት:: ያለሁበትን የክርስትና ህይወት ደረጃ አሳይቶኛል:: ምን ያህል ኃላ እንደቀረው እና የእምነት እርምጃዬን እንድመረምርና እንዳስተካክል የማንቂያ ደውል ሆኖልኛል:: የመኖሬን አላማ እንዳስተውል ረድቶኛ:: መጽሐፍ ቅዱስ 2ኛ ቆሮንቶስ 7 10 ላይ "እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ኀዘን ጸጸት የሌለበትን፥ ወደ መዳንም የሚያደርሰውን ንስሐ ያደርጋልና፤ ..." እንደሚል እንዲሁ ዛሬ የተማርኩት ቃል የውስጤን ባዶነት እና እስካሁን ቃሉን በእውነት እንደሚገባ እንዳልኖርኩት አሳይቶ ልቤ ቢያዝንብኝም: ሃዘኔ ወደ መዳን የሚያደርሰውን ንስሃ እንዳደርግ መርቶኛልና እግዚአብሔር ደግሜ አመሰግናለሁ::
@aselefch
@aselefch Ай бұрын
Amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 5 ай бұрын
Tile geta eyesus yibarikih bezih zemen yalen edilegnoch nen besimam be enba new yesemahut😭😭😭😭
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
ዋውው በጣም የሚገርም ስብከትና ትምህርት ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክ ጸጋ ይብዛልህ ለኔም የአንተን ጥበብና መገለጥ ጌታ ይስጠኝ ኢየሱስ እንድሰብከው ለእርሱ እንደ ጳውሎስ እንድኖሮ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
በድጋሚ እንድነሳ ጌታን እንድፈልግ ያደረገኝ ስብከት ጌታ የቃሉን መገለጥ ይጨምርብህ ዘመንህ ይለምልም ብሩክ ሁን
@user-jg7ef7dm7o
@user-jg7ef7dm7o Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤ጌታችን እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ
@aselefch
@aselefch Ай бұрын
Tbireki gaeya zminken ybirki 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@mekideswolde3552
@mekideswolde3552 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን ወዳጃችን ተባረከ🙏🙏🙏
@doda9780
@doda9780 18 күн бұрын
ዘምን የተባረከ ዩሁን በጌታ በየሱስም አሜን የጌታ ኃይል የገልትዉ ሰዉ እየሱስ ብቻ ናዉ ምያይዉ 🎉🎉🎉😢
@elisaaliza8013
@elisaaliza8013 7 ай бұрын
ameeen geta abisto yibareki
@letinaf4818
@letinaf4818 Жыл бұрын
I never heard anyone preaching real story about Paul like this in my 34 years in Christ 🙏🏼 May God bless you more my brother ❤
@letinaf4818
@letinaf4818 Жыл бұрын
I cried when I heard this.
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 Жыл бұрын
Absolutely 💯 % agree
@abenmebamoneygezahegn7727
@abenmebamoneygezahegn7727 9 ай бұрын
​@@IChangedMyName_123ሀሀ
@user-bw7nh9re5k
@user-bw7nh9re5k Ай бұрын
ኡኡፍፍ እያለቀስኩ ነው የሰማዉት ጥልዬ ዘመንክ ይባረክ ወንጌልን ፈትፍተክ ስለምታጎርሰን 🥰
@hiritimehanisho5162
@hiritimehanisho5162 27 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@easternemera3955
@easternemera3955 Жыл бұрын
Amen!!! Sibikatu wangel wangel yishatal!! Tile tebaraki!!!
@wonishetkassa5013
@wonishetkassa5013 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ከዚህ በበለጠ ፀጋና እውነት ክብር ይግለጥህ አኛም ይሄን እውነት የሰማን በሰማነው ቃልና እውነት መገለጥና መኖር ይሁንልን
@RitaWondossen
@RitaWondossen 6 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እግዚአብሔር አንደበትህን ከዚ በላይ በሞገስ ይሙላው አንተ ልዩ ነህ በስመአብ
@aselefch
@aselefch Ай бұрын
Amen amen amen ewnit now eko ❤️❤️😭😭😭😭😭😭
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu 8 ай бұрын
Geta Eyesus zemanik yiberakowu wendime ✅
@missyethio1398
@missyethio1398 Жыл бұрын
WOW 😯 This is what it sounds like when the Gospel is preached with a heavy anointing! I’ve never heard a deeply moving exposition about the chains of Paul like this. This is absolutely marvelous!!! Glory to God!! More grace to you, dear brother!
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf 9 ай бұрын
Tebarek ❤❤❤ewunet
@romatesfaghzi6628
@romatesfaghzi6628 9 ай бұрын
Kndey des kbleka u sbketu. God bless you ❤❤❤
@chakanunu5457
@chakanunu5457 Жыл бұрын
አረ አሜን እየሱስ ጌታ ነው በውሀ ዳር እደበቀለች ፍሬ ልብ የሚያረሰርስ የቃል መገለጥ ከዚህ በላይ እየሱስን ግለጥ ተባረክ ወድሜ አሜን
@daniopiadani5387
@daniopiadani5387 Жыл бұрын
ወንጌል ይሄ ነው። የኔ ዘመን ጳውሎስ🙏
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
ዉይ ወንድምዬ ቃሉን የገለጠልህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ። ካንተ ብዙ እጅግ ብዙ ተምሬዘለሁ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 5 ай бұрын
ነቢይ ከጳውሎስ ጋር የታሰርክ እሰክትመሰል ነው የተረክልኝ በውሰጤም ያሰቀመጥከው እጥፍ በረከት ያግኝህ
@Tulubaby1
@Tulubaby1 Жыл бұрын
Preach it my lord help us I finish with tears…what a commitment I never heard a preacher who preached deep like this man of God may God bless you more
@adanuadugna8251
@adanuadugna8251 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙌 Geta yebarek
@lubbo123
@lubbo123 Жыл бұрын
በለቅሶ የተሰማ ስብከት ተባረክ
@temonazawdetemonatesew8952
@temonazawdetemonatesew8952 Жыл бұрын
የአባቴ ጣፋጩ የቃል ትምርት.... እግዚአብሔር ባምትሻው ሁሉ ይባርክ
@hanaafework2818
@hanaafework2818 Жыл бұрын
አሜን
@HabtamuLedamo
@HabtamuLedamo 6 ай бұрын
ጌታ ፀጋ ይብዛልህ ጥሌ
@erkcyforchrist.G.H.M.
@erkcyforchrist.G.H.M. 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት) ወንድሜ ጥልዬ እንደምወድህ ታውቃለህ።✞❤
@TilahunBirhane-cf4tu
@TilahunBirhane-cf4tu 3 ай бұрын
I love you tiliye gen anten bech sayhon ante weste yalewen new
@melakulemessa2925
@melakulemessa2925 6 ай бұрын
papa tebarekiiiiii
@kirubeal123
@kirubeal123 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርትህ እጅግ በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት አመሠግናለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@beyenechbelete2814
@beyenechbelete2814 Жыл бұрын
በጌታ ስም ተባረክ 📖📖📖📖📖📖😥እንዴት ደስ ይላል ስብከት 🤲🍇እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ
@hiwotabate7554
@hiwotabate7554 3 ай бұрын
Tebareki 😭😭✊🏽✊🏽💚👈🏾
@BogalechTilo
@BogalechTilo 5 ай бұрын
Tebareki❤❤❤❤❤❤❤
@petrosdemamo9563
@petrosdemamo9563 4 ай бұрын
Glory to God amen ❤❤❤❤❤
@meseretwuletaw2302
@meseretwuletaw2302 Жыл бұрын
Kal yelegnm tebarek
@BereketSEBISIBE
@BereketSEBISIBE Ай бұрын
Tagawene yabezalehi tabaraki
@DanielTesfaye-bt7sg
@DanielTesfaye-bt7sg Ай бұрын
ትምህርትህ የሚማርክ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክ ጸጋውን ያብዛልህ ሃሌሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
ዉዉዉዉዉዉዉዉይ አልቻልኩም ዉስጤ ተቃጠለ አንተን ለኢትዮጵያ የሰጠ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሁን መገለጡን የቃሉን ያብዛልህእንዳንተ አየሰነቶችን ይስጠን ለቤተክርስቲያን
@user-sp2kh6yn4d
@user-sp2kh6yn4d 9 ай бұрын
Wow weste geba dese yemile sebket❤❤
@BirtukanAsirs-ng6kb
@BirtukanAsirs-ng6kb 4 ай бұрын
Tile tabrki 😢😢❤
@roberabalcha8762
@roberabalcha8762 Жыл бұрын
Tabarek
@trezaboshe1497
@trezaboshe1497 6 ай бұрын
ጌታ ይብዛል❤
@elizabethhaile5051
@elizabethhaile5051 Жыл бұрын
I'm glad you are my brother
@martamata8232
@martamata8232 Жыл бұрын
Egzabare telke nw amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@birukzeleke3461
@birukzeleke3461 Жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው ባካችሁ 🙌🙌🙌 ምን አይነት ፀጋ ነው ግን ጭራሽ ጳውሎስን ነው የመሰለኝ 😍😍😍😍 Love ❤u Tilahun God blessed you more and more!!! ❤❤❤😘
@user-eg8kg4ml5q
@user-eg8kg4ml5q 8 ай бұрын
ጥሌ ዘመንህ ይባሪክ ❤❤❤❤
@mussietesfazghi5938
@mussietesfazghi5938 3 ай бұрын
yihinn sibket sinte semahut pauln fitlefite ayehut tiliye kesu ga yenebere eskimeslegn dires bebete hogne bemenfes tewesedkugn geta yibarkh🤗🤗🤗🤗🤗🤗😘
@alexhabtay6192
@alexhabtay6192 9 ай бұрын
Aemin
@elizabethdenta8016
@elizabethdenta8016 9 ай бұрын
Uuuu may God bless you more
@aliaakhalid8737
@aliaakhalid8737 8 ай бұрын
Amen amen amen
@Ermiyasadmo
@Ermiyasadmo Ай бұрын
ለጌታ ሁሉም ይቸለል
@messetamru6857
@messetamru6857 Жыл бұрын
አሁንም የፀጋው መገለጫ ያርግህ It’s so amazing how you reveal the word of God❤
@muludemesse9745
@muludemesse9745 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታይርዳን
@tigist3038
@tigist3038 Жыл бұрын
እንደዚ ገብቶኝ አያቅም በእንባ ነው የጨረስኩት ወይ ክርስትና ወንድሜ በደሙ ተሸፈን ይሄ እውነት ለሰማው ሁሉ ይሁን ታላቅ ብርሀን ነው ክብሩን ጌታይውሰድ።
@milkybedaso9461
@milkybedaso9461 Жыл бұрын
😲 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 በእውነት የእግዚአብሔርን ፀጋ አየሁ!!! እየሱስ ይባረክ!!! እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን እና ፀጋውን ለእኔ ለኅጢያተኛው እና ለደካማው ያብዛ ስል ተመኘው!!! አሜን 🙏🙏🙏 እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!!!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
Amen
@user-yl9pi6rk6o
@user-yl9pi6rk6o 7 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@yoagerm5354
@yoagerm5354 Жыл бұрын
GOD bless you 🙏 ❤️ 🙌
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
መጨረሻ ላይ እምባዬ ተናነቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@melate1677
@melate1677 6 ай бұрын
😭😭😭
@beecell5961
@beecell5961 Жыл бұрын
Uuuufffff TEBAREKI ZEMANKI HULU YETABAREKA YIHUNILI WONDIME TILE✋✋✋✋
@tedilayetamiruteda
@tedilayetamiruteda 7 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@genetgenethaile8554
@genetgenethaile8554 Жыл бұрын
አንዴት የምባርክ ቃል ነው ፓስቴር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
@user-tp1fg5wv6j
@user-tp1fg5wv6j 7 ай бұрын
God give u more grace
@tigistbayou5832
@tigistbayou5832 Жыл бұрын
ጥሌ ተባረክ ስወድህ ተባረክ
@adnchiwledeyoutube1462
@adnchiwledeyoutube1462 5 ай бұрын
Ameeeen halelujah
@Yohannes-Birhan
@Yohannes-Birhan 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክኽ እመብርሃን ጥላዋን ትጣልልኽ 🙏☦️💒 እንደዚህ የሚሰብክ ፓስተር ሰምቼ ስለማላውቅ ነው አብዛኞቹ መድረክ ላይ ወጥተው የተቃውሞ ነገር ብቻ ነው ሲናገሩ ምንሰማቸው ሁሉም እደዚህ መፅሐፍ ቅዱስን ብቻ ቢሰብኩ ከልዩነታችን ይልቅ አንድነታችን ስለሚበልጥ ለእኛ ለክርስቲያኖች የበለጠ ይጠቅመናል:: ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው:: በቀራንዮ አደባባይ ላይ ደሙን አፍስሶ ስጋውን ቆርሶ ከሞት ወደ ህይወት ከጨለማ ወደ ብርሃን ያመጣኻኝ ኃያል አምላክ ክብር እና ምስጋና ለዘለዓለም ላንተ ይሁን አሜን🙏❤️::
@senigezu
@senigezu Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህ አብስቶ ይባረክል !!!
@tsegatemesgen6537
@tsegatemesgen6537 Жыл бұрын
Temesgen amlake 🙏zemenh ybarek
@user-bp6is3oz4s
@user-bp6is3oz4s 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛ እንደዝህ አይነት አስተማሪ ለዝህ ሰአት ጠቃሚ ነው ❤️❤️❤️❤️
@sablegirma7232
@sablegirma7232 9 ай бұрын
Pastor Geta yebrkche I really appreciate iit is power full precheed,God bless you
@Atekilt
@Atekilt 2 ай бұрын
ዘመንሕ ይባረክ
@tigmatwas2109
@tigmatwas2109 Жыл бұрын
yas wowwww amen amen amen amen amen amen amen amen amen amentabaraki
@wubetbelayneh
@wubetbelayneh Жыл бұрын
amen amen hallelujah amen amen hallelujah hallelujah amen hallelujah amen amen hallelujah hallelujah amen hallelujah
@Frewotwoorku-qh7ic
@Frewotwoorku-qh7ic 28 күн бұрын
Xle ante stsebk nebse tdesetalech haset tadergalech 😢❤
@tedros8953
@tedros8953 Жыл бұрын
Powerful teaching man of God.bless you.
@tigistgidey1438
@tigistgidey1438 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ የ እግዚአብሔር ቃል እግዚአብሔር መልካም።
@user-xu1et1wr9q
@user-xu1et1wr9q 9 ай бұрын
Waaqayyoo siyaa eebbisu. Dhugaamaanuu ati nama wangelli siif ifeedha. Ati adda. Nama akka keetii kana nuuf yaa baay'isu.
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 ай бұрын
ተባረክ❤
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 51 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 24 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН
መንፈስ ቅዱስ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
36:02
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 137 М.
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 51 МЛН