ነብይ ዚጊ ዛጋ ሰይጣንን በጫማ ክሬና በፀጉሬ ነው የማስወጣው 7 October 2023

  Рет қаралды 55,269

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

9 ай бұрын

Пікірлер: 630
@divineshowwithpastorsofani5691
@divineshowwithpastorsofani5691 9 ай бұрын
+251 91 266 1716 Prophet Zigi zaga
@Trure7Love
@Trure7Love 9 ай бұрын
😂😂😂😂እንደፋራ ደፋር አለ⁉️ ያቺ ጩህታሟ ነብይነኝ የምትለዋን ይመስላል ‼️99.9%የፋራ ጥርቅም ነብይ ተብዬ መቀለጃ ትሁን አገራችን⁉️⁉️🫣🫣
@bpsmacleod9640
@bpsmacleod9640 9 ай бұрын
menale batasedebun!
@addistedla
@addistedla 9 ай бұрын
Sofi do not support your promoting some questionable ነበያት by posting their number. ብዙዉንገደል ይዞመግባት ነዉ በተለይ መቅማንበብ ያለመደትዉልድ በመዝሙር እና በነበያት የሚኖር
@lijiwondewonde
@lijiwondewonde 9 ай бұрын
Bro This men his laying and his so funny 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ' S
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 8 ай бұрын
በኢትዮጵያ የኮሜዲያን እጥረት በነቢያቶች ተሸፍኗል። ነብይ ባይኖር ማን ያስቀን ነበር?
@tamiratgebregzabher1456
@tamiratgebregzabher1456 9 ай бұрын
ይህን ቃለ ምልልስ ማዳመጥ ግዜን ከማባከን በስተቀር ሌላ ጥቅም የለውም ይቅር ይበለን ሁላችንን
@user-pf1yk4cf7x
@user-pf1yk4cf7x 9 ай бұрын
አሜንንን
@judidamte4008
@judidamte4008 9 ай бұрын
ያስቃል እኮ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 9 ай бұрын
Why you are if you do not want no one force you to be here
@amhayus
@amhayus 9 ай бұрын
it's so fun to watch
@HindiMohammad-vr9tp
@HindiMohammad-vr9tp 8 ай бұрын
መያዝ አለብህ እኮ ትንቢት ተናግረህ ተፈጸመ እንዲባል አሳረድከው እራስክ
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 9 ай бұрын
እኔ የሚያሳዝነኝ እነዚን የሚከተለው መሀይም ህዝብ ነው?
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 9 ай бұрын
አንተ እራሱ እያየህ አይደል እንዴ
@santaw5392
@santaw5392 9 ай бұрын
​@@henokeshetu2491ማየት እና ማመንን ለይ ፣ አንተ ጭቃ።
@santaw5392
@santaw5392 9 ай бұрын
These FAKE PROPHET/PASTORS have taken the job of OROMO COMEDIANS 😂😂😂😂😂
@teg22345
@teg22345 9 ай бұрын
Enem
@ethiopian7722
@ethiopian7722 9 ай бұрын
@@henokeshetu2491ማየትና መከተል? ነዉ ትርጉሙ ተቀይሯል?
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ልባችንን ጠብቅ በእውነት አውንሰ ደከመን ገላግለን ጌታ😓😓
@weynitube440
@weynitube440 9 ай бұрын
ሶፊ ግን በጣም ነው የምታስቀኝ የምር ሰው ላይ የምትይዘው ሙድ በጣም ያስቀኛል ብዙግዜ 😂😂❤
@getutolla4312
@getutolla4312 9 ай бұрын
ሶፊ እስከዛሬ ያቀረብካቸውን አንድላይ አቅርባቸው እና ምን እንደሚፈጠር እንይ😂😂😂
@tigitk5795
@tigitk5795 9 ай бұрын
kkkkእብዶች ሲሰበሰቡ እራሱኑ ያንቁታል ምድር ወንበዴ ሌባ ጥርቅም ትንሸ እንካን አይሰቀጥጣቸውም ወደ አማኑኤል ሪፍር ፃፍለት ሶፍ
@tadougalaxy9799
@tadougalaxy9799 9 ай бұрын
ሶፊ እኔ ምለው የቃል ሙላት አለኝ ሴል ነበር የሰማሁት አንድም የእግዚአብሔር ቃል አልተተቀመ እየሱስ እንደህ አረገ አላለም ጀምሮ እስኪ ጨርስ እኔ እንድህ አረኩ ማንም ያውቃል እንዳለ ጨረሰ ለምሳሌ እኔ የለዘሬ አላቀውም 😂😂😂😂
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 9 ай бұрын
አይ ወገኔን ሴጣን ተጫወተበት😢😢😢😅
@KBB627
@KBB627 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና።
@user-go3vj2zm5f
@user-go3vj2zm5f 9 ай бұрын
አይ ሶፊ ከኢንተርቪ በኋላ ግን ለስንት ሰአት ነው የምትስቀው?
@tigitk5795
@tigitk5795 9 ай бұрын
ቀኑን ሙሉ ነው መቼም የሚሰቀው ኧር ወገን የሰው ልጅ ወደእንሰሳነት እየተቀየር ነዉ
@likukebede8440
@likukebede8440 9 ай бұрын
የእብድ ቀን አይመሽም ገና ብዙ እናያለን የሚገርመኝ አብሯቸው የሚያብደው መብዛቱ😅😅😅😮😢😊
@chakachandelolo2236
@chakachandelolo2236 9 ай бұрын
የእብደትህ ቀን ይሆንን የማይመሸው?
@Nabal266
@Nabal266 9 ай бұрын
😂
@buzebizuye5224
@buzebizuye5224 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@saraabebe9431
@saraabebe9431 9 ай бұрын
ወይ ዘድሮ ማይሴማ ጉድ የድራማ መአት ወይ ጌታሆይ ይቅሪ በሌን ጠንቃይ ብዛታቸው
@mesfinhaile.g4697
@mesfinhaile.g4697 9 ай бұрын
ይሄ ልጅ ጥሩ መደበሪያ ነው
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 9 ай бұрын
ከሚያወሩት ሶፍዬ አስተያየቱ በጣም ያስቀኛል ጌታ ይባርክህ እንደዚህም አለ እንላለን ይሁን እስኪ አሉ እትዬ አቤ
@samrawitadefres1639
@samrawitadefres1639 9 ай бұрын
ኧረ ባካቹ!!!በክርስቶስ ላይ ቀልዱና ፊዙ በዝቶ ይህችን ሀገር መከራዋን አበላቿት! አይ ተዋህዶ እንደው የስርአቱን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን መስበክሽ ብቻውን እውነተኛነትሽን ይመሰክራል!!!!
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 9 ай бұрын
እንደዉ ከየት ነዉ የምታመጤቸዉ
@tigitk5795
@tigitk5795 9 ай бұрын
አማኑኤል እየሄደ ነው የሚለቅማቸው አባዘባርቄ ቀዌ ሁላ እኔ እሱ ነው የሚገርመኝ ሙድ ሲይዝባቸው እነሱ ይግላሉ
@addisabebe4827
@addisabebe4827 9 ай бұрын
እውነትም የሐሰተኛ ጠቅላይ ሚኒስትር
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 9 ай бұрын
ሶፊ በእውነት ግን ከነዚህ ምን እንማራለን ብለህ ነው ምታቀርብልን? እባክህን በጌታ ፍቅር እጠይቅሃለሁ ቪውን ብቻ አትይ :: ሊታይ ይችላል የሚለውን ብቻ ሳይሆን ህዝቡ ምን ይጠቀማል የሚለውን አስቀድም በእውነት ምንም የሚያንጽ ነገር የለውም:: Please የትግስት እጅጉን ሾው ተመልከት እውነት ይጠቅምሃል ኢንተርቪ ማንን ማድረግ እንዳለብህ እና እንዴት እንደሚደረግ ትማራለህ :: በእውነት ደክሞናል::
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 9 ай бұрын
ሶፊ አይሰማም ብር እና ቦልት ነው መቼ የእግዚአብሔርን ቃል ጠንቅቆም አያውቅ ይብላኝ ፓስተር ብሎ ለሾመው
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 9 ай бұрын
አይ ሶፊ እነዚን እብዶች ግን ከየት ነው የምታመጣቸው? ዳስተር
@semhar11
@semhar11 9 ай бұрын
Kkkkkk
@onetruth4649
@onetruth4649 9 ай бұрын
ሶፊ አልሰለቸህም ከእብዶችጋር መወዛገብ????
@bobolala1974
@bobolala1974 9 ай бұрын
ሰው ግን ስለ እራሱ ሲያወራ መስማት ሲያስቅ😂😂😂 እኔ እንትን ሳደርግ እኔ እንደዚህ ስል እኔ ስናገር😂😂😂😂😂😂😂ሆሆሆሆ
@elamyosef243
@elamyosef243 9 ай бұрын
በእውነት ማሳቅ ብቻ ሳይሆን ይደብራል😉
@BONANZ321
@BONANZ321 9 ай бұрын
እባካችሁ የእዕምሮና የጭንቅላት መሳሪያ ተባብረን እንግዛ
@AsterAber
@AsterAber 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 9 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡ እረ ጆሮአችን ቆሰለ ምንአይነት ዘመን ላይ ደረስን ምድረ ሽርክት
@tigitk5795
@tigitk5795 9 ай бұрын
ኧር ምድር ቆርቆሮ ኢትዬ እብድ ተለቀቀ አማኑኤል ተዘጋ እንዴ አይ ብጥርቅ ከየት ነው ይሄ ሰውዪ የሚለቃቅማቸው እሱ ያላግጥባቸዋል እነሱ ዝም ብለው ይበጠርቃሉ ፓሰተር ፍራንፍር ኧር ያንተ ጉሮሮ ይዝጋልን
@user-ry4jp3qw6z
@user-ry4jp3qw6z 9 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጣችሁ
@selamyegetalij8224
@selamyegetalij8224 9 ай бұрын
ሶፊ እግዚአብሔር ይገፅፅክ በዉነት
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 9 ай бұрын
😂😂😂😂 ሆዴ ቆሰለ አሜን
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 8 ай бұрын
ፓስተር እኔ ቀጥተኛ የሆነችው ኦ/ተ/ቤ ነው የማመልከው ግን ፓ/ር አንተ ከዚህ ማፍያ ቡድን ውጣ ተመችተኽኛል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ፡ኢየሱስ ጌታ ነው!
@tegistwolde6223
@tegistwolde6223 9 ай бұрын
የሐሰተኞቹ ጠ/ሚ የተባለው ሹመት ተመችቶኛል 🤣🤣🤣
@wubshetalayou8229
@wubshetalayou8229 9 ай бұрын
ሶፊ እነዚህን ቀዌ ሞራሊስቶቾ ከማቅረብህ በፊት ተመልካቾችህ ይጠይቁአቸው ዘንድ አስቀድመህ ብትነግር ተጨባጭ የሆነ ጥያቄ ባቀበሉህ ነበር። ትግስትህን ግን አደንቃለሁ ለነገሩ አኛስ በምን እንዝናና ነበር እነዚህ ቀላማጆች ባይኖሩ
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 9 ай бұрын
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ገና ፈሴን ያሸተተ ቅዘኔን የተቀባ አጋንንት ያስወጣል የሚል ይመጣልናል ሶፊ ዛሬ ተመቸኸኝ እባክህን እንደነዚህ ያለውን አምጣልን ትንሽ እንሳቅ ኑሮው ጠብሶናል አረፍ ያስብለናል
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 9 ай бұрын
😂😢😂😢😂😢
@abynabibahlbi3361
@abynabibahlbi3361 9 ай бұрын
ፈስና ቅዘኔን ተኽላሃይማኖት
@dungedunge7226
@dungedunge7226 9 ай бұрын
ፀጉር ቆራጭ ሲቆርጥህ እየጮኸ ነው ማለት ነው 😂😂😂
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MimoAbebe-ux5pd
@MimoAbebe-ux5pd 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ 😭😭😭😭ሲያሳዝን
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 8 ай бұрын
Memeye endet nesh teshalesh wey sltykesh ykerta they beye mkere nber alsma blesh stotzesh afeshu metash ayzogn wanaw nger tsfa al mkuret nw
@Miki-pb8py
@Miki-pb8py 9 ай бұрын
ተባረክ ኑብይ በስልክህ ደውዬ ምስጥሬን ሁሉ ገልጠህ ፀልየህልኛል
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 7 ай бұрын
😂
@YsmiYsmi
@YsmiYsmi 4 ай бұрын
Ei
@befekaduaseffa9187
@befekaduaseffa9187 9 ай бұрын
እስቲ በመንፈስ የት እንዳለሁ አግኝና ያለብኝን በሽታ አውጣልኝ ነብይ ዚጊ ዛጋ።
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂👏👏👍👍
@Nabal266
@Nabal266 9 ай бұрын
😅
@user-ws4un4vf1n
@user-ws4un4vf1n 9 ай бұрын
ሶፈ በጣም ትገርማለህ ይህ ጌታን ማገልገል ሳይሆን ማሰደብ ነው ።ስራ ብትቀይር ይሻልሀል።የሚገርመው ደግሞ የነሱን የሀሰት ወሬ እውነት አስመስለህ አውነቱን ለሰሚው ሰትገልፅ ሀልጊዜ መለያየትህ ሰውንም አስተሀል ጌታምየጠይቅሀል።
@GG-rm2py
@GG-rm2py 9 ай бұрын
እኔን ግርም የሚለኝ ከየት ነው የምትለቃቅማቸው?
@user-rz2nx4uz2j
@user-rz2nx4uz2j 7 ай бұрын
😂😂😂😂 በጫማ ማሰሪያ የልቤን አዳራሽ ተመችቶኛል አይይ ሀይማኞት ዘመናዊ ጥንቆይ አንደኛዉ አንተ ነክ። ተዋህዶ በከፍታ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesiyohans1760
@mesiyohans1760 9 ай бұрын
እን ባጣም ያምጋራማኚ ፓሲታራ ሶፎንያሲ ትግሲቱሁ ናው
@mhriesolomon1434
@mhriesolomon1434 9 ай бұрын
😢😢😢😢 ወይ ጉድ ምን ኣይነት ዘመን ነው ጌታ ተሎ ና
@addpuppets9326
@addpuppets9326 9 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው? መቸም ሰው እንዲስቅበት እንዲያሾፍበት ነው የጋበዝከው:: በጣም ተንኮለኛ ነህ::
@feriwaneemeyenesh4973
@feriwaneemeyenesh4973 9 ай бұрын
የሶፊ ነገር ሳየው ያስቀኛል፤ ተባረክ
@danidire1557
@danidire1557 9 ай бұрын
ሶፊ ከየት ነዉ የምታገኛቸው እነኚህ ድኩማን ዘመናዊ ላቦሮዎች ጥሩ መደበሪያ ናቸው ባይ ዘዌይን (111 ጊዜ ጠራት ተመቸኝ ጭዌው ዋሸው እንዴ ነው ጭዌው
@alzemtube5249
@alzemtube5249 9 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ጌታ ሆይ የእጆችህ ፍጥረት አንተን ለመሆን ሲጋጋጡ እንደማየት የሚዘገንን ነገር የለም 😢ብቻ ልቦናቸውን ገስፅ 🙏🙏🙏 ሶፊ ግን ትግዕስቱን ይስጥህ 😂እኔ ብሆንእንዲህ ሲበጠረቁ በቦቅስ ማለቴ አይቀርም 😎😁
@zerfeshiferaw1758
@zerfeshiferaw1758 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ephremdanano-tm5gv
@ephremdanano-tm5gv 9 ай бұрын
እኔ እንደማስበው ይህ ሰው የሚጠጣ ይመስላል ዓይኑ😅😂😂😂
@ethiopian7722
@ethiopian7722 9 ай бұрын
😅😅 እንደዉ ከየት ነዉ የምታመጣቸዉ። ይሄ ገና በልቶ ጠርነቅ እስኪል ስንቱ ወገኔ ይበላል😢😢
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 9 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ማንም ያውቃል ማንም ያውቃል እያለ ነው እስኪ የምታውቁ? እኔ አላውቅም🙄🙄
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 9 ай бұрын
😂😂😂ሆ ጉድ ፈላብንኮ
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 9 ай бұрын
የመብረቁ ታሪክ ከየት እንደተገኘ ይነገረን
@kechemagara5433
@kechemagara5433 9 ай бұрын
ኬት ነው የምታገኛቸው ?
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 9 ай бұрын
ከሚውልበት
@mesaymesay5638
@mesaymesay5638 9 ай бұрын
እውነት አብያተክርስቲያናት ህብረት ቢኖር ኖሮሶፍንያስ ላይ እርምጃ ይወሰድነበር የወንጌል ስም ለስድብ አረከሰ
@tigitk5795
@tigitk5795 9 ай бұрын
ምን አጠፍ ሌባና ወንበዴ የእብድ ጥርቅም ሰላጋለጠ ነው በርታ ሶፋ በምን እንሳቅ ሲደብርን መደበሪያችን ናቹ ምድር ወንበዴ አይ ጌታ አላቹ እሰፔሻሎች ጠንቃዬች
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 9 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ገና ብዙ እንሰማለን
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 9 ай бұрын
ሶፊ ካለ ሀሰተኞች እድል ያገኛሉ
@jesusislove3545
@jesusislove3545 9 ай бұрын
አይ ሶፊ ኬት ነው የምታገኛቸው😂😂😂 ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት ማለት ይሄ ነው
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 9 ай бұрын
ሶፊ ግን ቢቀርብህ ይሻላል ያንተ ከነሱ ባሰ
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 9 ай бұрын
ከየት ነው የምትሰበስባቸው ድራማ ብታሰራቸው ሶፊ
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 4 ай бұрын
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት
@user-cb9jk8yt3u
@user-cb9jk8yt3u 9 ай бұрын
እኔ ግን የሚገርመኝ ይኼ ሶፈንያስ የሚባልን ሰውዬ ጌታ ኢየሱስ በራሱ መፍትሔ ይገላግለን ደከመን አይ ባይ የለውም የማያቀርበው የለውም ኸረ ጌታ ሆይ ይኼ ደግሞ ምንሆኖ ነው በጩኸት የሚያደነቁረን ኸረ ጌታሆይ ስምህን በሚያሰድቡት ላይ ስለስምህ ተነስ
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 9 ай бұрын
ሶፊ እባክህ አንድ ሰው ጋብዝልን የግል ጀት ሊገዛ ነው የተባለ ሰው እይተን ነበር ባንብ እምካኝ ነኝ እያለ ነው እባክህ ጋብዝና ጉድ እንስማ🎉
@hamerebareyawe3815
@hamerebareyawe3815 9 ай бұрын
ከየትነው የምትለቅማቸው የሀሰተኛ ነቢያትን እረህዝቡን አታስቀስፍ ተው
@boruselesa3594
@boruselesa3594 9 ай бұрын
ውሸት እስከ ጥግ ነው
@shegawekindu866
@shegawekindu866 9 ай бұрын
ኮንፕረንስ ባይ ዘወይ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 6 ай бұрын
እግዞኦ ማሀረነ ክርስቶስ ምንም አስተያየት መስጠት አልችልም ፈጣሪ ይማርህ
@maremare1415
@maremare1415 9 ай бұрын
ከዚ ምን እንድንማር ነው ቆይ????አረ ተው ሶፎንያስ ተው ግን 😢😢 አረ አለቅን እኮ
@mamush3456
@mamush3456 9 ай бұрын
አብዶቹን ከየት ነው የምታመጣቸው ።ሶፉ ወይ ኑሮ ያሳብዳል ለካ።።።።
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 9 ай бұрын
በስመ ሥላሴ ! ከወሬው ብዛት የተነሳ ምራቁን እየተፋ ሁሉ እየመሰለኝ ስንቴ ፊቴን ጠራረኩኝ 😮 እኔ እኔ እኔ ኧረ እግዚአብሔር ፈወሰ በል ወደ ደላላነትህ ተመለስ የአንተ መክሊት እሱ ነው አይይይ ቅዘኖ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 8 ай бұрын
Debterawocjh😅 tnchachu
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 8 ай бұрын
ደብተራ ጠንቋይ ማን እንደሆነማ ፓስተር ሶፊ ጨለሌ ነብይ ነኝ ባዮችን ለቃቅሞ እያመጣ እያሳየን ነው የሚገርመኝ አንዱ ነብይ አንዱን ሲተችና ሐሰተኛ ነው ሲል እንጂ ሲተባበሩ አይተን አናቅም እኔና ለእኔ ብቻ የሆነ የምድራዊውን ሐብት ብቻ ናፋቂ ሐይማኖት ። በምድር ይደረግልሐል ይሆንልሐል ሲባል እንጂ የሠማዩን ዕጣ ፈንታውን ሲተነብዩ አይተን አናቅም አሜን ብቻ የተሞላ ህዝብ
@girmachewwoldegiorgies2415
@girmachewwoldegiorgies2415 9 ай бұрын
Hultachume beseklat new meketate yalebachu . laboch
@beneyameshitu2665
@beneyameshitu2665 8 ай бұрын
yes❤እግዚአብሔር በቀባው ላይ እጁን የሚያነሳ መጨረሻው አያምርም 🙏
@yohannesbelay7020
@yohannesbelay7020 9 ай бұрын
ህዝቡ ግን ቆም ብሎ ማሰብ አቅቶት ነው እነዚህን የሚከተለው
@God-db9vp
@God-db9vp 9 ай бұрын
ልቡና ከታወረ ምንም ማመዛዘን ኣይቻልም።
@user-ex6cu6sr2u
@user-ex6cu6sr2u 9 ай бұрын
ውይ ዛንድሮ ኧራ የት ሄጄ ሊኑር
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 9 ай бұрын
Pastor Sofonias, please invite Nebyite Abeba Demise.
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 9 ай бұрын
ከየት ነው እንደዚህ አይነት እብዶች የምታመጣው አይ ፕሮቴስታንት
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 9 ай бұрын
ስምህ ይቀየር ሐዋርያው ጳውሎስ ብዬሃለሁ ፅድት ያልክ ቅን እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ የዘሮችህ ፀሎት እዚህ አድርሶሃል ቀሪ ዘመንህ በቅድስና እግዚአብሔርን የምታአገልግልበት ይሁንልህ ከእዚህም በላይ በፆም እና በፀሎት በርታ ቃሉን በይበልጥ ይግለጥልህ ተባረክ ለበረከት ሁን ሶፊ እስከዛሬ ያቀረብካቸው ነበሩ ይህኛው ልዩ ነው ወላይታ አለፈላት ...
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 9 ай бұрын
😅😅😅
@danihannibal6356
@danihannibal6356 8 ай бұрын
Yihen Comment yetsafew erasu new😂😂😂😂
@selamabebe7004
@selamabebe7004 9 ай бұрын
ሶፍየ ተባረክልኝ
@BerianDebalka
@BerianDebalka 9 ай бұрын
ሊቤ አተለይ ነብሰ ገዶያ የዘመኑ ገዶያ
@girumtube123
@girumtube123 9 ай бұрын
አረ ሶፊ ስልክህን ዝጋ እንጂ ቲክቶክ እያየህ ነው እንዴ ኢንተርቪ የምታደርገው ?
@sossnabatiso1800
@sossnabatiso1800 9 ай бұрын
Pastor sofiy betame yemeyazenana perogeram
@weyafamily4573
@weyafamily4573 9 ай бұрын
እረ መብራት በሰላም ነው የሚቀባጥረው😂😂😂😂
@dawitzewde5488
@dawitzewde5488 8 ай бұрын
እግዚኦ፣ የጴንጤ ድራማ ማለቂያዉ መቼ ይሆን
@hermib6845
@hermib6845 9 ай бұрын
I like this guy 😂
@beskutbirru5389
@beskutbirru5389 9 ай бұрын
ሶፊ የዛሬው ደግሞ ከጥልቁ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው
@emyjecob1001
@emyjecob1001 9 ай бұрын
Ameen prophit u r wonderfull men of god with confedense of holly gos with him
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 9 ай бұрын
እረ ሶፊ ከዬት ነው የመትለቅማቸው ትንሽ ሸም የሚባለውን ነገር ባያውቁት እንኮዋን ሸም ባለበት መንደር አልፈው አያቁም እንዴ 😮😮😮
@eshetugetachew9147
@eshetugetachew9147 9 ай бұрын
ግን ለምንድነው መረጋጋትን ያጡት
@mesaymuleta
@mesaymuleta 9 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የእናንተ እና የብልፅግና መጫወቻ መሆኑ በጣም ያሳዝነኛል
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 9 ай бұрын
😅ደስ የሚለው ነገር በፊት እብዶች የተቀዳደደ ነበር የሚለብሱት አሁን ግን ሽክ ብለው በሱፍ ነው ከች የሚሉት
@Hewan1996
@Hewan1996 9 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከዚ ጠብቀን
@user-pf1yk4cf7x
@user-pf1yk4cf7x 9 ай бұрын
በቀርብ ጠበቁ ሎቱ ሰባት. እኔ ከርስቶስ ነኝ በለው ይመጣሉ 🤕
@godislove6340
@godislove6340 9 ай бұрын
ፖስተር ሶፎንያስ እባክህን የነቢዮን ዚግዛጋ ስልኩን ግለጽልን እንድንረዳው እውነተኛ አገልጋይ መሆኑን ተረድቻለሁ
@user-zl6be6be4q
@user-zl6be6be4q 6 ай бұрын
Zigi ziga Man yemhe bro❤❤❤❤🎉🎉
@evana572
@evana572 9 ай бұрын
ሶፊዬ እንደ ዛሪ አሳዝነኽኝ አታቅም ትንፋሽ አይወስድም😂😂😂😂
@mhriesolomon1434
@mhriesolomon1434 9 ай бұрын
ወይ ሶፊ ለቪው ባርያ ሁነህ ቀረህ ያሳዝናል 😢😢😢😢
@Miki-pb8py
@Miki-pb8py 9 ай бұрын
በስልክ ደውዬ ነብዩ ዝግ ዛጊ የቤቴን ምስጥር ሁሉ ነግሮኝ የቤቴ የመጋረጃ ክብር ሳይቀር ነግሮኝ ፀልዮልኛል፣ ቱገልግያለሁ፣ ተጠቅመበታለሁ
@mesfinmanjura5507
@mesfinmanjura5507 9 ай бұрын
He is a twin of "የኔ ብጫ ወባ"
@tamenadelle198
@tamenadelle198 9 ай бұрын
wow👍
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 9 ай бұрын
የዚህ show አላማው አይገባኝም።Business እንደሆነ ባስብም የገበያ ጥናቱ ሥራ የሚያስፈልገው ይመስለኛል።
@user-ps7hn3bx6u
@user-ps7hn3bx6u 9 ай бұрын
ኩበት እራስ😂
@hailegedlu3725
@hailegedlu3725 9 ай бұрын
እንደዚህ ቻነል የሚያዝናንኝ የለም።ይህኝው ቀውስ ደግሞ የሁሉም ከተሞች ፎርጅድ መታወቂያ ነበረኝ ብሎ ቁጭ። ስትለያቸው ግን ሁሉት ሁለት ሰባት ጠበል እያዘዝክላቸው ቢሆን!
@michaelwoldemariam2899
@michaelwoldemariam2899 9 ай бұрын
ይችላል እግዚአብሔር
@mairagudesta5420
@mairagudesta5420 9 ай бұрын
ሶፊ ለኔ በጣም ተመችተኀኛል ምክንያቱም የዘመኑን ሐሰተኞችን እያጋለጥካቸው ነውና።
@mohamedmuktar5752
@mohamedmuktar5752 9 ай бұрын
በጠም ጨዋታ ይመቻል ነብዩ ዝግ ዘገ ታጨወት!!!!
@Nabal266
@Nabal266 9 ай бұрын
😂
@bobbab9304
@bobbab9304 9 ай бұрын
ሶፊ ባለፈው ያቀረብከው እናን የተቃወመ ወይም የሰደበ ወይም የተቸ ወድያው ይሞታሉ ያለው እኔ ተችቸዋለው ቀልጄበታለው አፊዤበታለው ግን ባይ ባይ አልሞትም ለምንድን ነው በልልኝ
@esubalewsheferaw3500
@esubalewsheferaw3500 9 ай бұрын
dedeb mehon eko des yemilew minim atferam defar new mithonew.
@tsinat982
@tsinat982 9 ай бұрын
የክርስቲያን መድከም እነዚህ አይነቱን የጥልቁ መልዕክተኞች መጫወቻ ይኮናል
@aberamamojaleta7564
@aberamamojaleta7564 9 ай бұрын
Amusing
ያለወንድ ነው እናቴ የወለደቺኝ 22 September 2023
1:15:17
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 144 М.
አፍሪካዊው ጥቁሩ ኢየሱስ ነኝ ፓስተር ሙላት ታዘበው29 May 2023
1:54:37
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 99 М.
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
የእስራኤል ዳንሳ ድብቅ በደልና ግፍ ህዝብና መንግስት  ይወቅል 19 October 2022
1:58:43
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 3,4 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 3,6 МЛН