🛑 በአዘዛችሁኝ መሰረት ከአቦካኩ እስከ አገጋገሩ ይዥላችሁ መጥቻለሁ....

  Рет қаралды 90,944

Honey Tube

Honey Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 321
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o Жыл бұрын
የሚገረም ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል አቦ ላይ አድርጉዋት ደሞ እርጋታሽ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ❤️❤️❤️
@kelemeworkawake8257
@kelemeworkawake8257 Жыл бұрын
@@honeytube914 go by
@user-nn6zv5dr7y
@user-nn6zv5dr7y 11 ай бұрын
😂😂
@Muses-2741k
@Muses-2741k 11 ай бұрын
@@honeytube914 እጅሽን አይቆርጥመው እህት አለሜ የናታችንንም ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርል አንችም በርችልን እድሜና ጠና ይስጥልን
@honeytube914
@honeytube914 3 ай бұрын
@@Muses-2741k አሜን የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@destayoutube
@destayoutube Жыл бұрын
ሀናየ እካን ስላም መጣሽልን የሚገርም ስራ ነው ያሳየሽን በጣም ያምራል እናም እኔም ርሞክርዋለው እህቴ ሀና በርችልን ዋውውው ብለናል የሚያምር ስራ ነው ያሳይሽን ያገራሽን ባህል የሆነውን አንዱን❤❤❤ በጣም ነውየወደድኩት የምር
@mesitube8396
@mesitube8396 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኘ እንኳ ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን የኔባለሙ ጎበዝ በጣም ደስየሚል ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው አሰራርሽ በጣም ደስይላል በርችልን ቆንጃ ህብስት ነው የሰራሽልን ካችብዙ እጠብቃለን
@zinatube
@zinatube Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ አርገሽ ነው የውሀ ዳቦ ህብስት ሰርተሽ ያሳየሽን እጆሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን በርቺ. ፈጣሪ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን.
@hayuti_819
@hayuti_819 Жыл бұрын
እኔ እራሱ ስከፊችው ወላሂ አይኔ ፈጠጠ ዋውውው እደት የሚምረ የውሀ ዳቦ ነው አሰራር ከልዩ አቀራረብ ጋረ ባለሙያ ነሽ ውደ ሙያ ይጠቅማል ጎበዝ በረች ይስለም የዲክ መጣፈጡን አሰራረሽ ይናገራል 😍😍😍 ቀጣይ በሌላ አሰራር ደሞ እጠብቃለሁ ልዩ ነው
@user-cm5tw7fy2h
@user-cm5tw7fy2h Жыл бұрын
ሰላም ምላም እህተችን እንከንደና መጠሸ ምርጥየውሃ ደቦ ሰላምሽ በለሽበት ቦተፈፈ ይብዘልን ቀጥይበት በሌላም ቭድዮች እንጠብቅሻለ ራዥም እድሜ እድሜ ለሁለለችንም እናቶች
@user-kl8kj2kl2f
@user-kl8kj2kl2f Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤተሰብ በሙሉ ዉዴ በጣም ደስ የሚል አሰራር እና በቀላሉ ማዘጋጀት እንደሚቻል አስተምረሻል በርቺ ዉዴ ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተላልፊዉ ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሕዝባችን አንድነትን ፍቅርን ይስጥልን
@fawzia_-bd9sj
@fawzia_-bd9sj 7 ай бұрын
እንደትአዲርገሽአወጣሺውከብረትዲስቱ
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም honeyaዬ ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኮን ሰላም መጣሺልኝ ደሰ የሚል አሰራር ነው እጅሺ ብርክ ይበልልኝ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላሞን ይመልሰልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤
@AawjaWnanwj-jt2tt
@AawjaWnanwj-jt2tt Жыл бұрын
ሰላም ነው እንዴት ነሽ በጣም ነው የሚምርው በርች ❤
@emuferahtube
@emuferahtube Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውውውውውውው መሻአላህ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ውድ አብሽሪልኝ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን
@hanichotube
@hanichotube 2 жыл бұрын
ሰላም በጾለት እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውውው የምር እንዴት እንደሚያምር ማስደነቅ ብቻ እጅሽ ይባርክ የእኔ ባለሞያ ♥♥
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን ሀንችዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@zemzemali6970
@zemzemali6970 Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ ዋውውውውውው ብየ አለሁ መሸአላህ ብየ አለሁ ውደ እደት እደሚምር በርችልኝ የኔ ባለሙያ ሙያ እኮ በጣም ጥሩነውና በርች በሄድሽበት ሙያ ካለሽ ሰርተሽ ትኖሪ አለሽና በርችልኝ❤❤❤
@TUBE-uj1yo
@TUBE-uj1yo Жыл бұрын
ፈጣሬ አገራችንን ሠላም አድነት ያጣልን እምነታችኝኝ አትኩብን የሁሎም የምነት ቤቱች ይከበሩ የሙስሌምም የክርስቴንም የአላህ አላህ ከፍነገር ያሳልን ፈጠራ አገራችን ወደት እየህደች ነዉ ግን
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒዬ የኔ ውድ የእውነት የምገርም እብሽት ነው እጅሽ ይባረክ እኔ በጣም ነው የምወደው አሜን አሜን አሜን
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን መሲዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️🙏
@samiryoutube7115
@samiryoutube7115 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እዴትነሽልኝ ዋውዋውዋውውውውው በጣም በጣም ጎበዝነሽ ከምር ሲያምር እኔ ከጀራና ከዳቦ ምመርጠው ዳቦነው በጣምነው ምወደው ሙያሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን
@begnagojomedia
@begnagojomedia 2 жыл бұрын
በጣም የሚያምር የህብስት አሰራር ነው። እናመሰግናለን !
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@meronwg9509
@meronwg9509 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣሽሀንዬ በጣም ቆንጆ ዳ ቦነ ነው የጋገርሸው እ ና መስግናለን ስላጋራሽን🙏💕💕
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ ሜሪዬ አመሰግናለሁ 🌹❤️😍
@emunuradenyoutube3708
@emunuradenyoutube3708 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም የምወድሽ እኳን ደህና መጣሽ የኔባለሙያ ባለሙያነሽ የኔውድ ስወድሽ ማማየ አገራችንንም ሰላም ያድረግልን ያረብ ቤተሰቦቻችንንም በያሉበት አላህ ይጠብቅልን ማማየ
@genibeauty16
@genibeauty16 2 жыл бұрын
ሀንዬ እጅሽ ይባረክ ህብስት በጣም ነዉ የምወደዉ በርቺልኝ እኔ ራሱ አብሬዉ በላሁኝ ይጣፍጣል በርቺልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን ገንዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ❤️❤️❤️❤️🙏
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Жыл бұрын
ጎበዝ አሁን ከነአቦካኩ ስላሳየሽኝ ደስብሎኛል አመሰግናለው
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ ❤️❤️
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም እናመሰግናለን ሀኒቾ የኔ ባለሙያ እታባዬንም ነብሷን ይማር የባለሙያ ልጅ ነሽ በርቺ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ 😘😘😘
@user-wb7dn1yb5q
@user-wb7dn1yb5q Жыл бұрын
አድስ ነኝ ለቤትሽ መሸአላህ በጣም ያምራል በረች እህት👍
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@wolloyewa
@wolloyewa Жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ በጣም ደስ ይላል ኢንሻአላህ እሞክረዋለሁ አብሽ አላገኝም ግን
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አሜን አብሽ ባይኖረውም ችግር የለውም ሞክሪው ማማዬ
@negetube5884
@negetube5884 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት ዋው ዋው በጣም አረፍ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ ውድ እህታችን የኔ ጀግና በርቻ 😍😍😍ሐናዬ🥰🥰🥰🍽🍮🤣
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@edlemlemma463
@edlemlemma463 11 ай бұрын
ስላም በቀዝቃዛ ውሃ ነው የምናቦካው።በጣም አሪፍ የህብስት ዳቦ ነው።
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
አወ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
@abebatube5763
@abebatube5763 11 ай бұрын
Wowwww በጣም አሪፍ ነው የጋገርሸው እጅሸ ይባርከ❤❤❤🎉🎉🎉
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 10 ай бұрын
የኔህት እጅሽይባረክ የኔባለሙያ እሲእሞክረዋለሁ አገሬስሄድ. ለቻናልሽአድስነኝ በርች
@honeytube914
@honeytube914 10 ай бұрын
የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@user-fm5pv5oy9y
@user-fm5pv5oy9y 10 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ደርባባ ቁንጅና ከሞያ አሟልቶ የሠጠሽ ልጅ ነሽ እናመሠግናለን
@honeytube914
@honeytube914 10 ай бұрын
የኔ መልካም እህት በጣም ነው የማመሰግነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልሽ እካን በሰላም መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉጨየሚገርም የዉሀ ዳቦ አሰራር ነዉ እኔ ሁሌ ዳቦ ኬክ እጋግራለሁ ግን የዉሀ ዳቦ አድ ቀን እካን ሰርቼ አላቅም አልቺልበትምም ነቨር አሁን ግን አቺን አይቼ ለመስራት ወስኛለሁ በዉነት ከልብ ነዉ የማመሰግንሽ እጂሽን ይባርክልን የኔ ባለሙያ ሴት
@hayet8663
@hayet8663 11 ай бұрын
እናመስግናል እህት ዋው ዋውዋው በጣም ያምራል በርች እኔግንበጣም የተመቸሽኝ ፆዳትሽ ማሻአላህ ጎበዝ ❤❤❤❤❤
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️
@user-lc2ex9ns1g
@user-lc2ex9ns1g Жыл бұрын
Honey enkuwan selam metash mamay selayehush des belogal yene bslmuya herf yedano aserare new yasayesn enamesgnaln tebareke muyashn selmtakafyen enamsegnaln Ethiopia 🇪🇹 hageracenen selam yadergeln yareeb yakerm
@user-xs4fl1hg6q
@user-xs4fl1hg6q 2 жыл бұрын
ሠላም ያገሬልጅ በጣም ምርጥ ዳቦ እጅሽ ይባርክ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 2 жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ሰላም መታሽ በውነት በጣም ቆዦ እስራት ነው
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ❤️❤️❤️🙏
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ የዳቦ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽኖ ባለሞያ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን በቃችሁ ይበለን
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 11 ай бұрын
መግቤውን መዝሙር ሠምቸ ቤተሠብ ሆንኩ❤❤❤❤
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@tsinatwandenagin779
@tsinatwandenagin779 3 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ አረብ የምር ነው ሚያደንቀው
@honeytube914
@honeytube914 3 ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@rahwamedia6536
@rahwamedia6536 2 жыл бұрын
ዋዉ የኔ ሴት ሁለ ነገር አሙአልቶ የሰጠሽ የኔ መልካም በጣም ነዉ እሚያምረዉ እኔም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ዜድዬዋ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️🙏
@user-jz7fd5xg9t
@user-jz7fd5xg9t 8 ай бұрын
ሰላም እህት በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን በስንት ደቂቃ ነው አጅናው ኩፍ ያለው
@tigetadess6832
@tigetadess6832 4 ай бұрын
ባለሞያ ነሽ እጅሸይባረክ❤❤❤❤❤
@honeytube914
@honeytube914 4 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀኒ ቤተሰቦች ከዚህ በፊት ጋግሬ በአቀርብኩላችሁ ዳቦ ወዳችሁት እያለ አቦካኩን ግን አላሳየሆችሁም ነበር ዛሬ ግን ሙሉ እስከ አቦካኩ አገጋገሩ ይዥላችሁ ነው የመጣሁት ትእዛዛችሁን በማክበር በሉ እናንተም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር እያደርጋችሁ አበራቱኝ ውዶችየ እኔም የተጠቀምኩበትን ለእናንተ ይጠቅማል የምለውን ቪዲዬ ይዥላችሁ እመጣለሁ ። ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ሕዝብ ይሁንልን 💚💛❤️🙏
@ritaethiopia4197
@ritaethiopia4197 2 ай бұрын
wow 👌 beteme dese yamile naw gobeze❤
@honeytube914
@honeytube914 2 ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@user-nk9kj9lr7v
@user-nk9kj9lr7v 11 ай бұрын
በጣም ያምራን የኔ አደበኛ እህት እናመሠግን አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@haftamneshbelete3913
@haftamneshbelete3913 Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል👌እናመሰግናለን
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ 😍😍
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it 11 ай бұрын
Beautiful ❤️ thank you When you take it out carefully you can use it with Handel bread maker okay 👍 👏👏👏 well done 😊
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
Thank you so much ❤️❤️❤️
@magdarodriguez6778
@magdarodriguez6778 11 ай бұрын
Thank you sister, what i like from tigray region hebiste more than hebasha. God bless you ❤❤❤
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
Thank you my dear ❤️❤️❤️
@user-lr1jn7vf5g
@user-lr1jn7vf5g 9 ай бұрын
❤❤እጅሽይባረክ
@honeytube914
@honeytube914 9 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ ❤️❤️
@Aina-hf2kb
@Aina-hf2kb 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ 👍
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ ❤️
@tajetaje9957
@tajetaje9957 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ ❤️❤️❤️
@user-kd5wp3dt6s
@user-kd5wp3dt6s 6 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ባለሞያ
@honeytube914
@honeytube914 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤️
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@nouraviri4903
@nouraviri4903 11 ай бұрын
God job 2💖💖💖
@om_ans
@om_ans 2 жыл бұрын
تسلم ايدك حبيبتى معجنات تحفه جدا
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
Tnxxxx My dear ❤️❤️❤️
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ በጣም ያምራል 🥰
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@fatimatube1902
@fatimatube1902 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ ዋዉው ማሻአሏህ በርችልኝ ❤❤❤❤
@honeytube914
@honeytube914 3 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ መልካም እህት ❤️❤️❤️❤️❤️
@hggff9535
@hggff9535 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እጂሺን ይባርክልሺ እህቴ ❤እኔም ጋግሪው አንችን እያየሁ ሲጥም የማልችለውን አስተማርሺኝ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ የተባረከ ይሁንልሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህትዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@frehiwotgurmu5373
@frehiwotgurmu5373 11 ай бұрын
Hanya egishe yebarike beriche yena balimuya hagara lige❤❤❤
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@user-yh4so4ri3m
@user-yh4so4ri3m 9 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ አቅምሽን
@honeytube914
@honeytube914 9 ай бұрын
እሽ የኔ ውድ ❤️❤️
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 10 ай бұрын
ውዴ ለቤትሽ አድስ ነኝ በጣም አሪፍ ነው በርቺ❤
@honeytube914
@honeytube914 10 ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@user-qz9zy5nx6j
@user-qz9zy5nx6j 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 😘😘😘😘
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ❤️❤️❤️
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 5 ай бұрын
ዋውውየምር አሁኝነው ወደቤትሸየመጣሁ እስኪ የውሀዳቦ ልስራብየ አቡክቸ ከዛስፁፍ የሚል ችወጣልኝ እናም ዋውነው የኔቆጆ ❤❤እጂሸ ይባረክ
@honeytube914
@honeytube914 5 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@user-ww8yu5bq2h
@user-ww8yu5bq2h 3 ай бұрын
ወተቱ ፓውደሩ ቢሆን ችግር አለው​@@honeytube914
@fozyaahmed6588
@fozyaahmed6588 2 жыл бұрын
ጉበዝ ደስይላን ለመጀመራነው ያየሁሽ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@abumahir1835
@abumahir1835 Жыл бұрын
Masha allh
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 3 ай бұрын
ዋው ጎበዝ አገረሸ ግቢና ሀኒ ሬስቶራንት ክፈች በዛው ዩቱብሽን 😅 ጎበዝ
@honeytube914
@honeytube914 3 ай бұрын
የኔ ውድ እሽ አመሰግናለሁ 😁
@destawemrie4668
@destawemrie4668 2 жыл бұрын
Wow betam yamral wuda ehtachin.
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ወንድም ከልብ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@konejetgatiso4790
@konejetgatiso4790 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ❤️🙏
@user-ck7jv2ws5l
@user-ck7jv2ws5l 9 ай бұрын
ተባረኪ
@honeytube914
@honeytube914 9 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ ❤️❤️
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 10 ай бұрын
እጅሽ ይባርክ እርፍ ነው ቆንጆ
@honeytube914
@honeytube914 10 ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@user-yh4so4ri3m
@user-yh4so4ri3m 9 ай бұрын
ነፍሳቸዉን በአፀደገነት ያኑርልሽ። የኔእህት ሁላችንም ወደሳቸነዉ የምንሄደዉ አይዞሽ።
@honeytube914
@honeytube914 9 ай бұрын
እሽ የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️
@user-yv9dm1on4e
@user-yv9dm1on4e Жыл бұрын
ተባረኪ ሐኒቾ ጎበዝ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@hadiaha3001
@hadiaha3001 11 ай бұрын
እጅሽይባረክእህቴ ግን እቁላሉ ቢቀር ችግርአለዉ
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️ እንቁላል እንደ ፍላጎትሽ ባጨምሪም ችግር የለውም ማማዬ
@nefisamuhammed8411
@nefisamuhammed8411 Жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ሀሪፍነው በርች ውደ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤
@user-yh4so4ri3m
@user-yh4so4ri3m 9 ай бұрын
የኔእህት ለአገርሽ ያብቃሽ እናት
@honeytube914
@honeytube914 9 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ እህት በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️
@elsagebreselassie4705
@elsagebreselassie4705 2 жыл бұрын
ርጂሺ ይባረክ ክዣሬ ወደ 30 አመት የአፍዋ ተወላጂ ለአብነ አርጋዊ ትጋግር ና ትሰጠኝ ነበር እሥዋን አስታውሥሺኝ እጂሺ ይባረክ እፍሜና ጤና ይሥሺ የኔ ትሁት እንዴት እንደ አደግሺ ይሥታውቃል ዘርሺ ይባረክ
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@fikrtemintesnot8549
@fikrtemintesnot8549 Жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ ቆንጂት
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤
@ofiinbontuuhasan7016
@ofiinbontuuhasan7016 Жыл бұрын
mashala Allaah tabrakall 💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ❤️❤️❤️
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
እማ በርች መጣሁ አንችም ብቅ በይ🥰🥰
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ መጣሁ 😍😍
@berqegabisa275
@berqegabisa275 11 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
❤️❤️❤️
@worekalem.mekuriaw5811
@worekalem.mekuriaw5811 11 ай бұрын
Waw❤❤❤ Yena Marrr Betam New Yemamer
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@astutube6183
@astutube6183 2 жыл бұрын
Wooow yenyi balmuyi ehawu enme metahulshe 💝💝💝💝💝💝
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@astutube6183
@astutube6183 2 жыл бұрын
@@honeytube914 weda sher arglgni sedet layi ngni hager legba new emaa…🥰🥰🥰
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
@@astutube6183 እሽ የኔ ውድ ለቀላሉ ነገር
@bazayoutube1538
@bazayoutube1538 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና በርቺልን ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@GiasBd-mk8ox
@GiasBd-mk8ox Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-oi1lr9xb9c
@user-oi1lr9xb9c Жыл бұрын
ወላሂ እርጋተሽ ደስ ቲል ማር ነሽ የመጀመሪያ ታይሽ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️😍🌹
@memberekidane9096
@memberekidane9096 11 ай бұрын
Gobze barhe ehta ❤
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@FatimaFatima-yb1mv
@FatimaFatima-yb1mv 11 ай бұрын
መሻአላህ እረጋም ብለሺነዉ እምታሣይዉም👍👍
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@hayattesema4388
@hayattesema4388 Жыл бұрын
ጎበዝ በርችአላህ ጤና ይሥጠን ለሁላችንም ሠብሥክራይብ 👈 ሼርርርርርርር👈 ላይይይይይይይ 👈
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@andinetlegese3654
@andinetlegese3654 2 жыл бұрын
wow betam konjo dabo new berch yene konjo 😍😍😍😍
@honeytube914
@honeytube914 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️🙏
@user-ru8gk7tx5v
@user-ru8gk7tx5v 3 ай бұрын
@JahJahfee
@JahJahfee Жыл бұрын
👏👏👏
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
❤❤❤
@muluambaw2391
@muluambaw2391 7 ай бұрын
በርች፡የኔ፡ቆንጆ፡
@honeytube914
@honeytube914 7 ай бұрын
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@mimichebude8019
@mimichebude8019 Жыл бұрын
Wow
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
❤❤❤
@abayetsi5632
@abayetsi5632 Жыл бұрын
ዳቦ ላይ ሰኮር ባይጨመርበት ጥሩ ነዉ
@salmaalkaldy9395
@salmaalkaldy9395 Жыл бұрын
Wawwww btam new myamerew egshn ybarkew
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@mababa6556
@mababa6556 11 ай бұрын
WOW
@honeytube914
@honeytube914 11 ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@user-lc2ex9ns1g
@user-lc2ex9ns1g Жыл бұрын
Honey wuda yene balmuya egesh yebarek zare betaam kefetogal ageracen wodet eyhedece new mesgedacen ferse wondemocacen motu betaam ysmsl betaam keftogal endat yeallah bet yefresal
@selaamselam5928
@selaamselam5928 8 ай бұрын
ዋውው
@honeytube914
@honeytube914 7 ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 5 ай бұрын
ሀኒቾ የአንቺን ቪደወ መርጨ እየተከታተልኩሽ ነዉ?ቆጆ ከሆነ እነግርሻለሁ
@honeytube914
@honeytube914 5 ай бұрын
የኔ ውድ እሽ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@elduadamueldu4998
@elduadamueldu4998 Жыл бұрын
❤wow
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
❤❤❤
@maereg7308
@maereg7308 10 ай бұрын
Hebestey ba belawa aydelem yameshelemewe bahelachu aydelem eferu defoachun defu
@honeytube914
@honeytube914 10 ай бұрын
አረ ፈጣሪን ፍሪ ዳቦውንም ዘረኛ ልታደርጉት ነው
@astertube7
@astertube7 5 ай бұрын
Naga nagani dhufutee jabadhuu qalii titi fufii jabsii hojii wwwwwww🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@honeytube914
@honeytube914 5 ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@user-bx8ol8tj5f
@user-bx8ol8tj5f Жыл бұрын
ያምራል
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 10 ай бұрын
Wawow❤❤❤❤❤
@honeytube914
@honeytube914 10 ай бұрын
❤️❤️❤️
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 530 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 3,1 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
ዋዉ ያለ እጀራ አገጋገር
14:00
ወሰን-wosen
Рет қаралды 11 М.
ለዚህ ብርድ መላ ተገኘለት
18:10
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 99 М.
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 5 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 1,6 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 28 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 15 МЛН