ዋው ቁርስ ተጋበዙ የሚጥም የውሃ ዳቦ አገጋገር ......

  Рет қаралды 478,197

Honey Tube

Honey Tube

3 жыл бұрын

Пікірлер: 907
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 2 жыл бұрын
ለተመልካቾችሽ ያሳዬሽው አሰራርሽ ግን ትክክለኛ እውቀት የሚሰጥ አይደለም ከአቦካኩ ጀምረሽ ማሳዬት ነበረብሽ ከመጋገሪያው ድስት ላይ የጨመርሽው የውሃ መጠንም ምን ያህክል ለምን ያህክል ስዓት እንደሚበቃው ማወቅ ነበረብሽ ከእንደገናም ዳቦው በምን ያህክል ስዓት ይበስላል ? ከበሰለስ በኃላ ምን ያህክል ስዓት ቀዝቅዞ ከድስቱ መውጣት አለበት ?የሚለውን ማወቅ እና ለተከታይ ተማሪዎችሽ ማስተማር ነበረብሽ ። አንች ግን ከተቦካ ሊጥ ነው የጀመርሽው እንደገና ወደ መጋገሪያው ወደ ፈላው ድስት ለማብሰል ስትጨምሪ ሳትታይ ዳቦ በስሎ የወጣ አድርገሽ አሳዬሽ እየፈላ ባለ ውሃ ውስጥ እንዴት አድርገሽ አስቀመጥሽው ? አሰራርሽ ስህተት ያለበት ይመስለኛል ከመጋገሪያው ድስት ላይ የሊጥሽን መጠን መጥነሽ በቂ ውሃ ከጨመርሽ በኋላ ጉልቻው ከፍ ያለ ቁሥ ከውሃው ላይ ካስቀመጥሽ በኋላ ሊጡን በመጋገሪያው ላይ አስተካክለሽ ካስቀመጥሽ በኋላ ከላይ ትንሽ ዘይት ሊጡን ከቀባሽ በኋላ ቅጠል ወይም የዳቦ መጋገሪያ ወረቀት መሸፈን ከዛም ወደ መጋገሪያው ድስት አስተካክሎ ማስቀመጥ እና ሰዓት በመዝ ውሃው በቀስታ እየፈላ ዳቦው እንዲበስል እሳቱን ማንደድ ከዛም በተያዘለት ስዓት የተጨመረው ውሃ አልቆ ዳቦው ከበሰለ በኋላ ድስቱን ከፍቱ አየር እንዲገባ ማድረግ እና ከቀዘቀዘ በኋላ በጥንቃቄ ማውጣት ይመስለኛል ።
@richsolomon1722
@richsolomon1722 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ሚስጥሩ በዛ ግብአቱ መጠኑ ... .ምንም ያልሽው ነገር የለም ውሀ የፈላ የቦካ ሊጥ ከዛ የበሰለ ኧረ
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 2 жыл бұрын
ምን ሆነሽ ነው እንዴት አባቱ እንዲሚያምር የምትይው ምግብ/ ዳቦ/ አይደለም እንዴ?
@zentoaddis1493
@zentoaddis1493 2 жыл бұрын
ሞያሽን በጣም አደንቃለሁ ለቤትሽም አዲስ ቤተሰብ በመሆን ተቀላቅያለሁ :: እንደኔ እንደኔ የአቦካኩን ሂደት ብታሳይና የተጠቀምሽውን ግብአት ብትዘረዝሪ : ከዛ ደግሞ የቦካውን ብትጋግሪው ጥሩ የ መማር ሂደት ይሆን ነበር : አሁን ግን ከግማሽ ስለጀመርሽ ለኔ የዳቦውን መልክ ከማየት ውጪ የተማርኩት ነገር የለም:: በመጨረሻ ብዙ ተከታይ እንዳለሽ ሁሉ መልእክት የምታስተላፊባቸው ቃላቶች የጨዋነትን ሚዛን የጠበቁ ይሁኑ ቢተሰቦችሽን እንዳያስከፋብሽ ጥንቃቄ አድርጊ: kitchen paper towel ተጠቀሚ not table tissue paper ተባረኪ::
@user-vz4xx1mu1r
@user-vz4xx1mu1r 2 жыл бұрын
ይቱብ በሚከፍለውገዘብ የውሃ ጉዲጓዲ ለማስቁፈር ይቱብከፍተናል እርሰወም ያጀሩተከፍይ ይሁኑ ሰብስክራይብ በማረግ ብቻ ሰደቃተልጃርያ ያስቀብምጡ ውጤቱን ወደፊት ያያሉ ጀዛኩም አሏህኸየርን
@Tizita1232
@Tizita1232
መነሻ ሳይኖረው መድረሻ ያለው የምግብ አሰራር የለም ለተመልካች ክብር ይኑርሽ
@user-bx9tp6uo6k
@user-bx9tp6uo6k 2 жыл бұрын
አይካቦካኩ ከጣድሽውቡሃላስንት ስአት እንደሚበቃው ምንም እደጨመርሽበት ብነግሪንአሪፍንውግን ያገራችን ልጆች ዳቡመጋገር አይጥፋንም እንጅ
@user-ht2sr5uu7e
@user-ht2sr5uu7e 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ እርጋታሺ በጣም ደስ ይላል ለቤትሺ አዲስ ነኝ በርች ያምራል
@workuabebe1995
@workuabebe1995 2 жыл бұрын
ታዲያ ወንድ ለመሆን ያምርሻል እንዴ
@almasahmad5494
@almasahmad5494 Жыл бұрын
ፎፎፎ፡እኔ፡ምለው፡ዳቦ፡መጋገሩን፡ረስተሽ።ለወደ፡ሽንኩርት፡አከታተፍ፡ገባሺኮ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ሁሉም ስራሽ በጣም አሪፍ ነው በጣም የተደሰትኩት እጅሽን በተደጋጋሚ መታጠብሽ ይህን አይነት ልምድ በትምህርት የሚሰጥ ነው ከሁሉም ንፅህና ወሳኝ ነገር ነው በጣም አድንቄሻለሁ ዮቲዩብ ላይ ብዙ እንታዘባለን ሸንኩርተደ ልጠው የማያጥቡ ሸንኩርቱ በደንብ ሳይበስል ዘይት እና በርበሬ የሚሞጅሩ ኪችን ውስጥ ሻሽ የማያደርጉ ፀጉራቸውን ለቀው ወይም ቋጥረው የሚገቡም አሉ ከልብ ባለሙያ ነሽ
@gaga320
@gaga320 Жыл бұрын
ከዳቦው በላይ አንቺ ታምሪያለሽ የኔ ደርባባ!!!!!❤️❤️❤️❤️❤️
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ የሆነ ዳቦ ነው የጋገርሽው ጎበዝ በርቺልኝ👌🏽🙏
@user-wr5gp5cm6w
@user-wr5gp5cm6w
እንኳን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እን ባለሙያ በጣም አሪፍ እና ደስ እያለኝ ሰዓት አገጋገር ነይልን የመጣው እናመሰግናለን እንየ ምርጥ በጣም የሚያምር የሆነ ነገር መናገራችን ልጅ አመሰግናለ ሀጠ badhaasoo ቪዲዮን ጠብቃለን እና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ጎበዝ በፊት ዎውውውው
@lijimerkil
@lijimerkil Жыл бұрын
ዋውውው በጣም የምያምረ የዳቦ አስተጋገር ባለሙያ ካች ብዙ ተምራለው ለመልካምነትሽ እናመሠግናለን እጅሽ እባረክ
@user-eh7cp5rf5q
@user-eh7cp5rf5q 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝዝት ይበል ልዩ ደቦ ነው ኬክ የሚመስለው እጅሽ ይባረክ
@user-ll1iy1ke2u
@user-ll1iy1ke2u 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ሤት እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ዳቦ ነው እኔ እሡን ሠይ ብዙ ትውሥታ አለብኝ በውነት የናቴ ዳቦ
@meriamtube3330
@meriamtube3330 Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ወድሞቸ ሰላም ናችሁ አላህ በያላችሁበት ሰላም ያርጋችሁ እህታች በጣም አሬፍ ነው ጎበዝ እስይ የኔ ባለሙያ በርችልን
@nesanetdebebe4090
@nesanetdebebe4090 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ደስ ትያለሽ እቅርታ በዝህ አገጠም የምልሽ ነገር 1ውሃ መፍላት አይጠበቅብሽም ምክንያቱም እሳቱን ቀንሰሸ ልጥሙ እየነፈ ዉሃም እየፈለ በደንብ ቃ እንድል ይረዳሻል ቆንጆ ይሆነናል በተረፈ በጣም ዳቦ ነው የጋጋርሽው እጅሽ ይባረክ
@tube703
@tube703 2 жыл бұрын
ሀቢቢቲ ስራኣትሽ ሙያሽ የለለ ነው ማሻ አላህ😍😍
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 25 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
የውሀ እና ድፎ ዳቦ አዘገጃጀት
13:03
የኔ እንቁ yene enku
Рет қаралды 187 М.
ህንብሽ ብኦቭን & ሞግጎ
14:41
Ruth Cooking and Decor
Рет қаралды 11 М.
How to make Hibisti easily.
4:40
Eddilove
Рет қаралды 18 М.
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 162 М.
ቀለል ያለ አዋዋል ጥብስ//ቡና//ቡና ቁርስ
8:28
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 118 М.
ድፎ ዳቦ አገጋገር  ያለ ኮባ Ethiopian bread
8:08
MARE & MARU
Рет қаралды 365 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН