በእግዚአብሔርም በሰውም ፊት ንስሃ ገብቻለሁ ከአማን ሻሎም ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 41,654

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

Жыл бұрын

በእግዚአብሔርም በሰውም ፊት ንስሃ ገብቻለሁ ከአማን ሻሎም ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል ሁለት
#christian_tube #mukrab_media

Пікірлер: 186
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 Жыл бұрын
እጅግ ውብ ጨዋነት የተሞላበት ያላመቻመቸ ቆይታ በሁለቱም ክፍል ወንድሞች ጌታ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ
@mimilam5753
@mimilam5753 Жыл бұрын
Omg he is 29 😳😳 ጂኒየስ ነዉ ልጁ ። ንግግሩ ሁሉ በእዉቀት የተመሰረተ ነዉ ። እግዚሀብሄር ይጠብቅህ ❤
@YnTnGdL
@YnTnGdL Жыл бұрын
ይሄ ልጅ እጅግ እውቀት አለው ግን መብሰል ይቀረዋል:: ንግግሩ ሰው ይጎዳል; ብዙ እውቀት ስላለው ሰው ያንጏጥጣል:: እውቀት ያስተብያል ፍቅር ግን ያንፃል የሚለው ቃል እውነት ነው::
@user-kj5tp8gb7c
@user-kj5tp8gb7c 24 күн бұрын
አማን ይህን የመስለ መረዳት እያለ ለምን ስድቡንና ብሺቁን ትተህ አታስተምርም ሰዎቹን በክርስቶስ ፍቅር ብታንፅ ይሻላል ደግሞ እውቀት ነፀ ያወጣል ያወቀህውን ክርስቶስን አሳውቅ ዳዊት ሳኦልን እግኝቶ ሳይገለው የተወው ሳኦል ፃድቅ ሰሆነ ሳይሆን ፈራጅ እግዚአብሄር ስለሆነ ነው ብሮ ቅን ሁን
@mulugebreselassie3800
@mulugebreselassie3800 Жыл бұрын
Very knowledgeable. Brilliant that has studied the Bible in depth. Thank you for being an example to all youngsters to study the word of God extensively. It’s impressive for born again young Christian to stand against so called false prophets that had poisoned our evangelical faith. God bless you and keep up the good work. Thanks to both of you. Blessings
@hannaretta2777
@hannaretta2777 Жыл бұрын
ተው አትሳሳት አማን ሁሉ ጥሩ ሆኖ ለጌታ ያለህ ነገር ደስ ይላል ግን እግዚአብሔር በእውቀቱ ሁሉን ያውቃል ግን ሰውን ሲፈጥረው ፈቃድ ሰቶት ነው በሀጢያት የወደቀውም በፈቃዱ ነው የሚድነውም አምኖ በራሱ ፈቃደኝነት ነው ሰው ሮቦት አይደለም በመታዘዝ ብቻ ይድናል ወደኋላ ካለም ስሙ ሊደመሰስ ይችላል ጌታ ራሱ ተናግሯል ራዕይ 3:5 ብዙ ቦታ ተፅፈ
@mulatuayana5472
@mulatuayana5472 17 күн бұрын
ተባረክ! “ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥12
@solkukushaseta1771
@solkukushaseta1771 Жыл бұрын
I would like to say thank you to both of you. The point raised in this interview is very important and teachable to both protestants and orthodox church members.
@ey504
@ey504 Жыл бұрын
Your knowledge of understanding the Bible, theology and history of the church is amazing 👏 Aman shalom may God bless you with more wisdom. I am learning a lot from you. I think you are working better on your own. The criticism you had gave you more opportunity to bring you up. I am proud of you.
@tutut7120
@tutut7120 Жыл бұрын
Well said
@esayastefera9304
@esayastefera9304 Жыл бұрын
Aman, what a blessing you are for your generation!! Knowlege with godly Character is what it takes to excel your ministry to the next level and you are on this track. Very impressive to hear your holistic views on critical matters, such as faith/ministry and church history. Well done and may God be glorified for His Grace in your life. Keep up the good work brother. Blessings.
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
መፅሃፍ ቅዱስን የሚያስተምረንና የሚገልፅልን ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ትክክለኛ ግንኙነት ብቻ ሲኖረን ነው ።
@genetmengistiebelete8528
@genetmengistiebelete8528 Жыл бұрын
ወንድምዬ ስለ ጌታ. ያለህ ቅናት እና አገልግሎትህ. በጣም አደንቃለሁ. ነገር ግን. አስተምሮቱ. አደገኛ ነው. ተጠንቀቅ. ከመንፈስ ቅዱስ. ጋር. ነው. የምትተላለፈው. ትልልቅ የእግዚአብሔር. ሰዎችን. ስትተች. የሰማሁ መሰለኝ. ጌታን በደንብ አማክረው. ይነግርሀል. በእውነተኛው መንፈስ ተባረክ.
@emeeme7779
@emeeme7779 Жыл бұрын
አማን እኛ ጋር ያለውን እስትራክቸር በኔ ዘመን ጌታ ያስተካክለዋል አልክ! የነሱ ሲሆን ማስተካከል አለባቸው አልክ! አየህ! የማያዳላውን ጌታ ብትረዳው ኖሮ! ምኞትህ፤ መሻትህ፤ ተስፋህም ለሁለቱም እኩል ይሆን ነበር። ሁለቱም ውስጥ፤ የፈጣሪ አጀንዳ የሆነው፤ ጌታ የሞተለት ሰው የሚባል ክብር ነገር ነው ያለው ወንድም አለም!!!!
@yourtube7830
@yourtube7830 Жыл бұрын
ምናለ ሕይወታችንም እንደ ንግግራችን ያማረ በእግዚአብሔር ፊትም መስእዋት የሚሆን ቢሆን🤔
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
Pri destination አያስኬድም ምንም የተጠላለፈ ንግግር ይግከጥ እንጂ ሰው የሚጠፋው ባለማመኑ ነው ። የሚድነውም የምስራቹን በማመን ነው ። ስለዚህ የምስራቹን አምነው ሲመጡ የተመረጡ የሚል ስያሜ ይሰጣቸዋል ።
@girmadesta9870
@girmadesta9870 Жыл бұрын
ወዳጀ በኔ ዘመን ብዙ ነገር ተስተካክሎ አያለሁ ብሎ መናገሩ ከዛሬ ነገ ክፋቱ እንደሚጨምር መፅሐፍ ከሚናገረው ሀሳብ የተለየ አይመስልም ።
@genetbahilibi6105
@genetbahilibi6105 Жыл бұрын
አማን ወንጌል መስበክ ትክክል ነው ግን በፍቅር ኢየሱስ ፍቅር ነው ፍቅርን አስተምሮና ል ያንተ ግን ቦልኩልኝ ጩኽት ይሄ ሙፅሃፍ ቅዱሳዊ አይደለም እብሪት አይጠቅምም እግዚአብሄር ያስተካክልህ 🙏🙏
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥር ከነጻ ፈቃድ ጋር ነው። ለዚህም ነው ሰው ነጻ ፈቃዱን ተጠቅሞ ወደእግዚአብሔር የመመለስና ያለመመለስ ሁኔታ ይወስናል።
@yilmawube6863
@yilmawube6863 Жыл бұрын
ሰዎች አሉኝ ያለው ቆሮንቶስ ከተማ ሐዋርያት 18 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹-¹⁰ ጌታም ሌሊት በራእይ ጳውሎስን፦ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሣብህ የለምና አትፍራ፥ ነገር ግን ተናገር ዝምም አትበል፤ በዚህ ከተማ ብዙ ሕዝብ አሉኝና አለው። ¹¹ በመካከላቸውም የእግዚአብሔርን ቃል እያስተማረ ዓመት ከስድስት ወር ተቀመጠ።“ ከዚህም በኋላ ጳውሎስ ከአቴና ወጥቶ ወደ ቆሮንቶስ መጣ።” - ሐዋርያት 18፥1
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
ይህ አባባል እውነትን የሚፈልጉ አሉ ላድናቸው አንተ ንገራቸው ማለቱ እንጅ የተመረጡ ማለቱ አይደለም ።
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
ካለ ሰባኪ እንዴት ያምናሉም ይላል ።
@mihretunikola8
@mihretunikola8 Жыл бұрын
በጣም የምገርም ጭንቅላት ያለው ልጅ ነው:: ተባረክ!! በርታ ወንድሜ
@JamboSintayehu-ub5pk
@JamboSintayehu-ub5pk Жыл бұрын
አማን ማርቲን ሉተር አንተ እንደምትለው አይደለም የሚያምነው ስለተቀራረበ አንድ ነው ማለት አይቻልም ወንድማችን ደጋግመህ አንብበው ሉተር ክርስቶስ ለተመረጡት ብቻ ነው የሞተው አይልም በዚህ በአካል ተገናኝተን ማውራት እንችላለን በጣም ፈር እየለቀክ ነው ተቀባይነት ለማግኘት ሌሎቹን አባቶችን ባትቀባባ ጥሩ ነው
@mitikemulugeta567
@mitikemulugeta567 Жыл бұрын
ምንም ለረዥም ዓመታት የዩቲዩብ ተጠቃሚ ብሆንም ለማንም አስተያየት መስጠት አልፈልግም ነበር፤ ግን በሁለታችሁም ላይ ብስለትና አስተማሪ ስብዕና ስላየሁባችሁ ሳላመስግናችሁ ማለፍ ትልቅ በደል መስሎ ታየኝ፡፡ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ! ውይይቱ በተከፈቱ ልብ ለተከታተለ ዓይን የሚከፍት ነውና በርቱልን ፡፡ May God bless you!
@helenehelene4564
@helenehelene4564 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ምርጥ ውይይት ነው አማንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 Жыл бұрын
አማን ትንሸ ብትረጋጋ አንደበትህን ትንሸ ግራ እንዳልከው የእድሜ መብሰል ትንሸ ይቀርሀል የረዳህ ደሞ ፀጋው ነው በእውቀትህ ብዙ አትመካ የእውቀቱ ባለቤት እየሱሰ ነው ነገ ባወራኋው ወሬ እንዳትፀፀት ራሰህን ብትገዛ ጥሩ ነው ዋናው ነገር ብር ያላሳበደው ቲክ ቶክ ላይ ያለ አገልጋይ ሁሉ ቅዱሳኖች እየታዘብን እየፀለይን ነው ባጨሩ አማን ከአሉባልታ ውጣ መንፈሰ ቅዱሰን አታዛዝን
@abebemenedo6661
@abebemenedo6661 Жыл бұрын
Wow Aman more blessing, keep the good work.
@RedatTagese
@RedatTagese Жыл бұрын
አማኒሻ አሁንም እዉቀትና ጥበብ ይብዛልክ❤❤❤❤
@hareg373
@hareg373 Жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የሆነ ሰው መቶ የሚሸፍነው ደግሞ የሆነ ሰው መቶ የሚገልጥው አምላክ አይደለም
@firehiwotabigail7774
@firehiwotabigail7774 10 ай бұрын
Brother Aman amazing knowledge regarding gospel and with biblical knowledge . God gives you more wisdom and devotion to teach to preach the lamb.
@getahuneidajohn8064
@getahuneidajohn8064 27 күн бұрын
ሰላም ምኩራብ ከሰሞሙ በተነሱት በአማን የፌስቡክ ፎቶ ጉዳይና እስር ለምን አላነሳህም ምክንያቱም የተወነጀለ ወንድም ስላለ ለሰሚው መጥራት ነበረበት ምነው እንዳላየና እንዳልሰማህ አለፍከው ንስሐም ገብቶ ከሆነ እንዲነግረን ብታደርግ መልካም ነዉ ፎቶውን ከአላየኸው ልልክልህ እችላለሁ ።
@HabtamuDaka-it7hr
@HabtamuDaka-it7hr 10 ай бұрын
በንግግሩ ቢደነቅም አንድ ነገር አስከፍቶኛል እሱም ክርስቶስ ኻጢያተኛ ነዉ ማለቱ በዚ ጉዳይ ላይ በጣም ፀሎት እያረክ አምብብ አንድ ልጠቁም የሚፈልገው ነገር ክርስቶስ ኸጢያተኛ ከሆነ እኛን እንዴት ሊያድነን ይችላል?
@ermiyastsegaye5696
@ermiyastsegaye5696 Жыл бұрын
የምኩራብ ሚዲያ አዘጋጅ በጣም አመሰግናለው አማንን ስላቀረብክልን የተባረከ ልጅ ነው በእውነት እድሜውን እንደሚገባ በጌታ እርዳታ እየተጠቀመ ነው በጣም እወድሃለሁ አማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henonhmichael2483
@henonhmichael2483 Жыл бұрын
He is matured enough!!amani God bless you!!!
@teshalechsolomon8186
@teshalechsolomon8186 Жыл бұрын
እናትህ ምን ዓይነት ፀሎት ብትፀልይ ነው? እግዚአብሔር እንደዚህ የባረከህ? በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ። በእድሜህ ገና እንደ መሆንህ መጠን ብዙ እንጠብቃልን በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ወንድሜ ወደሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tolesadiriba9151
@tolesadiriba9151 Жыл бұрын
Akilil Antem Geta Yebarkh❤❤
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ አማን
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 24 күн бұрын
Aman tebarek bemelkachew ende msalachew yes ewnet nw
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አማንዬ❤❤❤
@nile5492
@nile5492 Жыл бұрын
ይኼ አስተምሮ የአሜርካንን ቤተክርስቲያን ያደረቀእን ባዶ ያደረገነውና አማን ወደ ቀደመው እውነተኛ የተማርክበት አዳብር እንጂ ፍሬን ባዶ ጉልበትን የሚያዝል ትምህርት ወደምድራችን ባትዘራ እራስህንም ባታስት መልካም ይመስልኛል
@rahelworku6710
@rahelworku6710 Жыл бұрын
ይሔንን ሐሳብ ለፃፈፈው ሠው አንተ ወይም አንቺ አላውቅም ያሳታችሁ ናችሁ መ/ቅ አንብቡ ጌታ ያስተምራችሗል።
@joshuaweldegebriel6716
@joshuaweldegebriel6716 Жыл бұрын
እውነት ነው ይህንን አስተምህሮ ደረቅ ቃል ብቻ ይዞ የሚሄድ ምእራባውያንን ያጠፋ የመንፈስ ቅዱስ ስራ የሚያደበዝዝ በጣም አደገኛ አካሄድ ነው
@resurrection355
@resurrection355 Жыл бұрын
You have no idea what you talking about
@genenedejene2789
@genenedejene2789 Жыл бұрын
ወንድም አማን ድነት በክርስቶ ብቻ መሆንን እያወቅህ ስለ ኦርቶዶክስ ሙዳን ስትጠየቅ የጠፉ አይመስኝም ማለትህ ትክል አይደለም ምክንያቱም የኦርቶዶክስ አስተምሮ ወይም አምልኮ በብዙ አማልክቶች የታጀበ አይደለምን .በወንጌል አታመቻምች ስዎች በክርስቶስ ብቻ አምነው እንዲድኑ ትክክለኛውን ወንጌል ብትናገር ጥሩ ይመስለኛል በተረፈ ውይይታችሁ ጥሩ ነው
@sisaygebre9656
@sisaygebre9656 Жыл бұрын
አማን አምላካችን እና መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሲመጣ መፀሐፍ ቅዱስ ስንት ምዕራፍ አለው ብሎ አይጠይቅም? ወይ መፀሐፍ ቅዱስ በእንግሊዝኛ ምን ይላል ወይ በይብራይስ ምን ይላል ብሎ አይጠይቅም? እግዚአብሔር ጥያቄው በልጁ በእየሱስ አምንሐል አላመንክም? የአዘዝኩህን ትዕዛዝ ፈፅመሐል ወይስ አልፈፀምክም ነው፡፡አማን በእንተ አስተምሮ እየሱስ ነው ሰውን አስቀድሞ ለፅድቅ የሚመርጠው ካልክ ለፅድቅ ያልተጠራው ሰው በመጀመሪያ ክርስቶስ አልፈለገውም ማለት ነው፡፡ክርስቶስ ካልፈለገው የዚህ ሰው ሀጥያቱ ምኑ ላይ፡፡ሁለተኛ በጣም የገረመኝ ነገርህ እከሌ ድኗል እከሌ አልዳነም ማለትህ፡፡ፅድቅ ማለት አንደኛ ቆሮጦስ ሁለተኛ ቆርጦስ ምዕራፍ እንደዚህ ቁጥር እንዚህ ብሎ ማውራት አይደለም፡፡ብዙ ማውራትም አይደለም፡፡አንተን ሳዳምጥህ በየትኛውም ሰባኪ አንደበት ያልተሰሙ ቃላትን ስትጠቀም እሰማሀለው እነዚህ ቃላት ለድህነት ምንም ጥቅም የላቸው ጥሩ ተናጋሪ ነው ከመባል በቀር፡፡አማን የእነ ሉተር አስተምህሮ እየሱስ ክርስቶስ የሌለው መሆኑን ከፍሬአቸው ማወቅ ከፈለግህ አንተን እና ጓደኞችህን እይ መሰረት ስለሌላችሁ አትስማሙም፡፡ለምን ይፈስልሀል ወጥ የሆነ ስርአት /doctrine /ስለሌላችሁ ነው፡፡እስቲ እውነት እንነጋገር ዘጠና ከመቶ ጴንጤ ነኝ ባይ ከዚህ ቀደም ወይ እነሱ ወይ ቤተሰባቸው የእረኩስ መንፈስ ተከታይ እና አማኝ የነበሩና እምነት የሌላቸው ናቸው፡፡አማን አንተም ቤተሰብህን ጠይቅ፡፡በተረፈ በየጊዜዉ የሚለዋወጠውን አስተምህሮታችሁን አርሙ፡፡አምላካችን መድሐኒታች እየሱስ ክርስቶስ የሚዘበትበት አይደለም፡፡ወንጌልን እሰብካለሁ ብሎ መስቀለኛ መንገድ ላይ እና በየ መንገዱ የሚንጫጫ ጀማሪ ፓስተር ነኝ ባይ አደብ አሰይዙት፡፡እውተኛ የወንጌል ሰባኪ ከሆነ ወንጌል ያልተዳረሰበት ቦታ ሄዶ ይስበክ፡፡ሐዋሪያቶች አለምን ዙረው ወንጌልን ሰበኩ ይሄንን ሁሉ ክርስቲንያን አፈሩ የእናተ ነብያቶች ዘይት ለመነገድ አለምን ይዞራሉ፡፡አንድም ክርስቲያን ሳያፈሩ ለራሳቸው ሀብት አፍርተው ይመለሳሉ ፡፡በኦርቶዶክስ ውስጥ ማታ ጠንቋይ ቤት ድቤውን ሲደበድብ አድሮ ጠዋት የክርስቶስ አማኝ መስሎ ቤተ ክርስቲያን መጥቶ ዋና አሳላፊ እሱ ይሆናል፡፡ሌላው ስር ሲሚስ ቅጠል ሲበጥስ የሰው እድል ሲዘጋ እና ከመናፍስት ጋር በሼር ሲሰራ የሚውል መሪጌታ ነኝ ባይ እግዚአብሔር ይቁጠረው፡፡ከሁሉ የሚገርመኝ እኔ እናቴን እወዳለሁ የሚል ጴንጤ ስለ ድንግል ማሪያም ሲነገር ደሙ የሚፈላበት ነገር ነው፡፡እኔ ስልጣን ቢኖረኘ እናቴን እድታርግ አደርጋለሁ ግን ሰው ስለሆንኩ አቅም የለኝም፡፡አብዛኛው መናፍቅ በበፊት ግዜ እየሱስ እንቱን አንቺ ሴት ብሎ አዋርዷታል ብሎ የሚያስተምር ነበር፡፡አሁን ደግሞ ያሉት በብዙ ሙግትና መከራ የእየሱስ እናት ናት እንወዳታለንማለት ጀመሩ፡፡አሁን ያልገባቸው እንዳሉ ሆነው፡፡ይህ የሚያሳውደእምነቱ አስተምሮ ወጥነት የሌለው መሆኑን ነው፡፡እሚገርመው የእለት ጉርሱን ለመሸፈን ከፈረንጅ የቀዳውን ወንጌል ሳይሆን ወንጌል የሚመስል ሐሳብ ይዜ ጉንጭ አልፋ ክርክር በየ ዲንጋዩ ቁጭ ብሎ ሲከራከር የሚውል ህዝብ መፍራቱ ያሳዝናል፡፡ስለ እግዚአብሔር ሶስትነትና አንድነት/ስለ ስላሴ የማያውቅ እና ስለ እየሱስ ክርስቶስን ባግባቡ የማያውቅ ዝም ብሎ አፉ ስለ ተለማመደ ብቻ እየሱስ ጌታ ነው ስላለ የሚመጣ ነገር የለም፡፡እሱም ባይለው እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው፡፡የአባታችሁ የሉተር ሀገር ጀርመን ሰዎች እንዲህ እንደናተ ስሜታዊ ሆነው ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ ነበር ዛሬ በህጋቸው ምን አይነት ድንጋጌ እንዳደረጉ ታውቃላች፡፡ጴንጤነት ስሜታዊነት ነው ባይሆንናበመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ቢሆን በየአዳራሹ ሺ አይነት የተወዛገበ ትምህርት ባልተሰጠ ነበር፡፡የእምነቱ መበላሸት ማሳያው የእነትዝታው እና የእነ ዘርፌ አይነቱ መደበቂያ መሆኑኑ ነው፡፡እስቲ እዩት በመፅሐፍ ቅዱስ በእስራኤል ሀገር በየዘመናቱ አንድ ወይም ሁለት ነብይ ቢነሳ ነው እነሱም መንግስትን ሲገስፁ ወደ ፈጣሪ ተመለሱ እያሉ ህዝብን ሲያስተምሩ ለህዝብ ምህረት ሲለምኑ ነው፡፡የእኛ ሀገር ነብዮች ነን ደሚሉት ነገን ሲጠነቁሉ ነው የምናየው፡፡አማን ነብይ በሀገራችን አለ ብላችሁ ስትከራከሩ አለማፈራችሁ፡፡አትኖሩትም እንጂ መቼም መፅሐፍ ለመጥቀስ አንደኛ ናችሁ የሆነ መልስ አታጡም ጥቀሱ በአጠቃላይ በእኛ ሀገር የእደሱስ ክርስቶስ ቸርነት እንጂ አንድም እውተኛ ነብይ እንደሌለ አስረግጬ እናገራለሁ፡፡ሌላው ልሳን የሚባል ነገር የአንተ ሐሳብ ጥሩ ነው፡፡ይሄ አለ ብሎ የሚቀባጥር አገልጋይ ነኝ ባይ ተገልጋይ እና አዳማቂ ጴንጤ አትፎግሩ በላቸው፡፡አማን አንድ ነገር ልንገርህ ፓስተር ቦንኬ እትዮጵያ ውስጥ የመጣ ጊዜ በፕሮግራሙን በሙሉ በኦዲዮ ተከፍሎኝ ደቀረፅኩ ነኝ፡፡በሙሉ ወንጌል አዳራሽ የነበረው ፕሮግራም ካየሁ በኃላ ለአንድ ሰከንድ በዘመኔ ጴንጤ አልሆንም ብዬ የወሰንኩት፡፡የክርስቶስ ቤት ሰው አይለይበት ቦንኬን ለማግኘት ሰው የተለየበት ቤት ለዛውም የውሸት ድናችዋል ሲል የዋለበት ቤት ሰው ከተለየ ምን ያደርጋል፡፡አማን በመጨረሻም እየሱስ ክርስቶስ በእምነት በየዋህነት በቅንነት እንጂ በእርድና እንደማይገኝ ተውቀዋለህ እና አታውራው ኑረው፡፡ ሁላችንንም አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ እውነት መንገድ መርቶ የሱ ተከታይና አምላኪ ያድርገን፡፡
@helenasgedom8242
@helenasgedom8242 Жыл бұрын
Egziabher mastewalin yestachu .Aman ena meslelichih wetatinet yalfal.tergaga talalakichihn sima .sewoch enadnalen bilachu yedanutn sewoch atatfu leb atsberu . Egziabher yawerardal. Mechershahn yasamrilh .I will pray for you.
@Godisgood-yd7xv
@Godisgood-yd7xv Жыл бұрын
Degmo Aman min arege?????
@addistedla
@addistedla 10 ай бұрын
I don’t know I am usually very careful on what I listen to however I found this channel to be very comfortable and informative! Thanks!
@haregbabi546
@haregbabi546 Жыл бұрын
Bzu tetekemku wendmoch tebareku
@alfuutintin2207
@alfuutintin2207 Жыл бұрын
Ebbifamaii Amaniyeekoo Dhugaadhaa hamalli arinni garii mitti ani barusaa kee baay'ee Dhagefadhaa Waa baay'ee iraa bardhee jiraa ayyaanni Waaqayyoo dachaa ta'ee sif haa bayyaatu baay'ee siijaladhaa❤❤❤❤
@elosam
@elosam Жыл бұрын
አማን በዕውቀት ስለምትመራ ተባረክ ያንተን ዓይነቶች ብዙ ቢኖሩ ባለማወቅ አንስትም ነበር
@stheyose3204
@stheyose3204 Жыл бұрын
Wendmoche betam new yemamesegnachu buzu temryaloh.
@azebendhissa2021
@azebendhissa2021 Жыл бұрын
እኔ ምለው የዘመኑ ክርስቲያን ለምንድን ነዉ መሰበር እንደዚህ የቀለለበት እረ ለስለስ በሉ ። አማን የአባቴ ውድ ብርክ በል
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ! ጨዋነት እና ብስለት የተሞላበት ውይይት ነበር!
@yeabblack
@yeabblack Жыл бұрын
ዎንድም ሶፎንያስ ናና የመድረክን እና የ ዉይይትን ዉበት ተመልከት ይጠቅምሃል ጨዋነትን እና ግብረገብነትን ትማርበታለህ ብዬ አምናለው
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 Жыл бұрын
Exactly bro stay blessed xx
@yeabblack
@yeabblack Жыл бұрын
@@elisabethesayas5570 oh tanxs 😍😍😍
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 Жыл бұрын
@yeabblack you're welcome, brother 🙏
@edenamanuel979
@edenamanuel979 Жыл бұрын
Tebarekulen 🙏❤👍
@meazalachore9638
@meazalachore9638 Жыл бұрын
Stay blessed bro!
@rahelberhanu494
@rahelberhanu494 Жыл бұрын
Amniye bertaligh ysegawu bertaligh
@bezamesfin4592
@bezamesfin4592 Жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው መማር እየፈለጉ ብሎክ ማረግ ጥሩ አይደለም ለቸጠየቁት ጥያቄ መልስ መስጠት አለባቸው ቢሳደቡም መቻል ነው ያለባቸው
@hannahhanna6091
@hannahhanna6091 Жыл бұрын
አማኑ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chuchumintassa3096
@chuchumintassa3096 5 ай бұрын
❤tebarek yabezalih
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 Жыл бұрын
ስርዓት እውቀት ያለው ወጣት ከሌላ እምነት ጋር የሚጥረው ትዕግስት ይገርመኛል ውሌ ጠንካራ የሆነ ወጣት አማን ወንድማችን ተባረክ ቢታረቁ ደስ ይልፕኛል የበለጠ
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Жыл бұрын
You guys are so good I like the entire interview beside this everybody has it own natural gift regardless of voice and non verbal communication skill so we don't need to be some one even though we have to evaluate our self on productivity.
@munhagos272
@munhagos272 Жыл бұрын
Amanye you’re brave
@elsaasgedom4882
@elsaasgedom4882 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በጨዋ ደብ ስትማማሩ ደስ ትላለች ሁ❤❤❤❤
@nile5492
@nile5492 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን አስቀድሞ ከወሰነ ሰው ያንን መለወጥ የማይችል ሁሉ የተወሰነ ይለቀ ከሆነ ሌሎች አስተምራቸውን አካሄዳቸውን እንዴት እንወቅሳልን ህሉ ክተወሰን ከወንጌል ከጌታ ቃል ጋርስ አይቃወምም ውይ
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Жыл бұрын
እና በፈቃዳቸው ሳያምኑ አይድኑማ ጌታን ቸር ነው ያልኩት ሰጥቶ ሰለሚነጥቀኝ ሳይሆን ስለማይነጥቀኝ ነው የሰጠኝ እንዲሁ ነው
@bety2338
@bety2338 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞች❤ I watched your discussion in both videos and was truly impressed with the level of maturity you brought to the conversation. Your insights were thoughtful and well-articulated, and I appreciated the way you approached the topic with an open mind. It's so refreshing to see people engaging in intelligent discourse. Keep up the good work, my brothers!
@user-sp4sy1xc8x
@user-sp4sy1xc8x Жыл бұрын
Demeteh eko yameral .... Geta Kant gar yehun !!! You so blessed Amneyyyy!! ❤❤❤❤❤❤❤
@user-qf5th6st5n
@user-qf5th6st5n 24 күн бұрын
Amaniye inwedhalen ke tewahdo
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 Жыл бұрын
አማንዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ Keep up good work May God be with you for ever ❤❤❤❤
@birtukanabarra9044
@birtukanabarra9044 Жыл бұрын
Tabaraku hulachihum iyesus kiristos geta now yes 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 wandime amani
@taualemu3780
@taualemu3780 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ አማንዬ
@AshenafiGetachew-og9fq
@AshenafiGetachew-og9fq Жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ አሪፍ ፕሮግራም
@abebayeweshete7483
@abebayeweshete7483 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ልጄ ወገኔ በርታ ጌታ ኢየሱስ አሁንም የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ !!
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
God bless you more brother Aman, Don’t worry about your voice it’s a gift from God! Keep up with your natural voice please. Thank you for this interview . And thank you Brother Aklil again!
@mitekuomer2171
@mitekuomer2171 Жыл бұрын
Aybarikim
@user-sp4sy1xc8x
@user-sp4sy1xc8x Жыл бұрын
Betam tetekemenal .. Tebareku ! Amen I don't know what to say ...tegaw bezet yebeleleh eshi tebarek....❤❤❤❤❤
@tolesadiriba9151
@tolesadiriba9151 Жыл бұрын
Aman Berta
@meskeremKebede-bj1el
@meskeremKebede-bj1el Жыл бұрын
አማን ያባቴ ልጅ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባረኩ❤❤
@liveforjesus5005
@liveforjesus5005 Жыл бұрын
If God's knowledge was indefinitely determinative as you say Aman, then the devil is just another victim of God.
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh Жыл бұрын
So what are you trying to say
@liveforjesus5005
@liveforjesus5005 Жыл бұрын
@@honey-gs9lh that God's foreknowledge should not be equated to His foreordination. Just because God knows who will go to heaven and hell at the end of the day doesn't mean he predestined them for those places way before in eternity.
@sanadubai2365
@sanadubai2365 Жыл бұрын
Tebareki amanu❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏
@JamboSintayehu-ub5pk
@JamboSintayehu-ub5pk Жыл бұрын
አማን የእግዚ/ር ፈቃድ ሁሉ ይድኑ ዘንድ ነው የሚለውንስ ምንተላለህ
@dagimwondimu6565
@dagimwondimu6565 Жыл бұрын
I reccomend this guy to study Law Pointfull and evidence based analysis
@tsigebirhanu3998
@tsigebirhanu3998 Жыл бұрын
Aletedebekem alteshefenem wendeme atesasat ebakeh endewem 24 seat mimelekew esu new.
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Shalom!
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 Жыл бұрын
አማንዬ ተባረክ
@habotare-pn6db
@habotare-pn6db Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ እንዴት እንደሚወድህ አማንዬዬ🥰🥰
@emebetabosss3885
@emebetabosss3885 28 күн бұрын
Hawariytohen lmenager bekat yelehem wendeme yekereta madeg yetebekbehalll
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 27 күн бұрын
ክፍል አንዲንም አሁንም ተከታትየዋለሁ አማን የሚናገረው ነገር ምክንያታዊ የሆነ ነገር ነው እና ጥሩ ነው አንድ ሰው በእውቀት ሲናገር ለእርሱም ለሚሰማውም አሪፍ ነው ለሁላችንም ትምህርት ነው በተቻለ መጠን ቤተክርስትያንም እንዲህ አይነት ልጆችን ማጣት የለባትም እና ተባረክ
@Eyanqleka
@Eyanqleka Жыл бұрын
We love you 😍 ❤️
@AbuteDenku-ql2gj
@AbuteDenku-ql2gj Жыл бұрын
demo aman edatelu
@helenasgedom8242
@helenasgedom8242 Жыл бұрын
Interview yaderkew wendm tebarek yetrgagah asteway neh 👍 tebarek.
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Жыл бұрын
በተለይ ኤርምያስ መንገድ ላይ ወንጌል ቢያሰተምር እንደዚህ ትዕቢት ይኖረው ነበር
@mihretdebebe5952
@mihretdebebe5952 Жыл бұрын
God bless you Amani 🙏 you are so genius ❤❤
@mihretuchekole4147
@mihretuchekole4147 11 ай бұрын
አማን "ተባረክ" የእውነት ተባርከሃል!!
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ጥሩ ጥያቄ እየጠየከዉ ነዉ ባገኘዉ እጠይቃለሁ ብያ ያሰብኩትን ነዉ በተላይ ብሎክ ላይ በጣም መስተካከል አለበት ሁላችሁም በተላይ አማንና ኤርምያስ ከተነካችሁ ወድያው ብሎክ tadergalachu🙏ስትነኩ የመንፈስ ፍሬ ትግስት ይኑራችሁ አደራ በተለይ አማኞች ልያልሆኑትን ታገሱ ከብዙ ግዜ ቦሀላ ልረዱ ይችላሉ ብሎክ ካረኩ ከየት ሰምቶ ይታረማል /ያምናል ታገሱ ሌላው ያንተ ነገር ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን ግን ሀሳብህን ስሰማ ጥሩ ሃሳብና አቁዋም አለክ ደስ ብሎኛል ና በርታ ትግስት ይኑርህ በፅሎት ከአንተ /እና ከእናንተ ጋር ኔን ነኝ ተባረኩ ሁለታችሁም 🙏❤
@etagegnmolla8506
@etagegnmolla8506 Жыл бұрын
መልካም አስተያየት ነው
@gedewonhattasa494
@gedewonhattasa494 Жыл бұрын
ኧረ ተው ጎበዝ ተረጋጋ ! ሰፈር ውስጥ ጥባጥቢ የቻለ ሁላ መዳ ውስጥ አይጫወትም
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ ድንቅ ነው።
@gebremihiretu51
@gebremihiretu51 5 ай бұрын
protesant amagnoch sejemer men serat alachew agante eko new mimelkut yemitegagezu amlakochn yemimelku
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
ትክክል ነክ አማኔ
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
Hulum negar kadimo yetawosana kahona ye saw lij asitawastio mindinaw..????lamisale siol inditgaba katawosana tagadai siol tigabalaei malat naw?????
@elsaasgedom4882
@elsaasgedom4882 Жыл бұрын
አማንዬ አንተ ብቻህን አገልግል❤❤❤
@alemababo6981
@alemababo6981 Жыл бұрын
እኔ ምስክር ነኝ አማኑው በስንት ልመና እሽ እንዳልከኝ
@joshua_official3209
@joshua_official3209 Жыл бұрын
Blessed ❤brother @Aman shalom
@equalityandjusticeforall3190
@equalityandjusticeforall3190 Жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልህ
@etubers
@etubers Жыл бұрын
Abeni are you Calvinist? ~ Mike
@equalityandjusticeforall3190
@equalityandjusticeforall3190 Жыл бұрын
​@@etubersNot necessarily Calvinist but more aligned with thier view.
@mulukendese4363
@mulukendese4363 Жыл бұрын
አማን ተባረክ አዘጋጅም።
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 27 күн бұрын
ወንድሜ አማን እግዚአብሔር ይረዳሃል በርታ እውነትን በግልፅነት በእውቀት በእግዚአብሔር ፀጋ ታግዘህ ቀጥል አንተ እውነትን ስለሆነ እየተናገርክ ያለኸውና የሚያስፈራህ የለም በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
ከሙስሊም እህታችን ጋር የነበረኝ ቆይታ
1:35:33
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 10 М.
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 42 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 3,6 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 7 МЛН
Почему Мона Лиза такая дорогая🤔
0:31